Тёмный

ከቄስ በላይ 6 ሚሊዮን ዶላር ጀርባ | “ድርጊቱን ፈጽሜያለሁ በወንጀሉ ግን የለሁበትም!” | የኦርቶዶክስ ምላሽ እና ቀጣይ እርምጃ | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 246 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv

Опубликовано:

 

22 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 252   
@yewketquat6937
@yewketquat6937 12 дней назад
ቀሲስ በላይ ጋር በአንድ አጋጣሚ የህግ ትምህርት በአዲስ አበባ ዪንቨርስቲ አብረን ተምረን ነበር ።ይህ ሰው የቤተክርስትያን የካህን ቀሚስ የሚለብስ ሲሆን ።እንደሚታወቀው የህግ ትምርት በአብዛኛው በህግ አንቀፅ እና ባለው የጉዳዪ ጭብጥ ላይክርክር ሲደረግ ይሰጥ የነበረው እውን ይህ ሰው ቄስ ነውን ያስብለን ነበር።ሰውየው ከፍተኛ የስልጣን ጥም ያለበት ፖለቲከኛ ነበር።በዛን ዘመን ይህ ሰው የአቡነ ጳውሎስ ቢሮ በረዳትነት በከፍተኛ ሃላፊነት ይሰራ ነበር።የ97 ምርጫ ቅንጅት የምርጫውን ውጤቱ አልቀበልም ሲል በተደረገው የማማያ ምርጫ ኦህዴድን ወክሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ነበር።ከዛም ቀጥሎ የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃላፊ ነበር።በዘመነ አብይ ከነጅዋር ጋር በማበር በእናት ቤተክርስትያን ላይ ምን ያህል ሴራ ሲሸርብ ቆይቶ በቤተክርስቲያንም አውግዛ አባራው ነበር። በካድሬዎች አማላጅነት እና ድርድት ስልጣን ይሰጠኝ ብሎ የቤተክርስትያኒቱ ጥያቄውን ተቀብላ የቤተክርስትያኒቱ ምክትል አስተዳዳሪ ወሳኝ ባለስልጣን ሲሆን ባህሪው ረገብ ያለ እና ሁኔታው አቅጣጫውን በመቀየር ከውስጥ ሆኖ ኦርቶዶክስን የማፍረስ እና እሬቻን የማንገስ ስራ ሲሰራ ቆይትዋል። አሁን ደግሞ ከአንድ የእምነት ሰው የማይጠበቅ ቆሻሻ ችግር ውስጥ የገባና እና ይህንንም አስፀያፊ ስራውን ያመነ ሰው በመሆኑ ከቤተክርስትያኒቱ ስልጣን ተወግዞ ሊባረር ይገባል። እግዚአብሄር ይህንን የውስጥ አርበኛ ካድሬ ስራውን ስላጋለጠልን ክብር ምስጋና ይገባዋል።
@mandefrozegeye2081
@mandefrozegeye2081 12 дней назад
አሜን ስሙ ይከበር ጥሩ ማብራሪያ ነው እኛ በፀሎትና በምህላ እንበርታ እንጂ ገና ምን ታይቶ በጨለማ ለሚሠሩ ብርሀን የሚከፍል ነው።
@user-jh7fd9tv9d
@user-jh7fd9tv9d 12 дней назад
ተባረክ
@user-jh7fd9tv9d
@user-jh7fd9tv9d 12 дней назад
አንቺ የአቢይ ጀሌ አምልኪው ከእምነታችን ውጪ የብሔር ግሞች
@eweyewey3487
@eweyewey3487 13 дней назад
የሐይማኖት አባት ሳይሆን የዘረኛ አተላ የጠገበ ጥጋበኛ በሀይማኖት ለምድ የተሸፈነ ወንበዴ ሌባ ማጅራት መቺ ነው ዝም ብሎ ማየት እግዚአብሔር ይፈርዳል ተመሰገን
@jossy1382
@jossy1382 12 дней назад
This is just a failed robbery by Qes Belay. He convinced what he did in court but denied it to be criminal. I believe the authority behind the seen. Who we can trust now?
@mamushdegu1975
@mamushdegu1975 10 дней назад
amhara bihon noro wambade leba zarany atilim gin oromo sila hone bicha ye mayim qalat taxaqimal isuu koo yee tamaree saw now
@user-vy6it1tp2m
@user-vy6it1tp2m 7 дней назад
ሌብነትን ና ዘረኝነትንም ከእናንተ ነው የተማሩት ሌበች!
