Тёмный

ከበአል በፊት የተቀረፅ እናቴን አልሰጥም!!! 

Emebet Kassa
Подписаться 228 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 496   
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
እናት እናት አሏት ሥምን አሣንሠዉ ምድርና ሠማይ የምታክለዉን ሠዉ ታተይ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ማን እደናት አባት ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከደጃፍ ቁጭ ሢል ደሥ ይላል አባት
@user-or2fi1si7d
@user-or2fi1si7d 4 месяца назад
እማዬምናልበሂወትብኖሩ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 месяца назад
እሙየ ወድምሽን አደራ ገዜው አስቸጋሪ ነው ወደዚወደዚህ አታመላልሽው እጆሽን እዳትቆረጭ መቸም ይገባሻል
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 4 месяца назад
ትክክል ጊዜው አይሰጥም
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 месяца назад
ወንድምሽ እዛው ያለበት ይቀመጥ ግዜው ጥሩ አይመስልም።
@HanaEthiopia-yp2uo
@HanaEthiopia-yp2uo 4 месяца назад
እውነትሽን ነው ጥሩ ምክር ነው አሁን አካባቢያችን አስተማማኝ አይደለም
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 4 месяца назад
እናቶቻችን በተለይ ከብቶች ያላቸው እናቶች ችለው ተለይተው መኖር አይችሉም ባሉበት እየተንከባከቡ ጤንነታቸውን እየተከታተሉ ማኖር ነው በጣም ነው ደስተኛ የሚሆኑት እሙ ዋው አምሮባችኋል😍😍😍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
እሙዬ ከኪራይ ቤት ወታ የራሷ ገዝታ ስታስመርቀን ያን ቀን ለማየት እመኝልሻለሁ እያሰብሽበት ወይ ቦታ ገዝተሽ ሊሆን ይችላልኮ😊❤❤❤
@aahmed6426
@aahmed6426 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🏠🚘❤🎉
@amaamm4474
@amaamm4474 4 месяца назад
የኔመልኮምን የሽምየ❤❤❤ አላህያረግላት
@yasewchu
@yasewchu 4 месяца назад
የሹምየ አችም ሎተሪ ደርሶሽ እምታስመርቂ ❤ያርግሽ ቅን እዳሰብሽ ፈጣሪ ላችም ይሰብልሽ
@ኡስማን5673
@ኡስማን5673 4 месяца назад
የኔም ምኞቴነው ወላሂ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
​@@amaamm4474አሜን የጎደላት እሱ ብቻ ነው ብዬ ነው ልጅ ሰቷታል ፈጣሪ ይመስገን የሰው ቤት ያሳቅቃል እኔ እንደራሴ ስለማይ ነው የራስ ደሳሳ ጎጆን የመሰለ ምን አለ
@netsanetgete4981
@netsanetgete4981 4 месяца назад
የኔ አባት እውነትክን ነው፤እናት ከቤት ከሌለች ምንም ደስ አይልም።
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 3 месяца назад
ወላሂ እኔእናቴ ክልልችበጣምይጨቅኝል አልቅሳልሁኝ❤❤❤❤እማዬሸአመትኑሪልኝያረብ
@user-jc9yt8cu4y
@user-jc9yt8cu4y 4 месяца назад
እሙዬ ታምራላችሁ እናት ለወንድ ልጇ ታዳላለች ብዙ ብትንከባከቢያቸውም ቤታቸው ነው የሚታያቸው
@Tt-ln1be
@Tt-ln1be 4 месяца назад
እሙዬ ጎበዝ እናቱን የሚጦር ጀግኒት ብዬሸለዉ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 4 месяца назад
እዚ ቤት ስመጣ ሁል አንድ ጥያቃ አለን ነባ የት ገባ እሙ ጥያቃ መልሽል የኔ ጥያቃ ብቻም አይደለ የመዳም ቅመሞች ይሁላች ጥያቃ ነው ይመልስል ካሎ ሰላማዊ ስልፍ ልኖጣ ነው ☝️
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 4 месяца назад
🤣🤣🤣
@zouditasama3211
@zouditasama3211 4 месяца назад
ለምን ጥርግ አይልም መኖር ካለባት ለልጆ እና ለበተሠቦቿ ትኑር ወድ መጣ ሆደ ትርጉም የለውም
@sdemssi1962
@sdemssi1962 4 месяца назад
ምነው ማያሳሰበው አሳሰበሽ የኔ ቆንጆ🤔🤔🤔
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад
ፈለግሽው ላገናኝሽ 😂😂😂😂😂ሊላ አግብትዋል ማሬ
