Тёмный

ከናስር ጋር ለምን ተለያያቹ ❓❓ ሁላቹም አመሰግናለሁ 

Fasika Tube
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 521   
@fasikatube9475
@fasikatube9475 Год назад
ለምትውዱኝ ስለኔ ለምትጨነቁ አኼራ እህት ወንድሞቼ በጣም አመሰግናለሁ አፉ በሉኝ ማንኛውም እቃ ለመምረጥ ቴሌግራሜ ተቀላቀሉ t.me/Fasikatube
@lailahabashi7122
@lailahabashi7122 Год назад
እልልልልልልልል
@hawaali-lx9hg
@hawaali-lx9hg Год назад
አላህ የአፍሺን ያድርግልሺ ቀጣፊ
@ሀፍሷየሰለፍያዎችአድነቂ
አለሀምዱሊለህ❤❤❤🎉🎉🎉
@zainbmosa-xv2db
@zainbmosa-xv2db Год назад
ከቴሌግረም እሩጬ ነዉ የመጣሁት በቃ ቀል ያጥረኛል የእዉነት ነዉ የደነዘዝኩት የባለፈውን ፖስት አይቼ አልሃምዱሊላህ ሁቢ ዉዴታ እስከ ጀነት የርግለችሁ
@ربعحسين
@ربعحسين Год назад
የኔ ቆጆ እኳን ውሸትሆነ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Год назад
ሱለላሁአለይሂወሰለም
@RabiaHussain-x4w
@RabiaHussain-x4w Год назад
ስለላህ አለይሂ ወስለም
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Год назад
Sulula aliy ,weslim❤❤
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
አልሃምዱሊላህ እንኳንም ያልተለያየሽ ልቤ ተሰብሮ ነበረ ፍቅራችሁ እሰከ ጀነት ያድረግላችሁ ረበና
@رابعاندريس
@رابعاندريس Год назад
በማይቀለደው ፕራክ አትርሪ ይህ ህይወት ነው አላህያሳምርላችሁ
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
ማሻአላህ ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል ረሱል💖 صل وسلم على نبينا محمد አላህ ሁብ እስከጀነት አላህ ያድርግላችሁ😘❤
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss Год назад
S a w
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ውሸት ከሆነ የብዙ ሰዎ ልብ ሰብረሻል ወላሂ ሀራም ነው 😢 ተለያዩ እያልን ሳይሆን አትዋሺ በጣም ነው ያዘንኩት ተለያየን አለች ሲሉ በእርግጠ አላየሁትም
@Hekram367
@Hekram367 Год назад
ወላሂ ደንግጬ ነበር እኳንም ፕራንክ ሆነ አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
አዳደሰወችገንይሸይጧንሰራንወይሜሰሮትወንትያርገልሸያለችወልአላህንፈሬ
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 Год назад
እህታችን በውሸት ከሆነ ደስ ይላል ውነት ከሆነ ልብ ይስሰብራል እድያለ መስማት አያስደስትም
@meremmusa9611
@meremmusa9611 Год назад
አልሀምዱሊላህእንኳንውሼትሆነ
@Ethio7745
@Ethio7745 Год назад
የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ተለያዩን የሚል ቃል ድጋሚ እዳልሰማ ማስጠቀቂ ነው ጥላታችሁ ልይት ይበል❤❤❤ የቢላል እናት @አባት❤❤❤
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
የመዳም ቅመሞች መልካም ትዳርንና የእረፍት እንጀራ ፈጣሬ ይወፍቀን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ☝
@MyLovemama-f7v
@MyLovemama-f7v Год назад
ለአድሱ ባሌ አላለችም አሁንም መስመር እየሳሽ ነው ተረጋሪ ሆ ሲጀመር በትዳር መቀለድ ለምን አስፈለገ
