Тёмный

ከነጮቹ ጋር የተላተመው ፈላስፋ‼️ 

Hasab Meda
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

#Ethiopianews #Abiyahmed #Hasabmeda

Опубликовано:

 

19 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 132   
@sinetibubgbryes4764
@sinetibubgbryes4764 3 года назад
የዛመናችን ምርጥ መሪ!!!!! ዶክተር አብይ አህመድ አሊ።
@md277
@md277 3 года назад
አንድ እና አንድ መሪ ጠቅላይ ሚንስትርዬ
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 года назад
Yes u are right. He is brilliant and smart young leader. God bless him. Amen
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 3 года назад
በአለም ላይ በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች ባጋጣሚ ይፈጠራሉ እነሱም ባለምጥቅ አይምሮ በሳልና አስተዋይ ለሰው የሚኖሩ ከእነሱ ውስጥ አንዱ የእኛው ስጤታ አብያችን ነው አላህ ይጠብቅልን አብቹ ሰላምህ ብዝት ይበልልን
@great-full3612
@great-full3612 3 года назад
Well said!!! Amen Amen 🙏🏽
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 3 года назад
PM Abiye May God protect you.
@alembrhan7624
@alembrhan7624 3 года назад
እድሜና ጤና ለአብቹ ምርጥ መሪ እኛ ኤርትራውያን እንመኛለን ጌታ ይባርከው ።
@md277
@md277 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይባርከው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 года назад
Ammen sweetheart.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
ጀግናችን እብቹ እግዚአብሔር ያክርምልን አንተን
@21meriyoutube
@21meriyoutube 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የምታቀርባቸው ሁሉ እውነትነትና እውቀት ነው የምታዘጋጀው ስለዚህ በዚሁ ቀጥል አንተ እራስህ ሰላማዊ ልብህ ጥሩ ነውና በርታ ::
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 года назад
የኛ አባ መላ እድሜና ጤና ይስጥህ አቢቹ የኛ‼️
@asterberhe9204
@asterberhe9204 3 года назад
Amen Amen Amen God bless you👏
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 3 года назад
ስምቼ ስምቼ የማልጠግበውን መሪዬን ነገ ለመምረጥ ቾክያለሁ መሪ አንደሚያሸንፍ አገሬን አንድ ሚያበለፅጋት ነፃ የሚያደርጋት ደንቅ መሪ ዶር አብይን ለመምረጥ ከኔ ጋር ባንድነት አነደመረ ተደምረን ኢትዮጵያያን አናብልፅጋት 💡❤🙏🇪🇹
@mistiregirmasimee6517
@mistiregirmasimee6517 3 года назад
Dr. Abiy will do much more for his people & his beloved country Ethiopian. He is gifted. It is God who gave us at this especial time of crises. I have no words to express how much I loved him. It is my PRAYER God protect him in this time of leadership for the sack of those who loved democracy.
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 года назад
Felasfa ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY Ethiopia loves 💘ABIY ABIY Medemer+ Medemer= 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 года назад
እሺ ዛሬ አይተኛም ማንም ካርድ ሳያጭበረብርለት አብይ ያሸንፋል በዝረራ
@fatumagelato
@fatumagelato 3 года назад
Abichuu selant twrto aylkm eko yena jagena maeri Allah yerdak del lant ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanuadimasu6571
@berhanuadimasu6571 3 года назад
መደመር መንገዳችን ብልጽግና መዳረሻችን ነዉ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 3 года назад
ጀግና መሪያችን
@ayzoshethiopia1260
@ayzoshethiopia1260 3 года назад
እግዚአብሔር ቀን አለው አብያችን በርታ ድሉ የኢትዮጵያ ነው !!!