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn 4 месяца назад
😅😅😅😅
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 месяца назад
ታተይ መሰንበት አለባት እንኳን ላንች ለኛ ተስፋችን ናት
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 4 месяца назад
እሙየ እሳቸው በራሳቸው ቤት ቆርሶ ወይም ተካፍሉ መጋበዝነ ከጎረቤት ጋር ቡና መጠጣት መሳቅ መጨዋት ነው የሚያስደስታቸው ስለዚህ ይሄዱ ለአንች እህትሽ ትቅርልሽ እሷም ብትሆን እየተማረች ወይም እየሰራች መሆን አለበት
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 4 месяца назад
ዉይ እሙ እናቶች እኳ ሁሉ ነገር በደጃቸዉ በቤታቸዉ ነዉ ሁሉ ነገር እሚያምርባቸዉ ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸዉ አሁን ላይ እኛጋ ያለዉ ነገር ከባድ ነዉ ወንድምሽ ግን ባይማጣ ጥሩ ማለቴ መንገዱም ሰላም አይደለም ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን
@user-ng9vd2kp9q
@user-ng9vd2kp9q 4 месяца назад
እደው የኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤እሙየ ወንድምሽን አታጭው ሀገሩ ይቀመጥ እጅሽን እዳትቆረጭ😢😢 ደግሞ እሙየ ስለነባ ደሆነ ነገር በይ በእመቤቴ ዝም አትበይ መልስ ስጭ ወይም በውጭ ተገናኙና አጭር ቪዲወ ልቀቁልን
@makdsshagye784
@makdsshagye784 4 месяца назад
የኔቆጆ ይረፉና ወንድሟ እየተያዩ የሚተፋፈሩት ነገስሰ😂❤
@user-tc1tf3yo2j
@user-tc1tf3yo2j 4 месяца назад
እሙ ግዜው ያስፈራል እባክሽን ወንድምሽ ጥንቃቄ ያድርግ😢🙏
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 месяца назад
የልጁ ግጥም በጣም ደስ ይላል እሙ እስቲ እባክሽ ሰለ ገበሬ ያለውን ጠይቂና ጻፊልን ጥሩ የሚያኮራ አነጋገር ነው።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад
እሙዬ እናትሽን ሳይ ያያቴ ትዝታ ነዉ ድቅን የሚልብኝ😢😢😢ያያት ፍቅርን የሚያቅ ያቀዋል❤❤እረጅም እድሜ ያኑርላችሁ እሙዬ❤
@Hime1-fb4ft
@Hime1-fb4ft 3 месяца назад
አደኔ አኔም በቃ ትልቅ አናቶች ሣይ
@user-ti8ot3kn7e
@user-ti8ot3kn7e 4 месяца назад
ዋው እናቱን የሚወድ ወንድ ድስ ይለኛል የኔ ልጅ አባቱን ነው የሚወድ☺️
@hyathyat5145
@hyathyat5145 4 месяца назад
እናቷ ሥታምርየኔውድ እድሜናጤይሥልሽ
@sebletube6489
@sebletube6489 4 месяца назад
ወንድ ልጅ እናቱን ይወዳል ተብሏል❤❤❤❤የኔ ናት ደብሮቸዋል ❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 4 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜው ጤናው ይስጥላችው እናት ድምቀት ናት ለቤቱ አንድ ሆነች ደስ ትላችው ❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
ቤተሰብ ሰብሰብ ሲል ደስ ሲልኮ ከቁጥር አያጉላቹ ❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 4 месяца назад
አሜን አሜን
@Kimem12
@Kimem12 4 месяца назад
ለእናቶቻችን እድመና ጠና ይሰጣቸው❤❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 4 месяца назад
እናታችን እረጂም እድሜ ይስጠዎት👏
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 месяца назад
ልጁ ትክክል ነው እኔ እናቴ ዘመዶቿ ልጅ ስድሩ አንድ ሳምንት ታድራለይና ስመጣ መጣላት ነው ይህን ሁሉ ቀን ለምን ተቀመሽ ስላት ዝም በል ባሌ አደለህ ትለኝ ቆይ አባቴም እሲ ንገርልኝ ልጀ ይላል እእእእእእእእህህህህህህህህህ የእኔ ውድ አባት እና እናት 6አመት ሞላኝ ከተለያሁቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋😭😭😭😭😭😭
@user-iu3bl9fz2f
@user-iu3bl9fz2f 4 месяца назад
እሙየ አዲነቂሽ ነኝ ለበተሰቦችሽ እምትኖራው ጎበዝ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 4 месяца назад