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 Год назад
የኔ ውድ ወላሂ ደግጨ ነበር አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍራክ መሆኑ ደስ ብሎኛል😍😍
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 Год назад
አላህ የህዲኪ ምን ትጠቀሚያለሽ እኛን አስደንግጠሽ አረ ፕራንክ ከሁሉም ቀልብ መሰበር አላህ ይጠብቅሽ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Год назад
ፕራንክም ቢሆን በትዳር አይቀለድም ነውር ነው
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Год назад
አንቺ ለቀልድም ቢሆን በኒካህ እደዚህ አይባልም ወንዱ ቢሆን እደዚህ ያለው ኒካው እንዳለ ነው የሚወርደው
@semutueb1304
@semutueb1304 Год назад
ወላሂ ፍርዶስልቤነው የሰበርሽኝ ነበር እኮንምውሸትሆነ ኡፍአቡቢላልአደራህንተከባክባትእኔ ሌላሳይሆን ሰለምቴእህቴ ስለሆነች ብዙ ችግር ይደርስባታልእያልኩ ስለማስብነው እና ሰለምቴወችን የመክባከብ ግደታ አለብን አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርልሽ ፍርዶስየ ለአላህ ብየእወድሻለሁ ❤️❤️❤️👈
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Год назад
ሁለኛ ተለያየሁ እዳትይ ትዳርን ያህል ነገር እደዚህ መቀለድ❤
@Umukawser
@Umukawser Год назад
ማንን ልታስቀኒ ነው ናስርም ቆጂየ ሴት የምታከብረውን ያገባል ።
@hayattube8074
@hayattube8074 Год назад
ፊርዶስዬ እንኳንም ፕራንክ ሆነ አይለያችሁ ውደ አብሽሪ
@የዴሴዋነኝ
@የዴሴዋነኝ Год назад
ያፍሺን ያርግልሺ ምኞትሺ ይሳካ ሌላ ምን ይባላል 😂😂 ወንዲ ሞልቷል ብለሻል የእውነት ጥሎሺ ሲሄዲ ጨልለሺ ትመጫለሺ የሆንሺ ነገረኛ😮😮
@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ
😅😅😅😅😅
@እሙነኝጎጃሜዋ-ጸ3ጘ
እየቀለድሺ ነው የሚመሥለኝ ቀልድም ያድርገው ያረብ❤
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 Год назад
ወላሂ ተለያያችሁ ብየ ደግጨነበር ክብር ለሴት ልጂ❤❤❤❤❤
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Год назад
ወይኔ ጉድ ምንም አልገባኛም የገባቹ ካላቹ ስዉች ነገሩኛ😂
@ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
@ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ Год назад
ደምሪኝውደ
@اموعباسانشالله
እደው አላህ የህድኪ በውሸት እደት ልቢ እደተሰበረ አውፍ ብየሻለሁ በስ አድም ቀን ኮሜንት አርጌ አላቅም አትሳቂ ደሞ ወላሂ አናደሽኛል
@famitube6801
@famitube6801 Год назад
እደት ነሽ ዉደ ጠፍተሻል ቢላል ደህና ነዉ🎉
@seadaahmed6877
@seadaahmed6877 Год назад
ረአ አትጃጃይ በባሏን ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል አላለችም አምትወጅው ወንድ ከሆነ ከባድነው የኔእህት አትቀልጅ
@ጦይባነኝኢልምፈላጊዋ
እንኳንም ፕራንክ ሆነ በጣም አዝኘ ነበር ግን በማይቀለደው አትቀልጅ ፕራንክ መስራት ከፈለግሽ በሌላ ስሪ ግን ፕራክ ማለት ውሼት ማለት ነው ውሼት ደሞ ሀራም ነው
@አላህወኪል-ኸ8ኘ
@አላህወኪል-ኸ8ኘ Год назад
አላህ አይለያያችሁ ስላማችሁ ይቢዛ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
ቱ ይቅር ይበልሽ😢😅😅😅😅😅 መለየትን አላህ አያሳያችሁ F❤N❤
@tubanega3083
@tubanega3083 Год назад