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 года назад
አብይን መረዳት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መደመርን ያንብብየኔም ምክር ነው‼️
@senaitketema2845
@senaitketema2845 3 года назад
Pm Doctor Abiy Ahmed you are blessed Amen ❤🙏
@werkalemasefa6299
@werkalemasefa6299 3 года назад
Along live Abchu
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 3 года назад
አቢቹዬ የእኛ ውድ መሪ። መውጣት መግባትህ በእግዚአብሔር ጥበቃ ሰር ይሁን
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
አብቹ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ስወድክ፡ተባረክ፡እዉቀት፡ይጨመርልህ
@ayzoshethiopia1260
@ayzoshethiopia1260 3 года назад
እውነትንና እውነትን አምኖ መቀበል እንደዚህ ስናውቅ ጥሩ ነው ይህ ሚዲያ እውነት ተናጋሪ ነው አብቹን እሚያጥላላ ሚዲያ በበዛበት እናንተን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል በርቱበት
@tataselam678
@tataselam678 3 года назад
Dr abiy ge is angel he is the best priminister that this word has seen before he is a good example for this world selfish periminister thank you my abiy thank you for what you do for poor people and for ethiopia I know you dream and all Ethiopiane dam to give electricity powe for all over ethioia will happen and by the grase of God he will stop Egypt for ever we love you dr abiy
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 3 года назад
ለአገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ብዝት ይበልላት
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 3 года назад
Dr.Abey a true leader we are behind you! Now we know why EU& US wants us to be dependent on them for food Aid so that we stay poor. Those days are over !Long Live Ethiopia 🇪🇹!
@alminakebede1495
@alminakebede1495 3 года назад
ሀሳብ ሚዴያ አነባበብህ በጣም ደስ ይለኛል
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 3 года назад
ወደፊት የማይራመድ ወደዃላ የቀረ ነው!!! አብያችን ግን ወደፊት ተራምዶ የሚያራምድ የአማረና የፀዳ አመለካከት እንዲኖረን ከዛገ አስተሳሰብ እንዳይኖረን አይናችን በሚያየው እንዲደሰት ባልተበከለ አየር ወጥተን እንድንገባ ለሁላችን ደህንነትና ጤና የሚጥር ወጭ እንዳይናፍቀን የሰውን ብቻ አድናቂ እንዳንሆን ኢትዮጵያችንን በማስዋብ እንዲያምርባትና ገናና ሆና ማየት የሚፈልግ ቅን ልብ ያለው መሪ ሲሆን ፀረ ኢትዮጵዎች ደግሞ ስሙን ለማጥፋት ሲጥሩ ይታያል የሚገርመው እንዲህ አይነቱን እንቁ የሆነውን ሰው አለማወቅ አለመታደል ነው።ፈጣሪ አስቦ እንደሰጠን አብየን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 3 года назад
እግዚአብሔር ሲባርክ ማቆሚያ የለውም ምንም ማድርግ አይችልም ድል ለእብቹ።
@tegestasras6768
@tegestasras6768 3 года назад
እግዚአብሔር በመውጣቱ በመግባቱ ይጠብቅልን የተሳሳቱትንም ወደ አእምሮአቸው ይመልስልን 🙏🏼💚💛❤️🧎
@ad1187
@ad1187 3 года назад
ሀሳብ ሚደያ አገላልፅህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን ። ጎልማሳው አልበገሬ ሰውየው አልተቻለም !!!!
@amirelias6457
@amirelias6457 3 года назад
እውነት ነው በትክክል ገልፅከዋል ያው አባባሉ እስኪገባን ነው ይሔ ሁሉ ጁንታው ክብርህ ይዞት የመጣው አጋንንት እላያችን ላይ ሰፍሮብን እንጅ
@hiruthmakonnen9623
@hiruthmakonnen9623 3 года назад
Dr abye you're an amazing human. I am so proud to be an Ethiopian just because of you. Let God graciously be with you in your journey.
