Тёмный

ከቢሮ እስከ ሀገር - የትዉልድ አሻራ ሙሉ ዘጋቢ ፊልም | EBC 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 252 тыс.
50% 1

#etv ከቢሮ እስከ ሀገር - የትዉልድ አሻራ
#ebc #etv #AmharicNews #Documentary #Business #Educationalprograms#englishprogram / ebcnews1
Facebook: / ebczena
About us: www.ebc.et
ሙሉ ዘጋቢ ፊልም
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

20 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 563   
@meserettesfaye7842
@meserettesfaye7842 4 года назад
I cannot stop watching this amazing documentary film about Dr. Abiy's vision about future Ethiopia. This is very inspiring, well narrated and shows Dr. Abiy's future vision. Whether you like it or not he is one of the best leaders in the world with a 21st century vision as well as solution. If he was from the west, he would have been hailed as a hero. He is simply a genius.
@alemetcha9051
@alemetcha9051 4 года назад
አንተን ለማመሥገን ቃላት የለኝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@umuesmael1989
@umuesmael1989 4 года назад
አብያችን በርታ የኛ ጀግና አላህ ያሰብከውን ያሳካልክ ወረኞቹን አትስማቸው የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው የሚገርፈውንና የሚዘርፈውን ነው የሚወደው ለሀገሩ አሳቢና የሚሰራን ይተቻል
@belachewasmamaw732
@belachewasmamaw732 4 года назад
ከየት እና ከምን እደምጀምር ባላዉቅም ያንተን ድምፅና ንግግሮችህን ሳደምጥ እባዬ ዝም ብሎ ይወርዳል የተከበርከዉ መሪዬ ክብር በፈጣሪ ሚስጥር የተያዘ ነው ስለሁሉም ነገር የሁሉ ፈጣሪ ይመስገን የተከበርከዉ መሪዬ አንተኮ የተለየህ ነህ ከአደበትህ የሚወጡ ቃላት በሙሉ መፍትሄ ናቸዉ ስልየ ፍቅር ናቸው የ ሰላም ናቸው በአጠቃላይ የሁሉም ናቸዉ የተከበርከዉ መሪዬ ባለህበት የፈጠረን አምላክ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ከነስራ ባልደረቦች ይስጥህ ይስጣቹ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዚቧን ይባርክ
@ambessashield9360
@ambessashield9360 4 года назад
We are blessed to be lead by PM Abiy Ahmed. Let’s take this opportunity to follow him, work hard, unite and build the greatest nation in the world. 💪🏾💚💛❤️🇪🇹
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 года назад
Unite??????? 😜😜😜😜😜i loved it buddy! Ayenew andnet "yeken jib, mntis neftegna, Atchekul bro, or sis wat ever!!!!
@tgstamre2724
@tgstamre2724 4 года назад
የኔ ጌታ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጠላቶችህ ይበተኑ አይናቸው ይፍሰስ እሺ ኑርልኝ አብዬስወድህ
@genetwasse556
@genetwasse556 4 года назад
እግዚአብሔር አብሮህ ይሁን የርዳህ በጣም ታሳዝነኛለህ ብዙ የተወሳሰበበት ግዜ ሰለሆነ መሪ የሆንክበት ሰአት ነገር ግን እንደምትወጣወ ሙሉ እምነቴ ነው
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 4 года назад
ጅግና ፣ኣዋቂ ቅን ርህሩህ ትእግስተኛ ይቅርባይና ፈሪሃ እግዚኣብሄር መሪ ነህ።ምን ይሆናል ለስልጣን የቋመጡ ጥቂት የስልጣን ጥመኞች መስራትከልክለውሃል።ኣቤት ኣቤት እንዲህ ውበትህ ኣምሮ በብቃት ስትናገር በቅናት ተቅማጥ ሸረር ሸረር ሲሉ ይታየኛል።ይህ ችን ኣገር ላንተ ሲል ጌታ ይታደጋታል።ከኮሮና ኢትዮጵያ ትድናለች።ጸልይ ዓለም ሁሉ ይወዳሃል ።ጌታ ካንተ ጋር ነው። በርታ። እንጸልይልሃለን።ካናዳ፣ኦንታርዮ
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 года назад
Jugna😜😜😜😜😜
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 года назад
