Тёмный

''ከነነፍሱ አምጡልኝ'' ጠቅላይሚኒስትሩ፤የገደላቸው የተከተሉት ሟች|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 776 тыс.
Просмотров 238 тыс.
50% 1

www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Опубликовано:

 

5 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 381   
@GtachewTirago-ns1dg
@GtachewTirago-ns1dg 5 месяцев назад
የዳንኤል ክብረት ታላቅ ወንድም ፈልፍለሕህ በዚህ ወቅት በማግኘትህ እጅግ በጣም ትመሠገናለህ ፣
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-mi7wx4zz4v
@user-mi7wx4zz4v 5 месяцев назад
😅​@@user-ez4nw6fv7h
@fefefefe333
@fefefefe333 5 месяцев назад
ጋኔል ክብርት ደም እውቀት አለውዴ ይሄ ዳብተራ ጠቐቋይ
@yohannesamede1141
@yohannesamede1141 5 месяцев назад
😅lhyo5
@tadela4601
@tadela4601 4 месяца назад
@girumtenkir1003
@girumtenkir1003 5 месяцев назад
ሳምንታዊ የአንባገነኖችን ቀን ምክንያት በማድረግ እያቀረብክ ያለው የመረጃ ጥንቅርህ እና የአተራረክ ፍሰትህ እደተለመደውና እንደለመድነው ምርጥ ነው ። ያየሰው ሽመልስ ከባድ ሚዛን ነህ!!!❤❤❤❤❤
@Mashquke
@Mashquke 5 месяцев назад
በጭንቅላት ከዚህ ዘረኛ አይሸማን አብይ አህያ ቁርጭምጭሚቱ ላይ እንኩዋ ባይደርስም ዘረኝነትና ውጤታቸው ይመሳሰላል።የአብይንም መጨረሻ አ/አ ሳይለቅ እዛው መጨረሻውን እንደዚህ ሰውዬ ያድርግለት።ዘረኞች በዝች አለም ቦታ ና ፈላጊ የላቸውም። ሞት ለዘረኞች።
@semeretadesse3676
@semeretadesse3676 5 месяцев назад
ያየሰው የአቋም ሰው ምርጥ ሰው
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 4 месяца назад
17:44 እውነት ነው!የሚገርም ልዩ ተሰጥኦ!!! የሚገርመው የኛዎቹም ጨፍጫፊዎች ቀን አላቸው።አጥፍተው ጠፊዎች ሰላማዊ ሰው ገድለው አፈናቅለው መጨረሻቸው በውርደት እነደነ አቦይ ስብሀትና....!!!!!!!!!!!!!ግን በዚሁ ኢትዮ ፎረም ላይ አነድ የማይጥመኝ አንባቢ አለ የሱ ባልደረባ ይሆነ? እባካችሁ እረፍ አያምርብህም በሉት። 17:44
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 5 месяцев назад
ያየሰው የዝግጅት ብቃትህ ገርሞኝ ሳልጨርስ የድምፅህ ማማር ብቻ ይገርማል መታደልህ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 месяцев назад
ያየ መልኩም ያምራል ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶታል።
@freGabur
@freGabur 16 дней назад
Wanet new
@user-yf8kf5xq9k
@user-yf8kf5xq9k 5 месяцев назад
👏👏👏 Ethio form .. የ ኢትዮጵያ ባለስልጣናት በቅርቡ እንሰቅላቸዋለን ...
