Тёмный

ከኃይሌ ጋር በኃይሌ ግራንድ ሆቴል የዋዜማ ቆይታ - ነገ ይጠብቁን 

Fana Television
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 77 тыс.
50% 1

#FANA_TV #FANA_NEWS
ከኃይሌ ጋር በኃይሌ ግራንድ ሆቴል የዋዜማ ቆይታ - ነገ ይጠብቁን

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 года назад
አንተ የማትለወጥ ምርጥ ባላገር እግዚአብሔር ይርዳህ ይህ ሁሉ ሀብት ቋንቋህን እንኳን ያላስለወጠህ ድፍን ቱባ ኢትዮጵያዊ ዘመንህን ይባርክልህ ዛሬ ደግሞ ዘንጠሀል አልተቻልክም
@Ambassel
@Ambassel 2 года назад
እግዚአብሔር እጥፍ በእጥፍ አብዝቶ ይባርክህ ያንተን መልካም ኢትዮጵያውነት ለመግለጽ ቃላት የለኝም እንቁዋችን ኅይሌ ገብረስላሴ!!!
@mulukenwoldesenbet8946
@mulukenwoldesenbet8946 2 года назад
Truly Ethiopian and a legend 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
ያገሪን የእምዬ ኢትዮጵያን አዲስ አመት ያከበርኩት , በጣም በአፍላ ዘመኔ ነው ብዙ አመት ሆኖኛል አዲስ አመትን ባገሪ ኢትዮጵያ ላይ ካከበርኩ,መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት ይሁንላችሁ በውጪም በአገር ውስጥም የምትገኙ ያገሪ ልጆች በሙሉ!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@abuyahya3142
@abuyahya3142 2 года назад
ሀይሊ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነው ሀብትህ ከፍ ይበል
@Scamers-n6m
@Scamers-n6m 2 года назад
Haile We love you, you have a great mind. You are a genious. Thank you for everything you have done for Ethiopia.
@dankenedy760
@dankenedy760 2 года назад
I was not your supporter but i was wrong. God bless you and your family.You worked hard all your life and you invested Wisley, so you deserved all-time great African athletes.
@nigsen8206
@nigsen8206 2 года назад
Good to see you, Haylish!Congratulations. Dreams came true.
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 года назад
ሀይሌ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@meshnet9106
@meshnet9106 2 года назад
It can’t be. You know it why!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ሀይልዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@petrosmoges2824
@petrosmoges2824 2 года назад
ባለህ ላይ ይጨምርልህ ሀይልዬ ።
@soresa5238
@soresa5238 2 года назад
ጀግናዉ ሃይሌ
@biniwondimu6538
@biniwondimu6538 2 года назад
አይሌ የኢትዮጵያ ኩራት ነዉ እነኳን አደረሰህ 🌻🌻🌻🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lemanlenager9080
@lemanlenager9080 2 года назад
you are "One of a kind" brother Haile.
@Xestra37490
@Xestra37490 2 года назад
Haile I love you and respect you so much more than you put our country flag so high in the world stage. Your love and dedication, your undivided love for our country. May god bless you and your family for being a great example to our nation! Happy New Year ! 🍀🌼🌹
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 2 года назад
አትሌት ሀይሌ ጀግናችን ሁሌ ሸንቃጣው 👍 👍👍 ዬህንንም ይባርክልህ 😘🎉🎊🎈🎁
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 года назад
ሀይሌ ገ/ስላሴ ምርጥ ኢትዩጽያዊ አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ አገራችንን ያረብ ሰላም ያድርግልን
@mediaebise2100
@mediaebise2100 2 года назад
ጀግና
@maedtube5222
@maedtube5222 2 года назад
ሀይሌ ገብረስላሴ ጀግናችን እዉነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሄር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ጀግናችን ነህ
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 2 года назад
ምርጥ ጀግና አገርን የሚወድ ለሰው ክብር ያለህ በእጥፉ ተባረክ
@seblewonge3322
@seblewonge3322 2 года назад
አይሌ የአንተ ፈገግታ የአገሬ ፈገግታ ይታየኛል በርታ የልፋትህ ውጤት ተው
@amanuealgirma4599
@amanuealgirma4599 2 года назад
He is the best Man I wish for him a long life .
