Тёмный

ከታሜ ጋ እንሂድ - ደሞ ወደ ፈረንሳይ.......ክፍል 1 

Tamiru Berhanu Tube
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

ከታሜ ጋ እንሂድ - ደሞ ወደ ፈረንሳይ.......ክፍል 1
እንሂድ ከታሜ ጋ ማክሰኞ ዘወትርማታ 12:00 ሰዓት ላይ
Ke Tame Ga Enhid Show Every Tuesday at 6:00PM
#TamiruBerhanu
#KeTamegaEnhid
#TamiruBerhanuTube
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Tamiru Berhanu Film Production

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@tenad7309
@tenad7309 23 дня назад
ፈረንሳይ ለጋስዮን የአርቲስቶች , የድምፃውያን መገኛ ስፍራ🙏🏾♥️🌺አቤት ትዝታ ከስንት ዓመት በሁዋላ አየውሀት♥️
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 23 дня назад
ታሜ, u r doing a very nice program about ፈረንሳይ ለጋሲዮን. ለpart 2 , please contact አለምነህ ዋሴ, እሱ ፈረንሳይ ስላሉ አርቲስቶች, አትሌቶች, የድሮ ትላልቅ የንጉሳውያን ቤተሰቦች አና ብዙ ነገር ይነግርሀል.
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@aynalemzewge4990
@aynalemzewge4990 16 дней назад
መቼም እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የኔወንድም አራዳ ማለትነህ ይመሰለኛል ለሰዎች የምሰጠዉ ሪሰፖክትህ ዋው
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@seifemelaku119
@seifemelaku119 23 дня назад
ታሜ አጅግ በጣም ማከብርህ ወንደሜ በጣም ደስ አምል ፕሮግራም ነው ለየት ይላል በርታ ❤❤❤
@user-uc5mi8tt3m
@user-uc5mi8tt3m 23 дня назад
ታሜ የሰሀሌ ደጋጎ ቤት ቸርቹ ሣይሆን ከቸርቹ በላይ ያለው ነው:: ከሌላ ሠው መረጃ ብትጠይቅ ቢስተካከል
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 20 дней назад
የክፈለ ሀገር ልጅ ነኝ ግን ታምሩ በጣም ደስ የሚል ፕርግራም ነው በአዲስ. አ ትውስታ እየሰራ ያለው። አ.አ የመቻችሁ
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@Tess-d2u
@Tess-d2u 14 дней назад
ዳሪዎስ ሞዲ ጸተፊ ትእዛፈዝ አብርሀም አስመላሽ
@Haymanotmengistu-pi9kv
@Haymanotmengistu-pi9kv 22 дня назад
የአርቲስት ሳህሌ ደጋጎቤት ቀጥሎ ያለዉ ቤትነዉ ቸርቹ ቀንሰዉ ሸጠዉት መሰለኝ
@cafuentertainment9232
@cafuentertainment9232 22 дня назад
ታሜ እግረ መንገድህን ትንንሽ ደቂቃ ያላቸው ድራማዋችን እየሰራክ ብትለቅ አሁን ላይ ብዙ ታሪክ ያላቸው ልጆች አሉ ስክሪብት አክቲንግ ብዙ ነገር የሚችሉ ልጆች አሉ ፕሮዱዩስ ብታደርጋቸው ዳሬክት ብታድርግ ጥሩ ነው ❤❤❤
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 19 дней назад
ከአስር አመት ቡሀላ ሰፈሬን መንደሬን ስላሳየኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@rainfallforsleepandrelax148
@rainfallforsleepandrelax148 21 день назад
You should include photo gallery.
@micaelzekarias1537
@micaelzekarias1537 23 дня назад
I'm an Eritrean living is USA. I loved your program and subscribed your channel. Keep working hard. GBU
@bezenashtura9085
@bezenashtura9085 23 дня назад
Tamiru ,if you present thier pictures to those famous artists would be great!