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 5 месяцев назад
ከዛ አንተ ባለሥልጣን ሆነህ/ሸ ልትገደል
@user-yf8kf5xq9k
@user-yf8kf5xq9k 5 месяцев назад
😂😂 ባለስልጣኖቹ አው
@user-Loyalists
@user-Loyalists 5 месяцев назад
ይሄን ታሪክ ከ፳ ዓመት በፊት ሰምቼዉ ነበር በያየሰዉ ግን ይለያል በርታ ወንድም ሰዉ❤❤❤❤❤
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 5 месяцев назад
አምባገነኖች ከሰሞንን አስተማሪ ትረካህ ላይ መጨረሻቸውን የሚያዩበት ነው ያየህሰው ትለያለህ የምንልህ በምክንያት ነው ተባረክ
@rigbeamare1971
@rigbeamare1971 5 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ ።
@stayhealthystayfit6135
@stayhealthystayfit6135 5 месяцев назад
🤣🤣
@tesfamebratu1062
@tesfamebratu1062 5 месяцев назад
THANK YOU Ethio Forum.. Acknowelgemnet for Esheetu Assefa. Sheger FM
@nejatliben6293
@nejatliben6293 5 месяцев назад
ሳምንታዊው የአምባገነኖች ትንታኔ ዉስጤ ነዉ
@hulualemkassie1028
@hulualemkassie1028 5 месяцев назад
የኛ የኢትዮጲያ ገዳዮች አንድ ቀን ይሰቀላሉ
@user-cx7ci5qw4h
@user-cx7ci5qw4h 5 месяцев назад
ትክክል የጊዜ ጉዳይነውጅ አይቀርላቸውም የንጹሀን ደም በፈጣሪ ፌት እየጮህነው።የዚህ አይነት ዘገባ ስስማ የኢትዩጵያ ባለስልጣናት ትዝ ይሉኛል። እመኑኝ የዚህ አይነት ፍረድ አይቀርላቸውም።
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 5 месяцев назад
ፊልምም ተሰርቶለታል!😊
@peaceforall9655
@peaceforall9655 5 месяцев назад
ይሄ ሂደት እኛ አገር መለመድ አለበት መንግስቱ ሃይለማሪያም ተንደላቆ ልጆቹን ዲግሪዎ አስተምሮ ይኖራል ያንን ሁሉ ህዝብ በቀይ ሽብር ከጨረሰ በኋላ
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 5 месяцев назад
እንዴ መግደል የጀመረውኮ ኢህአፓ ነው ትክክል ነው ለማለት ሳይሆን በጣም የተለያየ ጉዳይ ነው እሱስ ይሁን እሺ አብይን ምን ልትለው ነው ወያኔስ ቢሆን ነፈዝ ነገር ነህ 😂😂😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 месяцев назад
ተዉ ባክህ ! መንግስቱ የተባለ ፋሽስት ገና ስልጣን እንደያዘ ነው 60 ለሃገራቸው የለፉ አዛውንቶችን በጅምላ ጨፍጭፎ በጅምላ የቀበረው።
@user-jr3en1jc9x
@user-jr3en1jc9x 5 месяцев назад
​@@brookeasfaw7059i am not the suporter of both derg and EPRP(ehapa). both are the evil agents of soviet union....please read history well...that is why derg rejected ""hizbawi mengst"..that is why the "esepa": is Began to kill dergs..the source of all problems is derg and the greatest dictator mengistu HAILEMARIAM
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 5 месяцев назад
ሰላም ያየ ሰው በእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ይህ ያቀረብከው ያባገነኑ ትንታኔ እኔ እያዳመጥኩት ቶሎ አለቀብኝ በጣም ምርጥ ነው በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን !
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 5 месяцев назад
የብልግና ባለስልጣናትም አንድ ቀን እንደዚህ ነው ከያሉበት ታድነው የሚያዙት ይሄ ደግሞ የማይቀር ነው
@yosefmelese422
@yosefmelese422 5 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ እና ትርካ! እንዲህ አይነት ስራዎች ጀሮወይን ይሰቡታል❤❤
@meresagirmay2637
@meresagirmay2637 5 месяцев назад
አስደናቂ ታሪክ፣በጣም አስደናቂ በሆነ አቀራረብ፣ኢትዮ-ፎረሞች እባካችሁ ቀጥሉበት!!!
@destawfikado6349
@destawfikado6349 5 месяцев назад
እጅግ አስደናቂ በሆነ አቀራረብ ነዉ ያቀረብከዉ ተባረክ የሚገርም ታሪክ ነዉ
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 5 месяцев назад
ያየ የሚገርመኝ የላቲን አሜሪካ ሀገሮች አብዛኞቹ ወንጀለኛን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት ባለመኖሩ የናዚ ወንጀለኞች እራሳቸውን ቀይረው የመሸሸጊያ ቦታዎች በመሆን አገልግለዋል። ብራዚልም በዚህ ተጠቃሽ ናት። እናመሰግናለን ያየ🙏 እንኳን ለልደት በአል ከመላው ቤትህ ጋር በሰላም አደረሰህ፣ለመላው የስራ ባልደረባዎችህም እንዲሁ!!! 🙏❤🥰🙏
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 месяцев назад
አሜሪካ ከጥቂት አመታት በፊት Magnetsky law የሚባል በሃገራቸው የሰባዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ ሰዎችን ለፍርድ የሚያቀርብ ህግ አውጥታለች።
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 5 месяцев назад
በለፉት 40ዓመት ውስጥ እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ ውስጥ አልፋን????? ወንድሜ ባንተ የተነሳ የጋዜጠኝነት ሞያ በጣም በጣም እጅግ በጣም ወደድኩ አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@destatesema2882
@destatesema2882 5 месяцев назад
ለአገራቸውና ለሰብኣዊነት ሲሉ በሞት ተፈትነው እዚህ የደረሱ ናቸው። ከሸብር ይገባቸዋል።
@semeretadesse3676
@semeretadesse3676 5 месяцев назад
ጋዜጠኝነት ብቻ ሳይሆን ሰብኣዊነትም ጭምር ያካተተ ምርጥ ሰው። በዛን በጨለማ ግዜ የትግራይ ህዝብ ድምፅ ነበር።
@fefefefe333
@fefefefe333 5 месяцев назад
አምላኬ የትግራይ እዝብ ለታመሙት ለተራቡት ለተጠሙት በቸርነትህ ጎብኝልን ጌታይሄ ልጆችህን አደራ ፈጣር🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍😍😍😍😍😍❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 5 месяцев назад
አሜን
@user-fj5nr4ss2z
@user-fj5nr4ss2z 5 месяцев назад
Wow! Excellent presentation!