ማሻ አላህ እህት ፍስካ ስድት ላይ የላቹ እህት ወንድምቼ ስድት በቃቹ ይበለን ለሀገርችን ይብቃን
@Sabit33
@Sabit33 Год назад
አቤት ቅናት. እንካን ተለያያችሁ. ያላችሁ ልጆች እንካን አፈራችሁ. ቆይ ግን ምን ጥቅም ታገኛላችሁ. የሰው. ትዳር ሲፈርስ ???? ፍርዶስየ ፍቅራችሁ. ያብብ ይለምልም ደጋግማችሁ ውለዶ ዳሩ ኳሉ
@አሲያ
@አሲያ Год назад
እኔ በጣም ደግጫለሁ ስለማትዋሽ አንች አምኘሽ በጣም አዘኩኝ ወላሂ😢💔
@HibtuAllah
@HibtuAllah Год назад
ድንባጨ ውስጅ አንብርሽ በቃ አላገባም ብዬ ነበር አላህ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ፍቺ ለጠላትም አልመኝም
@zahraahmed5031
@zahraahmed5031 Год назад
በጣም ያዛዝናል ለላይክ ብሊሽ ለገንዘቡለሽ። በትዳርሽ ትቀልጃለሽ ካንቺ ይሕን ቀልድ አልጠብቅም ነበር
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
በዚህ አይቀለድም የምር 😢😢😢 እኔ ውሸት ነው በሉኝ ብያለሁ ምክንያቱም ከእናንተ ይሄን ስላልጠብቅ በተለይ አቡ ናስር እንደዚህ ያደርጋል ብየ አላስብም ነበር እና ውሸት እንደሆነ ገምቻለሁ ❤❤❤❤❤❤
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
ዉሸት ነዉ አይዞን
@አለሀምዱሊላአላኩልሀል
ወይ አንቺ እንደት እንደደነገጥኩ ወረቢ ምን ትጠቀምያለሺ በረህማንንንን
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 11 месяцев назад
አላህ ይጠብቅሺ ዉዴ
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Год назад
ፊርዶስዬ በጠም ነው ምከተተልሽ ጊን ኮመት አልፀፍም ጀግነነሸ ወለሂ አለህ ይጨምርልሽ ሂጀብ ሁኋት ነው አምሮብሸል መሸአለህ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Год назад
ቲሽ በጥራቃ ወንድ ሞልቷል ትላለች😢😢😢😢😢ማን ሊያፍርላት ነው😢😢😢ጃሂል ወንድማ ሞልቷል ግን ጨዋና ታማኝ ወንድ ግን የለም😢😢😢ትዳርሽን መጠበቅ ይሻልሻል😢😢
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ንግሪልኝ ማን እደ ናስር
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Год назад
@@Ddfghjkuygbn ፋራ ዋሂድ በያት ዝም ብላ ትበጠርቃለች እንደናስ ዓይነት ባል ታገኝ መስልዋታል ጭራሽ ጸባይ ያላይ እንካዕ ኣትመስለኝም ቅቅቅቅ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Год назад
ነገረሰትወዳለችኮ አኡዙቢላ እህ አሰታፈርላ😢
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Год назад
ትክክልውድ
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
ወላሂ አሁን ትዝ አለኝ እነሱ ነካክተዋት ነዉ ምን አሰደባቺሁ 😏
@tube2433
@tube2433 Год назад
ኡሙ ቢላል አብሽር ለደማኑስ አሲር ቲማቲም ካገነሽ ሁሌም ጠጪ በጣም ይጠቅምሻል ደሞ ተፍታን አትበይ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ሁሌም ኮሜንት አልፀፍም ግን የምትለቂዉን አያለሁኝ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
ውሸት ሀራምነው አለመለያየታችሁ ደስብሎኛል
@ሀስቢየላሁወኒእመልወኪል
አላህ ይቅር ይበልሽ ወላሂ አስደግጠሽኝ ነበር አይለያችሁሁሁ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Год назад