ወላሂ ልጁን እረዳዋለሁ እናት እቤት ከሌለች ቤቱጨለማነዉ የሚሆንበት ለሡ ይከብደዋል
@weddyalamu-qg3iz
@weddyalamu-qg3iz 4 месяца назад
ደስ ስትሉ እናትና ልጂ ፈጣሪ እናታቹን በድሜ በጤና ያኑረላቹ እሙየ የኔፋልቅልቅ እወድሻለዉ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 4 месяца назад
እሙ እናትሽ በጣም ነው ደስ የሚሉት እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልሽ
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 4 месяца назад
ኮመንታተሮች አንድ ሁሌ ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገር አለ መልሱልኝ ወንድ ልጅ እናቱን ይወዳል ሴት ልጅም ትጠላለች ማለቴ ሳይሆን ወንድ በተለየ እናቱ ይወዳል እናት ወንድ ልጇ ትወዳለች አባት ሴት ልጁ አስበልጦ ይወዳል ሴት ልጅም አባቷ በጣም ትወዳለች ለምንድነው
@AsdAsd-si8ob
@AsdAsd-si8ob 4 месяца назад
ትክክክል እኔም አባቴን በጣም ነው እምወደው የኔናፍቆት እወድሀለሁ Aዬ
@temima714
@temima714 3 месяца назад
ወላሂ እኔም አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ ግንእማዬንም❤
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 месяца назад
እኔ ደሞ እናቴን ነው እምወደው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 месяца назад
የኔ ፍቅር❤ እናት እዴት ጨቋቸዋል 🎉 ማዘርየ ኧረ ዶሮም የለ አላሉም 😂
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 месяца назад
ወንድ ልጅ እናቱን ይውዳል❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 месяца назад
እማማን ለሥራ ነው የፈለጋቸው እበቱን ማን ይጥረግ ከብት ማን ይጠብቅ አለ እረፍት ይውሰዱ ሥራው እንደሆን አያልቅባቸውም
@user-ju4rv7mm5y
@user-ju4rv7mm5y 4 месяца назад
ክዱውነቱነው በሩተዘግቶ ሳገኘውእንኮን ይከፈኛንያለእናት አለምጨለማናተ ለናቶቻችን እድሜእናጤናይስጥልን
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 месяца назад
አቤት ደስስትሉ ማማዬ ደስሉ❤
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 4 месяца назад
እሙዬ ከቻልሺ በፕሌን እሰከባህረዳረ ላኪያቸዉ በሰላም ይግቡ ወደቀያቸዉ
@fouziasaeed4296
@fouziasaeed4296 4 месяца назад
የኔ ውድ እናት ደስስትል
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 4 месяца назад
የኔ አበት እውነት ነው አናት ከቤት ከለች ያስጠላል
@Halemaamogine-qg2gt
@Halemaamogine-qg2gt 3 месяца назад
ምስኪን ጎጃም እኮ ይለያል እውነት ነው ለእናቱቻችን እረዠም እድሜ ይስጥልን የኔም የጎጃም እናቶቻችን ሁሉም አድ አይነትናቸወረኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 месяца назад
የኔ ዉዶች ሥታሥቀኑ በአዛኝቱ ትዝታዬን ቀሰቀሳቹህብኝ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 месяца назад
የኔ እናት ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-rm6hz4sk3j
@user-rm6hz4sk3j 4 месяца назад
ከሁላቹም ውንድማቹ ቆንጆ ነው
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 4 месяца назад
አይሙየ😂😂😂እልታስቀሬይ እናቶች መች ይሆንላቸውና ከቤታቸውጭ ደስ አይላቸውም
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 4 месяца назад
እሙ ስብስብ ብላችሁ ስታምሩ❤❤❤❤ እኔም ከቤተሰቤጋር እዲህማዉራት መጫወት ይናፍቀኛል😢
@user-wb8im7sj1x
@user-wb8im7sj1x 4 месяца назад
ስትሉ ፋሚሊ ዋ ዉለናለህ ይጠብቃችሁ ይጠብቃችሁ ይጠብቃችሁ የቆዩላችሁ እናታችሁ ውዶቼ ዋው ብያለሁ
@sweeff2079