@tsimele8360
@tsimele8360 5 месяцев назад
ዳንኤል ክብረት ተመሳሳይ ዕድል እንደሚያጋጥመው እርግጠኛ ነኝ
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 5 месяцев назад
ያየስው በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው 🌹
@user-eb2wc7uo3q
@user-eb2wc7uo3q 5 месяцев назад
You are hero Yayesew please continue through this.
@haabsonhailu7710
@haabsonhailu7710 5 месяцев назад
Hmmmm.... This is ,by and large,the real sense of professionalism; as far as Journalism is concerned. The way a particular historical event is analyzed, and even contextualized to the current status of Ethiopia is the key take away! Gracias, man!
@TOMuser-oz2he5no3j
@TOMuser-oz2he5no3j 5 месяцев назад
i like your way of presenting each news ... berta
@eyobteff
@eyobteff 5 месяцев назад
ይድረስ ለነብሰ በላው ብልፅግና እና ለጀሌዎቹ‼️ EF 🙏🏽🫡
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 5 месяцев назад
tish weregna awerthe mothal
@YosefMebratom
@YosefMebratom 5 месяцев назад
what an amezing narration 👏👏👏
@manjussegen3654
@manjussegen3654 5 месяцев назад
ይገርማል,ብልህ ,ሜላ❤
@tafesatsega-ic7ve
@tafesatsega-ic7ve 5 месяцев назад
ምርጥ አቀራረብ በርታ ወድጄዋለሁ
@tesfayyemane9361
@tesfayyemane9361 5 месяцев назад
እህምምምም !!! ልብ ያለው ልብ ይበል ብቻ ነው የምለው፡፡ ይህ ዕጣፈንተሠ ግን ለማናቸውም ገዳዮች እማይቀር ነው፡፡
@tedlatesfay9095
@tedlatesfay9095 5 месяцев назад
Enamesegnalen
@temumehari5721
@temumehari5721 2 месяца назад
What a story! you guys are amazing thank you 🙏
@edmiytom4822
@edmiytom4822 5 месяцев назад
አሪፍ ዘገባ ነው ሁሌም እንዲ ያሉ ታሪኮችን ብታቀርቡ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው
@mekashawuletaw9198
@mekashawuletaw9198 5 месяцев назад
ጀግና ነህ ጋዜጠኝነት ከእውነት ጋር!!!
@eyasutesfu4482
@eyasutesfu4482 5 месяцев назад
የትረካው ዳራና ፍሰት ልዩ ነው። መሰል የፍትህ ፈለግ ሀገራችንም ትሻለች!
@eyobtesfaye5337
@eyobtesfaye5337 5 месяцев назад
What a journalist ❤
@itisMe2222
@itisMe2222 5 месяцев назад
ያየ ሰው ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤ አንጀት አርስ!!!?❤❤ just I Adore you.
@buyebabby
@buyebabby 5 месяцев назад
ዋው የሚገርም ታሪክ በሚደንቅ ትረካ። 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 5 месяцев назад
Ethio forum deserves much better =One million subscribers until 31st January.