🌶🌶🌶🌶🌶🌶ይሔ ያስፈልግሻል እንደት በኒካ በትዳር ትቀልጃለሺ ደሞ አልላህ ከጥሩ ባል አገናኘኝ በይጂ በጣም ጠንካራ ጀግና ነኝ አትበይ ስንት ጀግኖ እህቶች እያለቀሱ ነዉ አልላህን አመስግኚ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
አልሀምዱሊላህ እስይ እንካንም አለተለያየቻቹ እፍፍፍፍ😢 እኔማ ኔት ስላልተመቸኝ ነው ዕንጂ እውነት አልቅሼ ነበር ያላህህህህ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 Год назад
እንኳንም ፕራክ ሆነ በሲሚላህ በጣም አዝኛ ነበር ፍሱ በርቺ
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 Год назад
ደግሞ ተጓደኞችሺ ጋር አትጣይ ኢማንን የመሰለች ጓደኛ የትም አታገኚ ከአሚሚ ጋር ተስማምታችሁ ኑሩ ስትወልጂ እንኳ ኢማን ነች አብራሺ የነበረችሁ አብራችሂ ፖድዎ ስሩ
@AsiyaYouTube-mp9hp
@AsiyaYouTube-mp9hp Год назад
አላህ አይለያያቹ ፊርዶስዬ አላህ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Год назад
አራ ፈስካዬ በሌላ ነጋር ፕራክ አድርግ እንጅ በትዳራቹ አትቃልጅ አይላያቹሁ
@taibahtaibah5184
@taibahtaibah5184 11 месяцев назад
ትዳርሽን አላህ ይባርክልሽውደ ውደታ እስከጀነት
@zuzuyoutube9919
@zuzuyoutube9919 Год назад
ሙሥሊም አይዋሽም እሥልምናችን አይፈቅዲም መላኢኮች ይጹፋሉ
@zedube3624
@zedube3624 Год назад
አብሺር ❤❤❤አወፍቱሊላ ብለንሻል በጣም ነዉ የምወዲሽ አፍያየ ሀገር ሥገባ እንገነኛለን ኢንሻ አላህ ግን የወሎልጂ ነኝ እሽ❤❤❤
@rimtube1335
@rimtube1335 Год назад
አልጨርስኩትም ነበር ድጋሜ አየሁት 😢 ደንግጨ ነበር
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን ዉሻት ሆና ወለሂ ናስር እርገታዉ ሁሉ የኔን ባል ስለሚማስለኝ ተለያያን ስትይ በጣም ነዉ ያደናገጥኩት በትደርሽማ ፕራንክ ይቅርብሽ ወላሂ
@እሙNHቲዩፕ
@እሙNHቲዩፕ Год назад
ኢንሻአላህ እደምኞትሽ ያድርግልሽ አሚን በይ
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Год назад
ዝም በይ አትቀላብጅ ቀጣፊ እናቅሻለን እኮ ለባልሽ ያለሽ ቅናታም ሢጀመር ናሥር የዝህ ሠው አይደለም እረጋ ያለ አደበኛ ሠው ነው የምታወሪው ወሬ አጣሽ መሠል
@DydydySususus-eu7ue
@DydydySususus-eu7ue Год назад
በምን ትሸቅል አንዴ በአባቷ አንዴ በባሏ ሆ ያወቀች መስሏት በኒካህ ቀልድ የለም
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 11 месяцев назад
በትዳርሽ ላይ ፕራክ ባታስገቢ ሀሪፍ ነው የሠውንም ቀልብ መስበሩ ጥሩ አይደለም ትዳር ማለት አልድ አይደለም በሌላ ነገር ምክር ምናምን ነው ደስ የሚልብሽ ትዳራይ መሣፈጥ ደስ አይለኝም አላህ ይጠብቃችሁ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Год назад
ቀባጣሪ አንችው ታመጭው አንችው ታሮጭው የተመኝሽውን ልበልሽ እኔም እንደማያደርገው አምኝለሁ እይታ ሲቀንስ ታሞርቻለሽ😮😮😮
@እሙሙራድእንሻአላህ
ያረቢ የደነገኩት ድንጋጤ አላህ አይለያችሁ
@ሱሱነኝየረሱልወዳጅ-ረ4ቨ
ቶርሽኑ ስት ብር ነው ፋፊ አሳዊቅኝ በአላህ ወላሂ ደግጬ ነበር የተጣላቹ መስሎኝ
@Umukawser
@Umukawser Год назад
የመጨረሻውን ታልሰማ እንደት እዳቃጠልሽኝ እህ
@ለሁሉምነገርአላህምዱሊላህ
ኢትዩብ ከገባዉ ቁንው ግን አጋጣሚ አሁን ስገባ ርእሱ ሳይ ሱበሃነላህ በጣምነው የጠነገጥኩት ግን አላህምዱሊላ አልተለያየንም አል ፍርዱስይ በዚነገር እንዳቀልጂ እሺ አላህ እስከ ጀነትልፍርዱ አይለያይቹ ያረቢ
@rihana4796
@rihana4796 11 месяцев назад
ደንግጨ ነበር ያሰላም !!
