Тёмный

ከባድ ፈተናን ያሳለፈችው የእህታችን ታሪክ (ያአሏህ) 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 177 тыс.
50% 1

አል-ቡርሀን የቁርአን ማእከል
አል-ቡርሀን የርቀት የቁርአን መማሪያ
የምናስተምረው በዋትስአፕ ሲሆን
የምንሰጣቸው ትምህርቶችም.
የቁርአን ንባብ
ቃኢደቱ ኑራንያህ
የተጅዊድ ኮርስ
አጋዥ ፊቅህ
አጋዥ ተውሂድ
ናቸው
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ
t.me/Alburhaa
t.me/Alburhaa
t.me/Alburhaa

Опубликовано:

 

27 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 3 года назад
አል-ቡርሀን የቁርአን ማእከል አል-ቡርሀን የርቀት የቁርአን መማሪያ የምናስተምረው በዋትስአፕ ሲሆን የምንሰጣቸው ትምህርቶችም. የቁርአን ንባብ ቃኢደቱ ኑራንያህ የተጅዊድ ኮርስ አጋዥ ፊቅህ አጋዥ ተውሂድ ናቸው ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ t.me/Alburhaa t.me/Alburhaa t.me/Alburhaa
@user-bb6vv6uz9u
@user-bb6vv6uz9u 3 года назад
አህለን ሰያው ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ
@osmanmehommedosmanmohommed8547
@osmanmehommedosmanmohommed8547 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰኢድ ደዕዋወችህ በጣም ደስ ይሉኛል ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 3 года назад
አህለን ሰያው እኔ እፈልግ ነበር ቴሌግራም የለኝም ቁጥሩ አስቀምጡልን በዋትሳፕ ከሆነ
@taiba5851
@taiba5851 3 года назад
በዋሳብ ሊክ አስቀምጡልን
@osmanmehommedosmanmohommed8547
@osmanmehommedosmanmohommed8547 3 года назад
እኔም መግባት እፈልጋለሁ
@user-wp7zk4tr8u
@user-wp7zk4tr8u 3 года назад
አህለን ኡስተዘችን እስክ የሰያ አድነቅዮች ለይክ ግጩኝ👌👍
@Qwer-wf6so
@Qwer-wf6so 3 года назад
👌👌👌👍👍
@thoybathoyb822
@thoybathoyb822 3 года назад
አህለን ኡስታሰያ አላህ ጀዛክእዳተአይነቱን ያብዛልን
@selimtube404
@selimtube404 3 года назад
ቀጨሁሽ ነይ ቤቴን ጎብኝልኝ እስኪ
@selimtube404
@selimtube404 3 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ሀባይብ
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 3 года назад
ቃላት ያጥረኛን
@duaasaleh1330
@duaasaleh1330 3 года назад
ውድ እህት ወድሞች. በዱአችሁ. አስታውሱኝ ከጭቀት እና ከሀሳብ የተነሳ እራሴ ጦሽ ሊሊ ነው. ከዝህ ከሀሳብ እና ከጭቀት እኔንም እናተንም አላህ ሊሰውራችሁ ዱእ እንዳርግ
@bestebeste641
@bestebeste641 3 года назад
አብሽሪ ጭንቀትሽ አሏህ ያቅልልሽ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 года назад
አላህ ጭንቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ
@duaasaleh1330
@duaasaleh1330 3 года назад
@@user-zo4yy5pw3x አሚን. ሀያቲ.
