Тёмный

ከኃጢያተኛው ድንኳን ......ምን አለኝ ብለህ ነው ደጃፌን የምትመታው ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 

ET ART MEDIA
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

13 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@kaltsegaye
@kaltsegaye 10 месяцев назад
ምን አገኘህ ሰው ይለኛል ላያኖረኝ ይጨነቃል መኖራዬ በሰማይ አባት አለኝ ኤልሻዳይ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeferiWodaje
@TeferiWodaje 10 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@meherat938
@meherat938 10 месяцев назад
ምን አገኘሽ ሰው ይለኛል❤ ላያኖረኝ ይጨነቃል❤ መኖርያዬ በሰማዪ❤ አባት አለኝ ኤልሻዳይ❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ensratube
@ensratube 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf 10 месяцев назад
አሜንንንአሜንንንንንእልልልልልልልልእልልልልልልልልልልዘማሪ መላክትያሰማልንወንድሜ😊😊😊❤❤❤❤😊😊😊
@vcdxcvb826
@vcdxcvb826 10 месяцев назад
ዝማሬ መለክ ያሰማልን እልልልልልልልል❤❤❤❤
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
@amtemaryam116
@amtemaryam116 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 5ኛው የማዕዶት ጉባኤ ካሁኑ ናፈቀኝ
@user-bz8qm7yq9w
@user-bz8qm7yq9w 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 10 месяцев назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ያሰማልን እልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 10 месяцев назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማአልን👏👏👏
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 10 месяцев назад
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@Ganat-jl4wb
@Ganat-jl4wb 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 10 месяцев назад
ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@tadessetesfaye2589
@tadessetesfaye2589 10 месяцев назад
❤❤❤እልልል❤❤❤
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
Elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fhffhf1906
@fhffhf1906 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢😢
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w 10 месяцев назад
ልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ❤️🙏🙏
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
Zemare melakiten yasemalen
@user-zo3zm6gj5g
@user-zo3zm6gj5g 10 месяцев назад
እንኳንስ አርገኸኝ ጌታዬ ሙሉ ሠው😢😢😢
@ETHCHESS-
@ETHCHESS- 10 месяцев назад
zmare melakt yasemalen
@Filisltan
@Filisltan 10 месяцев назад
ደስ ይሚል ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን
@rahel6129
@rahel6129 10 месяцев назад
Zemare melketen yasemalen
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 10 месяцев назад
abela zemenih yibarek geta chemiro yibarkih
@arsemahabeshawit7286
@arsemahabeshawit7286 10 месяцев назад
❤❤❤
@yekediyalij2679
@yekediyalij2679 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክእት ያሰማልን🙏🙏❤❤
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@SaraSara-wj4tc
@SaraSara-wj4tc 6 месяцев назад
እሜን እሜን እሜን
@fhffhf1906
@fhffhf1906 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልሎ👏👏 👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y 10 месяцев назад
Zmare mlakte ysmaln amne
@eyerusfikadu5067
@eyerusfikadu5067 10 месяцев назад
Zemare melakt yasemaln ❤❤❤❤❤❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልአንተ ስላለኸኘ ቀላልመካራዬ
@sindudechasa7686
@sindudechasa7686 10 месяцев назад
እሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@MihrateTefara-qu3tu
@MihrateTefara-qu3tu 10 месяцев назад
ገና እንበዛለን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@martabogale7735
@martabogale7735 10 месяцев назад
እልልልልልልእልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@nebyatgebru8786
@nebyatgebru8786 10 месяцев назад
❤❤
@titik1349
@titik1349 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 10 месяцев назад
አጥትንየሚያለመልምየመላእክትንዝማሬመላእክትያሰማልንወድማችንበቤቱያፅናልንእምየተዋህዶለዘላለምፀታትኑርልንአቤትዉበትልዩነዉ
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 10 месяцев назад
gena enzemirale legetaye ❤❤❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 10 месяцев назад
Zimare melkitn yesamalik zemari Abel 🌻🌻🌻
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b 10 месяцев назад
እልልልልል እልልልልል እልልልልል
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@tigisttadese3716
@tigisttadese3716 10 месяцев назад
Ellllllllll Elllllllllll Elllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SsS-nb9wj
@SsS-nb9wj 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-fl9dr3xp9o
@user-fl9dr3xp9o 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ek3yt2xd1j
@user-ek3yt2xd1j 10 месяцев назад
🥺❤
@Obsee-le4yp
@Obsee-le4yp 10 месяцев назад
EBC.. ETV
@amhabte9008
@amhabte9008 10 месяцев назад
ET art media RU-vid channel new..
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@addisgirma6255
@addisgirma6255 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏❤️
@user-ql2xt3pr7p
@user-ql2xt3pr7p 10 месяцев назад
KEYATIATEGNAW DENQAN TOPIC
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh 10 месяцев назад
Ellllllllllllllllllllllllllllll💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@TiruzerGolla-ti7yp
@TiruzerGolla-ti7yp 10 месяцев назад
ኧረ ወንድሞቸ እና እህቶቸ እንዴት ነው ነገሩ............?????????????!
@balayzalka5280
@balayzalka5280 10 месяцев назад
Elllllllllkll
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 10 месяцев назад
ሴቶች ለምንድኖው ሕግ የማይጠብቁት ጾግራቾው አይሸፍንም ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ ምክንያት ስላሎው ኖው እንዲህ ያለ
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 10 месяцев назад
abet ውበት
@benyamgirma2688
@benyamgirma2688 10 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
Elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
Elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
Elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@arabtowers1682
@arabtowers1682 10 месяцев назад
Elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
Документы для озокомления😂
00:24
Flash!快速穿衣服😂 #short
0:10
Просмотров 14 млн
I only teach well, why am I a victim
0:42
Просмотров 11 млн