Тёмный

ከባድ ምላሽ ለ አቤል አቡና! ላይቭ ላይ አሳፋሪ ነገር አደረገ ያልተጠበቀ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ ሰጠው! 

ዮዳሄ መረጃ Yodahe Mereja
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

Awtaru Kebede :- • 10.Yaweral Keraniyo "ያ...
II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@tsigewoldetensaye3299
@tsigewoldetensaye3299 3 месяца назад
በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ
@timketujebo1977
@timketujebo1977 3 месяца назад
አበል አቡና ብቻውን ቀረ ሌላ ደጋፊ የለውም ለሌሎቻችን ግን ደጋፊያችን ብዙ ነው ከአውታሩ ጎን ነን።
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 3 месяца назад
ወንድሜ አውታሩ አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@LemAbiyu
@LemAbiyu 3 месяца назад
አዉታሩ እጅግ በጣም እንወድሃለን ጌታ ዘመንህን ይባርክ በመዝሙርህ ተባርከናል ❤❤❤❤❤❤
@እትዮጵያኣንድናት
@እትዮጵያኣንድናት 3 месяца назад
ወንድማችን ዘማሪ አውታሩ በጣም እንወድሃለን
@kedirhussen4595
@kedirhussen4595 3 месяца назад
We love you Awtaru.❤❤
@HanyGirma
@HanyGirma 3 месяца назад
ወንድሜ አውታሩ እግዚያብሔር ይባርክ እዚላይ ሀሳብ የሰጣችሁ ወንድሞቼ እግዚያብሔር ይባርካችሁ
@desalegnalemayehu1137
@desalegnalemayehu1137 3 месяца назад
እስቲ አቡነ ተመልከቱ ፊቱ እራሱ ጤናማ አይመስልም።
@Hope7H
@Hope7H 3 месяца назад
በአበል አቡና ምክንያት እግዚአብሔር የአውታሩ መዝሙሮች ለብዙ ሰው (ክርስቲያን ለሆኑት እና ላልሆኑት) እንዲደርስ እንዲባረኩበት እንዲሁም በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው እንዲድኑበት ፈልጎ ያደረገው ነገር ልሆን ይችላል:: አውታሩ እንወድሃለን በመዝሙሮችህ በጣም ተባርከንበታል ተፅናንተንበታልም ❤️❤️❤️
@remamucker1086
@remamucker1086 3 месяца назад
አዉትዬ ሁሌ በ ልባችን ኔክ ተባረክልኝ ዎዳሎ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ermiasabera7569
@ermiasabera7569 3 месяца назад
በመጀመሪያ መዝሙሩ ለጌታ እንጂ ለአንተ አይደለም የተዘመረው ስለዚህ ጌታ እንጂ አንተ አይደለህም ይህን እቀበላለሁ ይህን ግን አልወደድኩትም ሊል የሚገባው ግን ጌታ እንደ ሰዉ በተለይ እንደ አንተ ስላልሆነ ዝማሬዉን ይቀበለዋል ( ተቀብሎ ታልም )
@mikiyasseifu4182
@mikiyasseifu4182 3 месяца назад
"The lion does not turn around when a small dog barks." Awete ahunem Geta yibarekeh ❤
@SelamAsaye
@SelamAsaye 2 месяца назад
አውተሩ በወዝሙርህ ተባርከናል እግዚአብሄር ብርክ ያድርግህ
@abudesisa468
@abudesisa468 3 месяца назад