@hirutbekele2791
@hirutbekele2791 3 года назад
የኔ ውድ መሪ ጨዋ እግዚአብሔርን የሚፈራ አዕምሮው ምጡቅ ጥበበኛ እንደዳንኤል ፣ትሁት እንደሙሴ ፣ ንግግሩ በጨው የተቀመመ ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ነው፡፡
@alminakebede1495
@alminakebede1495 3 года назад
አብቹ የአንተን ጪንቅላት ለማንም አልሰጠም አንግደል ግደል ሳይል በፍቅር እንደመር የሚል መሪ በማግኘታችን ፈጣሪን ማመስገን አለብን።
@Erena2023
@Erena2023 3 года назад
God bless you forever and forever DR Abiy we LOVE you Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🌻🌻🌻
@user-bk7lp1hb1b
@user-bk7lp1hb1b 3 года назад
ጀግና ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
የሃሳብ ሜዳ አዘጋጆች ለምልሙልን
@tsionmekonen4098
@tsionmekonen4098 3 года назад
የኔ መሪ ሙህር ነው
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 года назад
መደመር የሚል ፍልስፍና ለኢትዮጵያውያን መልካም ውጤት ሲያመጣ ሲያዩ ወደፊት ዶክተር አብይ መደመር እንዳለው በሃገራቸው ስራ ላይ ያውሉታል ቢያንስ ብዙ መልካም ነገር ይወስዳሉ::
@eyerusalemtesfaye8045
@eyerusalemtesfaye8045 3 года назад
ጠ/፣ሚ አብይ አንደኛ!!!!!!
@Joe-g1t
@Joe-g1t 3 года назад
What a beautiful Philosophy Medemer For ever!!!!!!!!!🕊🕊🐕
@bezatamerat4221
@bezatamerat4221 3 года назад
አብይ ለኔ ከአይምሮ በላይ ነው ።
@tsehayabraha8845
@tsehayabraha8845 3 года назад
ትከከል ገልፀህዋል. God Bless Dr. Abey and his philosophy 'መደመር '.
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
አብይ ጀግናዎ ትክክል
@girmagirma2313
@girmagirma2313 3 года назад
THANK YOU FOREVER !!! THANK YOU VERY DEEPLY FOR PRESIDENT, DR. ABIY, FIRST LADY ZINASH, FOR WOMEN, ALL ETHIOPIA 🇪🇹 !!!...
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 3 года назад
አብይ,ማለት,ከክርስቶስ,የተሠጠን,ገፀበረከታችን,ነው,ረጅም,እድሜ,,,ይስጠው,
@meski9722
@meski9722 3 года назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@saved1580
@saved1580 3 года назад
ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ለዚህ ወሳኝ ወቅት ያዘጋጀው ነው።
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 года назад
ሆሆሆ ለካ ሰው የሆነ ጋዜጠኛም አለ እግዚአብሔር ይባርክህ
@teferiweledlassie2236
@teferiweledlassie2236 3 года назад
Ethiopian ..... lesson.....look......pay attention.....open your eye wide....if you do not understand this ......you will never anything . GOD bless ETHIOPIA and it's people . PM do not what to say about you . simply wish you the best . my master I learn a lot . LONG LIVE ETHIOPIA with the rest of the world . who do understand you or not . TANKS.........
@mrarbadu3987
@mrarbadu3987 3 года назад
yene jegnaa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 3 года назад
We find no leader like Doctor Abiy. He educated himself and a borne leader. He is a true visionary Ethiopian who loves his begotten country and never deal wrongly on the fate of his Land.Let Gid be with him as He used to be since our power is the Almighty.
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 3 года назад
Pls read Gid as God
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 года назад
ለኢትዮጵያ መመንደግ ፣እድገት ብልጽግና እውነተኛ የዳቦ ቅርጫት ለማድረግ መደመር አይነተኛና ወሳኝ መድህን ስለሆነ ከአብያችን ጎን ተሰልፈን እናት ሀገር ኢትዮጵያን እናሳድግ ከችግርና ችጋር እናውጣት እንገላግላት ።
@menberehabtegabrial6542
@menberehabtegabrial6542 3 года назад
I am proud God bless 🙏
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 3 года назад
Dr abiy Ahmad he is very clever he is the man man
@djdhdhehehshgsggs5746
@djdhdhehehshgsggs5746 2 года назад
Unique gifted mind hero Black lion.