@naolabdisa2915
@naolabdisa2915 4 месяца назад
what a golden journalist ,what a history thank bro
@semeretadesse3676
@semeretadesse3676 5 месяцев назад
ያየሰው ምርጥ ሰው የጭቁኖች ድምፅ እንኳን ለልደት በአል አደረሰህ። ሁሌም በትግራይ ህዝብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ።
@solomondebebe4724
@solomondebebe4724 5 месяцев назад
One of the best channel ever
@user-dk9lj9vo2p
@user-dk9lj9vo2p 5 месяцев назад
በጣም አሪፍ ታድያ የሄ ቅኔ ለአቢ ይሆን ወያነ ድረሺ❤❤❤
@abadittsegay3303
@abadittsegay3303 5 месяцев назад
እንዃዕነይ አብፀሓኩም ኢትዮፎሮም!!! ሰሰናዩ ተመንየልኩም!!
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s 5 месяцев назад
Our voice ❤❤❤
@eldanareads1021
@eldanareads1021 5 месяцев назад
Truly exceptional presentation!!! Captivating story telling. Captivating story.
@girmadejene7021
@girmadejene7021 5 месяцев назад
Please Keep the Good Work!!
@fekab5672
@fekab5672 5 месяцев назад
Thank you Ethio Forum. I like all your programmes and the reliable news you broadcast on the current affiliations in our country.
@nigussietaju984
@nigussietaju984 5 месяцев назад
This is wonderful, Yayeh!
@bekiviva
@bekiviva 5 месяцев назад
ዋው ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ ግሩም ትንታኔ ነው።
@temesgenalebachew-dd5dm
@temesgenalebachew-dd5dm 5 месяцев назад
ይመችህ አቦ
@seifumeles3503
@seifumeles3503 5 месяцев назад
Yayesew,you are unique person,you follow truth,you exposed dictators act,you the best.long live.love you.thank you.keep it up.
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 5 месяцев назад
ድንቅ ታሪክ ይገርማል
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 5 месяцев назад
የሳምንቱ ተናፋቂ ፕሮግራም 🙌😍
@user-wt2uy2jh8n
@user-wt2uy2jh8n 5 месяцев назад
As usual Was great analysis thank ethio forum
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 5 месяцев назад
Wow, what interesting story! You out did your self Ethio Froum. We'll have our own Mossad; it is just a matter of time. RIP our Martyers, long live Tigrai. 💛❤️❤️
@mahmmedsufiyan7083
@mahmmedsufiyan7083 5 месяцев назад
ቅዳሜን በጉጉትነው የምጠብቀው። እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤
@sintayoayel7278
@sintayoayel7278 5 месяцев назад
ያዮ ስው እድሜና ጤና ይስጥህ ቀሪ ሒወትህ ያማረና የጣፈጠ ይሁን።
@tsegaymelashu5772
@tsegaymelashu5772 5 месяцев назад
Mosad world class intelligence institution I read it the whole book
@peaceforall9655
@peaceforall9655 5 месяцев назад
ይገርማል እንዴት የልጁ ፍቅረኛ ተበዳዮቹ እጅ ውስጥ መውደቁ አጋጣሚ አልነበረም ፍትህ ሲፈርድ ነው!!
@alemayehugeremew8357
@alemayehugeremew8357 5 месяцев назад
የፈጣሪ እጅ አለበት ።
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 5 месяцев назад
Excellent briefing Excellent journalist
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 5 месяцев назад
ኡፍፍ ይሄንን ታሪክ "እሸቴ አሰፋ" ተርኮታል :: ሁሌም እንዳዲስ ነው የምሰማው "ቤንጎሪዮን"💪💪🙏🙏
@weldemaikwelu8671
@weldemaikwelu8671 5 месяцев назад
ይገርማል ምንም ሳይጸጽተው በመጨረሻ ያለውን ያሳዝናል 😢😢😢
@zenuaklilu869
@zenuaklilu869 5 месяцев назад
Welcome!
@fultoneth9869
@fultoneth9869 5 месяцев назад
ተአምር ነው ። በአገራችን ተመሳሳይ Adolf Eichmann ..
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 5 месяцев назад
My Brother yayesaw
@abethiomusic4223
@abethiomusic4223 4 месяца назад
ትችላለህ 👏👏👏👏
@amaremengiste539
@amaremengiste539 5 месяцев назад
That's why I always Appreciate you!! This is the message to pp members!!!