@duaasaleh1330
@duaasaleh1330 3 года назад
@@bestebeste641 አሚን ያረብላ አለሚን
@myfullhope1272
@myfullhope1272 3 года назад
አላህጭንቀትሽን ያቅልልሽ
@user-vf9xg5zc1p
@user-vf9xg5zc1p 3 года назад
ወላሂ ስለ ትዳር መስማት አልፈልግም ከተጎዱት ውስጥ አንዷ ነኝ ስለ ትዳርና ስለ ወንድ ባልሰማ ውስጤ እንደት ሰላም ያገኛል አሁንም ልቤ እንደደማ ነው ያ ማለት ሰያን አለመከታተል አይቻልምና ላደምጥ ግድ ነው አላህ ይጠብቅልን የምታመጣቸው ነገሮች ሁሉ መልካምና አስተማሪ ናቸው 👍
@hawatube3194
@hawatube3194 3 года назад
አብሽሪ
@f2271
@f2271 3 года назад
በጣም ውዴ አብሽሪ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4XHIh6emDCI.html
@hajiremohammad5174
@hajiremohammad5174 3 года назад
አብሽሪ እኛንም አቺንም መጨረሻችንን ያሳምርልን በአላህ ተስፋ አይቆረጥም
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v 3 года назад
አብሽሪ የኔህት ዱኒያ ፈተና ነች ሁሉም አንድ አይደለም አላህ ላንች ያለውን ይሰጥሻል ኢንሻአሏህ
@umokhalidiloveyoumama4802
@umokhalidiloveyoumama4802 3 года назад
እኔም ከእውነት
@Aa-xy7tm
@Aa-xy7tm 3 года назад
ያረብ ላላገባነው ምርጥ ሷልህ የሆን የሚወደንን ባል ይስጠን
@user-kr8eu7qh5v
@user-kr8eu7qh5v 3 года назад
amin
@user-zr2pd6vi2r
@user-zr2pd6vi2r 2 года назад
አሜንንንን
@user-bs8sv7er5w
@user-bs8sv7er5w 2 года назад
Amiiinnnnn
@tube-vf4cb
@tube-vf4cb 2 года назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ያልታሰበደሥታ ይስጣችሁ ውድ እህቶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን በቅንነት ተቀላቀሉኝ
@samphone1015
@samphone1015 2 года назад
ሠላምአለይከም
@user-ln9ro4rh7e
@user-ln9ro4rh7e 3 года назад
ሱብሀነክ ያረቢ አጂብ እኮ ነዉ ሴት ሆይ የምትወጂዉን ሳይሆን የሚወድሽን አግቢ እህቴ ሆይ ገንዘቡን ሳይሆን ያ ድሀዉና ንፁህ ፍቅር ያለዉን ሰዉ ምረጭ
@sadaseid8853
@sadaseid8853 3 года назад
ትክክል ሁቢ
@user-br6sw3ox5b
@user-br6sw3ox5b 3 года назад
*_#ሂውት_**_ ፍተና ነች ግን ፊተና ሲገጥመን መስገጃሽ ላይ ታግዥ ሀቄቃ ትዳር ፍቅር ደስስ የሚለው ሷሊህ ሁኖ ድሃ ውንድ ነው ምርጫዬ ሀቢቢ ድሃው ሀላሌ ሁቢ ሺ አመት ኑርልኝ ለኔ ያለህ ክብርኮ ሀላሌ ፍቅሬ እውድሃለሁኝ 💕👌💝በማላውቀው ሁኔታና ግዜ ልቤ ላይ ነገስክ፤_* _አሁን ደሞ በማውቀው ሁኔታና ግዜ እየናፈቅከኝ ነው!!_ #ናፍቆት🥺 ሀላል ፍቅር || @Halal_Fkr *_የመዳም ቅመሞች Like 👍እያርጋችሁ ያለዛ እንዳልስናክላችሁ🏃🏌_*
@hawatube3194
@hawatube3194 3 года назад
በስበቡኮ ፍቅርሽን ገለፅሽ ዋይ
@user-br6sw3ox5b
@user-br6sw3ox5b 3 года назад
@@hawatube3194 _ሃሃሃሃሃሃሃ ባሎካዬኮ ነው ስለምውደው ሁሌም በልቤ ይኖራል ለዛ ነው 😜😜😜👌_
@foziyaadem9974
@foziyaadem9974 3 года назад