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 3 года назад
ሰለሱ መጥፎ ብቻ እንዳታወሩ አደራችውን
@teddywoldie1339
@teddywoldie1339 3 года назад
Dear p.m sharing with love matthew5.8 so common sense and practical.the fact is you are truly real person you care and love ethiopia.i hope and pray you will do more marvellous job.with respect you are god of israel gift to our home.you can do more...you will be a good examle as abraham lincoln.not only 13 states you will lead as it was 14...one Ethiopia.once my grand pa told me 1800 when egyptian come to asmara to take the country who was there protecting asmara?ofcourse we ethiopian were protecting.the truth be told u.n they dont know the whole truth.i say may god of israel give you health to be bold to complete the good work.oneethiopia indeed.always loveteddy
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 года назад
ሙስናን አስወግዶ መልካምነትን ስራ ስርተን ብንኖር መልካም ነው
@birhanugodana2866
@birhanugodana2866 3 года назад
ዶክተር አብይ አህመድ ጀግና ነው።
@remlahussain3430
@remlahussain3430 11 месяцев назад
አብቹዬዬዬዬዬዬዬ
@abduselamhassen5829
@abduselamhassen5829 3 года назад
The best youtuber with best man of man
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 3 года назад
እንዚህ አይነቶቹ አእምሮአቸው በአደንዛዥ እፅ የደነዘዘ የወያኔ psychopath ነው የትግራይን ሕዝብ የሚወክለው። በጣም ያሳዝናል።
@bamleabe1736
@bamleabe1736 3 года назад
ገራሚ መሪ......እንወድሃለን
@albertkola5021
@albertkola5021 3 года назад
😘😘😘😘😘😘💯💯💯💯
@meserettesfaye68
@meserettesfaye68 3 года назад
erjem edime kerejim tena gar le Pr.M.Dr. Abiy Ahimed nurilen she amet niges
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 3 года назад
Yes he is very clever
@zebibasaid1323
@zebibasaid1323 3 года назад
ABEIYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYY
@saraalazar5884
@saraalazar5884 3 года назад
Geta ymsegn kixer silhunkh yberkh berta hyzokh
@addyassefa5656
@addyassefa5656 3 года назад
Please tell me where you get that last video
@remlahussain3430
@remlahussain3430 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Месяц назад
ሌላው በቀደደው መፍሰሰ ቀረ ዘመን ተቀይሯል እራሰወንም ይቀይሩ ቤትህን የምታውቀው አንተ እንጂ የመያቅህ መጥቶ እንዲያሳይህና እሰኪያሳይህ አትጠብቅ
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 3 года назад
መደመር፣ ለአንድነት፣አላማ ባንድነት፣መበልፀግ። The Politik Idiolge Faunder ABIY AIHMED .Ze- ETHIOPIA
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 года назад
➕️=➕️=➕️=➕️=አብይ ➕️ኢትዮጵያዊት ነው ስለዚህ እናመስግናለን ::
@mulumebetwondimneh9247
@mulumebetwondimneh9247 3 года назад
🙏🏽😇
@soulemanesacko4732
@soulemanesacko4732 3 года назад
❤❤❤❤❤❤
@alifalif6387
@alifalif6387 3 года назад
አብያችንለሁሉምሰላምነውየምታስበውሰውግንአይገባውምልዩነትየሌለብህእቁፍጡርነህ
@alemabreha9813
@alemabreha9813 3 года назад
Anta seftrehh blehh adrego nwee yaftrahh basal mree
@remlahussain3430
