Тёмный

ከአለለኝ መኳንንት ጋር እግዚአብርሄር ከፈቀደ በቅርቡ ዳግም እንሰራለን ... ተዋናይ ጥላሁን ዘውገ እና ድምፃዊ ዮሀንስ ሙልጌታ [አርሂቡ] - ዋሸሁ እንዴ? 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 382 тыс.
Просмотров 162 тыс.
50% 1

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተዋናይ ጥላሁን ዘውጌ እና ድምፃዊ ዮሐንስ ሙልጌታ [አርሂቡ] ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Musician Ashebir Belay and Comedian Million Abebe.
You can also watch on the Abbay TV RU-vid channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Опубликовано:

 

28 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Год назад
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝ እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራውሽ አላስችልሽ ቢለኝ አውቀዋለው ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Год назад
ጥሌ ግን ለ ባልደረቦቹ ያለው ፍቅርና አክብሮት ደስ ይላል❤❤❤
@afomiyashewit1121
@afomiyashewit1121 Год назад
በጣም እንጂ ❤❤❤
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 Год назад
ፍልፍሉ የዚህ ፕሮግራም ኮኮብ❤😂😂😂😂
@Kal-rs7ql
@Kal-rs7ql Год назад
ፍልፍሉ ምርጥ ኮሜድ ነው ❤️❤️❤️
@gediman8749
@gediman8749 Год назад
እነ ጥሌ በጣም ታብራራላቹሁ በተለይ ጥሌ በዚህ ነው ያየሁህ በጣም በጣም ምስኪን ነህ
@henokkeder5577
@henokkeder5577 Год назад
ፍልፍሉን በደንብ ያዙት እሱ ነው ድምቀታቹ 😅❤
@twi2415
@twi2415 Год назад
ትክክል
@Massawa2002
@Massawa2002 11 месяцев назад
ዓባይ ተቪ ትንቢት ልንግርህ ከኢትዮጲያ ሚድያዎች ኣንደኛ ትሆናለህ በቅርቡ ኣምላክ ይረዳሃል ኣይዞህ !!
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Год назад
ጥላሁን እልፍነ የኔ ጌታ በጣም የዋ እንደዎነ ያስታዉቃል
@betsim
@betsim Год назад
Bedenb aytehilignal
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Год назад
የጥልዬ ሳቅ ስወድለት❤❤❤❤
@jemalnesredin
@jemalnesredin Год назад
ፍትህ ለመስጂዶቻችን
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n Год назад
ጥላሁን ዘዉገ መቼም አያረጅም ደስ ሲል big respect አሌክሶ ቀብረር ሲል ሲያምርብህ
@consciousLife777
@consciousLife777 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ፍልፍሉ በአለም አንደኛ የሚያስቅ ሰው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Год назад
ፈትህ ለእምዬ ኦርቶዶክስ በሃይማኖታቸው ለሚሰቃዩት ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ
@asteramaha733
@asteramaha733 Год назад
እንኳን አደረሳችው አደረሰን ለአምላክ እናት ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችው
@user-ff3qp5sf1t
@user-ff3qp5sf1t Год назад
ፍትህ ለሚፈርሱ መስጅዶቻችን
@user-ve4bh1ny1m
@user-ve4bh1ny1m 5 месяцев назад
Yfresu Desblognal
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
ጋሼ ጥላሁን ዘውገ በጣም አድናቂ ነኝ ኑሪልኝ
@keyalove8997
@keyalove8997 Год назад
ያለንበት ነገር ቢያዛዝንም ትንሽ ፈታ ስላረጋቹን እናመሰግናለን እናት አገሬ ሰላምሽ ይብዛልን
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b Год назад
በጣም በጣም ጥሩ መልክት ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
የፍልፍሉ ቀልድ ሁሌም ያስደንቀኛል 😀😅 ወርቁ ቢቅላ ምርጥ ሆቴል አለው ዱከም ላይ ለብዙ ሰው የስራ ዕድል ፈጥሯል እናመሰግናለን 🙏
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Год назад
የአብረሀም አስመላሽ ቀልዶች ደስ ሲሉ ነበር
@turegnassefa5140
@turegnassefa5140 Год назад
በጣም አዝናኝ ዝግጅት ነው ቀጥሉበት
@user-vw9ey5er4r
@user-vw9ey5er4r Год назад
ጥሌ ስነስርዓትህ ሲያስቀና ፍሌ አንደኛ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤ እኛም ልንስቅ ነው
@Mos-rb9qw
@Mos-rb9qw Месяц назад
ስታምሩ በጣም ነው የምወዳቹህ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአባይ tv ቤተሰቦች አገባባችሁ መልህክት አለው ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ🙏 ለአገራችንም እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን 🙏🇪🇹
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ማይንድ የማንበብ ልምምድ አስተማሪ ነው። ሰው የሰማውን ነገር ከመቀብል መመርመር አለበት
@twi2415
@twi2415 Год назад
This is by far one of my fav Ethiopian program !!