ማሻ አላህ ሁቢ አላህፍቅራችሁን ዉደታ እስከ ጀነት ያዲርግላችሁ ያሁን ያሁኖቹ ግን ብር አፍቃሪ ናቸዉ እንኳን ፍቅር ና ክብር ሊሠጡ
@foziyaadem9974
@foziyaadem9974 3 года назад
ማሻ አላህ ሁቢ አላህፍቅራችሁን ዉደታ እስከ ጀነት ያዲርግላችሁ ያሁን ያሁኖቹ ግን ብር አፍቃሪ ናቸዉ እንኳን ፍቅር ና ክብር ሊሠጡ
@lubabaseid3416
@lubabaseid3416 3 года назад
ፓናዶልዬ ማሻ አላህ ሁቢ አላህ ፍቅራችህን ይጨምርላችህ ፍቅር እስ ጀነት ይሁንላችህ ለለነም አላህ ሷሊህ የሆኑትን ይወፍቀን ለሁላችነም
@user-ly9jc7zm8o
@user-ly9jc7zm8o 16 часов назад
ያረቢ የአላህ የሚወደንን የምንወደውን ስው ያገናኘን
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Год назад
ሱበሀን አላህ
@user-xb8zi7hk8q
@user-xb8zi7hk8q 4 месяца назад
በጣም የሚያስተምራ ታሪክ ነዉ
@user-tu4ls9ly5t
@user-tu4ls9ly5t 2 года назад
እግዚብሔር ሆይ አንተው እርዳን ሙሰሊምም ክርሰቲያን እህቶቼ ፈጣሪ ከጎናችን አይራቅብን አሜን ፫😥
@hamziyakedir3638
@hamziyakedir3638 2 года назад
ሱባሃን ኣላሃ ያራብ
@user-hf4tu5ge6b
@user-hf4tu5ge6b 4 месяца назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-je5pu7tc7m
@user-je5pu7tc7m 3 года назад
አህለን ሰያ ቲዩብ አይ ይች ህይወት ፈተናዋ ብዛቷ እስኪ ለሁላችንም አላህ ኸይሩን ሁሉ ይሻልን ያረብብብብ
@user-kw9mx9oh3g
@user-kw9mx9oh3g 3 года назад
ያረብ ያረብ ያረብ ማጨረሽዬ አስምሬሊኘ
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 3 года назад
ሱብሃንክ ያረብ አንተው ከመጥፎ ነገር ጠብቀን
@kedijaahmed3145
@kedijaahmed3145 2 года назад
ሱብሀን አላህ በጣም ይገረማል
@user-cz8db8bl5s
@user-cz8db8bl5s 10 месяцев назад
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት😢😢🤲🤲🤲🤲
@ZahraHusen-xx4jx
@ZahraHusen-xx4jx 4 месяца назад
@user-vn7kv2sr1m
@user-vn7kv2sr1m 3 года назад
ሱብሀን አላህ በጣም ልብ ይሰብራል አይ ሀብት ሚባለዉ ነገር ፈተና ነዉ አጂብ ልብ እንበል የማዳም ቅመሞች
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
አሠላማሌኩም ሰብስክራይብ አስኪ አድርጊኝ
@user-kw9mx9oh3g
@user-kw9mx9oh3g 3 года назад
ያረብ
@sadienur852
@sadienur852 3 года назад
ያገሬ ልጅ ጉራጌ የት ቦታ ነሽ
@user-wy5pl6gc9y
@user-wy5pl6gc9y 3 года назад
ጎራበሉ በቅንነት
@user-pt2uv3hk1u
@user-pt2uv3hk1u 3 года назад
@@sadienur852 🌹🌹🌹
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 3 года назад
አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
@sayedahmada969
@sayedahmada969 Год назад
✅✅✅✅✅
@fhefhe7849
@fhefhe7849 2 года назад
በጣም ተማረነ ጀዛኪአላህ ህይራ
@islamyoutube592
@islamyoutube592 2 года назад
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
