Тёмный

ከትንሣኤ በኋላ ሐሙስ ጌታዬ ምን አደረገልኝ? || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 451 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

ከትንሣኤ በኋላ ሐሙስ ጌታዬ ምን አደረገልኝ? || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Опубликовано:

 

26 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 332   
@bethlehemsahle7521
@bethlehemsahle7521 2 года назад
ክርስቶስ ተንስዓ ዕሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሰርኦ ለሰይጣን አጋዝኦ ለአዳም ሰላም እም ይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም:: 💚💛❤️ ቃለ ህይወት ያስማልን:: ምህረቱን እና ይቅርታውን ያድርግልን:: አሜን::
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hawikinjo4361
@hawikinjo4361 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@favenhiwot1947
@favenhiwot1947 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
👍
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@netsanettadele1559
@netsanettadele1559 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን አሜን አሜን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
Amemmmm my God bless you Dr Zebena 🙏😭
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 года назад
ውድ መ ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 года назад
*ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን በአብይ* *ሀይል ወስልጣን አሰርኦ* *ለሰይጣን አጋዝኦ ለአዳም* *ሰላም እም ይእዜስ ኮነ* *ፍስሐ ወሰላም* አሜን አሜን አሜን ቃላህወት የሰማልን አባታችን
@raheelalemu4864
@raheelalemu4864 2 года назад
Amen Amen Amen kalewot yasemalin
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
መምህር እንኳን ደህናመጡ🤲🤲🤲
@adaecnh5992
@adaecnh5992 2 года назад
በጣም ደስ የምል ትህምርት ነው የኔ የወንገል አርበኛ ጀግና መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የቅዱሳን አምላክ ጣፋጭ ትምህርትን ስለምሰማ ከብዙ ጥፋት ተማሪኩ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልኝ ይቀድስልኝ የምወድህ የማከብርህ መምህር ሺ አመት እድሜ ከጤና ጋር እማኝላለሁ።።
@eyarusnadew2485
@eyarusnadew2485 2 года назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 года назад
አሜን ማረን በምህረትክ ጎብኘን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን 🙏❤️🤲🌹🙏🌺🤲🌼🙏🌸🤲💐🙏🌻
@haymanottesfaye596
@haymanottesfaye596 2 года назад
አሜን አሜን አሜን!!! የአገልግሎት ዘመኖኦን ያርዝምልን!!! እግዚአብሔር ሆይ አንተ በምሕረት ጎብኝን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 года назад
እሜን እሜን እሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እባታችን🙏🙏🙏
@haiminhabibty1169
@haiminhabibty1169 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አሜን🤲 አሜን🤲 አሜን🤲 አሜን🤲አሜን🤲አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክ ዘበነ ቃለህይወት የሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ተስፉ መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን🤲🤲🤲
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
👍
@asresgetahun1085
@asresgetahun1085 2 года назад
Amen amen amen 🙏
@getegoyitame3522
@getegoyitame3522 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@tagessecherjabo2871
@tagessecherjabo2871 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-fl3es4mr1k
@user-fl3es4mr1k 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እኳን ደህና መጡልን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ጌታ እግዚአብሄር ይባርክልን፡ እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ይስጠን ።
@bitsatamare3047
@bitsatamare3047 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህር
@zemenaygenetu3093
@zemenaygenetu3093 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!አሜን አሜን አሜን
@zabanayzabanay6613
@zabanayzabanay6613 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 2 года назад
አሜን መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 2 года назад
AmeenAmeenAmeen
@frewoinitekle4451
@frewoinitekle4451 2 года назад
Amen amen ❤️❤️❤️
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመክረን ልኡል እግዚአብሔር ክብራ ናምስጋና ይግባው አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
👍
@asfaw8154
@asfaw8154 2 года назад
🙏🙏🙏
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏
@rutahermon2258
@rutahermon2258 2 года назад
Memher kalhiwet. Yesmalen geta adem ana tena yestelen
@suramaze859
@suramaze859 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... ❤
@mariamaria8168
@mariamaria8168 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🤲
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች አሜን አሜን አአሜን
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Год назад
Memhr kalhiwet yesmealna admen yhabelna fetari bxelot zekrua amen amen amen ❤❤❤❤
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ሆይ ምህረትህን ላክልን በቃ በለን ቸር አሰማን ስለ እማምላክ ስለ መላዕክትት ስለ ስዱሳን በለህ ተለመነን ማረን ይቅር በለን አገሬ ታማለች ፈውስን ላክልት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@selam38786
@selam38786 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛንም እንደ ችርነቱ ምህረትን ያውርድልን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 года назад
አሜን መምህር አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 2 года назад
የኔ አባት የኔ መምህር ዶ,ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናውን ያድልልን
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጡሁ አምላካችን
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 2 года назад
Amen amen amen 🙏🏽
@emabetdhaba4657
@emabetdhaba4657 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አቤቱ ላኔ
@samraice8746
@samraice8746 2 года назад
Amen amen amen
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 2 года назад
