Тёмный

ከተዋናይት ሀና መርሃጽድቅ ጋር የተደረገ ቆይታ 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 236 тыс.
50% 1

ከተዋናይት ሀና መርሃጽድቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 331   
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 года назад
በጣም ቆኖጆ ልጅ ነሽ አደራሽን ያንን ዱቄት እንዳት ጀምሪው ተፈጥሮሽ በጣም ያምራል
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
ምን ቆንጅናዋ ብቻ አለባበሷም ጭምር ስረአት አለም ምድረ በልቃጣ ስረአት አለባበስ ምናለ ከእሷ ቢማሩ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
ጀመረችዉ እኮ አርቲስቶች መጀመርያው አይቀብም በኃላ ነዉ
@betieshetu4969
@betieshetu4969 3 года назад
Betam teftroshe bechawen ...leyu setota new adera duketun lewofchu betuchu teyilachew
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
ወይኔ እችልጅ ስወዳት 😍 በራሷ የምትተማመን ሜካብ የሚባል አትጠቀምም ቆጆ ነሽ
@hiruthirut5378
@hiruthirut5378 4 года назад
አንቺ ልጅ እርጋታሽን ስወድልሽ
@enmu8945
@enmu8945 4 года назад
visit Tokuma Ethiopia about Corona virus(Covid -19) in both languages
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 года назад
በእውነት ከሴቶች ተዋንያኖች በጣም የማደንቃትና የምወዳት ተዋናይ ነች ሀንዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@TheBex2007
@TheBex2007 4 года назад
I love this artist, she is really cool.
@yafetberhane2586
@yafetberhane2586 Год назад
❤❤❤
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 года назад
በእውነት በእውነት እውነቴን ነው ።እናትሽን የገለፅሻቸው አገላለፅ ውብ ነው እውነትም ነው ።
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 4 года назад
ሀንዬ ያለምንም ሜክ አፕ በጣም ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆ ባለመቀባት ለየት ብለሽ እመሪ አሁንም ወደፊትም የናትሽ ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ።
@nomore8101
@nomore8101 3 года назад
ንፁህ ሴት ነሽ መቀባባት የለ እሷን ሆና የመጣች ውብ ኢትዮጵያዊት🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@hiwot6197
@hiwot6197 4 года назад
ጋዜጠኛዉ ምናለ ከሷ አፍ ስለ እድገቷ እና እንዴት ወደ ሙያው እንደገባች ብንሰማ? ለሷም ታሪክ ነው። ሀኒ ቆንጆ 😍😍😍
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 года назад
ደምቀሽ ስትመጭ ከባለቤትሽ ጋር የሰራሽው ሙዚቃ ምርጥ ነው ሃንቾ👌👌👌👍
@Ethioenate
@Ethioenate 4 года назад
ሃንየ በታም እንወድሻለን በርቺልን ምርጥ ተዋናይ ነሽ የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ !!!!