Tekmat sherer sherer ere uuujjj😂😂😂😂atajo tay eju ezi kulu beshketket kezabb
@kidanlakew6083
@kidanlakew6083 4 года назад
እጅግ በጣም ደስ ይላል:: ኢትዮጵያችን በድጋሚ ኃያል ሆነሽ እድሜ ሰቶ ለሁላችን ያሳየን ነው ምኞቴ። ታዲያ ለዚህ መልካም ሀሳብ መተባበር እለብን በቻልነው ሁሉ እና ይሄም ትብብር ከበጎ ሀሳብ ይጀምራል።
@yordanos346
@yordanos346 4 года назад
እግዛብሔር እምታስበዉን ሁሉ ያሳካልህ❤️
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 4 года назад
እረ እንደዉ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ይጠብቅህ
@michealtesfay9340
@michealtesfay9340 4 года назад
Amen ➕
@tesfomgidey9565
@tesfomgidey9565 4 года назад
አረ ተሳስተሀል አብይ ከመጣ ጀምሮ መጥፎ ጊዜ ነው የመጣ ብዙ ሰው ተገደለ ሞተ ከቤቱ ወጣ
@casaankelba6861
@casaankelba6861 4 года назад
ዶ/ር አብይ ሀገራችንን ማየት ወደሚገባትና መድረስ ወደሚኖርባት ማመልከት የቻልክ ድንቅ መሪያችን ነህ ! እንወድሀለን!💚💛❤️
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 года назад
ስራህ ሁሉምተመቺቶ ኛል ዶክተርአብይ ታዳለምን የዲሀጎጆ ታስፈርሳላቺሁ አስራምስአመት አረባገርኑረው ተበተሰብየተረፋ ቸዉን ትንሽሀብት ፕላንመስጠትነውእሚሻለው ወይስዘግናኝሁኔታ ቤቱንመፍረስነው ስለዝህ ዶክተርአብይ የዳሀጎጆ ክልሎች ባያፈርሱ ጡሩነው ማፍረሱግን አላህምዘንድ ትልቅሀጣት አስኮናኝ መሆኑን እርሰወምይስቱትአይመስለኚም አመሰግናለሁ
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 4 года назад
@@user-ss1ql8cg8o የመጀመሪያ አይደለም ሲፈርስ የተም ሀገር ዝም ብሎ የተያዘ ቤት ይፈርሣል ፈጣሪ እኮ ምስኪን ነሽ ብሎ ሀጢያትሽን አይምርም ሁሉም ህግ አለው ካጠፋሁ ይቅርታ
@sofebiruk9996
@sofebiruk9996 4 года назад
አስተሳሰብህ እራሱ ልዩ ነው የእኔ መሪ ስለሆንክ እጅግ በጣም ደስ አለኝ ሺ ዓመት ንገስ
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 года назад
Sofe! Yemir betam asazenkegn astesasebik alk? Esti betkitu? Astesasebun antsebarkew yegebakin? Ebakih???
@gebrebeyene5641
@gebrebeyene5641 4 года назад
fesm, weshetam feri new enji, ye adiss abeba kentiba weys ye ager meri?be hiwetye endeh aynetu ebaba ( snak) ayche alawkm, ye lemagn lij new.
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 года назад
@@abbiesara2302 tnx but......
@welelaweldemichael3230
@welelaweldemichael3230 4 года назад
@@gebrebeyene5641 yegid endeagotoch megdel ena hayiland manteltel neberebet demo snake endezh new spell yemideregew kenante belay ebab yelem🙈🙈
@gebrebeyene5641
@gebrebeyene5641 4 года назад
Welela Weldemichael teshkmeshu zuri eskiyatefash, meches ebabnetu ( snak) teftesh aydlm.
@SuadSuad-io3rh
@SuadSuad-io3rh 4 года назад
አተን ለማመስገ ቃላቾች የለኝም እደዉ ፈጣር አምላክ የተሟላጠና ጋር ረጂም እዲሜና ትልቅነትክ ሁሌም ከፍከፍ በልልን እንወዲሀለን 📚📚💙💙💕👍👌✋📚🎁👈
@tesfomgidey9565
@tesfomgidey9565 4 года назад
ለአብይ ፈጣሪ አጭር እድሜ ይስጠው
@makdatesma1446
@makdatesma1446 4 года назад
ጀግናው እናትህ ጀግና እንደወለዱ ቢያውቁ ጥሩ ነበር
@seblea2090
@seblea2090 4 года назад
ያውቁ ነበር እህቴ ጀግናችን ንጉስ ትሆናለህ እየተባለ ነው ያደገው
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 4 года назад
My father lord thanks very much for everything. Still we need your power hand protect help prime minister doctor abyei &Ethiopia peoples. God bless Ethiopia.