አሜንአሜንአሜንቃልህይወትያሰማልን
@helenlove2791
@helenlove2791 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹 qal hiwet yesmaelna
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Ameeen ameeen ameeen qala hiwote yasemalin xagawen yabizalin babetu yanurelin yagelegelote zemanechhu yebarekelin 🤲🤲🎤🎤🎤✝️✝️
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያቆይልን። ንርቃትህ ምኞትህ ህይወት ያለመልማል ከልብህ ስለሆነ እናመሰግንሃለን።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
👍
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 года назад
Amen amen 🙏
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 2 года назад
ውድ መምህር እንኳን በሰለም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰላም ያብዘልን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ መምህሬ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
👍
@meskeremabebe3285
@meskeremabebe3285 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎ ያፍስሎ እኛምየሰማነውን በጭንቅላታችን ፅላት ይፃፍልን
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር እንኮን አብሮ አደረሰን ለአዳም ለህይዋን ቀን
@mamethiopia5183
@mamethiopia5183 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሠማውን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@user-ko3gz3us7e
@user-ko3gz3us7e 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን
@zinataa8371
@zinataa8371 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏
@amansami7898
@amansami7898 2 года назад
Amen abatachn regmtena yesetlen
@user-ij8ts6uz9t
@user-ij8ts6uz9t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 💒✔️ነገ እኮ እመቤታችን ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች በያለንበት ትጠብቀን በምልጃዋ አሜን!!!🙏🙏🙏🥰
@rgormse
@rgormse 2 года назад
Amen amen kale hewat yasemalen 🙏 🙌
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ። አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን።
@zainabainab9161
@zainabainab9161 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ከሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይጠብቅልን ሁሌም እንዎድዎታለን ኑሩልን ለዘላለም🙏🙏🙏🙏❤💚💛
@tigisttg7080
@tigisttg7080 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏❤️✝️❤️
@menelikbelete8768
@menelikbelete8768 2 года назад
እንኳን ለክብር ባለቤት ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ። መምህር በገሊላ እቀድማችኋለሁ የሚለውን ቆየት ያለ የትንሣኤ መዝሙርዎን ቢያካፍሉን።
@monlez9028
@monlez9028 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የሰማኖው በልባችን ያሳድርልን 🙏🙏🙏
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 года назад
መምህር፣ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@mesfinwondaferew7034
@mesfinwondaferew7034 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን!!!
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 года назад
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህራችን ወንድማችን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Ameeen ameeen Ameeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nanigedf6347
@nanigedf6347 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ❤️🙏
@Rgebray
@Rgebray 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር✝️ ከእርሶ ጋር ነው መምህራችን ቃለ🙏 ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በሰማያዊው🙏 መዳፍ ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር☀️ ያድልልን አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️☀️✝️🙏☀️✝️☀️✝️☀️✝️☀️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@aaaass2462
@aaaass2462 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏💐💐💐💐💐💐💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-zf4kz9nl9d
@user-zf4kz9nl9d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@somali3266
@somali3266 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወትንያሠማልን መምህራችንን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@tsegaanday2089
@tsegaanday2089 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@baftahadas1264
@baftahadas1264 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲመን በጤናን ያቆይልን መምህረይ በፆሎት አስቡን ወለተመዲህን እያሉ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
👍
@neigatbeiyne7730
@neigatbeiyne7730 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አባታችንን ቃል ሔዉት ያሠማልን
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህውይት ያሰማልን
@saraabata4886
@saraabata4886 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ🙏 ምህራችን
@user-tg5ng2iu1z
@user-tg5ng2iu1z 2 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
@saraethiopia8073
@saraethiopia8073 2 года назад
አሜን ቃላ ሕይወት ያስማልን መምህራችን 🙏
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን አሜን
@user-ut3cu6gu8i
@user-ut3cu6gu8i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abbaytrufat
@abbaytrufat 2 года назад
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ
@ry8319
@ry8319 2 года назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት እግዚአብሔር አምላክ አባታችን🙌🙌
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ካለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል
@worknishasafa4228
@worknishasafa4228 2 года назад
Wud.memhrachin.ekuwan.dehnametu
@worknishasafa4228
@worknishasafa4228 2 года назад
Amen
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 2 года назад
ፈጣሪ የህይወት ቃል ያሰማልን መምህሬ ።ሁሌም በፀጋው ይጠብቆት 🙏
@yeshibalagerua1032
@yeshibalagerua1032 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም በቃሉ ያፅናን
Далее