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 23 дня назад
Waw❤❤❤ke tamyega enhide 70 derja bemyketelew
@user-my5cq5eh6b
@user-my5cq5eh6b 19 дней назад
ጊቢ ገብርኤል የጥንት ሰፈር ብዙ አርታሰቷችን ያፈራ ሰፈር ነው
@markosyeshitla-px8yy
@markosyeshitla-px8yy 13 дней назад
በጣም አሪፍ ወደነዋል ታሜ በርታ ።የሚጠቀሱት ሰዋች ፎቶቸውን ብጨምርበት ይበልጥ ያደምቀዋል።
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 21 день назад
አቦ ይመቻቹ ይህወትን ወደኃላ መኖር እንዴት ደስ ይላል።
@elamandeii6235
@elamandeii6235 21 день назад
በጣም አሪፍ Program ነው...አንዳንድ የ ምትጠቅሳቸው የ ኪነ ጥበብ ሰዎች በ አሁኑ ትውልድ ብዙም ስለማይታወቁ ፎቶዎቻቸውን ብታስገባ ጥሩ ይመስለኛል 😊😊😊😊
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@user-lc8un8yv8f
@user-lc8un8yv8f 23 дня назад
ታሜ በእውነት እጅግ በጣም አዝናኝና አሰተማሪ ነው።
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 13 дней назад
ታሜ በጣም እናመሰግናለን ሰፈራችንን ስለጎበኘከን ስላስታወስካቸው ክበርልን ነገር ግን የኮ/ል ሰሀሌ ደጋጎን ቤት ተሳስተሀል ቸርቹ ሳይሆን የላይኛው ግቢ ነው ልጆቻቸውም ውስጥ ስለሚኖሩ ቅር ሊሰኙ ይችላሉ ያው አንተማ እንግዳ ነህ እሱ ምን ሆኖ ነው በክፍል 2 የሆነ ነገር በል
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@aschalewkiross
@aschalewkiross 22 дня назад
ታሜ መርጥ ኘሮግራም ነው የጀመርከው !እዛው ቦታውን ቤታቸውን ጭምር እየዞርክ ማሣየትህን በጣም ወድጄዋለሁ!!!****ግን አንድ ነገር በጣም ሊኖር ይገባል!ይህም የምታነሣቸውን ታላላቅ ሠዎች ፎቶአቸውን ጊዜ ካለም ቅንጭብ videoዎችን ማስገባት ግድ ነው!!!!እያንዳንዱ የሚታወሰውን ሠው ቢያንስ ተመልካች በፎቶ ሊያየው/ሊያስታውሠው ይፈልጋል!!!!!! 👍👍👍👍
@akiberhe2555
@akiberhe2555 23 дня назад
Ketame gare enhed❤
@zerihunnegash7507
@zerihunnegash7507 23 дня назад
Thank you betam Tame !!!!!!
@chemedatarikuu5360
@chemedatarikuu5360 11 дней назад
ድሬ ደዋ መሄድ ኣለብህ ❤
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@user-rx1rl4fg3m
@user-rx1rl4fg3m 23 дня назад
ታሜ ትህትና ወድልሀለሁ እመብርሀን ትጠብቅህ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 23 дня назад
But Tame and his family always they are humble with poor and rich ❤. He is a legend
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@TamratTefera-rn4bn
@TamratTefera-rn4bn 17 дней назад
መምህር ታምራት ተፈራ እባላለሁ በርታልኝ ወንድሜ ባለፈው ስለጣሊያን ሰፈር ያቀረብከውን ሙሉ ፕሮግራም ተከታትዬዋለሁ እጅግ የሚያስደንቅ አቀራረብ ነበር፡፡መልካም ፈቃድህ ከሆነ እህል በረንዳ አካባቢን ብትጎበኝልኝ ደስ ይለኛል ከ1965ዓ.ም ጀምሮ ያደኩበት ሲሆን አሁን ሌላ ቦታ ብኖርም የልጅነት ትዝታዬ ብዙ ነውና እባክህን አሁን የፈረንሳይን ሰፈር በወፍ በረር አብሬህ እየጎበኘሁ ነው
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@user-gd8rm3wz9l
@user-gd8rm3wz9l 19 дней назад
ታሜ በርታልን well come ፈረንሳይ
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p 9 дней назад
እናመሰግናለን ታሜሰፈሬንስላሳየህኝ
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለአስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱና ለሌሎች እንዲጋብዙልኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ ።
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 23 дня назад
ማንዶሊን የሚጫወቱ ከፈረንሳይ ልጆች ጌታ ያውቃል ግርማ ምንያህል ጥላሁን ቢቢሻ ይርጉ (ቅዱስ) ግርማ ተፈራ ናቸው
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@mandem3815
@mandem3815 20 дней назад
ሰፈሬ❤
@azebabraham8903
@azebabraham8903 23 дня назад
ታሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ። አዜብ ኢሳያስ ነኝ
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@negedebirhankiros5425
@negedebirhankiros5425 22 дня назад
ታሜ እናመስግንሃለን ሰፈራችንን የተከበሩትን ድንቅ አርቲስቶች ሙዚቀኞች በዓለም እንድንታወቅ ያደረገንን ሻምበል አበበ በቂላን መኖሪያ ቤትን እንዲሁም ቀይ ፎቁን ያስተዋወቅክልን።
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 23 дня назад
Berta wendem
@edenshiferaw2484
@edenshiferaw2484 15 дней назад
ታምሩ ቤተክርስቲያኑ የመጋቢ ሽፈራው ይዞታ ሲሆን የኮነሬል ሳህሌ ደግሞ በላይ በኩል ያለው ነው። መረጃውን ብታስተካክል።
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@onedrop33
@onedrop33 23 дня назад
Cobble stone streets look good.