የጴንጤ መኒሻ ያለው ልጅ ተመቸኝ❤🎉❤🎉
@meseretabera5201
@meseretabera5201 3 месяца назад
በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ በአውታሩ ከበደ ዝማሬ ያልተባረከ የለም እንወድሀለን ወድሜ ተባረክልኝ
@BerihunSewagegn
@BerihunSewagegn 3 месяца назад
ዮኒ ማኛ እውነትም ማኛ
@LidiaEyasu
@LidiaEyasu 3 месяца назад
❤😊😂
@ethio-code6509
@ethio-code6509 3 месяца назад
Abel ጠማማው ዘንዶ ተጣብቶት ነው ጌታ ይፍታው የዘንዶውን ምላስ እግዚአብሄር ይንቀለት በእየሱስ ስም
@TYONTeshomeTYONTeshom
@TYONTeshomeTYONTeshom 3 месяца назад
Youne Ewunet tenagerahale❤❤
@dawitgetachew594
@dawitgetachew594 3 месяца назад
አቤል አዝማች እንኳን መግጠም የማይችል ወጠጤ በብዙ የተባረክንበትን ለትውልድ በረከት የሆነን ዘማሪ በዚህ መጠን መዝለፍ ምን ያህል በመንፈሳዊ ህይወትህ ቀፎ መሆንህን ያሳያል።አውታሩ እኛ ተባርከናል Album #8 አፍጥነው
@WebayewAbdisa
@WebayewAbdisa 3 месяца назад
Abate ye hasetnch eje merezmu Abunan ytmdachte hasetnchene bmagaltu because nwe ferrde ale ko
@melkamucherkos1076
@melkamucherkos1076 3 месяца назад
ዮኒ ተባረክ❤
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 месяца назад
አቤል የሚሉት ታሟል ጌታ ይፈውሰው
@grace-c2j
@grace-c2j 3 месяца назад
አውታር ተባርክ ጌታ ዘመነ የባርክው
@DanileTamesgen-bq6fe
@DanileTamesgen-bq6fe 3 месяца назад
Big respect yonimagna
@tsegayemena
@tsegayemena 3 месяца назад
የምንወደው ዘማር አዉታሩ ከበደ መፅሐፍ ወቅዱስን ነዉ የዘመረዉ እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ አቤል በምባለዉ ልጅ ላይ በኃይለኛው የቅናት ,የምቀኝነት ,የክፋት ,የአድመኝነት እና በወንጌል አማኞች መካከል ፍቅር እንዳይኖር እየሰራ ያለ ክፉ መንፈስ አለበት.በንስሃ ወደ ጌታ ካልተመለሰ አወዳደቁ የከፋ ይሆናል.
@elisayeelias
@elisayeelias 3 месяца назад
Wl love you Awtaru❤❤❤❤
@TT-li9oe
@TT-li9oe 3 месяца назад
We adore you Awutaru!!!
@FiremnTilahun
@FiremnTilahun 2 месяца назад
እንወዳለን አውታሩ ከበደ ኑሪልኝ
@tesfaytadii
@tesfaytadii 3 месяца назад
አቤል አቡና ይመችህ አንጫጫካቸው በርታ ቀጥል አቤል
@kidaneteklom673
@kidaneteklom673 3 месяца назад
Beloved and very esteemed singer Awtaru zemreh sayhon ende wendm bettam new yemiwedh des yemtl wendm zemrek demo asbew i love u u r blessed thanks alot
@alemayehuputin7800
@alemayehuputin7800 3 месяца назад
loved you bro Awtaru.