@yenayoutopwelo7663
@yenayoutopwelo7663 4 года назад
አንተን ለማመስገን ቃል የለኝም አብዩ ሁሌም አላህ ይጠብቅህ
@emebetmekonnen8027
@emebetmekonnen8027 4 года назад
uiuuuiuiuuuuuuuuiiioiiiiሊለለሎለለከለለሎለለለለሎoለለለለለለፖooፖooooፖፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ
@WeyneshetKefeniBeri
@WeyneshetKefeniBeri 4 года назад
B Lm M R
@melesetadele82
@melesetadele82 4 года назад
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 4 года назад
በዘመኔ እጅግ በጣም የሚገርመኝ እሬት የማይመራቸው፣ማርም የማይጥማቸው፣ እውነት የማይገባቸው፣የዘላለም ህይወት የማያስጎመዣቸው፣ዲን እሳት የማያስፈራራቸው ግራ አጋቢና ተጻራሪ የእኔ ቢጤ የአዳም ዘሮች ሁሌም አብረውን መኖራቸው ነው ፡፡ እጆቿን ወደ ፈጣሪ ባነሳች ማግስት ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርካል፡፡
@kzkx1622
@kzkx1622 4 года назад
አብቹ አላህ ይጠብቅህ ሺ አመት ኑር
@nigestengida7489
@nigestengida7489 4 года назад
ወረኛ
@tesfomgidey9565
@tesfomgidey9565 4 года назад
አብቹ ማለት ሌባ ነው
@azebkebede1924
@azebkebede1924 4 года назад
በእውነት ሃገርን የሚመራ ሃገሩን ጠንቅቆ ሲያውቅ ለሃገሩ ፍቅር ለሕዥቡ ክብር ይኖረዋል ። ህልም ያለው መሪ ህዝቡን ወዴት እንደሚመራ ያውቃል ። ፈጣሪ የስራ ዘመንህ ይባርክ ።
@hayimanotlema6085
@hayimanotlema6085 4 года назад
አብቹየኔ፡አስተዋይመሪ፡ሁሌም፡ኑርልኝ፡የድንግልማርያም፡ልጅ፡አብዝቶእድሜና፡ጤናክንይስጥልን፡ሁሌምከጎንክነን፡ኢትዮጵያለዘላለምትኑር።
@tesfai3212
@tesfai3212 4 года назад
ኣንተን ያፈራች ማህጸን ፡ ለኢዮጵያ ከዛም ኣልፎ ለኣፍሪቃ መድሐኒት ስላፈራች ትብ ትባረክ። እግዚኣብሔር ይጠብቅህ !!!
@user-pl6lg9ri2o
@user-pl6lg9ri2o 4 года назад
መሪየ ጀግና እግዚአብሔር ይጣብቅህ እንዋደሀሌን ኑሪልን
@workubelete9920
@workubelete9920 4 года назад
ተባረክ ሁሌም ያንተ ነን በቃ ይሄው ነው ብዙ አልልህም ዋናው ጤና አብረን ተባብረን ሀገራችንን እናሳድግ ካለፉት፣ ከነበሩት አሁን ካሉት እጅግ በተሸለ ደረጃ ላይ መሆንህን ግን ይሄው ተግባርህ አስተሳሰብህ ኢትዮጵያዊነትህ እናትህንና አገርህን መውደድህና ሁሉም ለእያንዳንዱ፣ እያንዳንዱ ለሁሉም እንዲያስብ መሪ ሃሳብ ማፍለቅህ ህያው ተግባርህ ምስክር ነው ስለዚህ ከተግባርህ ተምሬአለሁ እኔ ይሄንን ሃሳብ ከየትም አላፈልኩት ተግባርህ ነግሮኝ ነው እናም አንተ ለኔ ጀግና መሬየ ነህ ስለዚህ ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ፡፡ እኔ ለሀገር መሪዎች አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ነገር ግን ያንተ መልካም መሪነት ገፋፍቶኝ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ይሄንን ለመናገር ችያለሁ ይቅርታ ክቡርነትዎን ትቸ አንተ ስላልኩኝ የቅርብ መሪየ አድርጌ ቤተሰብም ሆኘ ስላሰብኩ ነው፡፡ ክብር እና ሞገስ ላንተና ለሃገራችን ለህዝባችን ይሁነ አሚን ለዘላለም ኑርልን፡፡ ETV በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው እናንተንም ከወገቤ ጎንበስ ብየ አመሰግለሁ፡፡