@user-yb8sp9wc5q
@user-yb8sp9wc5q 13 дней назад
ለስላም ለክርስቴያኑ ያልሻት ወርቃማ ንግግር❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 13 дней назад
አሱ የኔ ማር የአግዚአብሔርን ተመለከች እንዲሕ ሲፈርድ ለሑሉም ጥጋበኛ ፍርድ እንዲሰጥ በጸሎት በርቱ አደሬ።።
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 11 дней назад
እውነት ነው ሳይውል ሳያድር እያሳየን ነው እንባችን ፈሶ አይቀርም
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 12 дней назад
እንዴትናሽ አስቱዬ ፈጣሪ ሰላምና ሰላምን ይስጠን በመቀጠል እኝህ የሃይማኖት ሰው ባለተራ ነኝ ተራው ብደርሰኝ ምንአለበት ብለው አፍ አውጥተው በሚዲያ ቀርበው የተናገሩ የቤተክርስቲያን አባት እውነት ይወጣ ዘንድ የቤተክነቱም ሹማምንት እንዲሁም የመንግሥት ባለስልጣናትና በለግዜዎቹ ፖለቲከኞች እጃቸውን ማስገባት የለባቸውም በይ ነኝ ።
@zerguat
@zerguat 12 дней назад
ዶላሩ ከየት መጣ? ወደማንስ ነው የተከፋፈለው? ይህን ስናውቅ ብቻ ነው ሙሉ መረጃ የሚኖረን
@kebbe6802
@kebbe6802 12 дней назад
አስቱ ሱቅ ውስጥ ሆና ጠያቂው ደግሞ ደጅ ላይ ቆሞ የምትወያዩ ይመስላል።
@ashenafimelese9378
@ashenafimelese9378 12 дней назад
በመጀመሪያ ፕሮግራሙን እራሱ የሰራሽው የናንተን ለመሸፋፈን እና እምነትሽን ለማጉላት ፈልገሽ ነው ድሮ አንቺን መስማት ደስ ይለኝ ነበር አሁን አሁን ግን በምነት ውስጥ ተጠልለሽ የምታስተላሊፊው ነገር ያስጠላል በተሻለሽ መጠን ሚድያላይ የምታስተላሊፊው ነገር ከእምነት የወጣ ቢሆን የተሻለ ነው ባንቺ ቤት ከአንቺ በላይ አራዳ የለም
@lawandsociety282
@lawandsociety282 12 дней назад
😊😊
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 10 дней назад
💯 correct.
@rahelztzion
@rahelztzion 12 дней назад
This woman...She is keen and truthful .. I like her behaviour .
@solomonmaru5757
@solomonmaru5757 12 дней назад
ይህንን ፕሮግራማችሁን እግዚአብሔር ይባርክ። እህቴ አንቺ ቅንና መልካም አስተሳሰብ ያለሽ ደግሞም የጥብ ሰውና ሁለገብ የሆነ እውቀትም ያለሽ እህት ነሽ።አንቺንም ቤተሰብሽንም አገልግሎትሽንም ጌታ ይባርክ በርቺ።ወንድሜም በርታ ተባረክ። ከሜልቦርን ከአውስትራሊያ
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 12 дней назад
እይታችው መልካም ነው ግን በላይ የሚባል ሰውዬ እኮ ገዘብ መስረቅ ብቻ አደለም የብዙ ንፁሃን ደም ሁሉ በእጁ ያለ ሰው ነው ስለዚ ይሄንን ገንዘብ ለመስረቅ ምንም ወደ ዋላ የሚልበት ምክኛት የለም ምክኛቱም ገዘብ ከሰው ልጅ በታች ነው አሁንም ሌባ ነው ይሄን ያህን ያህል ብር የሰረቀው ግዜሰጠን ብሎ ነው ፈጣሪ ይፍረድበት በእውነት
@letabedasso1195
@letabedasso1195 12 дней назад
እርኩሰት ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገባ የተከለከለ ነገር ወደ መቅደስ እንዳይቀርብ ማድረግ ነው። ለእውነተኛ አማኝ ቤተመቅደስ ትልቅ ትርጉም አለው ።
@gemorawgomera9222
@gemorawgomera9222 12 дней назад
አስቴር ገንዘብ እናበዛለን የሚሉት ቤተ እምነት ውስጥ ለተሰበሰቡት አማኞች ነው በግል ከቤተክርስቲያን ውጪ ቢደረግ ግለሰቡን ለይቶ መናገር ይቻላል ።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 12 дней назад
ወንድሜ እንዳልኽው ሀይባይ ፣የእግዚአብሔርን ቃል የሚያከብር አባቶች ያስፈልጋሉ ፣ችግሩ ሁሉም የብልጭልጭ ዓለም ነዋሪ ዛሬን ሆዴን ሞልቼ ነገ ልሙት የሚል ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ወጥተው በሀጢያት የተበከሉ ስለሆነ ንጹሀንን ማግኘት ይከብዳ ፣፣ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ቁጣ ነውና
@sintayewbeyu4297
@sintayewbeyu4297 12 дней назад
እኔ የፕሮታስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ የወንበዴ ቤት ስትሆን ያናድደኛል።በነገራችሁ ላይ ሰውዬው እምነቱ ዋቄፈታ ይሁን ኦርቶዶክስ እራሱ ግልፅ አይደለም።
@negestb4341
@negestb4341 13 дней назад
ስለራስህ አታውራና የማያገባችሁን ፈትፍቱ
@HT_Peace7
@HT_Peace7 12 дней назад
ሰው ሲሰርቀ ሰረቀ ላይባል ነው? ገና ለገና ቄስ ስለሆኑ ነው?