@mubarekkasa7486
@mubarekkasa7486 4 года назад
ልትበረታታ ይገባል በጣም ጀግና ናት
@khyria1890
@khyria1890 4 года назад
ሀና እኔም በጣም የማደንቃት የምወዳት ተዋናይት ነች በርቺልን
@Ethioenate
@Ethioenate 4 года назад
ሃንየ እናትሽን ረጂም እድሜ ይስጥልሽ ።
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 4 года назад
አባቷሰ ዘሩን የዘራው
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 4 года назад
ስታምር!ኢትዮጵያዊ ቁንጅና በሷ ይታያል
@dejenet856
@dejenet856 4 года назад
ስታምር ኢትዮጵያዊ ቆንጆ
@ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ
@ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ 4 года назад
አድነቂሽ ነኝ ጎበዝ አልሰማም አለች😘አኩኩሉ የተዘፈነለት ልጅ ትዝ አለቺኝ መሰሰም ቢሆን ስራ ከሆነ አደርገወለው አለች🙄
@KuwaitKuwait-fl8js
@KuwaitKuwait-fl8js 4 года назад
ሀኒዬ ስወድሺ ዘመን ድራማ ላይ አይናፋርነትሺን ወድጀዋለው የኔ ቆንጆ
@ayushi4457
@ayushi4457 4 года назад
እኔ ብሆን የኢትዮጵያን የፍትህ ስርአት አስተካክላለሁ ሙስና ላይ ጠንክሬ እሰራለሁ በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ወገኖቼን አቋቁማለሁ ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት እስራለሁ በትናንሽ የንግድ ስራ ላይ ቀረጥ አነሳለሁ መንገድና ትራንስፖርት ላይ ጠንክሬ ሰርቼ ለውጥ ለማምጣት ጥረት አረጋለሁ
@ሜሮንቲዪብ
@ሜሮንቲዪብ 4 года назад
BERCHI
@bunasser2654
@bunasser2654 4 года назад
ዳናይት በጣም አሪፍ ልጅ ነሽ እርጋታሽ እዉነተኛ የሴት ባህሪ ነዉ ያለሽ እና እህቴ ዱቄት እንዳትጠቀሚ በተፈጥሮ ቆንጆ ነሽ
@sonofthenile6223
@sonofthenile6223 4 года назад
ምርጥ ነሽ ሀኒ በርቺ በቅርቡ የሰራሽው በጣም አሪፍ ስራ ነው
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 4 года назад
ምርጥ ልጅ ናት ስወዳት ዘመን ድራማ ላይ
@persistence.3322
@persistence.3322 4 года назад
ሃኒ ገና ብዙ እንጠብቃለን ውድድ!!!
@minnina6985
@minnina6985 4 года назад
Birkti is amazing artist.
@weletemaryam7650
@weletemaryam7650 4 года назад
Nebiyu endiris
@minnina6985
@minnina6985 4 года назад
@@weletemaryam7650 Thanks. Is he too an artist?
@zecariasmulatu3923
@zecariasmulatu3923 4 года назад
ሀንዬ ቆንጆ እናትሽን የገለፅሽበት መንገድ በጣም ነው የወደድኩት የኔ ማርር ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አንቺንም እ.ር ከሙሉ ጤንነት ጋር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሲቀጥል ተፈጥአዊ ውበትሽ በጣም ነው የሚያምረው አደራሽን ደባል የቆዳ ሱስ እዳትለምጂ
@goodnews7295
@goodnews7295 4 года назад
You are beautiful 👀 you are amazing actress
@eeee2890
@eeee2890 4 года назад
የኔ ማር ሥታምሪ
@mariamicahel4018
@mariamicahel4018 4 года назад
I Love your personal , and Nature
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 4 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምርይ እርጋታሽ ዎው ነው 😍
@meazaasefa9371
@meazaasefa9371 4 года назад
She's my favorite actress ❤❤❤
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 4 года назад
Watch out world...Ethiopia.s children are coming with their talent.
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 4 года назад
Oh man she is so beautiful man!!!!! her voice kills
@ሊዲያነኝየሀረሯ
@ሊዲያነኝየሀረሯ 4 года назад
ሂውማን ሄር ከማየት ስለገላገልሽኝ አመስግናለሁ ኦርጅናል ማንነትሽን ቀጥይበት!!
@hannawoldeyes5381
@hannawoldeyes5381 4 года назад
I love this girl...you got what it takes you can do even better than this.
@Seni_ethio
@Seni_ethio 4 года назад
ሀንየ በጣም ነው ምወድሽ በተለይ ጎስሽ ላይ የሰራሽው ክሊፕ ሄኖክ የጠየቀሽ ጥያቄ የኔም ነበር በጣም ስሜት ውስጥ ሁነሽ ነው ምሰሪው እና እኔም እንባየ ነው የሚመጣው
@htahta2186
@htahta2186 4 года назад
እኔ ስልጣን ቢሠጠኝ ወሀና መብራት በነፃ እለቅ ነበር
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 года назад
ሀንዬ ስወድሽ በጣም ጎበዝ ተሰጦ ያለሽ ነሽ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ እንጠብቃለን ኦፍፍ የናት ፍቅር እኮ ተነግሮ አያልቅም እኔም እናቴን በጣም ነው የምወዳት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
WHAT A LOVELY PERSONALITY STAY STRONG. BIG RESPACT THE WAY YOU GIVE A VALUE FOR YOUR SELF😘😘.ANY ONE CAN TELL HOW THEY REASE YOU YOUR FAMILY .YOU ARE A REFLECTION OF YOUR FAMILY.