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
ከስጋና ከደማችን በላይ ውድ ለሆነው እስልምናችን ፍትህ መስጀዶች አፍርሰው ከተማ አይመሰረትም በዱአ እንበርታ ግፎ በዛ ሰላሙን ያውርድልን ለእናት ሃገራችን🇪🇹👈
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 Год назад
ከ150 በላይ ቤተክርስቲያኖች በላይ ከነ ካህናቱ ሲነዱ ዝ ም ብላችዋል:: ቢሆንም ግን በናንተ ላይ የደረሰውን እንቃወማለን:: ነግ በኔን እወቁ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
ስንት ተከፈላችሁ ደግሞ አሁን በሙስሊሙ በኩል መጣችሁ ??? እራሳችሁ አሙፁኞች እራሳችሁ ገዳይ እግዚአብሔር እውኑቱን ስለሚያቅ ኢትዮጵያ አትፍርስም ::
@biftu16jimma
@biftu16jimma Год назад
በትክክል 😢😢😢
@thestar2137
@thestar2137 Год назад
አቶ ሁሴን 1 መስጂድ አማራ ክልል ቢቃጠል እንዴት እንደምትሆኑ እኛ ነን የምናውቀው ለማንኛውም የጋላው መንግስት ገና ያፈርስልሀል ጠብቅ
@gemenmengesha9384
@gemenmengesha9384 Год назад
YA NURO WEDENTUN YAMUTASFAFUT ENTA YAHAIMANOT SANFOCH NACHU AGAR ENDAIYLAMA YIMUTDARGUENA YA SAITANUN YARAB BAHUL MASFAFAT NAW SERACHU ETHIOPIA BHULACHUN TETACHU..
@Maryg05
@Maryg05 Год назад
ጥላሁን ዘውገ ስላየሁ ደሰ ብሎኛል በትወናህ አድናቂ ነበርኩ ከአሜሪካ
@alebatse6865
@alebatse6865 Год назад
አንደኛ ፕሮግራም ነው ማዳም ቤት ዘና የሚያደርገኝ ሰራዊትና ሙላለምን አቅርቡልን
@onlove5818
@onlove5818 Год назад
እነ ጥላሁን ሁሌም 3ቱም አያቁትም እያሉ ይሸወዳሉ john ጀግና ነው ሁሌም አሌክሶ ይሸውዳችኋል
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 10 месяцев назад
❤❤❤❤ዋዉ ምርጥ ነዉ የማዳም ቅመሞች ተከታተሉ ከቲክታክ መደር ይሻላል
@NaolMenza-id7zq
@NaolMenza-id7zq Год назад
አንድ የማውቀው ነገር ቢኖር እንደናንተ አይነት ኮሜዲያን መቼም አይፈጠርም አቦ 1000000000000000000 ነፍ አመት ኑሩልኝ።
@lovelove5235
@lovelove5235 Год назад
felfelu❤ baynor alayewum nber
@mdadi127
@mdadi127 8 месяцев назад
ደሬንም ጨምሩበት ዋው
@user-vw9ey5er4r
@user-vw9ey5er4r Год назад
ጥሌ አንደኛ
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z Год назад
የምር ፍልፍሉ ጨዋታ መፍጠር ይችላል ፈጣን መልሶች ብቃቱን ያሳያሉ
@abrahamtesera1045
@abrahamtesera1045 10 месяцев назад
Good massage for all ethiopian thank you guys!