@user-fk5fq7gz9o
@user-fk5fq7gz9o 3 года назад
ገዘብን ሳይሆን ፍቅርን የምንመርጥ ያድርገን ያረብብብ
@user-wj5uj6ep9v
@user-wj5uj6ep9v 3 года назад
ማሻ አልህ አልቡረሀን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ቀጥልበት ኡስታዛችን
@mdvip3327
@mdvip3327 3 года назад
ወአለይኩም፡ሰላም፡ወረህመቱለሂወበረካትሁ
@user-kn2cw3yo8w
@user-kn2cw3yo8w 2 года назад
ሱባሀነ አላህ ጀዛክ አላህ ሀይር
@user-hw6lm3hu1k
@user-hw6lm3hu1k 2 года назад
ሱባሃን አላህ ጀዛ ከለህ ኸይር
@user-ns8dn2to7e
@user-ns8dn2to7e 3 года назад
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰኢድ ያንተ ትምህርት ጣፋጭ ነው ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
እስኪ ይቅርታ ሰብስክራይብ ተባበሩኝ
@user-ns8dn2to7e
@user-ns8dn2to7e 3 года назад
@@fseidhabash1922 እሽ ውዴ
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 3 года назад
ሡበሀንአላህ የኔቦተሠቦችምእደዝህናቸዉ ደሀነዉብለዉ ከሠጡትበሀላአፋረሡብኝ እኔግንእወደዋለሁ ማጫምጥሎነበረ ካፋረሡበሀላማጫዉየደገስንበትነዉአንመልሥምአሉት
@user-iy1xp9wl6j
@user-iy1xp9wl6j 3 года назад
እኔ ሁሌም አላህን የምለምነው ሀብት ያለው ሳይሆን አንተን ባየሁ ሰአት ሁሌም ያረብ ልክ እንዳተው ልቡም አነጋገሩም የሚያምር ያአላህን ቃል ሲናገር የሚያጣፍጠውነው አላህን የሚፈራውን ከስውርም ከፊትለፊት ለፊቱም አላህን የምከጅለው ባሪያውን ልክ እንደዚህ አይነቱነው አላህ ሆይ መልካም የሆነውን ባሪያህን ረዝቀን
@tubi7351
@tubi7351 3 года назад
አሚንንንንንንንን ያረብ
@user-on1ls1nk1z
@user-on1ls1nk1z 3 года назад
አሚንንንንንን ያረብ
@zulfamuhamm5107
@zulfamuhamm5107 3 года назад
Amiin yarhi
@morimmohammad4308
@morimmohammad4308 2 года назад
መሻህ
@samira9873
@samira9873 Год назад
ሱብሀን አላህ
@SH-jh3tn
@SH-jh3tn 3 года назад
ዋአሊኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱባሀናላህ
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 2 года назад
ሱበሃንአላህ አላህ ሆይ ለትዳር አጋር የሚሆነዉን አተ ታቃለህና መርጠህ ስጠኝ
@TomTom-ob6dv
@TomTom-ob6dv 2 года назад
ሱባሀን አሏህ በጣም የሚገርም ነው
@user-jk7iv3pw1z
@user-jk7iv3pw1z 3 года назад
ወአልኩም ሠላም ወረህመቱ ወሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቅህ እህቶቸ ከመጥፎ ትዳር አሏህ ይጠብቀን
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
በጣም ተምሬበታለሁ ፍርጫችንን ዲንን እና ፍቅር እንጂ ገንዘብን አናድርግ‼
@HiHi-qw7oe
@HiHi-qw7oe 3 года назад
ያረብ አላህ ከክፌይጠብቀን
@feizawollotube4024
@feizawollotube4024 3 года назад
ሱብሀን አላህ በጣም አሥተማሪ ታሪክነዉ👌👍አላህ ኸይር ይሻልን
@Na-un3kb
@Na-un3kb 3 года назад
አሚን.