@yorikagirma7205
@yorikagirma7205 4 года назад
Haniye, sewedish yene konjo barechi teru nager, kachi entebikalen
@zarrsar6372
@zarrsar6372 4 года назад
መርሐጽድቅ፤ ስም ብሎ ዝም ነው።
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 года назад
ለምን
@Tube-qu4yp
@Tube-qu4yp 4 года назад
አድናቂሽ ነኝ ዱቄት ስለማትቀቢ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 4 года назад
☺☺☺☺
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 года назад
She is lucky and beautiful I love her
@bote5482
@bote5482 4 года назад
እርጋታዋን እወደዋለሁ
@እሙነቢልእሙነቢል-ፈ5ጘ
ያረብ ሀገርን ሙቀት ብታይ ምን ልትይ ነው ባየሽን እንደት እንደምንቃጠል😢😢 ያጣየ ሙቀት ምን አለው።ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-ko4oc3dj4m
@user-ko4oc3dj4m 4 года назад
አረብ ሀገር አሁን ሙቀት አለ የት ነው የምትኖሪው
@ጺወንየቅዱገብርኤልልጂጺወ
ስወድሽ ከልቤ ነው ሀንዬ
@ጺወንየቅዱገብርኤልልጂጺወ
ሀንዬን የምትወዱና የምታደቁዋት ላይክ አድርጉ
@hayatabdellahali2511
@hayatabdellahali2511 4 года назад
I Love u
@kcyhgd6fufugugufiydetohvug527
@kcyhgd6fufugugufiydetohvug527 4 года назад
Hi
@godislove1474
@godislove1474 4 года назад
በጣም ነው የምወድሽ ለየት ያልሽ ነሽ በስነስርዓትሽ እናትሽን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቀጥሎ ፕሮጉራሙ ደስይላል ነገር ግን ሐኒን ስትጠይ በነበረው ጊዜ እሳት የሚመስለው ልብን ውልብ ውልብ ያረጋል ይረብሻል
@jolememeru471
@jolememeru471 4 года назад
ዳናይት የሃገሬ ልጅ እባክሽ ፂዮንን አንድ ቀን ግረፊያት
@gmanyem1057
@gmanyem1057 4 года назад
I like this actress very much,her beauty ,her color and the way she acts.