@BettyBetty-pb4mq
@BettyBetty-pb4mq 3 месяца назад
አውትዬ በተሰጠክ ፀገ በርተ እንወድከሌን ነገር ግን አያ ሉገም ከሌሌ መኤድ አይችልም ልክ እዳዘ ለአፈቸው ሉገም ላሌለቸው ሰውች አፍ በምወጠ ነገር አይሰማክ በርተልን❤❤❤
@BoseMelkam
@BoseMelkam 3 месяца назад
እንወድሀለን አውታሩ ❤❤❤❤
@astergudeta3029
@astergudeta3029 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ Awtaru yeteleye zemari new ine bexam mezmurun miberekibet be imba new hulu mesmurun yemidemexo we love you awtaru kebede
@YeshiGebeyehu-iw3lj
@YeshiGebeyehu-iw3lj 3 месяца назад
Amen
@mickeyaddis8588
@mickeyaddis8588 3 месяца назад
yoni Nagna Ewnet Alk Tebarek
@bayushmebratu7678
@bayushmebratu7678 3 месяца назад
ዘማሪ አዉታሩ ከበደ የተወደደና የተከበረ የተባረከ ወንድማችን ነዉ ነገር ግን እሳቱ ሲጨምር እፉኝቶች መደበቅ አይችሉሞ :
@helenteklaygebremedhn4263
@helenteklaygebremedhn4263 3 месяца назад
Awetaruuuuuuuu tebark be manem lebhe aywred
@samuelyeshewalul4110
@samuelyeshewalul4110 3 месяца назад
አውታሩ ወንድሜ እወድሃለሁ።
@KassechHassen
@KassechHassen 3 месяца назад
አዉታሩ ከበደያንተመዝሙርያንጻልይባርካልጌታይባርክህእንዉዲሀለን
@HirutTegegn
@HirutTegegn 3 месяца назад
እንወድሀለን አውታሩ
@MeskeremAngo
@MeskeremAngo 3 месяца назад
Enwedhaln
@Simbacatjl7zh
@Simbacatjl7zh 3 месяца назад
@Tsiyon-h2z
@Tsiyon-h2z 3 месяца назад
በጣም እንወድሀለን❤❤
@ቸረነት
@ቸረነት 3 месяца назад
ተባረክልን
@marykuki6319
@marykuki6319 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DEREJETUGO
@DEREJETUGO 3 месяца назад
Awte enwedhalen❤
@youssefdutamo
@youssefdutamo 3 месяца назад
አውታሮን እንውሃለን❤❤❤❤
@mesimamo8154
@mesimamo8154 3 месяца назад
እንዎዳሃለን አውተ 🥰🥰🥰🥰🥰
@TYONTeshomeTYONTeshom
@TYONTeshomeTYONTeshom 3 месяца назад
Zemare betam Eniwodahalen banite zemare bezu tebarkenale tega yechemerelehi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayat9275
@ayat9275 11 дней назад
be,awteru,mazimur,kifu,qanochun,alifiyalo😢😢get,yibarikwu
@BerihunSewagegn
@BerihunSewagegn 3 месяца назад
እንወደሃለን
@melkamucherkos1076
@melkamucherkos1076 3 месяца назад
እንወድሃለን አዉቴ❤❤❤
@maski-dh1gp
@maski-dh1gp 3 месяца назад
Enwadahalen
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 месяца назад
አውታሩ ወድማችን እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤
@Salam-rt2fc
@Salam-rt2fc 3 месяца назад
አውታሩ እንወድሐለን❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitBayisa
@SenaitBayisa 3 месяца назад
Enwedehalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayredinAman
@HayredinAman 3 месяца назад
አንወድሃለን ወደንህማል።
@rufaelwerie936
@rufaelwerie936 3 месяца назад
Wndmachn awtaru tebark
@hanatadesse9127
@hanatadesse9127 3 месяца назад
Enwdhlne❤❤❤
@hewotkonjo1801
@hewotkonjo1801 3 месяца назад
Awataru zaman yebarek
@robaabebe
@robaabebe 3 месяца назад
why yoni magna is blurred
@woinewoine5413
@woinewoine5413 3 месяца назад
በጉ በኔ ላይ በበሬ መቃን የእየሱስዪ ደም ፈሶ የለም ሆይ ሊያየኝ አልቻለም ሊነካኝ ጠላቴ ፈርቶ ይሸሸኛል ደሙ ያየለት አውታሩዪ የተቀባ ዘማሪ እንወደዋለን ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@kdistdaba
@kdistdaba 3 месяца назад
❤❤❤❤
@GirnaJaree
@GirnaJaree 3 месяца назад
Enwadahaen
@MesfinBugie
@MesfinBugie 3 месяца назад
ተዋህዶ ነኝ አዉታሩ ከበደ ከፍቅር እውደዋለሁ ለዎንድም አቤል ከመተቸት መፀለይ መምከር ይሻላል ያም ይህም የጌታን ቤት ክብር ዝቅ እያደረጋችሁ ነው ለልጁ ልቦና ይስጠዉ ከመተቸት በፊት እኔ ማነኝ ማለት ይሻላል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ♥️❤️🙏
@yosefgetachew2341
@yosefgetachew2341 3 месяца назад
ዮኒ ማኛ እንደ ዛሬ ሃሳብህን ሼር አድርጌው አላውቅም እውነት በብዙ ተባረክ እንዴት ያለ አስተያየት ነው የሰጠኸው ጥበብ የተሞላበት ድንቅ ንግግር ተባረክ ።በተለይ እንደ ጴንጤዎች ምቀኛ ፥በወንድሙ የሚቀና አላየውም ያልከውን ትክክል ስለሆነ ወደድኩት ፥ይገርማል ጴንጤ ሆኜ በጴንጤዎች አንዳንድ ነውረኞች አፈርኩኝ ፥ምህረት ይብዛላቸው ።
@WebayewAbdisa
@WebayewAbdisa 3 месяца назад
Hamster seldom nea
@SabaAlemu-mc5on
@SabaAlemu-mc5on 3 месяца назад
እጅግ የተወደደ የተባረከ ለበረከት የሆነ ወንድም በነዚ መዝሙሮች የደነገጠው አጋንንት ነው
@timketujebo1977
@timketujebo1977 3 месяца назад
አውቴ እንወድሃለን።
@eskindirkassa2137
@eskindirkassa2137 3 месяца назад
መጀመሪያ የተናገረው ወጣት እግዚአብሔር ይባርከው ፣ ዮኒ ተባረክ ፣ ሁሉም የሰጡት አስተያየት ጥሩ ነው
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 3 месяца назад
መፀሐፍ ቅዱሱን እኔነኝ የፃፍሁት አለ ለእግዚአቢሄር ጠበቃነኝ እኔነኝ አለ በጣምበጣም ዘቀጠ
@woinewoine5413
@woinewoine5413 3 месяца назад
አለመሳቅ አለመደሰት አልችልማ የእኔ ሠላም ውጭ አይደለም ውስጤ ነዋ ውጭ አይደለም ውስጤ ነዋ ሠውጋ አይደለም ውስጤ ነዋ❤️❤❤❤❤❤❤❤❤ አውትዬ እግዚአብሔር አንተን ሰጥቶናል በመዝሙር ተባርከናል እንወድሃለን እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ውጬ አይደለም ውስጤ ነዋ👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏
@ademHalen
@ademHalen 3 месяца назад
በደንብ ገልፀኸዋል ባዶ ቆርቆሮ ባዶ ኮዳ ውስጡ ባዶ የዳቢሎስ ልጅ የስድብ አከፋፋይ
@etefanoshabtemariam5353
@etefanoshabtemariam5353 3 месяца назад
እግ/ር አምላክ ልቦና ይስጥህ ። ዮኒ ማኛ ተሻለ ወንድሜ ዮኒ ተባረክ ።
@asmerettesfay753
@asmerettesfay753 3 месяца назад
ሁላቹኹ ወንድሞች ጥሩ ኣስተያየት ነው የሰጣቹኽ ፡ ኣቤል ከሰማው ፡ የቅርብ ወዳጆች ካሉት ለምን ኣይመክሩትም !