@user-ur8uf9un1i
@user-ur8uf9un1i 2 года назад
ሱባሀን አላህ
@fetiyaali3100
@fetiyaali3100 2 года назад
ሱበሀን አላ አላህ በኢማን የተሞላ ይሦጠን
@hayatchanal8121
@hayatchanal8121 3 года назад
ሱብሀን አላህ ትልቅ ትምርት አለው ጀዛካላህ ኸይር
@sadaadam1269
@sadaadam1269 3 года назад
ወላሂ ልብ ያለው ልብ ይበል ገዘብ የለዉም ሲንረዳችው ይጠግባሉ አላህ ሂዳ ይሥጣችዉ
@user-mk1rg8ve8p
@user-mk1rg8ve8p 3 года назад
ሱብሀንአላህአላህይጠብቀን
@GalaxyJ-hz9hm
@GalaxyJ-hz9hm 3 года назад
ወላሂ ብዙ ሰው ይማራል ከዚህ ታሪክ እኔ ግን ገዘብያለው መጥቶ ሀረብ አገረ ልውሰድ ብሎ ወድሞቸ ለሱ ሰራተኛ ልኮኒ ብለው አንሰጥም አሉ ከዛ ለሌላ ሰጡኝ አልሀምዱሊላህ ድን ያለው ያውም ኡስታዝ ጀዛከሏህ ከይረ ቃኢዳ መቅራት እፈልጋለሁ
@ufudi7958
@ufudi7958 3 года назад
ነይ ቁጥር አስቀምጪኝ። እወስድሻለው
@semirasara134
@semirasara134 2 года назад
እኔ ቲላዋ መቅራት እፈልጋለሁ
@user-zy8ij4wx1w
@user-zy8ij4wx1w 3 года назад
ያአላህ ወዴቸ ገንዘብን ሳይሆን ፍቅርን ምረጡ ከንዲ አይነት አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላሁኽይረን ወንድሜ
@waeredsrt6271
@waeredsrt6271 Год назад
ሱበሃን አላህ
@user-ry5xz1yv1g
@user-ry5xz1yv1g 3 года назад
ያአላህ ያረብ ከከይርኝው ጋር ያጋጠመኝ 😭🤲ያረብ ያአላህ
@jamilabintbaba2410
@jamilabintbaba2410 3 года назад
ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱለሂ ወበረከቱ ሱብሀንአለህ እህህህ ወለሂ ፍቅር ከለ በአንድ አለህ ያመና አለህን ያሚፈራ ከሆና ወለሂ ምንም ብር በይኖራው ሁሌም ሀብትነው በር እኮ ጠፊነው አለህ ይጠብቃን ከደዚነጋር
@user-hu6ij5iz5x
@user-hu6ij5iz5x Год назад
አላህ ይጠብቀን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@sofitube6115
@sofitube6115 3 года назад
*↪✍ለሰዉ ልጅ የዘወትር* *ደስታው ገንዘብ ሳይሆን ✔* : : *☞**#ንፁህ_ፍቅር** ብቻ ነዉ!!* 😊 *🥀,,,,,,,,,,,🍃,,,,,,,,,,,,💞,,,,,,,,💙✔*
@foziyaadem9974
@foziyaadem9974 3 года назад
ትክክል ሀቢብቲ ግን ጠፍሽ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 года назад
ትክክል የኔ አስተዋይ 😍😘🌷🌺
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
ትክክል ሶፊ ውድ
@_soresatube1629
@_soresatube1629 3 года назад
ሱብሀን አላህ በጣም የሚገርም ነው!