@emulove5425
@emulove5425 4 года назад
የእኔ ቆንጆ መስቀልሽ ሲያምር አርያ ሁነሽ እንደምታስተምሪ ለአርቲስቶች ተስፋ አለኛ ማሬ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 года назад
ዘመን ላይ ስተውኝ ተወዳጅ ነሽ በርችልን
@ethiopiayoutube2798
@ethiopiayoutube2798 4 года назад
ፀባይሽም አቋምሽም ባህሪሽም ልክ እንደመልክሽ እርግት ያልሽ ነሽ በትቅሉ ሁሉ ነገርሽ ያምራል
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 года назад
ሃኒ የዘመኗ /ዳናዊ/ ስወድሽ እርጋታሽ ደስ ይላል 😘😘😘
@password2409
@password2409 4 года назад
ሀኒዬ ስወድሽ እኮ ፀባየ ሰናይ በተሰማራሽበት ዘርፍ ስኬታማ እንድትሆኚ ልባዊ ምኞቴ ነው
@user-sm4jo4ve4x
@user-sm4jo4ve4x 4 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደግሞ እህቴን ነው እምትመስሊው በርች ብዙ እንጠብቃለን
@mekdes9004
@mekdes9004 4 года назад
Such a talented young lady, go girl,this is your time to shine
@emuahlame2981
@emuahlame2981 4 года назад
❤❤💗💗💗💗💗💗
@بسمةبغدادبغداد
@بسمةبغدادبغداد 3 года назад
በጣም የምወድልሽ ነገር ቢኖር ቃላት አጠቃቀምሽ ለየት ያላለ አጉል ሰልጥነናል እያሉ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 года назад
የኔ ጣፋጭ ማር ነገር ነሽ
@wba2639
@wba2639 4 года назад
ሀኒይ አድናቅሽ ነኝ በሪች ግን እነም እዳች ነው ለእናቴ ያለኝ ስመት አስለቀሽኝ
@samiabrha3800
@samiabrha3800 4 года назад
ንፁ የተፈጥሮ ውብ መልክ ሜካፕ እና አርቴፊሻል ፀጉር የሌላት።
@yonaslakew6412
@yonaslakew6412 4 года назад
Sami Abrha ...um in luv wt z gal pure personality
@laskppkajsksp1555
@laskppkajsksp1555 4 года назад
ዋው የኔ ቆንጆ ስብእናሽ በጣም ደስ ይላል
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 4 года назад
ጎበዝ ሀኒቾ የኔ ቆንጆ
@user-sp2kk1zl7f
@user-sp2kk1zl7f 4 года назад
ሀኒ በጣም ነው እምወድሽ
@elshaday5662
@elshaday5662 4 года назад
ዳንዬ የኔ ማር አቤት ስወድሽ የኔ ኦርጅናል ኢትዮጵያዊት ውብ የኔ ባለ ንፁ ተፈጥሮ ውብ በሜካፕ ያልተ ነካ ማንነትሽ ነው የሚያስደስተኝ ሀንዬ እንዳንቺ የሜካፕ የፀዳች ባለ ተፈጥሮ ውብ ሴት ብሆን ተመኘው እድሜ እና ጤና ከነባለቤትሽ ይስጥሽ ማሬ ድንቅ ሴት ነሽ ሀንዬ ንፁህ ያልተበረዘ ማን ነት ያለሽ ሴት ነሽ አደራ እንዳት በርዢው አንዬ በዚሁ ቀጥይ
@desisetelwecell8154
@desisetelwecell8154 4 года назад
ኤርሚዬ በጣም ነው የምወደው እዳላፈቀረው ፈራው ከቻላችሁ አገናኙኝ
@abbyyohannes515
@abbyyohannes515 4 года назад
Yane marrrrr
@mamush2245
@mamush2245 4 года назад
Beautiful in and out
@zenagirma892
@zenagirma892 4 года назад
በጣም የምወዳት ተዋናይ ናት ሀና
@unityispower8336
@unityispower8336 4 года назад
Wow I love her so much!! Enatiye siwedish
@bar8169
@bar8169 4 года назад
Unity is Power I like your name
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 года назад
Ufffff yene tafachi sele Enate setawer betam desss bemili agelalet new enem Le Enate yalegne semi kakeme belaye new fetar edeme ena tena le Enatotachin hani sewedeshi ♥♥♥♥♥
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
ስለናት ካወራሺ የኔም እናት እዳች ናት የኔም ጀግና ናት
@memoabebe6484
@memoabebe6484 4 года назад
ayzosh Michael ale!! yes michael yalew min yehonal!