@negestb4341
@negestb4341 12 дней назад
@@HT_Peace7 ስለቄሱ ሌብነት ሳይሆንስለ ፍልስጤም ስለ እስራኤል የምታወሩት እራሳችን እርስ በእርስ እየተጫረስን ማለቴ ነው ሌብነትማ ሌባ ሁላ ብሏል
@duliti7133
@duliti7133 11 дней назад
ሌብነት ማንም ዜጋ ሊያወግዘው የሚገባ ነገር ነው ወደ ሌላ አታጠጋጋ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 4 дня назад
ይሕ ነገር የሕግ ማወቅና አለማወቅ ሳይሖን የእግዚአብሔር ፍርድ ነው፡።።
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 12 дней назад
ቤተ ክርስትይኖን ከለላ አርገው ሊበሉ መጡ ሳይበሉ ተያዙ
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 12 дней назад
እነ አስቴር በዴኔ የቀስስ በላይ እሥር አስመልክቶ በሃሌታ ቲቭ የቀረበውነ ውይይት ተከታትዬ ቤተ እምነቶች ከገንዘብ ጋር ስማቸው መነሣት አግባብ እንዳል ሆነ ጉዳዩ መያያዝ ያለበት ከግለሰቦች ጋር መሆን እንዳለባቸው ጠቅሣችሁል። ትክክል ነው ነገር ግን አንዳንድ ቸርቾች ዘይት ከሱቅ እየገዙ በብልቃት እየቸረቸሩ ለቁጥርየሚታክት ገንዘብ ከምእመናን ስሰበስቡ ይታያል ብያንስ አምስት ኪሎዘይት በቡዙ ሺህብር ይዘርፍሉ ታዳያ የሃይማኖት ድርጅቶች ይኸንን ድርጊት አይከታተሉም? የሚቆጣጠር የንግድና የሸማቾቾ ድርጅትስ የለምወይ? እስቲ በዚህጉዳይ ላይ አስተየታችሁ ምንድ ነው?
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d 12 дней назад
እግዚአብሔር የራሱ ግዜ አለዉ በልባቸዉ ሐሳብ የሚኩራሩ ትኢብተኞች እንዲህ ይዋረዳሉ
@nana2009able
@nana2009able 12 дней назад
@ the host has mentioned excellent point. Eske meche eske meche?
@duumeessagannaa1530
@duumeessagannaa1530 12 дней назад
Please clear for us ,from whose account he tried to transfer.
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 13 дней назад
"ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል" በሮማን ፕሮቻዝካ በኢትዮጵያ ጉዳይ ለድህነት ቀጭን ትዕዛዝ ሰጭዎቹ አሜሪካኖች 27 ሚሊዮን ህዝብ እየመገብን አለን (ስለዚህ ለኢትዮጵያ ድህነት ድጋፋችንን መቀጠል አለብን አሜሪካኖች (በ2013 ዓ.ም)
@aberabekele3585
@aberabekele3585 4 дня назад
ወደ "ሌላ" አካዉንት ለማስተላለፍ ማለት ተዉና የሶስቱ የባንክ ሂሳብ ባሌቤቶች ሰም ግልፅ ይደረግ።ከቄሱ ጋር አብረዉ ወደ ባንኩ የሄዱ ሰዎችስ ሰም የላቸዉም???
@dadydady3547
@dadydady3547 7 дней назад
አይገርምም? አስቴር በዳኔን ድሮ በጣም ድሮ ጀምሮ የወንጌላዉያን እምነት ተከታይ እንምትሆን ዉስጤ ይነግረኝ ነበር። እናም በልቤ እጠብቃት ነበር ። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን ስሙን ስትጠራዉ በጣም ደስስስስ ይለኛል!!
@AmanuelDeguale
@AmanuelDeguale 12 дней назад
የኔ ድንቡሼ አደበትሽ ይባረክ
@tekabetsegaye3735
@tekabetsegaye3735 12 дней назад
አስርቱ.ሁሌም.የንግግርሽ.ስብእናሽ.ደስ.ትይኛለሽ.እግዚያብሔርን.ታስቀድሚያለሽ.ተባረኪ.የኔ.ውድ🎉🎉🎉🎉
@teshomewami2488
@teshomewami2488 2 дня назад
Kesis Belay came to Asella carrying Cross and grass to "Gideb" water in Asella with Jewar for Irrecha changing from Dosha river to Gideb water.
@sameasfwe7572
@sameasfwe7572 11 дней назад
ሠላም ሠላም የሀሌታ ሚዲያ አዘገጋጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ።ቀጥዬ የቄስስ በላይ የፍትሐብሔር ተጠርጣሪን በተመለከተ የሠጣችሁት ሐሣብ ትክክል ነው።ተጠርጣሪው ደግሞ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውጪ ነው ብላ መግለጫ ሰጥተዋል። እኔ ግን አፍረካ ህብረት ባሉት ባንኮች ለመጠቀም መሞከር ከዕውቀት ያነሠ ነው ብዬ አላምንም።እንደውም የሕግ ዕውቀት አለቸው ስትሉ ቅር ብሎኛል።ለምን ስለሕግ የሚያቅ ሰው እንዴት ይሣሣታል ባልልም ሥራቸው ግን ዕምነትንና አባትነትን አግዱላል ።የእኔ ሐሣብ ነው።
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 11 часов назад
ድርጌት ከተፈፀመ ወንጀል ከድርጊት ይመነጫል አምነዋል ማለት ነው።የዋህ ይመስሉናል።የዋህ ሰው ደሞ የፖለቲካ መጫወቻ ዋንጫ ነው።ጉዳቱ ለቤተሰባቸውና ለቀሲሱ ከባድ ቢሆንም ከራሳቸው ስህተት ግን ይማራሉ ብዬአምናለሁ።
@SentayewGebra
@SentayewGebra 6 дней назад
8:46 ልመስክር ከፈቀዳቹልኝ እንቅ ??