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 месяца назад
እይይ እቤል ንስሃ ገብተህ ከሁሉም ወንድሞች ጋር እገልግል ከፍቅር በስተቀር ሌላ እዳ እይኑርብህ::
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 месяца назад
ዘንድሮ ቀን ወጣልን ክብሩን ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ዝማሬ በዓለም ላይ ነግሶአል ተወዳጁ አዉቴ ወደፊት
@Liyayee6579
@Liyayee6579 3 месяца назад
አቡና ልክ ባይሆን እንኳ እናንተን ማነው ልክ ያደረጋችሁት እርሱ ሀሳቡን ገለፀ አውታሩ መልስ ለምን አይሰጥም ማነው ለአውታሩ ጠበቃ የቀጠራችሁ አቡናን ስትሳደቡ እግዚአብሔር ልክ ናችሁ ጎበዞች ይላችኋል??? 👉ዮኒ ማኛ ሚዛን ሆኖ😏😏 አቡናን ሲሳደብ ልክ የሚሆነው እንዴት ነው? እርሱ እኮ ከዚህ በፊት ለተናገረው ቀን ጠብቆ እየተበቀለው እንጂ እርሱ ለአውታሩ ተቆርቋሪ ሆኖ አይደለም በፍፁም እንደውም የወንጌል ጠላት ነው ማኛው 👉አቡናንስ እንዴት ነው ሰገጠ ቆርቆር እብድ ቀናተኛ ነው ብሎ መሳደብ ልክ እንዴት ይሆናል?? እናንተም ተቆሮቋሪዎቹ ከአቡና በምንም አትሻልሉ ፎሎ ለማብዛት እንጂ ወገኞች
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 3 месяца назад
ብዙ ሰዎች በአውተሩ መዝሙሮች ጌተ ተቃብሏ አውተሩ እንወድሃለን❤❤❤
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 месяца назад
አቤል ማለት እኮ የበግ ለምድ ለብሶ አማኝ መስሎ ግን የክርስቶስ ተቃዋሚ ሆኖ ሰይጣን ን ያገለግላል ወጋሁለት።።አስመሳይ መንፈስ??
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 3 месяца назад
አቡና እረፍ 😮አውታሩ ስቱነዉ በሱመዝሙር ወደጌታ ያመለጠ❤❤
@MekashaGetu-rm5io
@MekashaGetu-rm5io 3 месяца назад
አውታሩ የትውልድ በረከት ነው ።በዚህ ቪድዬ የተሳተፋችሁ ወገኖች ሁሉ እውነትን የተናገራችሁ ተባረኩ ።ይሄ አቡና የተባለ ሰውዬ አላማው ምን እንደሆነ ግልጽ አይደለም ምቀኘነት ይሆን ወይ ሌላ ተልእኮ የሚያውቀው እራሱ ብቻ ነው ።በዪቱብ መልካም ወሬ በማውራት ወይም ለመልካም በመጠቀም ገንዘብ ማግኘት አይቻልም ወይ ?
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 месяца назад
እሱ እኮ አልዳንም።አዲስ ስለሆነ ክርስቶስ አልገባውም የወንድሞች ከሳሽ ይውደቅ አሜንንን
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 месяца назад
አሜን🙏
@BireEthio-yf7wr
@BireEthio-yf7wr 3 месяца назад
በጉ በኔ ላይ በበሬ መቃን የእየሱስዪ ደም ፈሶ የለም ሆይ ሊያየኝ አልቻለም ሊነካኝ ጠላቴ ፈርቶ ይሸሸኛል ደሙ ያየለት አውታሩዪ የተቀባ ዘማሪ እንወደዋለን-_አበል አቡና ብቻውን ቀረ ሌላ ደጋፊ የለውም ለሌሎቻችን ግን ደጋፊያችን ብዙ ነው ከአውታሩ ጎን ነን።We love you Awtaru.❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 3 месяца назад
አቡና ኧረ አጋንንት አለበት የአገልጋዮ ች የሚነቅፈው የሚመክረው ቤተሠብና የቤተክርሥትያን ሽማግሌዎች የሉም እንዴ ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያርግለት አውትዬዬዬ ከልጅነት ጀምሮ በአንተ መዝሙር ብዙ ተባርከናል በብዙ ተፅናንተናል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለንንን
@LukaBmsl
@LukaBmsl 3 месяца назад
ቸርች የለውም እኮ ቸርቹ ቲክቶክ ነው እኮ እሱ
@Kalkidan-mq8oh
@Kalkidan-mq8oh 3 месяца назад
እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ያዋርዳል። አቤል አቡና ማስተዋል ይስጥህ ሳቅህ እራሱ ያውካል ከእውቀት ነፃ የህንክ ልጅ ሁሉን ተችተህ ትችላለህ?አንተ ለአማኝ ምን አስተዋፅኦ አደረክ ዝም ብለህ በቅናት አትጩህ።
@BahruuRahel-xb2iw
@BahruuRahel-xb2iw 3 месяца назад
በ ስራዬ ሼፍ ነኝ ዜይት ያነሰው ምግብ እደ ምገነፍል አውቃለሁ(አቤል አቡና )
@Hiruthandno
@Hiruthandno 3 месяца назад
ዘማሪ አውትሽ እንወድሃለን አንተ በረከታችን ነህ ዮኒ እንወድሃለን በቅንነት አስታየት ለምትሰጡ ወንድምና አህቶቼ ክበሩልኝ
@tesfayedula852
@tesfayedula852 3 месяца назад
አውታሩ መልካም ሰው መዝሙሮቹ ብዙ ክርስትያን ይሰማዋል ይወደዳል ባለጌ ስራ ፈቶች የሰው ሰላም የማይወድ ቆሻሻ ሊወገዝ ይገባል
@MekelitDesalewDesalew
@MekelitDesalewDesalew 3 месяца назад
አቤል አቡና ጤነኛ አይደለም ወገኖቼ ሚስቱ ፈቃደኛ ከሆነች እጂና እግሩን አስራ ትስጠንና ቁጭ አድርገን ይዘን እንጸልይለት
@emeba951
@emeba951 3 месяца назад
ዛሬ ዛሬ የአቡናን ሁኔታ ሳስበው በጤና አይመስለኝም ! ራሱን በብልጫ ለማሳወቅ ይመስላል ፡ ግን ወደ ራስህ ተመለስ ወንድሜ !
@brukti_
@brukti_ 3 месяца назад
ይሄ ቦቲ አፍ አቡና ቆይ እዩ ጩፋ ጋ እንወስዳለን 😅🙌
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 месяца назад
አቤል ማለት እኮ የበግ ለምድ ለብሶ አማኝ መስሎ ግን የክርስቶስ ተቃዋሚ ሆኖ ሰይጣን ን ያገለግላል ወጋሁለት።።አስመሳይ መንፈስ??
@sherefedinaman4395
@sherefedinaman4395 3 месяца назад
አቤል አቡና የዘመኑ ፈሪሳዊ ነው አጋንታዊ ቅናት አለበት ይህ ሰው እንዳያብድ ጸልዩለት
@hssana8939
@hssana8939 3 месяца назад
ዮናስ ሙልነህን አስገብታችሁ አቡናን ለምታሰደቡ እፈሩ አቡና ትክክል ላይሆን ይችላል ዮናታል አክሊሉን ሚስትህ ብና ቤት ትሰራ ነበር የወለደችው ከሌላ ነዉ ብሎ አደባባይ የተሳደበ ዛሬ ለአውታሩ ያሰበ መሰላችሁ ምን አልባት ለምዷል ክርስቲያን ቤት እየገባ ጊፍት
@queenesther6744
@queenesther6744 3 месяца назад
መዝሙር እኮ ራሱን የቻለ ወንጌል ነው መዝሙር በመስማት ጌታን የተቀበሉና ራሳቸውን ከማጥፋት የዳኑ ብዙ ሰዎች አሉ።
@BerihunSewagegn
@BerihunSewagegn 3 месяца назад
ዋው በጠም ገለፅከው ወንድሜ ባዶ ሃይለንድ አለከው
@mesfinwondimulemma9916
@mesfinwondimulemma9916 3 месяца назад
በእንግድነት ዘመን ሥርዓትህ መዝሙር ሆነችልኝ፨፨
@abenezereyob1825
@abenezereyob1825 3 месяца назад
ድምፅህን ተው እንደዚህ አታድርግ ተው ጀማሪ ነህ ብዙ አያምርም!
@helenabera4398
@helenabera4398 3 месяца назад
አውቴ እንወድአለን ለምልምልን ስጦታችን ነክ ተባረክል
@MiliyonKebede-uq3mq
@MiliyonKebede-uq3mq 2 месяца назад
ባደረከው ልክ ምመልስልህ ቃላት አጣሁ ምንልሁንልህ😪
Далее
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 199 тыс.