Тёмный

ከአማርኛና ኦሮምኛ ሙዚቃዎች ጥላቻ ሰባኪው ማነው? በወፍ በረር የተቃኘ part 1 

Amhara Circle
Подписаться 4,1 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 407   
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 2 дня назад
እኔ ወላሂ ኦሮሞን የምወድ የማከብር ሰዉ ነበርኩ በጣም ይገርማል አማራዬ የኔ ደግ ጨዋ ህዝብ ሀቅ አለህና ፈጣሪ ድልህን ያሳየኝ ❤️❤️🙏
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 2 дня назад
ሁለተኛ ደግመሽ እኛን ለመውደድ አይደለም ማሰብ እንዳታልሚው እዛው ፎጣሽን ለብሰሽ እከክሽን እከኪ ሴትዮ 😂😂
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 2 дня назад
​@@ja-abdtube9329በነገራችን ላይ እኛ ጀላ ግባር ላይ ለጥፈን ያባለ ጀላ ያቁርበት ለባሽ እያልን መዝፈን እችላለን ግን እኛ ከወረዱት ጋር የማንወርድ የበታችነት የማይሰማን ከፍ እዳልን የምንኖሮ ሰምና ወርቅ ህዝቦች ነን::
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 День назад
@@ህሊና-ኰ2ኘ ድሮውንም እኮ ኦሮሞን የምወድ የማከብር ስትይ አልጣምሽኝም ነበር 😂 ስለዚህ ጀላም በይው ምንም ስያሜ ስጪው በዛው ህግና ደምብ መሰረት እየተገዛሽነው አይ አንፈልግም አሻፈረኝ ካላችሁም አማራጭ የላችሁም እየተረገጣችሁ እንገዛችኋለን mark my word you will safer a lots of life struggle if you don't accept
@finot2023
@finot2023 День назад
Bro አንተ ነጠላ ፊት​@@ja-abdtube9329
@SarinaMolla-lj8us
@SarinaMolla-lj8us 5 дней назад
የኔ ህዝብ የኔ አማራ ሁሉንም እናልፈዋለን💔😭🙏
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of 4 дня назад
እሻ አላህ
@GgG-nk2ri
@GgG-nk2ri 3 дня назад
😢😢
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 3 дня назад
really
@HabeshaEntertiment
@HabeshaEntertiment 3 дня назад
እውነት ነው እናልፈዋለን
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 3 дня назад
No more Neftegna stupid lead Ethiopia
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 2 дня назад
አማሮች ሰወች ናቸዉ❤ሴትና ህፃናት ከሚያርድ አስተሳሰብ ጋር አይመደቡም😊
@easymoney1661
@easymoney1661 День назад
ኦሮሞን የምወድ የማከብር ሰዉ ነበርኩ በጣም ይገርማል አማራዬ የኔ ደግ ጨዋ ህዝብ
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 5 дней назад
በርታ💙💙 የነሱን እሚሉትን መሰማት አለብን በተረጓሚ
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 2 дня назад
ቋንቋ ማወቅ ለዚህ ለዚህ ጊዜ ይጠቅማል ሲፈጥራችሁ 1 ቋንቋ መናገርና ሽለላ ብቻ ነው ምትችሉት kkkkkkkkkk😂😂😂😂 ለስለላ እንኳን ምትመድቡት ቡድን የላችሁም ውይይይይ ምፅ ምስኪን
@MeseretFikir
@MeseretFikir 5 дней назад
የበታችነት ስሜት ያጎበጣቸዉ እንጭጮች ለአማራ 30 ስም እየፈጠረ ቢሰጡትም ከክብሩ ማማ ላይ አይወርድም!❤ ቆምጨ.ነፍጠኛ.ፎጣ ለባሽ.ጃዉሳ እያሉ ለማሸማቀቂያነት የመረጡት ቃል አማራ በምላሹ እነሱን ማሸማቀቂያ አድርጎታል አማራዬ😘አሁን መሳደቢያ ቃል ቢያጡ 4ኪሎን አንለቅም እያሉ እየዘለሉ ነዉ😂 አማራዬ ሰነልቦናዉ እስከዚህ ድረስ ነዉ!እነሱ ለመምታት ብለዉ ድንጋይ ሲወረዉሩ አማራ ተቀብሎ ቤት ይሰራበታል ፎጣ ለባሽ ሲሉት !ፎጣን የክብር ልብስ አደረገዉ ነፍጠኛ ጃዉሳ ሲሉት ዘፈነበት ፎከረበት አማራዬ እንዲህ ነዉ💪💪❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 4 дня назад
😂😂 ድንጋይ እኮ ወይ አይሰማ ወይ አያውቅ ዝም ብሎ በግምት ያስባል 4 ኪሎ አ.አ ለመምጣት የምትመኘው ድመቱ አንበሳው ቆሞ የሚያይክ ከመሰለክ ሞክር ነው የሚልክ ቁምጣ በፎጣ የምለብሰው አራዳው ተለወጥ ተብለካል 😂😂
@LinaTeshome
@LinaTeshome 4 дня назад
​@@oromtitiiibrahim1238ለናንተ አንድ ጥይት በቂ ነው ጥይት አናበክንም