@awolnur182
@awolnur182 4 года назад
ኢትዮጵያ ትኩራ አንተን የመሰለ በሳል አመለከከት ያለዉ መሪ በመፈጠሩ ያስተሳሰብ ችግር ያለባቸው ሰዎች ወይንም አንተን መሆን እየፈለጉ ሳይችሉ ሲቀሩ መትፎነትህን ሊያወሩ ይሞክራሉ ቦታም አትስጣቻዉ በዚህ ምርጥ ጭንቅላት ታሪክ ሰርተህ እለፍ የኔ ብልህ
@naesrnaesr2757
@naesrnaesr2757 4 года назад
የገሬ ንፁ ጃግና አለህ ይጣብቅህ ሀገሬ ሠው አገኛች ገና
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 4 года назад
ከአንተ ጋር የማይቆም የአገር ጠላት ነውለዘለአለም ግዛ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልኝ ጌታ አይለይህ ሐሳብህን ይሙላልሕ እውድሀለሁ።
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ! ሁሉም ፖለቲከኛ እንዳንተ ቢሆን ኖሮ አገራችን የት በደረሰች ነበር። ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክህ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tgstamre2724
@tgstamre2724 4 года назад
የምታመልከው አምላክ መከናወንን ይስጥህ 👏👏👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🍓
@berhanuesubalewzethiopia5416
@berhanuesubalewzethiopia5416 4 года назад
My Prime Minister, you are the most positive, hard-working, creative, and genius leader. I am prowed to have you as my leader. May God bless your times!
@hannahanna826
@hannahanna826 4 года назад
ጌታ ይባረክ ስላተ ጌታ ን አመሰግናለሁ እጅግበጣም እናመሰግናለን ተባረክ ያስብከዉ ይሳካልህ ክፉ አያግኝህ አጌሬን እደዚ አተልቀህ ስለምታስባት አመሰግናለሁ ጌታ ሁሌም ከፊትህ ይቅደም እንወድሀለን ተባረክ
@elithabetzewde7463
@elithabetzewde7463 4 года назад
እኔ አንተን ለመግለጽ ቃል የለኝም አብይ ዘመንክን ከነቤተሰብክ ይባርክ አንተን የመሰለ መሪ ጌታ ስለሰጠን ጌታን አመሰግናለሁ🙏💓💓💓💓
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 года назад
ኧረ እንዴት አርጌ ልግለፅህ ኧረ እንዴት አድርጌ ላድንቅህ ዶክተርዬ ??? ኧረ አንተን ብቻ በማየት እና በመስማቴ በዚህ አሁን ባለንበት ዘመን መፈጠሬን ወደድኩ እጅግም አድርጌ ፈጣሪዬን (አላህን) አመሰገንኩ :: በትክክለኛ ቃላት ተጠቅሞ አንተን ማድነቅ በጣም ከባድ ነው :: ፈጣሪ ይጠብቅህ ብዬ ባቆም የተሻለ ነው ::
@seblea2090
@seblea2090 4 года назад
አብይን መከተል እራሱ መታደል ነው
@hailumekonnen9167
@hailumekonnen9167 4 года назад
What an amazing PM who possess a traits of beautiful mind and with the ability to think critically. You are an exceptional leader Sir.