@tsehayeassefa2282
@tsehayeassefa2282 5 месяцев назад
The footage and the journalist! Wow
@ADDIS360-tn1gy
@ADDIS360-tn1gy 5 месяцев назад
አሁን የፋኖ አደረጃጀት በጣም መጠናከሩን የፋኖ ኃይሎች ገልጸውልናል፡፡
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 5 месяцев назад
የሚገርም መሪ abichu❤
@ykt4447
@ykt4447 5 месяцев назад
Ethio Forum nice professional explanations ❤❤❤
@user-zd2pr4mb9i
@user-zd2pr4mb9i 5 месяцев назад
Knowledgeable person spread & shared knowledge thanks keep it up
@user-sj4nm3pe4w
@user-sj4nm3pe4w 5 месяцев назад
እባክህ ትክክ ል ናቸው ምንኛ ኩፍ ምህናቸው ናዚዋች ናቸው ያወቅወዋቸዉ
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 5 месяцев назад
ቁርጥ የኛን ሀገር የዘመኑን ታሪክ መጨረሻቸውም አንድ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@mulukendemelie8592
@mulukendemelie8592 5 месяцев назад
በጣም ግሩም ትንታኔ!
@user-ev2ep2bc5y
@user-ev2ep2bc5y 5 месяцев назад
ሚገርም ነው
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 5 месяцев назад
የሚገርም ነገር ያንን ሁሉ አሰቃቂ ፣ ግፍ፣ እልቂት፣ የደረሰበት ይሁዳዎች ዛሬ ያንን ረስተው ፣ወደጎን አርገው፣ የተረፈው ተሰባስበው አገር ቀምተው ፍልስጤማውያንን እየፈጁ ነው። አውሬዎች!!
@HussenAli-lc4cv
@HussenAli-lc4cv 5 месяцев назад
ዋው የሚገርም አቀራረብ
@user-ct2uj8zr7u
@user-ct2uj8zr7u 5 месяцев назад
ምንም አልልም ብቻ ቀጥልበት🙏
@abeyhaileselassie3040
@abeyhaileselassie3040 5 месяцев назад
Thanks anyways
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 5 месяцев назад
ምርጥ አቀራረብ:: 👍👍👍👍❤❤❤
@eskushawa4664
@eskushawa4664 5 месяцев назад
I really enjoyed every naration, and report you made .....the content also.
@Mohammed-Asefa1471
@Mohammed-Asefa1471 5 месяцев назад
ኤክማን በርግጥም ጀግና ነው!!
@dn2091
@dn2091 5 месяцев назад
Amazing thanks
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 5 месяцев назад
ድንቅ ጥንቅር ነበር እነ አብይም የትም አያመልጡም
@TheBex2007
@TheBex2007 5 месяцев назад
Ethio Forum መልዕክቱ ለማን እንደሆነ ገብቶናል:: እናመሰግናለን
@kibrommegos1946
@kibrommegos1946 5 месяцев назад
ኣዶልፍ ኣብይ
@desalegnlama1243
@desalegnlama1243 5 месяцев назад
Thanks
@user-uc4bf3eo1i
@user-uc4bf3eo1i 5 месяцев назад
ገራሚ
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 5 месяцев назад
ትክክለኛ
@belayberhe8360
@belayberhe8360 5 месяцев назад
you so exepitional journalist thanks so alot
@atsion7214
@atsion7214 5 месяцев назад
Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 5 месяцев назад
Betam konjo program Newou bertu ambessoch ❤❤❤❤
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 5 месяцев назад
በጣም ግሩም እና ትክክለኛ አገላለጽ:: 💯👍🏽 Eichmann በጀርመንኛ ሲነበብ ግን አይሽማን ነው
@gereziherhaile2986
@gereziherhaile2986 5 месяцев назад
wow it is perfect .
@alphastate2
@alphastate2 5 месяцев назад
ፍትሕ እንዲህ ነው!!!
@wolloyew3048
@wolloyew3048 5 месяцев назад
ያየ በርቱ ወንምአለም
@mikibekele2982
@mikibekele2982 5 месяцев назад
ሰዉዬዉ ቋፍ ላይ ነዉ ፈጣሪም መጨረሻዉን ያሳየናል ሰአቱ ደርሷል። የእናንተም ዘገባ ጊዜዉን እያፋጠነዉ ነዉ ወጥሩ።አብቹ ለካድሬ የሚከፍለዉ ተመናምኖ አልቋል ደህና የሚለዉ ዘጋቢ ጠሮበታል።ጀዋርን መልሶ እየተጠቀመ ነዉ አለም በሙሉ ፊቱን አዙሮበታል እርዳታ ወፍ የለም።በየቀበሌዉ በካርታም በግብር በክራይም ሰበብ ብር ፈለጣዉ ተጧጡፏል።ገደል ጫፍ ላይ ነዉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤
@cherinetachiso9117
@cherinetachiso9117 5 месяцев назад
Wonderful
Далее
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Просмотров 13 млн