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 дня назад
@@LinaTeshome 🙄🙄🙄 በዘፈናችን ብቻ ያንጫጫናቹ በቂ ነው ተኩሱን አልሞከርነው
@user-ml9wr2vm5e
@user-ml9wr2vm5e 3 дня назад
​@@oromtitiiibrahim1238 ጋላ ሁሌም ጋላ ነው::😂 ድል ለፋኖ👑💪💪💪
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 3 дня назад
Who has inferiority complex? Gura bicha bado kiss Donkey lemagn deha No more Neftegna stupid lead Ethiopia
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 5 дней назад
እንዴት እንደ ህዝብ አንድ ላይ ያብዳል 😢😢😢😢 አሳፋሪው የኦሮሞ ህዝብ የዘር ፍጅት ጥሪ ታሪክ ሆኖ ይመዘገባል። 😢😢😢😢 ተከፍሎ የማያልቅ እዳ ለመጪው ትውልድ 😢😢😢😢
@TruthFearsNothing-vq7cv
@TruthFearsNothing-vq7cv 3 дня назад
መጀመርያ ቋንቋውን የምትችል መስሎኝ ቪዲዮውን በትግስት ተከታተልኩት፡፡ መጨረሻ ላይ በጭፍን ጥላቻ ተነሳስተህ የሰራሀው ከንቱና እንዳንተው ውዳቂ ቪዲዮ መሆኑ ገባኝ፡፡ As the name indicate “Amhara Circle” channel is against the nations nationalities. So, everybody Unsubscribe this channel. አታላይ ደንቆሮ መሃይም
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 3 дня назад
በአዲስ አመት እንኳን አንቀየርም ከስድብ አንወጣም አሳብን በአሳብ መሞገት ሲቻል ስድብ አረ በፈጣሪ
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 2 дня назад
i also though he can speak or understand the language 😂 ግን ጠባብ ስለሆነ ብቻ በገባው መልኩ ሲደሰኩር በጣም ነው ያበሳጨኝ በዛ ላይ compare ያደረጋቸው ዘፈኖች በጣም ለየቅል እና ፈፅሞ ለንፅፅር መቅረብ ያለመቻላቸው ነው
@marmar803
@marmar803 День назад
ተነቃብህ ማንም ኢንፎርሜሽን የሚሰጠዉን አይጠላም , አንተ በክት , 😆የበታችነት አብሮህ ተወልዶ አብሮህ የሚቀበር ነዉ ምንም መድረግ አይቻልም 😂😂
@amenyehun3265
@amenyehun3265 5 дней назад
ባለጊዜ ባይሆኑማ እንደዚህ አስነዋሪ ነገር ሲነዙ በማህብረሰብ ላይ ሃይ የሚል የመንግስት አካል ይኖር ነበር🫢 ጋሽ ታዲዬስ እነዚህን የመሰለ የጥላቻ መሪዬች እያሉ 2 አመት በላይ ያለፍርድ ሲማቅቁ ማየት ያሳምማል
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of 4 дня назад
በጣም ወላሒ
@netsimesfin
@netsimesfin 2 дня назад
በጣም
@Anisnap-f6v
@Anisnap-f6v 4 дня назад
The feeling of inferiority is difficult, Amhara is a great and self confident and proud people.
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s 3 дня назад
በጣም ይገርማል ጌታ በቸርነቱ ልቦና ይስጣችው አንተንግን በጣም እናመሰግናለን በርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤ለሁሉም ፍቅርን ሰላምን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@AMHARA24
@AMHARA24 4 дня назад
አማራ አሁንም እየነቃ አይደለም እንደህዝብ ከፋኖ ጎን ተሰልፎ መታገል አለብን ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 5 дней назад
እጅግ እጅግ አስገራሚ ነገሮች ነው እየተመለከትን ያለነው ማስተዋልን እንዲሰጣቸው እንላለን ድል ለፋኖ
@addisman5642
@addisman5642 4 дня назад
Zendiroma yileyal, Manim maninim eyababele ayinorim❗ YE BETACHINET YEMIYASEKAYACHEW KOSHASHOCH
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 3 дня назад
ensesa mechem ayseletinim afnchawun sitlewu newu yemigebawu
@VIP-n1z
@VIP-n1z 5 дней назад
አማራ የዋህ ሁሉ ዘመዱ ሁሉ ወገኑ እነሱ ግን አማራን በቻሉት መጠን ያሳድዱታል በጦርነት በተመረዘ ምግብ በተመረዘ መድሀኒት መጨረስ አለብን ብለው እየጨረሱን ነው እና አማራ አይበቃም ?!