@geneteaj9882
@geneteaj9882 4 года назад
እንዳተ ያለ ጭንቅላት ያለው አርቆ የሚያስብ መንግስት መቼም አይመጣም እግዝያብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ አሜን
@seblea2090
@seblea2090 4 года назад
በጭራሽ ከየትም አይመጣም
@zaharaayele1754
@zaharaayele1754 4 года назад
Wow mashallah god bless you አቢቹቹቹቹ የኢትዮጵይጀግናችን
@Islamismylife-wp5nx
@Islamismylife-wp5nx 4 года назад
አብያችን ኑርልን ተደምረህ ያስደመርከን ጀግና መ + ኢች ቃል ለኔ በልቤ ገብታ ቀረች
@seblea2090
@seblea2090 4 года назад
👏👏👏👍👍👍👍👌👌👌🙏🙏
@thegamergirl826
@thegamergirl826 4 года назад
አንተ በተባረከ ማህፀን የተወለድክ።እውነተኛው የሰማይ የምድር አምላክ ይዋጋልህ።
@ramzifearon6611
@ramzifearon6611 4 года назад
Enkuan le miriqat beqan !!! FETARI YIMESGEN 🙏🙏🙏
@tesfomgidey9565
@tesfomgidey9565 4 года назад
እውነተኛ መሪ ሳይሆን የሌቦች ነው
@aliliwad4158
@aliliwad4158 4 года назад
አተ አላህ ከሰማይ ለኢትፑያ ህዝብ የተሰጠን ስጦታችን ነህ ከጎንህ ከገባን ነዉ
@azebkebede1924
@azebkebede1924 4 года назад
ይህ ቪዲዮ እንደ ግለሰብም አይንን ይከፍታል ። ሩቅ ያሳያል ጥብብ ያለውን አመለካከት ስፋ ያደርጋል ። ማሰብ ማድረግ እግዚአብሄር በልብ እንደሚያስቀምጥ ሁሉ እራስችንን ካልገደብነው ይቻላል ።
@hasminabago9843
@hasminabago9843 4 года назад
የምር ጀግና ነክ
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 4 года назад
ምርጥ መሪ ዶክተር አብይ
@tesfomgidey9565
@tesfomgidey9565 4 года назад
ኮሌኔል አብይ ሌባ መሪ ነው
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 4 года назад
አብቹ ጀግናችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ ተመሪ ጠፋጂ መሪውኮ ተገኝቶል
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 года назад
Anch ena meselochish kalachu chek nw😜😜😜
@tesfomgidey9565
@tesfomgidey9565 4 года назад
ረጂም እድሜ ሳይሆን አጭር እድሜ አላህ ይስጠው
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 года назад
"Beayne siwran mekakel 1 ayn yalew esu nigus nw "alech koshtwa entne😂😂😂😜😜
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 года назад
አልኸምዱሊላ አንተን የመሰለ መልካም መሪ ለሰጠን አላህ ሁሌም ከጎንህ ይሁን ይጠብቅህ ገና ታሪክ ትሰራለህ ብቻ ኑርልን መሪዬ ስልህ በትልቅ ኩራትና ደስታ ነው አቢቹ💪💪💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seedsabaas6081
@seedsabaas6081 4 года назад
Cavablar
@azebkebede1924
@azebkebede1924 4 года назад
ዶር አብይ በእውነት ልትከበር የሚገባህ መሪ ነህ ። ሃገር ወዳድ መሪ ማለት አየን ።
@LiktarikHabesha21
@LiktarikHabesha21 4 года назад
የዚህ ሰውዬ አላማ አልገባንም ለዛ ነው እጣታችንን እምንቀስረው ለሀገሩ ብልፅግና እሚመኝ ሰብስክራይብ አድርጎ ምን እንዳለ ይመልከት
@shitayealemayehu2417
@shitayealemayehu2417 4 года назад
አቢቹዬ የኔ ንጉስ ብቻ ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላቶች ለእኔ እንደኔ ትምህርት ናቸው እንደ ማቱሳላ 999+ ኑርልን!!!!!!!!
@derejegebreselasse5146
@derejegebreselasse5146 4 года назад
The first time ETHIOPIA has the true prime minister .✌️💕
@firdosabamecha548
@firdosabamecha548 4 года назад
11the p11uk1l116o1
@mamushtadesse9573
@mamushtadesse9573 4 года назад
ትልቅ አሥተዋይ ና ሩቅ አሣቢ ነህና እናመሠግንሀለን❤
@user-qn1id2pf1x
@user-qn1id2pf1x 4 года назад
ካንተውጪ፡ወደውጪ፡እሥከመጨረሻው፡ምራን፡ግን፡ህግ፡ይሥተካከል፡ይከበር፡በርታልን፡ምቀኛህን፡ያውድመው
@user-vm1km5ni1h
@user-vm1km5ni1h 4 года назад
አብቹ እኖድሀለን እውነት ነው ህግ ይከበር ይስተካከል በተረፈ ክፉ አይካብን ጤና እና እድሜ እንመኝልሀለን
@mimishamimisha8178
@mimishamimisha8178 4 года назад
ሺ አመት ኑርልን ጠላትክን ያስረግጥልክ
@adysalieh6446
@adysalieh6446 4 года назад
Dr. Abiy ante basamerkew. Inshallah ahun manem botahen Ayizem. God luck
@be8cab
@be8cab 4 года назад
የኔ መሪ አንተን አለማድነቅ አጥያት ነው። ኑርልኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ብቻ ይስጥህ የምለምነው
@bettybetty2653
@bettybetty2653 4 года назад
የእስራኤልአምላክ ሀሳብክን ያሟላልክ እሄንንክፉ በሽታ ከምድራችን ከአላማችን ያንሳልክ በርታልን
@Abay_Tube
@Abay_Tube 4 года назад
አብቾ ምርጥ ሰው እስኪ አብይን የምወዱ ላይክ ግጩኝ ወደቤቴም ጎራ በሉ
@tesfomgidey9565
@tesfomgidey9565 4 года назад
አብይ የሌቦች መሪ ነው
@rutegabrieal9376
@rutegabrieal9376 4 года назад
Dr abiy, you’re an amazing person. There isn’t any words to explain how much I admire you. Very brilliant ideas. I don’t know how you make it. I proud you our leader. I have always have faith in you never doubt your speech your way of doing things. ❤️💜❤️💜 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 4 года назад
Thank you Abie I wish others could see what you are seeing in Ethiopia. God bless you
@endrishassen162
@endrishassen162 4 года назад
ዶ/ር አብይ እምልህ የለም ምክንያቱም ከአዕምሮዬ በላይ ሆነህብኛልና በህይወት እያለሁ ለሃገሬ መልካምን የሚያስብ ፣መልካምን የሚሠራ ፣ መሪ ማየቴ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን!!!