@Maryg05
@Maryg05 Год назад
አሪፍ ነው ፕሮግራማቸው በርቱ ከአሜሪካ
@tigist9810
@tigist9810 Год назад
me too
@ahmedmoammed2393
@ahmedmoammed2393 Год назад
ፍትህ ለሚፈርሱ መስጊዶች ለሚገደለው ምስኪን ወጣት😢😢😢
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Год назад
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤
@danieltesfay8748
@danieltesfay8748 Год назад
የዛሬው በጣም አሪፍ ነበረ👌
@sarragatu838
@sarragatu838 Год назад
የኔ የሳቄ ምንጮች የእውነት እኔ እደዚ ፕሮግራም የተመቸኝ የለም የእውነት በጉጉት ነበር እየጠበኩ የነበረው ትላንት ከልተለቀቀም እባካቹ ቶሎ ልቀቁልን እኛ የመዳም ቅመሞች እናተ ባትኖሩ ምን እንኦን ነበር የኔ ውድ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያሰብነውን አሳክቶ በሰላም ወደ አገራችን ይመልሰን እወዳቿለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍልፌ አሌክሶ ማርቂ ጥሌ ደምስ ውድድድ❤❤❤
@Shemsushemsu-dg3re
@Shemsushemsu-dg3re Год назад
اشكركم اسيوبيا
@destamelese3244
@destamelese3244 Год назад
ፍልፍሉየ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ የሳቄ ምንጭ
@user-ds7rx4ok9e
@user-ds7rx4ok9e 6 месяцев назад
ድል ለፋኖ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Год назад
እናመሰግናለን ላስተላለፋቹት ነገር
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin Год назад
ደስ ይላል ለቤተሰብ መጽናናት
@holy8976
@holy8976 Год назад
ደስዬሙል መዝናኛ .አ.በ..ማ.ደ.ጥ..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ልዩ ፕሮግራም ነው
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 Год назад
Please take good care of your hand, Markos! It looks very serious! … love you all! Great show!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
የሀገራችንን ፖለቲካ ቁጭ። በርቱ ❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
እንኳን ሰላምመጣቹ ❤❤♥❤ እግዚአብሔር አገራችን እናዝቦችን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤♥♥♥♥♥
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 6 месяцев назад
JONY DIMITHU WOOOOOW
@bereketmensistu
@bereketmensistu 5 месяцев назад
የኔ ጥሌ ስወድህ እኮ ፍልፍሉ አንተ ተው ጦሽ ነው ምታደርገኝ😂😂😂😂😂😂
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 10 месяцев назад
ፍልፍሉ ❤❤❤❤ ድመቀት ❤❤❤❤
@eyosiyasm2347
@eyosiyasm2347 Год назад
ጥሌ ግን የዋህ ሰው ነው ባጣም ነው ምወድህ
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
ደሥ ትላላችሁ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Год назад
ይገርማል አለልኝ መኮንን የጠፋ አርቲስት ነው
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ደስ የሚል ፕሮግራም ሁሌም የምታቀርቧቸው እንግዶች አንደኛ በርቱልን❤ 😂😂❤❤❤
@azebmelaku8840
@azebmelaku8840 Год назад
Mark we love ❤️ you !!!
@Deaymaet
@Deaymaet 8 месяцев назад
እባካችሁ እባካችሁ ፍልፍሉ አንዳንዴ የሚናገራቸው የብልግና ቃላት ፕሮግራሙን ከልጆች ጋር ለማየት እየተሳቀቅን ነው። በዚህኛው ቪዲዮም ላይ የማህሙድን ዘፈን እንግዳው ካቀረበ በኋላ የተናገረው በጣም ያልተገባ ነው። ተመሳሳይ ድርጊቶቹ የተደጋገሙ ናቸው። እባካችሁ ይታረምልን።
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b Год назад
ደስ ስትሉ
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
Wow he has a good voice 👏👏👏👏
@AdanechFiqadu-ln6qh
@AdanechFiqadu-ln6qh Год назад
Salem ❤❤❤
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 Год назад
ደርጄን ኣምጡት ባካቹ
@zegelilatube
@zegelilatube 10 месяцев назад
ደምሴ😂😂😂😂 ይመቻችሁ
@user-qu2ms4qm2o
@user-qu2ms4qm2o 8 месяцев назад
አሌክስ በጣም መጥፎ ሰው ነው
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Год назад
Yilahu Zewige Silaqerbachu betami Des yilegnali Betam yemadeqewi
@mulugebremeskel6873
@mulugebremeskel6873 Год назад
Jaluden degmachu gabzut pls
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Год назад
ሠላም ውዶቺዬ❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Год назад
ዋሸው እንዴ እንኳን ደና መጣቹ ማርክ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው ሲቀጥል ፍልፍሉ ታሪክ ሲናገር የሌለ የውሸት ነው ሚመስለኝ ለተመልካች ክብር ይኑርክ የሌለ ቱሪናፋ ነክ 😅
@bemnatabebe3255
@bemnatabebe3255 Год назад