@AsratAsrat-dt7vr
@AsratAsrat-dt7vr 10 дней назад
"እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል" ይህ ግለሰብ መድረክ ላይ ቀርቦ ሲያወራ የፍትህ ሰው ይመስል ነበር ግን ጊዜው ደርሶ እንዲህ ያደፈ ነገር ውስጥ ተዘፍቆ መገኘቱ በእጅጉ ያሳዝናል፣ይህ ሰው ጉዳዩን ፈፅሚያለሁ ብሏል እጅ ከፍንጅም ተይዟል ነገርግ ግን እኔ የለሁበትም ብሏል "የለሁበትም" የሚለው ተቀባይነት የለውም እንደ ሀይማኖት መሪ ከፍተኛ የሞራልና ስነ-ምግባር ትህትና አስተማሪ እንዲሁም የእግዚአብሔር ቅግ አገልጋይ መሆን ሲገባው እንዲህ አይነት ውዳቂ ተግባር ውስጥ በመገኘቱ በየትኛውም መመዘኛ ከተጠያቂነት አያድነውም በተገቢው መንገድ ማጣራት ተደርጎ ለሰራው ያልተገባ ተግባርና ወንጀል ፍርዱን ሊያገኝ ይገባል፣ይህ ግለሰብ በእርግጥም የእግዚአብሔር አገልጋይ ቢሆን ኖሮ የቀውስ ጠመቃና ስርጭት ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዛዋሪ ተሳታፊ ከመሆን ይልቅ በጾምና ፀሎት እየታገዘ ሀገር በማረጋጋት ቅዱስ ተግባር ላይ በተሰማራ ነበር፣ ሰው ባይችልም ፈጣሪያችን ቻይና አድራጊ ነውና ጊዜው ደርሶ እንዲህ ያጋለጠው በመሆኑ የእግዚአብሔርን ሀያልነት በግልፅ እንዲታይ አድርጓል፣ እንዲህ እንዲህ ነው በህቡህ በካድሬነት በይፋ ደግሞ የሀይማኖት ሰው በመምሰል በሀሰት መንገድ የምትጓዙ ሁሉ ከዚህ ልትማሩ ይገባል። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን።
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 11 дней назад
ሀሌታወች ሰላም ብለናል የፈጣሪን። ቤት በሀቅእንጂ ቤቱን በተኮል የሚጠጉትን። እራሱ።እየመረጠ ይታገላቸዋን በላይ መኮነን ሳይሆን። በላይ ይኮነን
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob 12 дней назад
አስቱ ...ስወድሽ ...
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 9 дней назад
It is a big shame when a religious leader involves himself in such big corruption. The rampant corruption of Ethiopia has also involved top leaders of the Orthodox Church. The political system of the country is on the verge of collapse. The political leaders have failed to properly administer the country. Ethiopians have to demand the resignation of the government, and if the government refuses to resign, it will be forced to resign with force and facing justice.
@hanabekele-ls6vs
@hanabekele-ls6vs 3 дня назад
በጣም በጣም ታሳዝናላችሁ ሁሉንም ነገር ልቦናችሁ ያውቃል ግን ውሸታም ስለሆናችሁ እውነቱን ታድበሰብሳላችሁ
@wechecha
@wechecha 12 дней назад
ጠያቂው እንግዳ ማቅረብ አይጠበቅብህም እራስህ ብቻህን ለማውራት:: ምስኪን አስቱ ጥያቄ ስትጠብቅ እሱ ለራሱ ፍሬን እንደበጠስ መኪና ያወራል:: አስቱ በይሉንታ እያቁዋረጠችው ታወራ ጀመር
@febenadal5561
@febenadal5561 10 дней назад
እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ጥግብ ብለው ነበር ቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ብጥብጥ ያዱረጉብን እሳቸው ነበሩ
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc День назад
ኢች በስለቤቴክርስታን በተመለከተ ባታወረ ደስ ይለኛል እማይመለክታትን የራሳቸውን ቢወሩ ደስ ይለኛል
@user-fm3uv9tv9w
@user-fm3uv9tv9w 10 дней назад
ይህ የግለሰቡ ጉዳይ እንጂ ቤተክርስቲያናችንን አይመለከታትም::
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 10 дней назад
እዚ፡የምኖርበት፡አገር፡ከእዝብ፡የሚሰበሰበው፡መባ፡በህጋዊ፡መንገድ፡ተመዝግቦ፡ወጪውም፡የአገሪቱን፡ህግ፡ተከትሎ፡እንደማንኛውም፡ድርጅት፡ነው፡የሚከናወነው።እኛ፡አገር፡ሌብነቱ፡የበዛውም፡በእምነት፡በተሰበሰቡ፡ቦታ፡ነው፡፡ህጉ፡መጥበቅ፡አለበት።
@gabekassa3626
@gabekassa3626 9 дней назад
አይ አስቱ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ በሆነበት ሀገር ምን እውነተኛ ፍርድ አይጠበቅም ቸርነቱ የማያልቅበት አምላካችን ምህረቱን እንዲያወርድልን ሁላችንም ፀንተን እንፀልይ !!!