@birtukanihussen7450
@birtukanihussen7450 4 года назад
Allah yicamirilat huqetun
@abzashlamam5778
@abzashlamam5778 4 года назад
ወይኔ መንገሥታችን እኮልበ ብሎ ላዳመጠው ሀገሪችን እኮ ውብ ናት
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
Dr abey u are amazing and brilliant leader. God bless u.
@uae5163
@uae5163 4 года назад
አላህ የልብህን ያሳካልህ ምታስበዉ ሁሉ አላህ እዉን ያርግልህ ቅን ታታሪ ሩሁሩህ ምርጥ መሪ አግኝተናል አረዳዳችን ይመር እንጂ መሪያችን አሁንም ካንተ ጋር ነን በርታልን
@samiramohammd6058
@samiramohammd6058 4 года назад
አቢ ጀጊነው እውቃት ይጨሪልህ አለህ
@yeshareggabreselassie1044
@yeshareggabreselassie1044 4 года назад
Good heart , I never knew that all Menilike house still available you're bless this is showing as how you love Ethiopia our country before you how many, leaders govern ? But nobody take care of this country Dr Abiye God bless you, we need you another ten years yes ten years of leaders you're deserve it Amen 🙏🙏❤️💪✌️🤗 bless your heart and your health and your family
@kebedemousema4104
@kebedemousema4104 4 года назад
ታሪክ ሰሪው ሕዝብ ቢሆም የግለሰቦች ሚና ከፍተኛውን ቦታ ይይዛል በዚህ ዕይታ ጠ/ር ዓብይ የሀገር መሪ ብቻ ሣይሆን ልዩ ተመክሮ ያለው ትውልድን የሚቀርፅ ምርጥ መምህርም ነው በሱ ብቃት በቅናት ጭንቅላታቸው የተበጠበጠ ያልታደሉ ፍጡራን ጥላሽት ለመቀባት ሲሞክሩ ይታያሉ ዓብይ እሥከ ቤተሰብህ እሥከ ወዳኛው ተባረክ !
@yibeltalgetachew6702
@yibeltalgetachew6702 4 года назад
አቀራረቡ ብቻ ይበቃል፡፡ A leader once in a millennia. እርሱን የምትቃወሙ ዘረኞችና ጠባቦች እባካችሁ ተለወጡ፡፡ ኦሪት ዘፀዓት 22፡28 - ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብህንም አለቃ አትርገመው። ይላልና አስተውሉ፡፡
@rosagiorgiprim6746
@rosagiorgiprim6746 4 года назад
ለንተ ቀላት የለኝም ግን ከሥልጠኔ እንቅፋቶች መድን አላም ይጠብቅህ!!!"
@ama7624
@ama7624 4 года назад
የስኔ አስራ ስድስቱ ልቤን ወስደው ለእኛ ስደተኛ ልጆች ፈጥነው ስለደረሱ በጣም እናመስግናለን ኢትዮጵያ ህዝቦቿን ይባርክ ልባል ነው መስለኝ
@fs7193
@fs7193 4 года назад
ኢትዮጵያውያን በሚገባ ያልተረዱትና ያልተጠቀሙበት የዘመኑ የምጡቅ አእምሮ ባለቤት ኢትዮጵያን ወደከፍታ ማማ የሚያሻግር ምርጥና ውድ መሪ
@tadelemulugeta4813
@tadelemulugeta4813 4 года назад
The right person for the right position .God bless you .
