ይህ ቪድዮ ካለኝ የሂወት ልምድ ትንሽ ላካፍላችሁ በማለት ያዘጋጀሁት ሲሆን በተጨማሪ ደሞ በጎን ከአመት በአል በኋላ ተርፎ የደረቀ ዳቦ እንዲሁም እንጀራ እንዴት ቆንጆ ቁርስ አሰራር የሚያሳይ ነው እንደሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ በማለት እጋብዛችኋለሁ
7 окт 2024