@sweeff2079 4 месяца назад
ትልቅ ሠዉ በትዉልዲ ቦታዉ ነዉ እሚያምረዉ
@user-yp4zc3kt7e
@user-yp4zc3kt7e 4 месяца назад
የኔ ውዶች ስታምሩ እናት ያላችሁ በምን ታደላችሁ😢😢😢😢😢😢
@user-gt2jh2wn3f
@user-gt2jh2wn3f 4 месяца назад
አብሽሪ የኔ ውድ
@user-et8bq1bq8d
@user-et8bq1bq8d 4 месяца назад
አይዞሽ ዉደ
@amaamm4474
@amaamm4474 4 месяца назад
አብሽሪውደ
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 4 месяца назад
በጣም ታድለው !😢😢😢
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 4 месяца назад
አይዞሽ የእኔ እናት❤❤❤
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 4 месяца назад
ክንዱዬ ተናፍቆ ነበር እንኳን ደና መጣሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 месяца назад
እኔ ፖስፖርትለማዉጣት አክቴ ጋ ሁኜ ጭቀት ልሞት ድብርት ኦርወደዛማንእገጠር። ሁሉነገርያለበትገጠርዉስጤነዉ።
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 4 месяца назад
ስታምሩ አላህ ያጣግባችሁ እናት እርሜና ጤና ይስጥልን አታስጨንቋቸው ማዘርን እሳቸው የሚወዱት በቀያቸው በቤታቸው ነው እሙየ አይጨነቁ 🥰🥰🥰
@GenetWende
@GenetWende 4 месяца назад
ደስ ስትሉ ክንድዬ ደስ ይላል እሙ
@hababoodeme6294
@hababoodeme6294 4 месяца назад
እመቤታችን ጎንደር ይሻላል ቀልዳለሽ እንዴ እዛ ሚባል ለራሱ ስንት ነገር አንቺ 😂😂😂😂😂❤❤❤ደስ ትላላቸው እውነት
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 месяца назад
የኔ እናት ከብተቼ ናፈቁኝ 😢😢❤❤❤እውነት ነው ይናፍቃሉ እኔ አባቴን ደውየ ውሻው ደህናነው እለው ነበር ከብቶቹንም እጠይቃለሁ እስሳ እኮ ለማርቧቸው የተለየ ፍቅር አላቸው😢❤
@MelkeUssensubscribe
@MelkeUssensubscribe 4 месяца назад
ክክክክክክ😅😅😅
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 месяца назад
😂😂😂😂🎉😢😢
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 4 месяца назад
የኔዉድእናት የነሡየወሀነትነዉኮ ያኖረን እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤
@user-dj7ko8fl9r
@user-dj7ko8fl9r 4 месяца назад
በሄዱይሻላቸዋል እሙ ትልቅ ሰው በቤቱነው
@selamselam699
@selamselam699 4 месяца назад
የሀገሬ ፍቅር ነው ሠላም ይብዙ ሀገር ሠላም ይሁንልን 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 4 месяца назад
እሙ ነባን ለሜጠይቅሺ መልስ እዴሰጭ ሰወች በቃ ዝም በሎጀ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 4 месяца назад
እናቶችኮ ከቀዬያቸው ከቤታቸው ወተው መሰበት አይወዱም ተያቸው ከጎረቤቶቻቸው ጋር ይጫወቱ
@busyline1119
@busyline1119 4 месяца назад
የኔማር. ❤❤ጎበዝ. ጀግና ወንድም
@user-oe3qt3hj9u
@user-oe3qt3hj9u 4 месяца назад
❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 4 месяца назад
ደስ ስትሉ እሙየ እህትሽ እና ውንድምሽም❤❤❤
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 4 месяца назад
ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ እናተን አይቼ ተሰብስበን የምንተራመሰዉ😥እሙ በድሜ በጤና ያኑራችሁ ደስ ስትሉ🥰🥰
@aynalem3830
@aynalem3830 4 месяца назад
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@HanaEthiopia-yp2uo
@HanaEthiopia-yp2uo 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወንድም ነው የመሰለኝ
@Bzu632
@Bzu632 4 месяца назад