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Год назад
እኳንም ቀልድ ሆን ወላሂ 😢😢ደግጬ ነበር አብሽሪ ብዬ ነበር ቢዲዮ የሰራሁት❤❤
@መክያሜታ
@መክያሜታ Год назад
በጣም ነው እምወድሽ ❤ ❤ ጀግና አይገልፅሽም
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መዋሸት የለለባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ትዳር ነው ሳይፈቱ ተፋታን ውሽት አይቻልም ክብር ብላችሁ ዬቱብ እርኩሳን ናችሁ
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 Год назад
ፊርዶስ የስራሽን እንኳንም ተለያየንያላልሽኝ መፋታትን መስማትጠላሁ
@UhgjdhTyuifg
@UhgjdhTyuifg 4 месяца назад
ቆይ ለምንድ ነዉ ብሬን በልተሽ እቃዬንም አልሰጣሺኚም አለህን አትፈሪም
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
ነቀዝ ምንትመሥላለች እድህ አይነት ፕራክ ይቅርብሽ 😐😏
@subscrid7822
@subscrid7822 Год назад
በጠም እያሰደናገጡኛ ነበራ ኡሙ ብለል ጊን ያሁናተዉ
@hibaawel6298
@hibaawel6298 Год назад
ስጦታዉ አልበዛም ግን??😊
@ameenatube642
@ameenatube642 Год назад
Walahi bexami new yazekutii
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад
አላህ በፍቅር የኑርችሁ❤❤❤ አይለየችሁ❤❤
@sofyarased
@sofyarased Год назад
አለሀምዱልለ ኡከንም ዉሸት ሆነ ❤❤ ፍሪዶስዬ እወደቹወለሁ
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp Год назад
ምን አይነት መለፍደድነው ፈታብለሽ አውሪ ሲጀመረ ፕራንክ የሚባለው ነገር ቢዝነሳችሁ ሰለሆነ ማንም አያምንሽም ሲቀጠል አላህ እንዳይከትበብሽ ተቆጠቢ በምን እንደሚቀለድ እውቂ
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ Год назад
ሳትፋቺ ግን ለቪው ብለሽ አታሟርቺ በፍቺ ቀልድ የለም
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
አቡ ቢላል ፈቶኚ ነው ለምን ትያለሽ ይሄ ፕራንክ ቀልድ የለውም ወይ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
በኒካህ በፍች ቀልድየለም አይፈቀድም ይባላል
@zinet4861
@zinet4861 Год назад
ምን እር አአኡዙቢላህ በሉ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
መለያየት ሲባል እንደት እንሚከብደኝ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ የምቀኛ ወሬ አትስሚ
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube
እድህ ያለ ቀልድ ጡር አይደለም እህት እንኳን ም ቀልድ ሆነ ሆ ምን አይነት ቀልድ ነዉ በአላህ ተይ እዳይ ለምድ አዳራ
@aliami3143
@aliami3143 Год назад
የኔናት ያረግላችሁ ያርብ አላህ ይጠብቃችሁ
@hayaomar8089
@hayaomar8089 Год назад
ወላሒየጥሩውአይደለም ወልዱወ መፈታትጥሩአይደለም