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 2 года назад
በእውነት ይሄን ሰው አለማድነቅ ንፉግነት ነው።።።። ኋይሌ የብቃት ጥግ!! ኋይሌ የስኬት ልክ!!
@tameshibru2649
@tameshibru2649 2 года назад
ወንድማችን እንኳን ፈጣሪ ረዳህ የስራ ሰው ነህ በገንዘብህ በሐገር ላይ በመስራትህ ለሐገር ሰዎች የስራ እድል ለሐገርህ ገቢና ኩራት በእውነት ኮራን በናንተ እውነት ኮራን
@samsonbeza5596
@samsonbeza5596 2 года назад
መጪው ዘመን ስለ ሰላም አስፈላጊነት የማንሰማበት፣ ስለ መቻቻል ጥቅም የማንሰበክበት፣ ስለ ኑሮ ውድነት ምክንያት የማንሰማበት፣ የማኅበረሰብ ''አንቂዎች'' ዝም የሚሉበት፣ አንዳንድ ''ምሁራን'' ምሁር የሚሆኑበት የዝምታ ዘመን ያድርግልን
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 2 года назад
ሃይሌ ለሃገራችን ትልቅ ስጦታ ነህ ።
@eliasmelaku2444
@eliasmelaku2444 2 года назад
የሀገራችን ICON ሀይሌ
@inew5350
@inew5350 2 года назад
Our Legend እንኳን አደረሰህ
@Transcend680
@Transcend680 2 года назад
Best athlete. Smart businessman.
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
Service at Haile resort hawasa is really incredible. I thank you all!!
@የምድረ-ከብድክስታኔ
ሀይላችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
@westesfaye5684
@westesfaye5684 2 года назад
Happy New Year 2015 Haile our hero 🎖💡🙏🏾👏🏽👏🏽
@emmy1365
@emmy1365 2 года назад
ሀይልሽዬ!!! አንተ የኛ የኢትዮጵያዊያን ውበት ነህ‼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ‼💚💛❤🌻🌻🌻🙏
@Hana-3838
@Hana-3838 2 года назад
💚💛❤🌻🌻🌻ሐይሌ ፏፏፏ ብለሐል ጌታ ጤና ይሥጥሕ የእኛ ሣቂታ🥰🥰🥰
@kemamuyesawzer6987
@kemamuyesawzer6987 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ
@danieldebebe7164
@danieldebebe7164 2 года назад
ሃይሌ እኮ ምርጥ ሰው እውነት
@tinaaddis1579
@tinaaddis1579 2 года назад
ሃይልሻ አንተ ብርቱ ሰው ጠንካራ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️
@unopinionated1823
@unopinionated1823 2 года назад
I love this guy! Brilliant!
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 2 года назад
This man always makes me feel Ethiopian!
@abiotgebisso4781
@abiotgebisso4781 2 года назад
ሁለ ገቡ ጀግና ሻለቃ ሐይሌ ገ/ስላሴ እንወድሃለን። የበለጠ ይሳካልህ!!
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 2 года назад
ሀይሌ ትልቅ ሰው። ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ።
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ 2 года назад
የአገር አድባር የአገር ኩራት ይጨምርልክ
@lolodbati1050
@lolodbati1050 2 года назад
Good Job Haile. God bless you.