@naollejisa
@naollejisa День назад
😂😂
@VIP-n1z
@VIP-n1z День назад
@@naollejisa ደም ትስቃላችሁ ገና
@naollejisa
@naollejisa День назад
@@VIP-n1z aybalim mejemeriya rasachun astakakilu ke xilacha wutu.. man wutu alachu ke Oromia hone ke Addis Ababa or begid aswaxugn nwu... Amhara yewa mehonun tarik ambib
@madesign21
@madesign21 4 дня назад
Keep it up በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 4 дня назад
"በሬ ከአራጁ ይውላል።" ማለት ይሄኔ ነው።
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 5 дней назад
ወንድምነት በርታ ታስፈልገናለህ❤❤❤❤
@mewokeltube975
@mewokeltube975 4 дня назад
የኛ አእምሮ ስላላቸው ክፉን ከደጉ ይለያሉ እነሱ ገና የአእምሮ እድገታቸውን አልጨረሱም
@luelyene8913
@luelyene8913 4 дня назад
አማራ አሁንም አልነቃም እባክህ ራሱን ሊወጋ የሚዘምት ግራ የገባው ህዝብ ሆኗል።
@Barabasotube
@Barabasotube 2 дня назад
አረ ሰዎች ሁሉም እኮ አንድ አይደለም ብቻ ግን ኦሮሞነቴን ጠላውት ጌታን😭😭
@misertilahun9650
@misertilahun9650 5 дней назад
ሀሳብ የላቸውም ካለጥላቻ ጥሩ ለማሰብ ጪንቅላት ይጠይቃል
@NafikaniSelamon
@NafikaniSelamon 3 дня назад
Oro koo my king🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 5 дней назад
አልአዛር በጣም ወሰኝ ርዕስ ነው ያነሳህው፡፡ የኦሮምኛ ዘፋኞች ከፍቅር ይልቅ ጥላቻ የሚሰብክ እርስ በእርስ የሚያጫርስ በዘፈን ስም የኦነግን ጥላቻ ሲያራምዱ ነው የኖሩት፡፡ በአማራ ላይ ለተከሰተው እልቂት የበኩላቸውን ገጀራ አቀብለዋል፡፡ የታደለ ገመቹን፣ የሀጫሉ ሁንዴሳን "ዘፈኖች" መፈተሸ ተገቢ ነው፡፡
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 5 дней назад
በጣም የሚገርመን እኛ ኢትዮጵያኖች ነን እግዚአብሔር የምን ፈራ የምን ባል አገር ግን ለምን ? ይህን ያክል ጥላቻ እስከረን ከፍ ያለ ዝቅ ይላል ዝቅ ያለ ደሞ ከፍ ይላል ሁሉም ያልፋል የማያልፈው አልፍናው ሜጋ ብቻ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው አይቀርም
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 4 дня назад
😢ትክክል ነሽ እኔ ዘረኛ ላለመሆን ብዙ ጥሪያለሁ እኳን ኢትዮጵያዊ ቀርቶ ሌላ ዜጋም ቢሆን ሰው ሰው ነው ብዬ ነው የማምነው እውነት ኦሮሞ የሚባል ብሔር ግን ብዙ ነገሬን ቀይሮታል የምር ሰው ናቸው ብዬ እስክጠራጠር ድረስ ምንም የሰውነት ባህሪ ያላቸውም ብቻ በጣም ከባድ ነው
@marimasd6628
@marimasd6628 4 дня назад
አማራዬ እዬም ያልፋል ❤😥😥😥😥
@GgG-nk2ri
@GgG-nk2ri 3 дня назад
😭😭
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 5 дней назад
ስለ እነዚክ ከሃዲ ጭራቆች ሙዚቃ መስማት አልፈልግም በቃ እነሱ የኛ ጥላት መሆናቸዉን ከተረዳን ቆይተናል አማራ ኦሮሞን መበቀል አለበት
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 4 дня назад
አማራ ቋንቋ ባለማወቅ እና ትኩረት ባለመስጠቱ ጠላቱን እንኳን በአግባቡ ማወቅ ባለማቻሉ ትልቅ ዋጋ እይከፈለ ነው።
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 4 дня назад
እና መጣችሁበትንጅ አልመጣባችሁምኮ የኦሮሞ ህዝብ እናንተም ራያና ወልቃይትን የኛ እያልክ አይደልንዴ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 5 дней назад
በርታ ወንድም የደነዘዘውን አማሓራ አንቃው ❤❤❤❤
@AsnakuDereje
@AsnakuDereje 5 дней назад
እኔ መቸም የነሱን ዘፈን ንፁሕነው በየ አላምንም ሁሌም ጥላቻ ሲዘፍኑ ስለማይ
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 5 дней назад
በርታልን የአንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤የበታችነት ስሜት ከባድነወ
@parrot_7889
@parrot_7889 4 дня назад
ቤት ሳፀዳ ዩቱብTv ላይ ዘፍን ከፍቼ የመስማት ልምድ አለኝ በአጋጣሚ የነሱ ዘፍን ድራማ ሲመጣ No intrsting እያልኩ ዳግም እንዳይመጡ ማደረጋቼው !!
