Тёмный

ከባድ ስጋት አለኝ ! || ከ ሙሀመድ ራጅኡ ጋር የተደረገ ቆይታ  

Meskot Tube
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

አያ የቁርዓን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ኢስላማዊ ስነምግባርን መርሁ በማድረግ የቂርዓት፣ የተርቢያ እና የቋንቋ ትምህርትን በተዋቀረ መልኩ ብቃት ባላቸው ኡስታዞች ለህፃናት፣ ለአዋቂዎች እና ለወላጆች በማሰናዳት ልዩ የክረምት ፕሮግራም አዘጋጅቶሎታል:: ልጅዎ በእረፍት ጊዜያቸው ዲናዊ እዉቀቶችን የሚቀስሙበትን አጋጣሚ እነሆ ብለናል።
በተጨማሪም ቤት ለቤት የቂርዓት አገልግሎት እንሰጣለን።
ባሉን ዉስን ቦታዎች ለመመዝገብ
በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::
ለተጨማሪ መረጃ፡ በ @ayahquraniccenter ያናግሩን።
አልያም ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ኛ ህንፃ ላይ በአካል ያገኙናል።
ኦንላይን ቂራዐትን ለመቀላቀል👇 chat.whatsapp.com/GwzCtPvhWOV...
ኦንላይን ቋንቋን ለመቀላቀል 👇chat.whatsapp.com/HiHQDJlTGxc...
👉t.me/Ayahterbiya
በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::
ለተጨማሪ መረጃ፡ በ @ayahquraniccenter ያናግሩን።
አልያም ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ኛ ህንፃ ላይ በአካል ያገኙናል።
Adress: Bethel international Bank 3rd floor
...ቤተል ኢንተርናሽናል ባንክ ህንፃ ላይ 3ተኛ ፎቅ
Social media
For tiktok , instagram and Telegram : @brighttutorialcenter
But for facebook its with double r at the end:@brighttutorialcenterr
Phone Number 0911278182 and 0925659999

Развлечения

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@TofikYusuf
@TofikYusuf 15 дней назад
ማሜ የኔ ጀግና ወንድም አንተ ብርቱ ሰው ነህ ካንተ ጋር በመስራቴ ደስተኛ ነኝ አላህ ይጨምርልህ 🥰
@SemeredinSelman
@SemeredinSelman 14 дней назад
በቀጣይ ደሞ ፉዐድ ሙናን ብታቀርብልን ስለ ኢፋዳ መዐሀፍ የሆነ ነገር ቢለን 🙌🙌🙌
@asmamawahmed
@asmamawahmed 14 дней назад
ማሸአላህ ደሰሰሰ የሚል ቆይታ ነበራችሁ ማሜ የሀገራችንን የነሸዳ ደረጃ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንደምታደርገዉ ተሰፋ አለኝ አንተ ጋር በመሰራቴ ደሰተኛ ነኝ የአላህ እገዛ አይለይህ
@AhmedMohammed-fl9sr
@AhmedMohammed-fl9sr 16 дней назад
Eslamik yemilew beychemer turu new!!!
@fjf7535
@fjf7535 16 дней назад
በሙዚቃ መቀናበሪያ እየተቀናበረ ያው ሙዚቃ ነው ለምን ከሙዚቃ ወደ ነሽዳ ትላለህ
@asmamawahmed
@asmamawahmed 14 дней назад
ማሸአላህ ደሰሰሰ የሚል ቆይታ ነበራችሁ የነሸዳዉን ደረጃ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንደምታደርገዉ ተሰፋ አለኝ አንተ ጋር በመሰራቴ ደሰተኛ ነኝ የአላህ እገዛ አይለይህ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 16 дней назад
ሙዚቃ በመተውህ ደሥብሎኛል በርታ የበለጠ ከዝህ ከነሺዳውም ወተህ የራሥህ የግል ሥራ የመሥራት አቅሙታለህ ብሰራብየእመክርሀለሁ ዱአየምነው ስለነሽዳግን እኔ ምንም የምለውነገር የለኝም ምክኒያቱም አልሸሹም ዞር አሉነው የአሁን ጊዜ ሙነሺዲ ስሙእጂ ነሺዳ ሙሉ በሙሉ ሙዚቃነው አለቀ
@NejatAhmed-ox2df
@NejatAhmed-ox2df 16 дней назад
አዘለም አቀፈም ያው ተሸከመነው አሉ ነሺዳ እያላችሁ በኢስላም ስም ደግሞ አትዝፈኑ እስኪ ተው አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ያረብ አላህ ነው ውብ ደምፅ የሰጠክ የአላህን ቃል ቅራበት የሚጠቅምህን
@medinacreative9170
@medinacreative9170 15 дней назад
አትበክት ደንቆሮ 😏
@TurkeyAjman-ml2bp
@TurkeyAjman-ml2bp 13 дней назад
በክቱአተነህ,ሀቅንጠይ
@nesredinmekonnen9387
@nesredinmekonnen9387 16 дней назад
Raju 😊
@SeadAhmedinMuhammed
@SeadAhmedinMuhammed 16 дней назад
Raju😎
@AhmedMohammed-fl9sr
@AhmedMohammed-fl9sr 16 дней назад
Neshda ye amharik trgumu MN malet new,?????
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 16 дней назад
ለምን በሙዚቃ መሳሪያ መሰራት በኪቦርድ በማሲንቆ በድቤ ማቀነባበር ማለት ነው ለምን ትሸፋፍነዋለህ
@tofikreshid8700
@tofikreshid8700 16 дней назад
ESLIMINA KEMIGLTSBACHEW ART NEW. BERTA!!
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 16 дней назад
ግን ዛሬ የሚጠቅም ሰው አላቀረብክም
@semira1604
@semira1604 15 дней назад
አሁንምኮ የሚዚቃ አቀናባሪ ነውኮ
@aziza7702
@aziza7702 12 дней назад
Unsubscribe
Далее
Украшаю чехлы 🎀
00:51
Просмотров 175 тыс.
ትዳር. እናህወት
2:47
Просмотров 1,6 тыс.
ИСПАЧКАЛ
0:30
Просмотров 3,3 млн
Отнимают ребенка ч.4
0:55
Просмотров 4,3 млн