@remlahussain3430 11 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@kechemagara5433
@kechemagara5433 3 года назад
የኢትዮጵያን ህዝብ የሚያስቸግረው በየወረዳው እታች ያሉት የመንግስት ካድሬዎች ናቸው።ለምሳሌ ምርጫ በመጣ ቁጥር ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ እነሱ አካባቢ ለሚወዳደሩ የመንግስት ባለሰልጣን ምርጫ እንዲያሸንፉ ብዙ ስልት ይጠቀማሉ።ምርጫ ማጭበርበር፤ወከባ፤ማስፈራራት፤ማሰር፤መደብደብ፤ተወዳዳሪዎች በነጻ በአካባቢው እንዳይንቀሳቀሱ ማገድ፤የተጭበረበረ ሰነድ ወይም ካርድ መጠቀም፤ታዛቢ እንዳይኖር ወይም ካለ ማሰፈራራት ዋንኛ ስልታቸው ነው።ከዚያ ደሞ በተጭበረበረ ምርጫ እነሱ የሚፈልጉት ሰው ወደሰልጣን ከመጣ በኃላ ቀደም ሲል የዘረጉትን የሙስናና የምዝበራ መረብ በሰፊው ይቀጥሉበታል።ሰለዚህ መንግሰት በየወረዳው የአሉት ሹመኞች በውሸት የስራ ማስኬጃና አበል የሚያጭበረብሩትን የመንግስት አይጦች በአንክሮ መከታትል አለበት። እናቃለን እኮ ስንቱ የወረዳ ባለስልጣን ገቢው ከሚፈቅድለት በላይ ባለ ንብረት ውይም ሁለት ሶስት ቤት ያለው።እንቃአለን ስንቱ የመንግስት ባለስልጣን ቤቱ ቁጭ ብለው የፈለጉትን ቀን ውሎ አበል እያጻፉ መንግስትን የሚቀፍሉት።በተለይ አመቱ መጨረሻ ላይ በበጀት ማብቂያ ሰሞን በጀት እንዳይመለስ ተብሎ የሚሰራው ድራማና የሚጻፈው የውሸት ሪፖርት የሚያሰቅ ነው። የአንዳንዱ እዝ ሰንሰለት እስከ ዋናው የመንግስት ሚኒስቴር አናት ላይ የተዘረጋ ነው።ብዙ እናቃለን ብንናገር እናልቃለን ሆኖብን ነው።
@djdhdhehehshgsggs5746
@djdhdhehehshgsggs5746 2 года назад
He is not the only king of hero Africans bat he is King of the white people . From North Ethiopia real person.
@meretwork
@meretwork 3 года назад
men melet new felefela mere malet?
@user-ch6zt1wu5y
@user-ch6zt1wu5y 2 года назад
mesmer yesmay kewankewa new anlaku yakafew
@efermhailu9854
@efermhailu9854 3 года назад
Kale chelotaw Gebeto men yadereg
@mxo3212
@mxo3212 3 года назад
0:47 🤣🤣🤣🤣 gedeleg eko...
@masreshategene1790
@masreshategene1790 3 года назад
ኤሮፖኖች ፣አፍሪካ ፣እንድተበለፅግ ፣ፍላጎት የላቸውም፣ለዛ ነው አሜሪካን፣እንደ ፣እረመጥ ያንጣጣት እንጂ በእውነት፣የሰባዊይ፣ሂሎውና ፣የዟቸው አይደልም።ኢትዮጵ ጀገር ፣ለማንም፣ሰላልተበረከከቺ፣አንድ እንግጊዘሰዊይኑ፣እደፀሰፈው፣ኢትዮጵየሰነረ ተዋግተን አሸንፏለሁ ማለት ዘበት ነው በማለት፣አነሱን ቤሄር ከቤሄር ማባላት ነው፣ ሲል ተንትነወታል። ዘጋቢው እጅግ ደስ የሚል፣ትንተና ነው።በጣም ነው የምናመሰግነው።
@camillaraya1047
@camillaraya1047 3 года назад
looretuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu Abbiichuuu Abbiichuuu
@fozemohammed9485
@fozemohammed9485 3 года назад
HHHAHAHAHAHAHAHAHAHAHAHAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAA
@alem9044
@alem9044 3 года назад
KEMEMU MEREYE
@benyjarmimya3688
@benyjarmimya3688 Год назад
Yenya work demek edeg temendg***************
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 года назад
Debretei tedemiri neber🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ahun tekenese😁😁😁😁
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 3 года назад
+++++++++++++++++++ Medemer
@dilbetiglewerkenh3858
@dilbetiglewerkenh3858 3 года назад
ይሄ የበሻሻ ሀኪም ለኢትዮጵያ በሽታዎች ፍቱን መድሀኒት ቀስ በቀስ እንደሚያገኝላቸው ውስጤ እያመነ ነው።
@mulatuwolde2758
@mulatuwolde2758 3 года назад
Merrara gudina old polotitiiona
@mohsenabdo6653
@mohsenabdo6653 3 года назад