ወይኔ የወንዱልጆ ቅደቡ ደሰሲል😂😂👍👍👍🙊
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 4 месяца назад
እታተይ እዉነተዋን ነዉ ያሉት ማን እንደቀየ እንደልብ መቦረቅ በቃያችን ነዉ እንኳን እታተይ እኔም ይጨንቀኛል አዲስ አበባ
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer 4 месяца назад
እንደ ወንድሜ ሆነብኝ😂😂😂😂😂 ይህን ወንድም❤❤
@busyline3833
@busyline3833 3 месяца назад
በጣም ደስትላላችሁ❤❤❤❤
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ብየዋለው ❤❤❤ጤናና እድሜ ይስጣቹ
@user-ko7ev4gn7v
@user-ko7ev4gn7v 4 месяца назад
የኔ ምርጦች ለእናት እሚሻላት ሴት ልጂ ጋ ነው ግን እነቶቻችን ግን ቤታቸውን ነው እሚወዱት ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ
@allamallam7725
@allamallam7725 4 месяца назад
እናት የሌለችበት ቤት ደስ አይለም😢እናት አለሚቶ መዳህኒት ናት ለቤቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 месяца назад
አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉
@masarat2998
@masarat2998 4 месяца назад
አይእናት እፍፍ ሽግዜትኑር😢😢❤❤❤❤❤
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 4 месяца назад
ለራበው አጥፋ ለጠማው ጠልቃ የምሰጥበት ቤቷ ይሻላታል
@netsanet4006
@netsanet4006 4 месяца назад
እረፉ እንካን ደናመጣሽ ❤❤❤
@user-mp6ms3xz6j
@user-mp6ms3xz6j 4 месяца назад
ወድልጂ ቆርጠ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@heedasheedas3422
@heedasheedas3422 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@hayatassen2820
@hayatassen2820 4 месяца назад
እታተይ.እረጅምእድሜ.እናቴዋ
@yeshifentawu651
@yeshifentawu651 4 месяца назад
እኛ እዜህ ቢሆን ደስይለነነበር ግን ከለመዱበት ይሄዱ ተይእሙ❤❤❤
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 4 месяца назад
የገበሬ እናት ናቸው ይሂዱ አችጋ ምንም አይሰሩም የገፀር ሰው መታፈን አይፈልግም በኮዶሚንየም አፍነሽ ምን ታረጊያቸው 😢 ወድምሽ ልክ ነው ይሂዱ ምን እያልሽ ነው ገ
@user-vd7qf6xd8e
@user-vd7qf6xd8e 4 месяца назад
የኔ እናት💚❤️🦋
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 4 месяца назад
የኔውድ እናት ኑሪልን
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 4 месяца назад
እሙየ የኔቆጆ ስወዲሺ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 4 месяца назад
እመቤት ለወድምሽ ፈራሁ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀው ከቤት አትውጣበይው አደራ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 4 месяца назад
ኧረ እሙዬ ሽምግልናው በዚው ጨርሺ እናትሽ አሉ ወንዶምሽ መጣ ቀለበት እሰሪ ከዛን ይህዳሉ
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 4 месяца назад
የኔም ሀሳብ ነበር ከምር እዉነት ነዉ🥰
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад
ነባ ባል አይሆናትም ተለይይተዋል ተዋት አጠይቅዋት
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 4 месяца назад
@@WorkeGelana-sv5if እሱማ ጠፍቶአል በውስጥ ከተገናኙ ብዬ ነው በዚው ጉዳዩን እንድትጨርስ ብዬ የው
@zed8788
@zed8788 4 месяца назад
ለሷ ለመሆን በጣም ልጅ ነው ከምር ካሁኑ ታስብበት ::
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад
@@madreshuwoldemanuelalemu3617 የኔ ውድ አሳብሽ አይከፋም ግን ነባ አሁን ማግባት አይፈልግም ለሙየ ባል አይሆናትም ሳይለይዩም አይቀሩ ታያለሽ ሲጀመር ወድልጂ ፈልጎ ላግባሽ ሲል ነውጂ ሴት አግባኝ ሽማግሌ ላክ ሲባል አይወድም ስለዝህ ከፈለገ ከሱ ይምጣ እንጂ እሙየን ሽማግሌይላክ ስንላት መጠየቅዋአይቀርም ሞኝ ናት እሱ ይንቃታል እሳ ስጠይቀው ስለዝህ ዝም ብንል ጥሩ ነውብየ አምናለው እኔ የኔ መልካም ደና እደሪ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 4 месяца назад
🎉ክድይ እንኳን ደና መጣህ❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 месяца назад
እታተይ መሄድ ነው የሚፈልጉት የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤
@beetyube
@beetyube 4 месяца назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እሙዬ እኔ የዋህ ቤተስቦች ታተዬ እኔ የዋህ ውዴ እናቴ ተመስላልች እፍፍፍፍ እውድሽ አለው💚💛❤🌹☕እግዚአብሔር በስላም ገቡ ውድች ግን መነገዱ ነገር እስውበት 😢 ስታምሩ ውድች ኩመት ደሙ ነባ ነባ አተበሉ በቃ ትዳር ፕራክ ቅር እስይይይ
@xfgfdfggh7631
@xfgfdfggh7631 3 месяца назад
ወይኔ ወንድምሽ ሲያምር ያረቢ ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት
@user-xm5io3ji2j
@user-xm5io3ji2j 4 месяца назад
እናቴ ረጅም እድሜ ይስጦት
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 4 месяца назад
አሜን (፫)
@user-fk9is8bj1q
@user-fk9is8bj1q 4 месяца назад
እሙየ ስታምሩ የኔየዋህ❤❤❤❤❤❤
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 4 месяца назад
ታተይ ትሠብት እናት❤❤❤❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 4 месяца назад
እኳንድህናበጣህ ክንዱ👍👍
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 месяца назад
የኔ ውድ እናት እሙየ ተያቸው ይህዱ ወድምሽ ልክ ነው ያለ እናት ቤቱ አያምርም ❤😢
@yeshifentawu651
@yeshifentawu651 4 месяца назад
ስወዳቸውኮ ማማየ❤❤❤❤❤
@user-os8sc6mj7y
@user-os8sc6mj7y 4 месяца назад
ለወንድምሽ ክፈችለት ካሜራ ገዝተሽ ስጭው ይስራ በሀገሩ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 4 месяца назад
የኔ አናት አትጣሉ አሉ እናት እድሜ ይስጥልን አናቶቻችንን
@jemilajemila3936
@jemilajemila3936 4 месяца назад
የኔ እናት
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 месяца назад
የእህትየው እራጋታ❤❤
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 4 месяца назад
እሙየ ልጅስ አለየነውም
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 4 месяца назад
ውይ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@serkalmtesfaye
@serkalmtesfaye 3 месяца назад
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ❤
@user-oy9xl1zg9m
@user-oy9xl1zg9m 4 месяца назад
እሙ ደሥ ሥትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ነባ እረ ነባ የት ገባ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 4 месяца назад
ቀረበት ይቺን ጀግና ሚስት
Далее
ПРОСТИ МЕНЯ, АСХАБ ТАМАЕВ
32:44
Просмотров 2,3 млн
Friends
00:32
Просмотров 958 тыс.
ጓደኛህ ደፈረኝ  😭😭😭
17:59
Просмотров 87 тыс.
September 4, 2024
23:19
Просмотров 925
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Просмотров 322 тыс.
ወንድማችንን ተጫወትንበት
15:46
Просмотров 86 тыс.