@user-zw9jf5od6r
@user-zw9jf5od6r 4 месяца назад
ሱበሀን አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Teybah
@Teybah Год назад
ሱብሐን አሏህ አሏህ ይጠብቀን እህቶቸ
@user-lb6tp6kg3k
@user-lb6tp6kg3k 3 года назад
ዳኢ ሰይድ ጀማል ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ ከኔ ታሪክ ጋ በትንሹ ቢመሳሰልም በቅርቡ ተመልሻለሁ አልሀምዱሊላህ ከምንወደው የሚወደን ነው የሚያከብረን ምስጋና ይገባው ያለማቱ ጌታ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
አሠላማሌኩም ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-lb6tp6kg3k
@user-lb6tp6kg3k 3 года назад
@@fseidhabash1922 ቤትሽ ባዶ ነውሳ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
@@user-lb6tp6kg3k ወይኔ እረ አለ እንደው ለምን ይሆን የማይታያችሁ ትንሽ ባቅሜ ጡሩጡሩነገርን ልቅቄበታለሁ ብያለሁ እውት እስኪ እዛው ፈልጉት
@user-lb6tp6kg3k
@user-lb6tp6kg3k 3 года назад
አደረኩሽ ማሻአላህ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
@@user-lb6tp6kg3k ጀዛኪላሁ ህይረን
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 3 года назад
ስብሀን አላህ በጣም ልብ ይነካል ሀቂቃ ብቻ ለሁላችንም አላህ ስብሀኖታአላ ቀልብ ይስጠን ሴቶችዬ እንመከር ብር ሳይሆን ትክክለኛው አቛም ያለው እንምርጥ አላህ ያአድለን ጉኡሉ አሚን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
እስኪ ሰያን ያረብ like እያደረጋችሁ እዩት
@rahmetmosha7420
@rahmetmosha7420 3 года назад
ሱብሀነ አሏህ ደሀ እውነተኛ አፍቃሪ ከንፁህ ፍቅር ውጪ የሚሰጠው ነገር የለም ውዶቼ ለናንተ ንፁህ ልቡ የሰጣቹ ልቡ ተቀበሉ እንጂ ሀብቱን አትፈልጉ ጀዛከላህ ወንድም ሰያ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
አሠላማሌኩም ውድእህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@aminaamun2105
@aminaamun2105 3 года назад
ሱበሀን አላህ ያአላህ
@mohammed-fk4po
@mohammed-fk4po 3 года назад
ኢላሂ ያረብ ከዚህ አይነት ሠው አንተ ጠብቀኝ እኔንም ጥሩ አድርገኝ ጥሩዉንም ወፍቀኝ የአላህ የዱኒያን ፍቅር ልቤ ውስጥ አይግባ ጥሩ መስፈርት መራጭ አድርገኝ ያረብ
@selimtube404
@selimtube404 3 года назад
ሀስቢነላህ ወኒአመል ወኪል አለ ዛሊሚን አላህ ይክስሻል እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ይባል የለ አብሽሪ
@ziyadaethio4773
@ziyadaethio4773 Год назад
ማሻአላህ ኡስታዛችን ጀዛኩመአላህ ኸይርን
@user-bh8ek6if5b
@user-bh8ek6if5b 3 года назад
ያአሏህ
@yawdarahmed9332
@yawdarahmed9332 3 года назад
አይ ወንድም ስይድ እኛ ሴቶች እኮ በደለኞች ነን አላህ ይድረስልን እንጅ፣!! አጠይቡና ልጠይባት።
@ziyadadxb2762
@ziyadadxb2762 3 года назад
💞💕💯💯💯💯💯💯💯💯🌹🌹
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 3 года назад
ያ አላህ እኔማ ትዳርን ፈራሁ! ሰያ ጀዘካሏህ ኻይር! አስተማሪ ታሪክ ነው!
