Тёмный
No video :(

ከባድ ግጭት ተፈጠረ!ዘማሪው እና ታዋቂዋ ጋዜጠኛ ናፍቆት ግብግብ ለጠ/ሚ የተላከው አስቸ*ኳይ መልዕክት! 

የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ከባድ ግጭት ተፈጠረ!ዘማሪው እና ታዋቂዋ ጋዜጠኛ ናፍቆት ግብግብ ለጠ/ሚ የተላከው አስቸ*ኳይ መልዕክት!II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@Markos-nh2uv
@Markos-nh2uv Месяц назад
ፍትህ ለኢትዮጵያ ወንጌለዊያን አብያተ ክርስቲያን ሰው ዝም ብል እግዝአብሔር ይናሠልደ
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s Месяц назад
ናፍቆት ምነው ስንወድሽ። የአንድ ግለሰብ የግል ነጻነት መከበር አለበት። ያለፍቃዱ ቤቱንም ሆነ ራሱን መቅረጽ አይገባም። ነውር ነው። በሕግም ያስጠይቃል።
@hirutabay7408
@hirutabay7408 Месяц назад
ፍትህ ለቤ/ክርስቲያን
@user-gj8es8gk2u
@user-gj8es8gk2u Месяц назад
ፍትህ ለኩሩፍቱ ቤ ክሪስቲያን
@keneangezahegn
@keneangezahegn Месяц назад
ምን አግብቶአት ነው የሰውን ቤት ያለግለሰቡ ፍቃድ የምትቀርጸው
@MarkosGemede
@MarkosGemede Месяц назад
ክርስቲያኖች ይሕ ተልኮ ነውና በመፀለ እንብርት ኢየሱሰ ክርስቶስ ያድናል መንግስት ለክርስቲያኖች ፍትህ ትሰጥ ፍትህ እንፈልጋለን
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe Месяц назад
ፍትህ እንፈልገለን
@MihretHaile-w4h
@MihretHaile-w4h Месяц назад
ፍትህ!
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Месяц назад
ዶክተር አብይ ሰለ ሰፈር ዱሩዬ ምን አገባው ሰራ ፈት ሁላ
@aberamenesho8174
@aberamenesho8174 Месяц назад
" ጊዜው ቅል ድንጋይን እንዲሰብር የፈቀደው ይመስላል "
@savemarriage2022.
@savemarriage2022. Месяц назад
Fitih fitih!!!!
@medi-tz2po
@medi-tz2po Месяц назад
ፍትህ እንፈልጋለን
@hannge7073
@hannge7073 Месяц назад
ናፍቆት እንዴ ምነው እማ ልጁ ነገ ምን እንደሚመጣበት ያውቃል ።ተይ እንጅ ምነው ልክ ነው ምንም አላጠፋም ነውር ነው የምታደርጉት እረፉ ልጁ ልክ ነው ነገ እሚመጣበትን ስለሚያውቅ ነው ህይወቱን ያበላሽበትል።ትክክል ነው
@kiraPaul-od1sq
@kiraPaul-od1sq Месяц назад
Ere nafik Shem nw
@user-pt6fr7ni2x
@user-pt6fr7ni2x Месяц назад
Fitih lekuriftu Qalehiywet.
@MihretHaile-w4h
@MihretHaile-w4h Месяц назад
አንቺ ደሞ ዉዱ ዘማሪያችን ምን አርግ ነዉ ምትይዉ
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 Месяц назад
አዋን እኔም ደስ አላለኝም ዘማሪው የዞኝ ልቀቁኝ ማለቱ ያሳፍራል
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr Месяц назад
ያለፍቃድ ፡ መቅረፅ ፡ አይቻልም ፡ አለቀ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Месяц назад
ልጁ ግን ክርስቶስን ነው እንዴ ስንት ነው የሚስተው።ገና አልዳነም ይሄ ልጅ
@Samila10
@Samila10 Месяц назад
ሰው በሆዱ የሞላውን ያኑ ነነውና ያሳፍራል
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w Месяц назад
አንቺ አፍሽን አትክፈቺ ሥታሥጠላ ሺል አፍ ልቀቂዉ ዘማሪያችንን ምን ትንጣጣለች ጋዜጠኛ ቀዝቀዝ ብላ ማሳመን እንጂ አትጣጪ ቀዝቀዝ በይ ምርጥ ጋዜጠኛ ሁኜ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
ማስታወቂያ ነው እረ ወሬ አታብዙ ደግሞ ፍቃዱ ሳይሆን ተክለ ማሪያም ነው የወሬ ጫፍ ይዛቹ ወሬ አታብዙ ጭ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Месяц назад
ሻሎም እርኩሳን ስለኩርፍቱ በደብ ዝእላለዉ ምክንያቱም ዉስጡ ገብታቹ በክርስትስ ላይ ለመዘባበት ስለሆነ ለመከባለል ስለሆነ ለመዝለል ስለሆነ
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 Месяц назад
Are menw yazugn likekugn alek mank zemariw were bel be wenegal fikir mekereb satchel Durya yemesel are debari
@habshalove7381
@habshalove7381 Месяц назад
ዘንድሮ ጋላና መናፍቃን እንዳሩ
@yordanostesfaye1625
@yordanostesfaye1625 Месяц назад
Eshe qomce
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Месяц назад
መናፍቁ ማን እኛ እናንተ 😂😂​@@yordanostesfaye1625
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 Месяц назад
አህያ
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr Месяц назад
 ፡ ጭንጋፍ
@MekashaGetu-rm5io
@MekashaGetu-rm5io Месяц назад
@habshalove 7381 አንተ የማትጸዳዳ ይመስል ይህን ያህል መመጻደቅ በትኢቢት በትምህክት መወጠር ደሞ ከድህነት ከመሃይምነት ገና ያልተላቀቀ ሰውነቱን በአመት አንዴ የሚታጠብ ተመሳሳይ ኑሮ የሚኖር ማህበረሰብ በሞላበት ያንተም ሆነ የሌላው በምን ተለይቶነ በትምክህ በእግርህ ጣት የምትሄደው ከተሰቀልክበት ከውሸት አለም ውረድ ሰውዬ ደሞ መናፍቃን ትላለህ 365 ቀን ለገድላት እየሰገድክ ያልተጻፈ እያነበብክ አጉል ግብዝነት !
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 Месяц назад
ይሄ ዱርዬ
Далее