@bintahmed
@bintahmed Год назад
አተሞኝ ፖራክነው 😅
@semira-511
@semira-511 Год назад
እንኳን ፕራንክ ሆነ ወሏሂ አዝኜ ነበር ለጓደኞች ስነግራቸው እንሻ አሏህ ፕራንክ ይሆናል አሉኝ
@UMAbdelah
@UMAbdelah Год назад
Alhamdulilahጥሩልኝ እነ መአዚን እሷ ቦስት አርጋ ደግጨ ነበር መጨረሻችን ያሳምርልን በለ ትዳሮች
@albkomedia-2886
@albkomedia-2886 Год назад
እደት እደደነገጥኩ ሱበሃን አሏህ መለያየት ሚባለውን ነገር በጣምነው ምጠላው ሀታ በሰውምላይ ቢሆን እንኳንም ውሸት ሆነ ግን ለምን ታሟርታላችሁ😊
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
ጎበዝ በርቺ እኔ አላመንኩም ነበረ❤❤
@እሙጅሆርሸዋYouTube
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Год назад
ፈስከ ጠፈሺ እዴት እደደናገጥኩት ሰውበቀ የሚየወረ አጠ ሰውንማስደነገጥ ብቻ💔
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 Год назад
አልሀምድሊላ እኳንም ውሼት ሆነ አላህ እረጀም እርሜ ይስጣችሁ
@AaBb-ue3yz
@AaBb-ue3yz Год назад
አልሀምዱሊላህ ወላህ ደንግጨ ነበር ያረብ አይለያችሁ ወዲ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube2883
@tube2883 Год назад
አልሀምዱሊላ በጣምተጨንቄነበር፣ምድርምቀኛ አይጠፍምመችምየሚፈተፍቱ፣ክትዳርየሚገቡአላህሂዳይስጣቸውያርብ
@meriammrei
@meriammrei 9 месяцев назад
አለሀምዱልህ
@የአሳምነውልጅከወሎ
ወላሂ እኔ ፓስትሽን አይቼ ትዳር ብዬ ላላስብ በራሴ ቃል ገብቼ ነበር በቃ ሰው ማመን ፈራሁ 😢😢😢
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Год назад
አላህ ላይቀድር እህት ውዴታ እስከ ጀነት
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
የኔ መደገጥ ምዲነው በትዳር ኡፍ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Год назад
ንግግርሽ ጥሬ ሆነብኝሰ🤔ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል አዎ ልክ ነሽ ግን አንቺ በላ ትደር ነሽ ከእንደዚህ አይነት ንግግር ተቆጠቢ
@حياتاادم
@حياتاادم Год назад
ምነካሺ እምታሟርችበት ትዳርሺን ሙስሊምእድህ አያደርግም
@zaharayimam6727
@zaharayimam6727 Год назад
ይህ ፕራንክ የሚባል ነገር ቢቀር ጥሩ ነው በተይ ሙስሊምቹ ቢቀርባችሁ. ጥሩ ነው ለሙስሊም. የሚያምርበት ሰርፕራይዝ. ነው ይህ ተለያየን ሄደች ሞተ ታመመ ወዘተ የመሳሰሉ. ቢቀር ጥሩ ነው
@sumeyamuhemed
@sumeyamuhemed Год назад
እረተዊ የሚቀለድና የማይቀለድበትን ለይተን እንወቅ እህ
@ZeharaYimam-xk5up
@ZeharaYimam-xk5up Год назад
ወይኔ ልቤ ክፍል አለ እንኳንም ወሽት ሆነ ወደታ እሰከ ጀነት ይወፍቃችሁ እሙ ቢላል
@allhenwuwkela7632
@allhenwuwkela7632 Год назад
ሙስሊም፡ፕራክ አይሰራም፡በማይቀለደው አትቀልጅ
Далее