@Ethiopia2132
@Ethiopia2132 23 дня назад
ታሜ በርታልን ጥሩ ስራ ናው የጀመርከው በርታልን
@DHaile-q9u
@DHaile-q9u 19 дней назад
ትልቅ ይቅርታ ያደረገ ወንድም ካሊድ ነው ወንድም ካሊድ መሸለም አለበት
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 19 дней назад
መቼ ነው ስሙን የቀየረው ደሞ በሪሁን ተመስገን አይደል እንዴ
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@saranuru-tk1nm
@saranuru-tk1nm 22 дня назад
Thanks tame seferan ....
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 22 дня назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 22 дня назад
ተሜ ዋሚ ቢራቱስ አበባ ደሳለኝ አብርሽ ዘጌት
@esayasmalifu8663
@esayasmalifu8663 21 день назад
wow I love FERENSAYE
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@abrahamkassa
@abrahamkassa 21 день назад
Tame angetehe yante new gin kere yelewem pls pls pls.. serash gin always 1gna new thx
@ebrovry8890
@ebrovry8890 13 дней назад
Le zi new mengest miferaw yehan seffer😮😮😮
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 22 дня назад
አለምነህን አቅርበው
@rayeraye8498
@rayeraye8498 17 дней назад
ታሜ ምነው ጣልያን ሰፈር ነጋሽ ግዛውን እረሳሀው። የሐኪም ቀኖ ልጆችስ
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 19 дней назад
ትንሿ ቦልዊድ ናት ሰፈሬ ፈረንሳይ ለጋሲዮን የአሁኑን አያርገው እና ፍቅሯስ ብትል
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@guguyedamesa5392
@guguyedamesa5392 15 дней назад
ታሜ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን በአክስቴ ባለቤት በታዋቂው የዜማ ደራሲ ሻለቃ ግርማይ ሐድጎ ቤት አጠገብ ከአንዴም በላይ አጥራቸው ጥግ ቆመህ ስለነ ጥላሁን ገሰሰ እያወራህ ለነጥላሁን እና ለልሎቹ እውቅ ዘፋኞች ያንን ሁሉ ዜማ የደረሱትን ታላቅ ባለሙያ ሳታነሳ ማለፍህ በጣም አሳዝኖናል ምናልባት ሰውየው ኤርትራዊ ስለሆ ኡ ነው ወትስ ሰውየው የፕሮቴስታንት ተከታይ ስለሆኑ ነው ትንሽ ይህንን ብታጠራልን ጥሩ ነው በተረፈ ለልጆቻቸው ፕሮግራምህን share ላደርጋቸው ፈልጌ እንዳያዝኑብህ ብዬ ተውኩት በል ቸር ሰንብት
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@daniRas-nn7cp
@daniRas-nn7cp 20 дней назад
tata photo tal tal aregelene
@eliashailemichael4814
@eliashailemichael4814 19 дней назад
zim yishalal
@zeemekoo675
@zeemekoo675 21 день назад
የዛሬቱ ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ዋና አዘጋጅ የነበረው ስሜነህ መኮንን አስታውሰው በተለይ ከጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ ጋር በደንብ ይተዋወቃሉ እንዲሁም ከታደሰ ሙልነህ ጋር አብረውም ሰርተዋል:: ባቡ ነኝ
@daniRas-nn7cp
@daniRas-nn7cp 21 день назад
fran fran .............................
@ZerihunTesfaye-pu9oc
@ZerihunTesfaye-pu9oc 20 дней назад
ሻምበል ባሻ ዋሚ ቢራቱ ተረሱ
@eskindergetachew4995
@eskindergetachew4995 21 день назад
እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ተዘራ ...የማጫውታችሁ ከጊታሬ ጋራ .....ድንቅ ሙዚቀኛ ...ንፁህ ሃይሌ...አብርሃም አስመላሽ...ፅናት ( ሰናይት) ልሳኑ..እከደከ ማንችሎት ( ንብረት ገላው )...ትዕግስት ፋንታሁን....
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@yonasalene2077
@yonasalene2077 22 дня назад
Era tama betekiristiyan eina ye pante cherch era lay brooooo
@GenetTekeste-qt4mn
@GenetTekeste-qt4mn 16 дней назад
Polecohe nahewo yasadegoge yemengeseto hyelmareym
@hailezegeye2676
@hailezegeye2676 10 дней назад
ያኩቻ አባት ነው
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 22 дня назад
አለልኝኝና መኳንንት
@heab2012
@heab2012 11 дней назад
ፈረኖሳይ የምርጦችና የጀግና ሰፈር የፍቅር መንደር ሰፈሬ ጃንሜዳ ቢሆንም ፈረንሳይን እወደዋለሁ
@tamiruberhanutube
@tamiruberhanutube День назад
ስለ ገንቢ አስተያየትዎ እያመሰገንኩ ክፍል 2ን እንዲመለከቱልኝና ለፈረንሳይ ወዳጆች ሼር እንዲያደርጉልኝ መልካም ፈቃድዎ ይሁን ።
Далее
Decompress small game, have time to play it!
00:35