@getebekele8167
@getebekele8167 10 дней назад
Astu, true & beautiful advice. Thank you!
@selamlealem5599
@selamlealem5599 10 дней назад
at this time is darkness for Ethiopia and ethiopian orthodox church
@nigussiechengerie7271
@nigussiechengerie7271 12 дней назад
ከጀርባ ሌሎች እንዳሉ ነገር ግን ሳይያዙ እንዳመለጡ ከአባ ህጻን ቃለመጠይቅ ሰምተናል። ስለሆነም ገና በመጣራት ላይ ባለ ጉዳይ ላይ ብዙ ከማውራት ትንሽ ብንጠብቅ ጥሩ ነው።
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 5 дней назад
ስለ አቶ በላይ ብዙ ማለት ይቻላል ። በአጭሩ ከሸዋ ሲኖዶስ ክህነቱ ተቀምቶ የተባረረ፣ በ OMN ሚዲያ ቀርቦ በዋቄ ፈቻ እና ኦርቶዶክሳውያን አማኞች ልዩነት የለም ሲል ነበር። ከኦርቶዶክስ የተባረርኩት ኦሮሞ ስለሆንኩ ነው ሲል ነበር።
@DaniallLemi-ee8pi
@DaniallLemi-ee8pi 9 дней назад
አስቱ አብሽሪ ኢየሱስ ጌታ ነው💙💙💙
@kassahunworku1457
@kassahunworku1457 10 дней назад
ውይይታቹ ጥሩ ነው እኛ ተነስተን በቃቹ ካላልናቸው ክርስቶስ ተመልሶ ቢመጣ ይሸጡታል
@gezegeze6045
@gezegeze6045 9 дней назад
አንድ የሀይማኖት አባት አባት የሚለው ይዘግይና ከገንዘብ ጋር በተያያዘ ተጠረጠረ መባሉ አሁን ካለበት የሀይማኖት ስልጣን የእምነት ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ ከቦታው በዱላ ጭምር የሚያስባርራቸው ነው
@HaileFentabil
@HaileFentabil 12 дней назад
ለሰራው ና ላሰበው የአድመኝነት ሴራ እግዚአብሔር ዋጋውን እየከፈለው ነው።
@aleneabebe-bn8eu
@aleneabebe-bn8eu 9 дней назад
በጣም ተስፋ አስቆራጭ ጊዜ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 9 дней назад
እኔ የምለው ወደ ቤተክርስቲያኗ ሂሳብ አልገባ ወይ አልወጣ። እንዴት ሆኖ ነው ቤተክርስቲያኖ ጋር ካልተያያዘ የምትይው። ሰውየው በውስጡ ምንም የእምነት እንጥፍጣፊ የለውም። ካባ የሚለብሰው፣መስቀል የሚይዘው እያስፈፀመ ያለውን የፖለቲካ ግብ ለመፈፀም የሚጠቀምበት እንጅ አምኖበት አይደለም። ቤተክርስቲያኗ በድርድር ለመኖር ተገዳ እንደተሾመ ሁሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው። የፖለቲካ ፣የስልጣን ዋና ግቡ በአጠረ ጊዜ በትልቅ ሀብት መፈናጠጥ ነው በላይም ያደረገው ይህን ነወ።
@GodanaBarisoJawi
@GodanaBarisoJawi 5 часов назад
ሀሳብሽ ልክ ነው ባይ ነኝ
@user-ih3op6oo6b
@user-ih3op6oo6b 10 дней назад
አስቴር በተናገርሽው ስህተት አወራሽ ምክንያቱም በጸሎት ብር አበዛለሁ ማለትና ወንጀል ሠርቶ ታሠረ ሁለቱ የተለያዩ ናቸው ? አስተውይ በፕሮቴስታንት ውስጥ አብዛኛው አለማዊ ነገር ይሞላልሀል ተብሎ ይማራል እንጂ አስቀድማችሁ መንግስቱንና ጽድቁን ፈልጉ የሚል አስተመሮ የላችሁም ፕሮዋች መቀባባት አያስፈልግም አምኖ ማስተካከያ ማድረጊያው ላይ ተወያዩ በቤተ እምነታችሁ ??