@halimahalima2141
@halimahalima2141 3 года назад
ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል የኔቢጤ እኔብቻ ይመስለኝ ነበር እስከመቸ ግን ያአላህ ☝️ ኢላሂ
@user-ry1sy7us3r
@user-ry1sy7us3r 3 года назад
ሱሀን አላህ
@merim9480
@merim9480 3 года назад
ጀዛካላህ
@user-uh9uu2qt6t
@user-uh9uu2qt6t 3 года назад
ያአላህ ከኩፍ ባል አላህ አንተው ጠብቀን ያረብ
@tubi7351
@tubi7351 3 года назад
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ
@user-uh9uu2qt6t
@user-uh9uu2qt6t 3 года назад
@@tubi7351 አሚንን ለሁላችንም
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-ck9qo2lj1s
@user-ck9qo2lj1s 3 года назад
አሚን
@habibahasan991
@habibahasan991 3 года назад
ቆይ አሁን ትንሽ ቢዚ ነኘ ቡሀላ አዳምጠዋላሁ ሠያ ወድሜ 💐💐💐💞💞💞💞💕💕💕👍👍👍👌👌👌 ቡሀላ ደሞ አሥተያየት እሠጣለሁ አዳምጨ 🙏
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers argigni siwodishi habitat o
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
ውድ እህቴ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@habibahasan991
@habibahasan991 3 года назад
@@merrytemam7746 እሺ ሁቢ ተደምረሻል አረጌሻለሁ👍
@habibahasan991
@habibahasan991 3 года назад
@@fseidhabash1922 እሺ ሁቢ አረጌሻለሁ አችንም ደምራሻለሁ በረቱ💪 👍
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
@@habibahasan991 እሽ ጀዛኪላሁ ህይረን
@umusuleymyoutube7909
@umusuleymyoutube7909 Год назад
ሱብሀንአላህ
@zabibaahmed7947
@zabibaahmed7947 3 года назад
ሱበህን አለህ
@hawitube610
@hawitube610 3 года назад
ሡበሀን አላህ አይ ይቺ ምድር ፈተናሽ መብዛቱ
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w 3 года назад
አይ የሴት ልጅ ፈተና😭💔
@user-pr4uo9vy9f
@user-pr4uo9vy9f Год назад
ሱባሀንአላህ
@missyoumother6691
@missyoumother6691 3 года назад
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ሰያ እኔ ግን ሀብታም ሆኖ ልታይ ልታይ የሚል ወንድ አልወድም ድሀ ሰርቶ አዳሪ አሏህን ተገዢ ወንድ ያስደስተኛል።
@user-on1ls1nk1z
@user-on1ls1nk1z 3 года назад
እኔም ወላሁ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
ውድ እህቴ ይቅርታ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
@@user-on1ls1nk1z ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@missyoumother6691
@missyoumother6691 3 года назад
@@fseidhabash1922 አደረኩሽ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
@@missyoumother6691 ጀዛኪላሁ ህይረን
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 3 года назад
አጅብ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Год назад
ሱበሀን አላህ 😥😭🤲🤲🤲🥰
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 года назад
አህልን
@agfdsa4876
@agfdsa4876 3 года назад
ገንዘብ እቃን እንጂ ፍቅር አይገዛም ፍቅር ካለ ገንዘብም አለ አላህ ፍቅሩን ያድለኖ ያርቢ
@Zainab-lf7jw
@Zainab-lf7jw Год назад
ያረብ ያኢላሂ
@guddgg2974
@guddgg2974 2 года назад
ሱባሀን አሏህ ይገርማል
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 3 года назад