Aye we’re aybekam wey yaw eko new yesew merte belemate sem zerfu medemer eytebale minim lewte yale aymeslgnim hulum megest yewerdal gize becha enstew hulum kisun lemomlate niw ergit hizben yewded yelem
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 3 года назад
አብይ ገና ወጣት ነው።ወደፊት አፍሪካውስጥ Experienced የሆነ VIPሰው ይሆናል።ወደፊት ብዙ ነገር ስለሚቀይር Positive ከሆነ የመጀመሪያው Successful መሪ ይሆናል።ቶሎ ስለሚማር እና ስለሚመሳሰል። 🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@soulemanesacko4732
@soulemanesacko4732 3 года назад
Simi mahabet abdela yibaalale Italia hageree alle roma imibasii gaa cigiii alle ginni allaqimi ahunni poleessi zaraafaili teedafaare documente alleyyi polisii zaraafalle ahuni ane mafitti midinno gurupi métallo benennati direesuyyi
@soulemanesacko4732
@soulemanesacko4732 3 года назад
🇪🇹❤❤❤❤🤲😭🙏😥😭😭
@soulemanesacko4732
@soulemanesacko4732 3 года назад
064416161 leminni issa ahuni midenno issa enni yeettale enni midinno midinno mafitti
@soulemanesacko4732
@soulemanesacko4732 3 года назад
😭😭😭😭😭😥🇪🇹❤
@remlahussain3430
@remlahussain3430 11 месяцев назад
ታመረኛው መሪ
@hewiparker9986
@hewiparker9986 3 года назад
መደመር በኢህአደግ ሆድ ውስጥ ነው ጎልብቶ የወጣው አላወቁትም እንጂ--
@fatimaalswuadi8653
@fatimaalswuadi8653 3 года назад
መደመርእናኢሐዴግምንአገናኝውኢሐዴግመስረቅሲሆንአብቹመስራትይባላልበደብአዳምጥቁሬማም።
@dawitg25
@dawitg25 3 года назад
እባክህን ድራማ እታስመሰለው። እራስህን ሆነክ በራስህ ድምፅ አንብብ። ሰው ከቁም ነገሩን እንጂ ያንተ ድምፃ ላይ ደንታ የለውም። በገዛ እጅህ ሰሚህን አታባር።
@great-full3612
@great-full3612 3 года назад
Why do you sound you have a personal issue with the narrator 🤪🤪🤪cillllll man …?he is doing well
@henok1ab35
@henok1ab35 3 года назад
በጥራቃ ሲጀመር ማን ሾመውና አይ የትውልድ ዝቅጠት በፈቃደኝነት የሚገዛ ባሪያ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 года назад
አይደለም ነጩን የወያኔን ምእራፍ አልዘጋም አይደለም ነጩን ሀገሪቱን መ ምራት አልቻለም😎
@samueldemissi1
@samueldemissi1 3 года назад
Try to understand first
@mulunehta22
@mulunehta22 3 года назад
ያንቺን ቁሻሻ ሲያፀዳ ስራ ቢበዘበትም 27 አመት እናንተ ያለሠራችሁትን በ3 አመት ተአምር ሠርቷል ። ወያኔ መች ይገባዋል !!!!!
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 3 года назад
From this point on who do you think will hear you ? Every time pretentiously you guys open your mouth we will point out what you are capable of doing even to your own. That is precisely why ethnic politicians mobilize their base not because they care for the people, but to use them as tool for personal enrichment. Your party or as you like to call it , "WEDEBNA's" main accoplishment is to kill,loot and remain in power ,by eliminating any one who oppse their way. For years none Tegrian Ethiopians were the main target, but now Tegrians are being raped, killed. Which proves my thesis ethnic politics is a mask used by narrow ethnicsts ማንኛውንም ተቃዋሚ ህዝብ በቁም ቅርጥፍ አድርገው ለመብላት። You are what you are by chice.ልካችሁን እወቁ bunch of liers!
Далее
Ютуб был хороший...
00:52
Просмотров 344 тыс.