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 11 дней назад
እንህ ሰው እኮ ስልጣንና ክብር ያገኙት በቤተክርስትያን ነው አሁን በሷ ተመርኩዘው የግላቸውን እየሰሩ ነው ለምን ቤተክርስቲያን ዝም ማለት የለባትም ይመለከታታል የግል ስራ ከሰሩ ህጋዊ ስራ መስራት አለባቸወ እንጂ ቤተክርስቲያናችንን አያሰዲቡን
@samsonberhanu-ep1km
@samsonberhanu-ep1km 11 дней назад
አሥቱ ግሩም ኢትዮጵያዊ።
@genetdemissie
@genetdemissie 8 дней назад
Belated Kiser Atbelewu liba yebiltgina yesariwes yeAbiye wusha nwu ok belayi
@hiwel9209
@hiwel9209 12 дней назад
አስቱዬ አትሳሳቺ ንግግርሽን ሳልጨርስ ነው የመለስኩልሽ ቃሉ የሚለው ቀጥታ ገንዘብ የዴቭል ነው ሳይሆን ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው ነው የሚለው ባግባቡ መጠቀም መልካም ነው ገንዘብን የሰው ልጅ ነው የሚሰራው ክቡሩን የሰውን ልጅ ግን የምድር የሰማዩ ሁላ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው የሰው ልጅ አይምሮው አለም ላይ ላለ ብልጭልጭ ነገር ሲታወር ገንዘብን ከሰው ልጅ በላይ አፍቅሮ አምላኩንም ረስቶ የዲያቢሎስ አገልጋይ መሆን ሲጀምር ያኔ የሀጢያት የክፋት ባለቤት መሆን ስለሚጀምር ነው ገ"ንዘብን መውደድ"የሚለን ቃሉ
@Brhanemeskel129
@Brhanemeskel129 11 дней назад
አስቴር ቀሲስ በላይ የአደረጉት በቤተክርስቲያን ሰም ሳይሆን ያደረጉት በግላቸው ስለሆነ ከቤተክርስቲያን ጋርአይገናኝም ወይም ለማገናኘት አይመችም። አንቺ የምትይው ግን ቤተከርስቲያን በሚሉት አዳራሽ ውስጥ ተከታዮቻቸውን ሰብስበው አሜን ሃሌሉያ እያሉ ነው አይተሻልእና ለራስ በማድላት ለማመሳሰል መሞከርሽ ስህተት ነውና አርሚው።
@user-hy2tz2ls4d
@user-hy2tz2ls4d 13 дней назад
Sewyew yadregutin ngr egzhiabher yimrmir egzhiabher yifred ene lsachew tibkina alkomim mkinaytum ewntawin egzaber yawikal ..ene gin ech setyo betam new mtgrmegn hulum nger lay awki ngn blo mawrat gin aykbdim betam yetmaru mhuran mibalut enkwan hulum bota gbtew ayfteftum mtawkawt sewoch Esti mkir bte sitwat
@HaileGebremariam-yt3xz
@HaileGebremariam-yt3xz 8 дней назад
እኔ ምለው ያንቺ አባቶች ሴቶች የሚደፍሩ ወታደር ወጥ እየሰሩ ወጣትን የሚያሳርዱ ናቸው የክርቶስ አገልጋዮ አይደሉም
@user-hg8ct5fe7u
@user-hg8ct5fe7u 11 дней назад
ጌታ ሆይ አድነን ይቅርም በለን?
@Buke-kh8zf
@Buke-kh8zf 12 дней назад
ትልቅ ሚስጢር አለው????????
@mesiabrha1501
@mesiabrha1501 11 дней назад
Astuye you look so beautiful. God bless you
@tsedeymengesha3794
@tsedeymengesha3794 12 дней назад
የኦቶዶህስ ቤተክትስቲያንን እንደሚጫወትባት እግዚአብሔር ለውርደት አጋልጦታል። እምላክ ይፍረድበት።
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 11 дней назад
ምን ችግር አለው ? ቄስ ስለሆኑ የወርቅ ሐብሌና ብዙ የራስ ቆብና ጥምጣም ይገዙበታል።
@meridwoldeyes9347
@meridwoldeyes9347 2 дня назад
ቤተክርስቲያን በአቶ በላይ የገንዘብ ዝውውር ጉዳይ የተሰጠው መግለጫ አሳፋሪ ነው:: አይደለም የቤተክርስትያኒቱ ሶስተኛ ሰው ተራ የእምነቱ ተከታይ ቢፈፅመው አዋራጅ ነው:: ልማንኛውም የፍርድ ቤቱ ውሳኔን እንጠብቃለን::
@user-bz1hp9vg9z
@user-bz1hp9vg9z 12 дней назад
አስቱ እንዲህ አይነቱን አባት እኮ ቤተክርስቲያን አውግዛለች ምእመኑም እስከታች ታሪኩን እያወጣ እየተቃወመ ነው ፕሮቴስታንሱ ግን ይቅርታ አርጊልኝ በዛውስጥ ስለሆንኩ አንድም የፕሮቴስታንስ ማህበር እንደዚህ አጭበርባሪውን ሲያወግዝ ወይም አይወክልም ብሎ መግለጫ ሲያወጣ አላየሁም ምእመኑም አሜን እያለ እየበዛ እየሄደ ነው ልክ እንደ ኦርቶዶክስ አባቶች ምእመናን በግልፅ መቃወም አለበት ያንንም እያየሽ ይሁን አስቱዬ ሰውየው።ዘረኛ ፓለቲከኛም ናቸው ምእመኑም ያውቃል እየተቃወመም ነው
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 12 дней назад
ቤተክርስቲያኗ እየፈረሰች ያለችዉ በደካማዉ እና ከዘመኑ ጋር መራመድ ባቃተዉ ሲኖዶስ ነዉ ባለፈዉ አብይን ግደሉ ያሉትን ጻጻስ ማገድ በላይን ማገድ ጻጻሳት በየአመቱ በተሰጣቸዉ እቅድ እየተገመገሙ የሚመሰገኑበት የሚወርዱበት አሰራር መኖር አለበት የጻጻሳት ሹመት የህግ ክፍተት መታረም አለበት አጠቃላይ ግምገማ አካሂዶ የአደረጃጀት እና የህግ ማሻሻያ አድርጎ መምራት አበት ቤቴክርስቲያኗን ከባንዲራ ጉዳይ ማላቀቅና የተለየ የራሷን ባንዲራ ማፅደቅ አለበት
@AmboPost-nr3se
@AmboPost-nr3se 11 дней назад
We cannot overlook the impact of the actions taken by certain Habesha media outlets in blackmailing the Oromo community. This event has significantly affected our sense of unity and togetherness. What a fucken talk.