@ልቤነውጠላቴ
@ልቤነውጠላቴ 4 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
@ፍሬይወትሀይሉ
@ፍሬይወትሀይሉ 4 года назад
ምርጥ ያገሬልጅ በርቺ
@fufu2388
@fufu2388 4 года назад
እናመሰግናለን
@elsatube8733
@elsatube8733 4 года назад
በጣም ነው የምወዳት ሀኒ
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 года назад
ሀንዬ ሥወዲሽ
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 года назад
Wow smart hani good bless you l love for 😍thanks
@yasinimohamademussa5216
@yasinimohamademussa5216 4 года назад
ስዎዲሺ አች ነብስነገርነሽ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
ውይይ ስወድሽ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ሀኒዬ
@hiwotethiopia9839
@hiwotethiopia9839 4 года назад
Merti sew sewudeshi eko Haniye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kbromeiseyes1676
@kbromeiseyes1676 4 года назад
ጥሩ ነዉ በሪች
@mbintmohammed7625
@mbintmohammed7625 4 года назад
ይቺ ልጅ ውስጤ ናት እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ እስኪደኔ ማነው የሚወዳት ልያችሁ
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 года назад
ሀንዬ የኔ እንቁ እወድሻለሁ❤😘😘😘
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 4 года назад
ስወዳት♥
@r123rrr5
@r123rrr5 4 года назад
ሀንዬ ማር ነገር እንደት እንደምወድሽ የኔ ጣፋጭ
@likehaile3159
@likehaile3159 4 года назад
A rising star....
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 4 года назад
betam smart girl Egziabher kanchigare hono endiredash megote newe berchi
@almazabebe6890
@almazabebe6890 4 года назад
Yen konjoo hane barechi
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 года назад
ጨዋነትሽ ደስ ይላል
@mofaris9390
@mofaris9390 4 года назад
I love hany I feel Something About her She’s married I don’t know about her background ?????
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
Mo Faris yes she has boyfriend but still no merred
@mofaris9390
@mofaris9390 4 года назад
I love her so much Anyways if she have a boyfriend I wish her Better life 💗😌😌😌🙏
@hananni8551
@hananni8551 4 года назад
She engaged my nigga haha😂
@edenkebede1342
@edenkebede1342 4 года назад
@@mofaris9390 she is engaged dude
@mofaris9390
@mofaris9390 4 года назад
Hanyaaa I can’t live without you baby girl Please Ethiopian people Help me out You should have somebody her life If I hear from her I’m so happy God bless you all😔😔😔🙏
@sarahalove5834
@sarahalove5834 3 года назад
Sewedishi yene kojoooooooo❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 4 года назад
ወይኔ ስወድሽ ሽኮርናዋ
@eritreaasmara4640
@eritreaasmara4640 4 года назад
በጣም ነው ምወድሽ
@geeza9534
@geeza9534 4 года назад
ሐና በጣም ታለንትድ እና ቆንጆ የሆንሽ ልጅ ነሽ ግን አንድ ምክር ልስጥሽ የተፈጥሮ ውበትሽ ያምርብሻል ሜክ አፕ አንቺ ላይ አያምርም
@linamussafa5031
@linamussafa5031 4 года назад
መሳሳሙ ላይ ነው እንዴ ባህል ማይፈቅደው ቅጥ ያጣው አለባበስስ
@user-xg3xz6cp3c
@user-xg3xz6cp3c 3 года назад
ዳናይ እወድሻለሁ
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሀንዬ ስወድሽ
@angleangle7960
@angleangle7960 4 года назад
ስላም
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 4 года назад
Yenea konjow pls endgilen
@mesrkdemsd6678
@mesrkdemsd6678 4 года назад
የምውዳት ተዋናይ
@helenzenebe7457
@helenzenebe7457 4 года назад
betam sereat yalesh des yemeteyi lej nesh berchi
@edenkebede1342
@edenkebede1342 4 года назад
Neba ena haniye betam new mewedachu
@selinaabraha1857
@selinaabraha1857 4 года назад
Ene gin Frankfurt yayehush meselgn August 2019 ,ayine new ende?
@ሜሪጓልትግራይM
@ሜሪጓልትግራይM 4 года назад
በጣም ደስ ትለኛለች ከነባልዋ
@aamm8394
@aamm8394 3 года назад
ሀኒ ኢኔ በጠምናው የሚወደሽ ጊን ሙስሊም ቢቶህኘ እርገተሽ በጠም ደስየላል ነበም በጠም ደስየለል
Далее