Тёмный

"ከቃላቶቼ በላይ ነው አመሰግናለሁ" ሰርግ ነው ቤቢ ሻወር የተባለለት የመቅደስ የቤቢ ሻወር ድንገቴ ፈንጠዝያ //በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,3 млн
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv

Опубликовано:

 

28 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@Aman_Entertainment.
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ::
@user-yo4hp3ty6t
የሉላ አለባበስ ነው እኔን ደስ ያለኝ. ሲያምር
@Yegeterq
መቅድዬ ይገባሻል ድምቅ ያልሽ የፀደይ አበባ የሆንሽ ልጅ ነሽ😊 እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ማርያም ፈተሔ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም የሆድሽን ወደ ጀርባሽ ያዙሩልሽ😊❤🎉 የኔ ፈንድሻ😍😘
@bzuwerkgadissa1483
መቅዲዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ኢቢኤስ ስራተኞችን ሁላ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ አስፊቲንም ፍጣሪ ምሮት ከናንተ ጋር ወደስራው እንዲመለስ መልካም ምኞቴ ነው ለሁላቸሁም መልካም የስራ ዘመን ይሀንላቸሁ ሁላችሁንም ከአይን ያውጣቹ Amen
@hassetdino7413
EBS ሁሌም ክብር ይገባችሁል ለሰው ደስታ ስለምትተጉ እናመሰግናቸዋለን::
@fatmasaeed6043
ዋው መቅድ ይገባሻል እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም የፊትሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ ምጥሽን ታቅልልሽ ቅዱስ እሩፋኤል ማህፀንሽን ይክበፈትልሽ እህታችን ስራን አክብሮ መስራት ያስከብራል በጣም ታምራላችሁ
@rahmaalewi8209
ጊዜአችንን በሰው ሀገር አሳልፈን ዘግይተን አግብተን ልጅ ያጣን ሁሉ አላህ ጤነኛ ልጆች ይስጠን በፍሬ ያስደስተን ብዙዎቻችን ትዳራችን አደጋ ላይ ነው እና አላህዬ እርዳታህን እንሻለን 🤲
@senaithailu6973
ጌታ ካንቺ ጋር ነው መቅዲዬ🙏 ጌታ መልካም ነው የማያልፍ የሚመስል ነገር አልፎ ለክብር ሆነ ❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ 💗💗💗💗
@user-fu1vv3sn9c
መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ አለህ በሰለም ይገለግልሽ የኔ ቆጆ አስፊቲንም አለህ አፊየ ይስጠውነ ከነንተ ይጨምረው ኢቢኤሶች ለለይለ ድምጵ ሁኑለት የኔ ጀግኖች
@butajrawit
ለለይላ ኑርሰቦ ከሞት እንታደጋት እና ዘይነብ ከከናሰር በሽታ እናድናት
@etaferawyibgeta4097
ወይኔ ሰው ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እያለቀሰ ያያል ስሜታቹ ይጋባል እራሴን በሷ ቦታ እያየው ነበር እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ መቅድዬ እውድሻለው 😍
@yeshi7446
አሜን አሜን አሜን
@Hanayemaryiamlijj
እያለቀሰች ትስቃለች😅😢 እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ቅዱስ ሩፋኤል አይለሽ ሁሌም መልካውንድርሳኑን አንብቢ።💐💐💐
@lemlem5091
የአትር ውፍ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ እህቴ እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@tewedits4256
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@-zedye
መቅድ አስፍት ስትይ አስለቀስሺኝ 😭😭እግዚአብሔር ይማርህ አስፍዬ መቅድ እንኩዋን ለዚ አበቃሽ 🎉🎉🎉🎉🎉እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሺ 🎉❤❤❤
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
አስፊቲ ፈጣሪ ምሮህ ወደ ቦታህ ይመልስህ❤❤❤
@hiwotloha9070
የማያልፍ የለም ያም ወጀብ አለፈና ለዚህ ክብር በቃሽ መቅዲ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የebs አድማቂ ፍልቅልቋ❤❤❤
@amarechtato9964
ebs ሁሌም በዚች ልጅ እንዴት እንደ ማመሰግናችሁ እሷን ለመጣል የተኬደበት መንገድ በጣም ያናድደኛል እእምሮዋን እንዳይበላሽ ከጎኗ ሆናችሁ ወደ ራሷ እንድትመለስ እና መውደቋን ሳይሆን መነሳቷን ስላነከራችሁ አመሰግናቸዋለሁ🙏 እመቤቴ በሰለም ትገላግልሽ
@meticar4025
ፍሬ ከርስኪ የሚለዉ ቃል እኮ ክብር ይግባትና ለእመቤታችን ብቻ የሚነገርላት ነው ያው ያለማወቅ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ባይ ነው 😢 መቅድዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ አሜን፫ በተረፈ ባህላዊ ቢሆን እንዴት ባማረ 😢
Далее
Stray Kids "Lose My Breath (Feat. Charlie Puth)" M/V
02:53