Program washew ende eko nwe andande yametkmachew kalatoch tensh agebabe ayedalum enji
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Год назад
Filfelu yze program demket
@user-cj7or7ee8t
@user-cj7or7ee8t 11 месяцев назад
Good
@antenehgenetu-cx2kx
@antenehgenetu-cx2kx Год назад
Nice
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 Год назад
Selasie ena Muhamed🤣🤣🤣Aye Filifilu, yimechih😍
@user-dp7kv1lc3n
@user-dp7kv1lc3n 11 месяцев назад
የጅል ጨዋታ ጥላሁን ዘወገ እንዲ አይነት ውዳቂ ቦታ ባትታይ ላንተ ያለን ክብር ላቅ ያለ ስለሆነ ❤
@sarakebede7561
@sarakebede7561 10 месяцев назад
አይባልም እንቁ ናቸዉ ሁሉም
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 10 месяцев назад
አይባልም ሁሉም ምርጥዬ ከስቂኝ ናቸዉ ስንት ዉዳቂ ሚባል ቦታ እያለ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የዞረብሽ ነሽ እሺ ወዳቂ እራሰሽ
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray Месяц назад
ፈሳም
@nebyathelem3374
@nebyathelem3374 10 месяцев назад
iwnate betam yesqaluu
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 5 месяцев назад
የሳቄ ምንጭ ነችዉ❤❤❤😂😂😂😂
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 Год назад
Filfilu please don't forget this is a family show
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 Год назад
He can't read english bro.😜
@twi2415
@twi2415 Год назад
I don’t think children will be watching this show !! Plus it’s comedy !!
@shewashon2983
@shewashon2983 Год назад
Flflu you're so funny🤣🤣🤣
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ማን ይቀንስ የሚል ፕሮግራም ግን ለምን አቋረጣችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነበር እውቀት የሚጨበጥበት ነበር 🤔
@uniqueentertainment800
@uniqueentertainment800 Год назад
እሱስ እንኩዋን ቆመ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
@@uniqueentertainment800 ሸዋፈራው ብያጫውት እኮ ምርጥ ነበር 🤔
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Год назад
Arefeee sebesebe new, gein filfeluuuu yelialeee 😂😂😂😂😂 ymeyweruuu ulu yilyaleeee
@musayoutube4345
@musayoutube4345 Год назад
ጥላሁን ዘውድ ግን የሱዳኑን ሄሚቲን ነውእሚመስለኝ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Год назад
😅😅😅😂😂😂
@abdullaawal7659
@abdullaawal7659 Год назад
አይ ፍልፍሉ ሲፈጥርህ ነው የታደልከው
@anwarendrisali6466
@anwarendrisali6466 10 месяцев назад
ፍልፍሉን ድምቀት ነው
@alazarbrook7639
@alazarbrook7639 Год назад
Bereket techelale 🤓
@haymanotendale7569
@haymanotendale7569 3 месяца назад
alexo gen tenagerhe tadmiwen metegalametaw mende new
@sarakebede7561
@sarakebede7561 10 месяцев назад
የደምስ ይሰማል ድምፅ የናንተ አይሰማም
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 Год назад
Wwwwwa des yemil leba
@thestar2137
@thestar2137 Год назад
ሆዳም ሁላ ሰላምን ዛሬ ነው የምታውቋት እስከዛሬ የት ነበራችሁ የጋላው መንግስት ነኝ ባይ ወሮ በላ ሀገሪቱን ሲያፈርሳት
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
አረ like እና sub አርጉላቸው 😮አረ ቋጠራቹህ
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhanutagele73
@birhanutagele73 8 месяцев назад
ፍልፍሉ ይችላል
@ghggghgg7068
@ghggghgg7068 Год назад
ውይ ፍልፍሉ ምን ይሻልሀል
@misbahabdala8295
@misbahabdala8295 Год назад
ሞኬን አምጡ😢😢😢
@DanielGugssa
@DanielGugssa Год назад
ደምስ ዛሬ ትንሽ እረጋ ብለክ ለማጫወት ሞክረካል አሳባቸዉን አስጨርሳቸዉ አትንቀልቀልባቸዉ
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 7 месяцев назад
ፍልፍሉ ይችላል😂😂😂
@semarya27
@semarya27 10 месяцев назад
የአሌክስ እውነት መሳይ ውሸት የፍልፍሉ ውሸት መሳይ እውነት ❤❤❤
@leddisplay8293
@leddisplay8293 8 месяцев назад
Filfilu Arif yeniwedih sew neh hulachihunim gin programun hitsanatim silemiyayut filfilu and and kalatin bititeneqeq tiru new beterefe Arif program new
Далее
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
Просмотров 294 тыс.