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 2 года назад
ጀግናችን
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 2 года назад
You're blessed mind
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 2 года назад
Good job bro keep going ethiopian we shall we
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад
ያምራል
@እዮኤል
@እዮኤል 2 года назад
We love you Haili,
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 года назад
ሀይሌ የኢትዮጲያ ኩራት
@kemamuyesawzer6987
@kemamuyesawzer6987 2 года назад
መጪው ግዜ የኢትዮጵያ ነው አትጠራጠሩ 100%
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 2 года назад
ሀይልሽ 😍😍
@eshetufente1118
@eshetufente1118 2 года назад
We will wait you haile
@Adi-p7b
@Adi-p7b 2 года назад
" andm ferenj Algebam" 💥 Endatasgebu👈
@tizitaserbessa2676
@tizitaserbessa2676 2 года назад
Eseeey endih new kegna wede huala yelem minim bidenakefu!!!
@alexandersmith3663
@alexandersmith3663 2 года назад
Yehe sewye minum Habtam mimsel akuam yelewem
@dingelsolyana4648
@dingelsolyana4648 2 года назад
Yene enku Amlak yitebikih ..ke habte lay habte yisitik
@nide4146
@nide4146 2 года назад
ህኃይሌ ፒልስ አሁናዊና ሽምግልና ትግራይ የሄዳቹባትን ጉዳይ አውጋን ምክንያቱም እውናታውና የዛኔ የእናቶች ልቅሶ ጠብተን የደግነው ጡት እግዜር ስ ምቶ እሁን ደርሶ ደማ ከጣፋሁ ይቅር ባላኝ
@masalt1424
@masalt1424 2 года назад
ለሀገሩ የበሰበሰ ምላሱን ብቻ ያበረከተ ደነዝ ሰዉ ሀይሌን ሲተርብ ስመለከት ይሄ ደግሞ የትኛዉ እንስሳ ነዉ ብዮ እገረማለዉ::
@michaeltepsaye2288
@michaeltepsaye2288 2 года назад
zero pro fana. Select your New Year Resolution.
@getachewsisay709
@getachewsisay709 2 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@getachewsisay709
@getachewsisay709 2 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@onlyoscarwinner2527
@onlyoscarwinner2527 2 года назад
Ahunis hile bete mewal selchegni
@meshnet9106
@meshnet9106 2 года назад
Valueless hale. Enjoy alone. Your conscience is on your feet.
@solomontesema9201
@solomontesema9201 2 года назад
ምቀኛ!
@meshnet9106
@meshnet9106 2 года назад
@@solomontesema9201 yes! He and you are appendages of abbey shamed… oro Amhara
@solomontesema9201
@solomontesema9201 2 года назад
@@meshnet9106 ቀንጨራው መጀመሪያ ቋንቋውን ተማር፤አትዘላብድ!
@meshnet9106
@meshnet9106 2 года назад
@@solomontesema9201 your Amharic??🤣
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 2 года назад
Meshnet...down with your envious spirit !!
@tsegabuzuayhu1246
@tsegabuzuayhu1246 2 года назад
ጋዜጠኛዋ ጅንስ ለብሰሽ እንዴት እንድዚህ አይነት ፕሮግራም ትሰሪያለሽ?
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 года назад
ክክክክክክ ምን ይመስላል መጫኛ
@marthak8268
@marthak8268 2 года назад
Haile fake
@medoshatube5854
@medoshatube5854 2 года назад
ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ💋❤ በቅንነት የመዶሻ ትዩብ ቤተሰብ ይሁኑ እኛም እነሆናለን Thank You👏👏👏
@ሀባቻናል
@ሀባቻናል 2 года назад
ጀግና
@medoshatube5854
@medoshatube5854 2 года назад
ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ💋❤ በቅንነት የመዶሻ ትዩብ ቤተሰብ ይሁኑ እኛም እነሆናለን Thank You👏👏👏
Далее
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,6 млн
СДЕЛАЛИ СОБСТВЕННЫЙ МУЛЬТИК
25:15
ድሮን የሰራው የ12ኛ ክፍል ተማሪ
4:53
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,6 млн