@tewodroszeleke
@tewodroszeleke 2 дня назад
አየሽ ልትይ የምትፈልግውን አልሽ እኮ ሀያማኖቴ የምትይውን ሰበክሽ:: የሰው አጥር መጠጋት ምን ጊዜም ንፁህ አያደርግም
@melkamukidane6823
@melkamukidane6823 11 дней назад
የሀዋርያት ስራ ምእራፍ 5 ከቀጥር 1 እስከ 11• በምእመናንና በቤተ ክርስቲያን የተለመደ ቅጥፈትና ስርቆት እግዚሀቤር ሲያጋልጥ ነዉ::
@user-pr8gv4gw8w
@user-pr8gv4gw8w 11 дней назад
ኢሄንስለተማመኑነው ለዝርፊያየተነሱት 10:47
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 12 дней назад
እኔ የገረመኝ ነገር ካሜራ ማኑ ምነው ካሜራውን አስቴር በዳኔ ላይ ብቻ ተክሎ አልነቅል አለ!? ጠያቂው ሰውዬ ማነው? ገጽታው ፊቱ ለምንድነው በቪዲዮ ላይ የማይታየው!? ቃለ መጠይቁን የሚያደርገው መንፈስ ነው እንዴ!? አይታይም አይዳሰስም አይጨበጥም በቃ ድምጽ ብቻ ነው!? ጠያቂው ፊቱን የማያሳይበት ዓላማ ምንድን ነው!?
@Pekele-zb4qx
@Pekele-zb4qx 11 дней назад
👍አስቴር በዳኔ ❤🦁
@mimbele3175
@mimbele3175 11 дней назад
Well said
@workiewube5
@workiewube5 12 дней назад
አስቱካ ቀጥይበት ፍርጥርጥ ስታረጊ ደስስስስስስስ ይለኛል
@berhanubedane461
@berhanubedane461 11 дней назад
ሁሉ ሰላም ትገርማላቸሁ አዲስ አበቤዋች ሌላ አለም ዉስጥ ናተሁ እንዴ
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 11 дней назад
አስቱየ ስላም እዴናችሁ አስቱየ ጠፋሺ ስወድሺ ኑሪልን
@user-ne6nw5jl2k
@user-ne6nw5jl2k 9 дней назад
ይሔ ደግሞ የጉዳዩ መነሻም መድረሻም ቤተ እምነቱ ውስጥ ነው ግለሠቡ በሃይማኖት አሥተምህሮ ቀጥተኛ የወንጌሉ መልዕክት እንጂ የገንዘብ ማብዛት ሌላም ሌላም ከሥርአት ውጭ መከናወን የለበትም መድረኩም የግለሠብ እየሆነ ከመጣ ቆየ የእገሌ ቸርች ተብሎ ግለሠቡ እንጂ ተቋሙ አይታወቅም ታዲያ አድራጊው ወይም ባለቤቱ ተወቃሽ ይሆናል
@kukukht757
@kukukht757 11 дней назад
Repetition ...what an ugly mess on this site.....STOP COPY AND PASTE.....shame on you
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 11 дней назад
አይዞአችሁ በርቱ እግዚአብሄር ይርዳችሁ::
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 10 дней назад
ትክክል አስቱ
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 9 дней назад
Abet ! Yezeregna comment!
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 12 дней назад
He swept 6 millions Ethiopian people money and he is in jail now . He has connections OR he has chains to do this corruption with someone by undercover hands. This is fact Not fiction!!