@abiyitna9767
@abiyitna9767 4 года назад
እኔ ግን ሳስበው አብቹ ወንድም ጋሼ የባንዳዎቹን27አመት እሱ ቢሆን ሀገሪቱ የት እንደምንደርስ!!!!! አይ ህወሀት ባንዳ እግዚያብሔር ይይላቹ
@rutegabrieal9376
@rutegabrieal9376 4 года назад
Dr Abiy, your leadership is not about a title or a designation. It’s about impact, influence and inspiration. Long live the great leader of Ethiopia!!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 года назад
ሺህ አመት ንጋስ
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 4 года назад
amen
@seblea2090
@seblea2090 4 года назад
> 1000
@mesiyeearsilji6523
@mesiyeearsilji6523 4 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniyambgi9650
@biniyambgi9650 4 года назад
ጀግና ..... የኢትዬጵያ ህዝብ ከሰው ትንሽ እራቁ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 4 года назад
አቢቹ ይህንን ታሪክ ለትውልድ አስቀመጥክ፡ የኢትዪጵያ ሕዝብም ልጆችህም የልጅ ልጆችህም እንዳመሰገኑህ ትኖራለህ። ሰርቀው ሰው ገድለው በዝርፊያ ያካበቱት የኢትዮጵያ ንብረት ሳይበሉ፡ ለልጆቻቸውም ሳይተርፍ እንደተረገሙ ይኖራሉ።
@zzaytn4041
@zzaytn4041 4 года назад
ምርጥ መሪ ነህ በርታ ምቀኞችህን ይጥፉ እረጅም እድሜ እናጤናጀባ
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 4 года назад
የኔ አስተዋይ ኑርልኝ
@birhanibirhani1163
@birhanibirhani1163 4 года назад
መሪያችን እግዚአብሔር ከምቀኞች ይጠብቅልን በርታልን እግዚአብሔር ከጎንህ ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ካንተ ጋር ይሁን 👍👌
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 4 года назад
እድሜና ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ትህትናሀ ብቻ በቂ ነው አቢቹ
@meriamomar4015
@meriamomar4015 4 года назад
አብቹ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምቀኞችህንም አላህ ያጥፋቸዉ እኳን ከታሰበ ከተወረወረ ያድናል አላህ ያረብ ምንጌዜም ሰላምህን እመኝልሀለሁ
@ethiotube9101
@ethiotube9101 4 года назад
ውድ ጠቅላይ ሚንስትር በእውነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ! ሙሉ ድጋፍ ከኛ ሊቸርህ ይገባሃል እኛንም ማስተዋል ይስጠን
@mimishamimisha8178
@mimishamimisha8178 4 года назад
ሰም እንደሚቀልጥ ጠላቶችክን እንደዛ ያቅልጣቸው።እንወድካለን
@abibahgoiss9666
@abibahgoiss9666 4 года назад
ምንታውቃልህ ዳንቆሮ
@bubjvgbjbjnjvgbu1532
@bubjvgbjbjnjvgbu1532 4 года назад
? Gnu hmmmm nn no nooho n.' 's ßss eh b Chubb bcc f2f?
@ritaa6260
@ritaa6260 4 года назад
@@abibahgoiss9666 denkoro mindenew?