መስፈርታችን አሁን ላይ ሴቱም ወዱም ዲን ስነምግባር ሳይሆን ገዘብ ሁኖል ያአላህ ውዳቸ እትዳር ውስጥ ለመግባት ለመወሰን እፈራለሁ. አይ የኛነገር
@user-zh8ln3bk2g
@user-zh8ln3bk2g 3 года назад
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀብትን በትዳር ውስጥ ሁናችሁ ፈልጉት ብለውናል
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 года назад
ሱበሀንአላህ
@fhefhe7849
@fhefhe7849 2 года назад
በጣም ያሳዝናን
@user-nv1yj1ym3n
@user-nv1yj1ym3n 3 года назад
እኔስ ጥሎብኝ ሀብታም ወድ እፈራለሁ አድ ላይ ሰርተን መለወጥ ነው ምፈልገው
@gehehdhd5072
@gehehdhd5072 3 года назад
m.ru-vid.com/show-UCvsmb5uAG23svgxshlxngiQ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 3 года назад
ልክነሽ
@Hayat-yh9dd
@Hayat-yh9dd 9 месяцев назад
ትክክል ነው
@dheebotudiniiisamaa1595
@dheebotudiniiisamaa1595 3 года назад
Masha Allah
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers argigni siwodishii
@user-iv5pr5ol5m
@user-iv5pr5ol5m Год назад
ያራቢ
@user-mm1wt1kd9z
@user-mm1wt1kd9z 3 года назад
በእውነትና ከልቧ የምትወደኝ እናቴ ብቻ ናት ሌላው ውሸት ውሸት ውሸት ነው። ማሚዬ ኑሪልኝ የመኖሬ ትርጉም አንቺ ነሽ ሽኩረን ወንድሜ
@user-ln9ro4rh7e
@user-ln9ro4rh7e 3 года назад
ቀስ በሉ እንዳትሰበሩ ዋለኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ሰያ ላዳምጥና እኮምታለዉ
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers argigni siwodishii
@hguyg5493
@hguyg5493 3 года назад
ጀዛከላሁምኸይር
@kuki558
@kuki558 Год назад
ሱብሀን አላህ😢😢
@fatimafa1162
@fatimafa1162 3 года назад
ene memezgeb efelgalew likun techgne wedetelegram sgebagn alseralgnm t/m eseral
@user-sr1ue9oe3p
@user-sr1ue9oe3p 3 года назад
ደግ አረጋት ቅራቅቦ እያዩ ለሚሂዱ ሴቶች መዳኒቱ እሂነዉ
@Zebaksa
@Zebaksa Год назад
ሱብሀን አላህ😢😢😢😢
@user-wr8rb3oo5m
@user-wr8rb3oo5m 3 года назад
ሱብሀነላህ
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 года назад
ሱበሐን አላሕ ያርብ መጨርሻችንን አላሕ ያሳምርልን ያርብ አስተማሪታሪክነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@sofiamohhammed3164
@sofiamohhammed3164 2 года назад
የአላህዪሱብሀንአላህያረብ
@user-iv5pr5ol5m
@user-iv5pr5ol5m Год назад
ሱበሀነላ
@user-oj9nb8sl3u
@user-oj9nb8sl3u 2 года назад
ሡባሀን አላህ
@user-ng7qf1wg7v
@user-ng7qf1wg7v 3 года назад
ሱበሀንአላህአልህይጠብቀን
@khaledhasan9173
@khaledhasan9173 3 года назад
😭😭😭😭😢😢😢ያ አላህ
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 3 года назад
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ ሡባሀን አሏህ አይ ዱኒያ መጨረሻችን አሳምርልን ያረብ ከእዱኒያ ፈተና ጠብቀን ደሀ ነው ተብሎ ሠዉ እዴት ይናቃ ገዘብ ለዘላለም ከማን ጋር ይኖራል ያአላህ ሷሊህ አድርጎ ሷሊህ የሆነው ትዳር ይወፎቀን እጂ ወላሂ በጣም ከባድ ነው ጀዛካ አላህ ኸይር ኡስታዝ እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@fseidhabash1922
@fseidhabash1922 3 года назад
ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fjjdhk5929
@fjjdhk5929 Год назад
አሰላሙአለይኩም. ወላሂ. በዚህ. ቤት. እምሰማው. ሁሉ. ታሪክ በኔ እየደረሰነው
@zeynumehdi2710
@zeynumehdi2710 Год назад
ጀዛአከላህ ኸይር
Далее