@wmym
@wmym 11 дней назад
ማፈሪያ! ይኸን ዓለማዊ ግለሰብ ቤተክርስቲያኗ የሥልጣን እርከን ማውረድ አለባት፥ ክብሯን ለመጠበቅ ከፈለገች!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 12 дней назад
ቀሲስ አይደለም ማፊያ በሀለት ማልያ የመጫወት ጉጠኛ ተጫዋች ነው እንጂ በፍጹም የሐይማኖት አባት አይደለም በፍጹም ቤተክርስቲያንናችን ቁም ስቃይዋን ያሳየ አባቶች ቁም ስቃያቸው ያሳየ ተጫዋች ነው አራት ነጥብ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 11 дней назад
በነገራችን ላይ እግዚአብሔር መበቀል እንደጀመረ ነው ኢምታየይ የተመሰገነ ይሁን ሁሉ ነገር ተውት እሱ ስራው ጀምሯል እንባችን ፈሶ አይቀርም የሰማእታቱ አምላክ ገና ያፀዳቸዋል
@user-wz2ui7sj6o
@user-wz2ui7sj6o 10 дней назад
ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን ሲያባላና ሲያስከፋፍል የነበረ እካይስት ወይ እግዚእብሄር ዘረኛ ያገሪቷን ገንዘብ ጨርሱት ር ደንቆሮ ያገርና የህዝብ ፍቅር የጠፋባቸው
@salontyub9275
@salontyub9275 11 дней назад
ጋዜጠኛው ተከላካይ ሆንክሳ ምነው ይሄ ማለት እኮ ከስጋው አልበላው ከመረቁ ነው አንጂ ቢል ያው ረክሷል ጊዜ ሰጠኝ ብለሽ እንዳትይ ሴሬኛ ማን ይከሰኛል ባይ ትውልድ መጥቶብናል ግን ደሞ ፍትህ አልሞት ያለችባት ሀገር ላይ ሆኑና አልቻሉንም ደማችንን እየመጠጡ ጨርሰውናል ስጋችንንም እየበሉን ነው በአጥንታችን ግን ወድቀው ይወጋሉ ይጠፋሉ ዘረኞች
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 9 дней назад
Abiy's regime is coming to an abrupt end. In addition to combat stress or battle fatigue of its soldiers, the regime is suffering from shortages of soldiers, arms, finance, and diplomatic support. Moreover, its officals are assailed with fear and anxiety, and many of them are looking for escape routes and country of refuge since they are not allowed to leave the country. The regime may crumble at any time shocking the officials. Majority of the officials will surrender to go to jail and face justice.
@routeantenhe5789
@routeantenhe5789 10 дней назад
ሲጀመር ቄስ በላይ ከዚህ በፊት የመንግሥት ባለሥልጣን ነበሩ /የፀረ ሙስና ኮሚሽን ነበሩ ፣የተወካዮች ም/ ቤት አባል የነበሩና ከሃይማኖታቸው በላይ የፖለቲካ ሰው ናቸው ስለዚህ አድርጌያለሁ ግን ተታልያለሁ ፣በወንጀሉ የለሁበትም ማለታቸው አልሸሹም ዘወር አሉ የሚለውን አያሳይም ትላላችሁ ? በሁለተያ ደረጃ አንድ የፖለቲካ አባልና የፀረ ሙስና መሪ የነበረ ሰውና በቤተክህነት ከፍተኛ ባለስልጣን የሆነ ሰው ተታልያለሁ ማለቱ አያስቅም ፣ይህ ከወንጀላቸው ለማምለጥ የተደረነ ምክንያት ነው ፣ምንም ይሁን ምንም ከተጠያቂነት አያመልጡም
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 12 дней назад
እኔ ቀደም ሲልም ቄስ ካህን ምናምን ሲባል ያናድደኝ ነበር.የበላይ ጉዳይ የሚያሳየን በረካታ ተመሳሳይ ህይወት የሚኖሩ ሆድ አደሮች ተሠግስገውባት ከመንጋው ይልቅ ኪሱን የሚያደልብ ከክርስቶስ ፍቅር ይልቅ ለገዛ ክብሩ የሚጨነቅ በሁለት ማለያ የሚጫወት አሳፋሪ....ከንቱ ሆድ አምላኩ ነው.ከእነደነዚህ አይነት ሠዎች ምንም አንጠብቅም.ራሱን ያልካደ እረኛ ከንዋይ ውጪ ምንም አይታየውም.ግለሠቡ ቅድስት ቤተክርስትያንን አይወክልም.
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 11 дней назад
ቆንጆ ውነት 👌
@user-rk8mt4dl2d
@user-rk8mt4dl2d 8 дней назад
ፈጣሪ ቤቱን ያጠራል ዘረኛ ፖለቲከኞች ካሁኑ ወደፖርቲያቹ ብትሄዱ እንደዚ ሌባ ሳትዎረዱ!
@getedula6552
@getedula6552 11 дней назад
ስውየው የሀይማኖት ስው ሳይሆን የስልጣንና የገንዘብ ስው ነው አጭባርባሪ በሀይማኖት ሽፋን
@chalatesfaye5336
@chalatesfaye5336 11 дней назад
ነገሮች ሳይረጋገጣ ሚዲያ ወጥው ከመገልፈጣ ረጋ ማውራቱ ይቀል ነበር
@AntenehFeleke-ln2cd
@AntenehFeleke-ln2cd 10 дней назад
ቤተክርስቲያና ከአገልግሎቱ ማገድ አለባት ኦርቶዶክስ የማውክ ሰው ነው
@davidbelay9833
@davidbelay9833 11 дней назад
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ችግር የለባትም ችግሩ በእንደዚህ ዓይነት አባት ተብዬዎች ስሟ ሲጎድፍ ያሳዝናል።ስንት ቤተክርስቲያናት እየፈረሱ አገልጋዮቻቸው እየተበተኑ ሁልገዜ በየቤተክርቲያናቱ እየተለመነ እንደዚህ ያለ ተግባር ላይ መገኝት በጣም ያሳዝናል ።ሌሎቹስ ንፁህ ናቸወ?
@tisi3500
@tisi3500 13 дней назад
I do not believe ???
Далее
Mbappé impressionné par le style Konaté 😂🕺
00:12
መብረቅ  ክፍል 54 | Mebreq episode 54
46:59
Просмотров 4,7 тыс.
የከሸፈው ሴራ
1:00:47
Просмотров 86 тыс.
Mbappé impressionné par le style Konaté 😂🕺
00:12