@user-gc4lv1bv3j
@user-gc4lv1bv3j 4 года назад
Mimisha Mimisha ላቺ ይሁን ያልሹ ሁሉ ዲቃላ ቦዶ እንስ ሰው አለ ቆም ብሎ ማሰብ የሚችል ። በተግባርጂ በወሬ ብቻ ሰው አይኖርም
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 года назад
አሜንንንንንንንንንንንንንን
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 4 года назад
ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ :- እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አሰባት እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ ሾመላት እልል በይ ሃገሬ_ _ _
@abzashlamam5778
@abzashlamam5778 4 года назад
መሪያችን የላየነውን አሣየን ሀገራችንን ውብ አረጋትብሩህ ልብ እንዲ ወጤት አለው ገታ ይጠብቅልንን
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 года назад
ይህን ንጽህ አመለካከትህን ጠንካራ ሰራተኝነትን አገር ወዳድነት ለማጠልሸት ለሚሮጡ ፈጣሪ ልቦና ረጥቶ እንቅንፋት እንዳይሆኑብህ ካለጠፋ ያሰተምራቸው
@tesfomgidey9565
@tesfomgidey9565 4 года назад
ለራስሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ አብይ ማለት ሌባ ወንጀለኛ ነው
@Ethi912
@Ethi912 4 года назад
አቡቹ 💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏
@kassunegash1632
@kassunegash1632 4 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ይሄንን እነእስክንድር ሳይቃወሙ አይቀሩም አንተ ግን ለኢትዮጵያ የተሸለምክ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ
@marryimsaad3780
@marryimsaad3780 4 года назад
ፈጣር በጤና ኑርልን ምርጡ መርያችን እድሜን ከጤናጋር ይስጥህ በርታ
@lishantaye9401
@lishantaye9401 4 года назад
God,bless you 🙏
@amsaleworku528
@amsaleworku528 4 года назад
Dr Abiy Ahmed God bless you, he guards you from much evil. Blessings
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 4 года назад
May God bless you Dr Abiy Ahmed. May God gives you more and more guidance on you journey through his well. LOVE YOU Sr. God bless more you beloved familys. 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@efremtedros4276
@efremtedros4276 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ኣሳብ ነው እና በተለይ ካለው ነገር ጀምረን የሚስተካከለውን ነገር እንጨምራለን ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው። እግዚኣብሄር ኣምላካችን ሰለ ቅን ነገርን የሚያስቡትን ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@user-tx3if8my7m
@user-tx3if8my7m 4 года назад
Hagery leg Gole Aggaro I am so proud of old school friend keep up the good work 👏🏽👏🏽 GBU 💯💕💕💕
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 года назад
I can’t wait to visit!! My beautiful country Ethiopia!!!
@eyosiasassefa1478
@eyosiasassefa1478 4 года назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ሀገሬን በጣም ነው የምወዳት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፈታሪዬንም የምለምነው ሞቴ እንኳን ለሀገሬ እንዲሆን ነው፡፡ለሀገሬ ምንም ብሆንላት ቅር አይለኝም፡፡እርሶ አፍ ላይ ደግሞ ኢትዮጵያዬ እናቴ ስሟ በጣም ይጣፍጣል፡፡ለኢትዮጵያዬ ትክክለኛ መሪ አርሶ ነዎት ታሪክ መቼም የእርሶን ውለታ አይረሳም፡፡ ግን አንድ ሀሳብ አለኝ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያንን መስራት ላይ ለእድገቷ ከምንሰራው እኩል መስራት ይጠበቅብና አኔም የድርሻዬን ጠጠር አቀብላለሁ፡፡
@sisayhailemariam3604
@sisayhailemariam3604 4 года назад
THE GREAT MAN, GOD BLESS YOU.
@sadag8737
@sadag8737 4 года назад
ሠላምህ ይብዛልን ሁሉም እንደአንተ በሆኑ ኢትዮጵያ ትበለፅግ ነበር ተባረክ
@haniyegeta2055
@haniyegeta2055 4 года назад
የኛ ጀግና እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ! ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት መሪ በማግኘቷ ልትንከባከበው ይገባታል ግን ምን ያደርጋል አንዳንድ ሆዳሞች ለእውነት የሚኖር እና የሚሰራ አይመቻቸውም፣! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@sufieenana5094
@sufieenana5094 4 года назад
ክብር ጠቅላይሚንስተር መብታችን አስከብርልን😢😢😢እደት በአባት ሴት ልጅ ትደፈራለች እዲህ የሚያረጉ ይገደሉልን።
@user-kd9ne3wo3t
@user-kd9ne3wo3t 4 года назад
Be blessed dr abey
@aliliwad4158
@aliliwad4158 4 года назад
አተ የተባረክ ምንም ጥርርጥር የሌለዉ መልካም ሰዉ ነህ አላህ አብዝቶ ጤናና እድሜ ይስጥህ ተረባ ቢጫጫ በአድ ሞቀጫጫ
@mulukendagnaw1636
@mulukendagnaw1636 4 года назад
It is only in my opinion that the building of a castle is only enough to thank and truly appreciate. But we still see a lot in your person? The science comes in and you are the king of peace, especially Ethiopia and Eritrea. I sincerely wish you luck and health!!!
@khadijaaa4184
@khadijaaa4184 4 года назад
ኢትዮጵያዊ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 4 года назад
I have to visit this place with my children, GOD bless you Man. very beautiful, keeping History.
Далее
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ🌇
3:16:26