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 2 дня назад
በዚህ ጭፍን ጥላቻችሁ የተነሳ ነው ሰላም ያጣችሁት ቅማላም ሸሌ
@emebetyoseph765
@emebetyoseph765 День назад
በጣም ጎዳሽን😂😂😂
@parrot_7889
@parrot_7889 16 часов назад
@@emebetyoseph765 ማንኛውም መርዛማ እና ቆሻሻ ነገር ከልጆች ይራቅ ሚል በጅረባው ማስጠንቀቂያ ፁሁፍ አለው!!የኛቤት ቴቪም ኮምፒዩተርም ቫይረሶችን ብቻ ማፅዳት አድለም የእናንተ ዘርኝነትን እመኝኝ እኔ ብቻ ሳልሁን ሁሉም አማራ ይህንን ቢያድርግባችው ዩቱብ ቻናል ላይ ትታገታላችው አዎ እንቡእንቡር ነታችው ግን ንቀን ስለምናልፈው ስራ ስለሚበዛብን ብቻ ነው ።
@filmtube7322
@filmtube7322 4 дня назад
ከምር የሚገርም ሃሳብ ነው ያነሳከው፡፡ የሁልጊዜ ጥያቄየ ነበር፡ የመንግስት ዝምታ ግርምምም ይለኛል፡፡ ለነገሩ አንዳንዶቹ የዘርኝነት ዘፈኖች በመንግስት ሰፖንሰር የተደረጉ ናቸው፡፡
@Kenerie
@Kenerie 4 дня назад
የመንግስት ዝምታ? ኧረ ተው ጎበዝ ሞኝ አትሁኑ ይህ ሁሉ የተደረገብን በማን ሆነና ነው?
@fikregebrufg
@fikregebrufg 5 дней назад
"መጀመሪያ ሰው ሁኑ !!"ብለው ነበር ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ የተከለከሉት አባታችን
@yalem1111
@yalem1111 5 дней назад
በደንብ የኦሮሞን ሙዚቃ አፍታተው ደግሞ እናሳድገሀለን☝️
@dejenebeyene7562
@dejenebeyene7562 4 дня назад
ሠው የሆነ ሠው ሠውን አይጠላም ግን ከሰውነት የጎደለ ሠው ሠውን ይጠላል ሁል ጊዜ ደግሞ የበታችነት የሚያስብ ሠው እንደ ደነገጠ ነው የሚኖረው
@habt-tube
@habt-tube 4 дня назад
ህዝባችንን በዚህ መንገድ ማሳወቅ ጥሩ ነው። እኔ ባለማወቅ እራሴን እና ህዝቤን የሚሰድቡ ዘፈኖችን ስሰማ ኖሪያለሁ
@grumantube813
@grumantube813 8 часов назад
የሚገርመው፣ የአዲስ አበባ ጀዝባ በየጭፈራ ቤት፥ በሰርግ፥ በልደት ፥ በምርቃት እነዚህን በህግ መታገድ የሚገባቸውን የጥላቻ ዘፈኖች እየመረቁት ይመስል ማስከፈቱ ሳይንስ አብሮ እየዘፈነ መጨፈሩ ነው ፡፡ አተል ትውልድ !!
@misertilahun9650
@misertilahun9650 5 дней назад
ጥላቻ የድንቁርና ምልክት ነው የሚያዋጣው መዋጋትና ነፃነትን ማወጂ
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 2 дня назад
1ኛ. ከመች ጀምሮ ነው አማርኛ የዘፈነ ሁላ አማራ የሆነው 2ኛ. የእራሳችሁ የሆነ የነፍጠኛ ዘፈን አላችሁ ከራሳችሁ የባህል ዘፋኞች ውስጥ ጥቀስ እንጂ ቴዲ/ጎሳዬ የመሳሰሉት የሁሉንም ብሄር ብሄረሰብ የዘፈኑ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው 3ኛ. በጣም የበታችነት ስሜት ውስጥህ ጠልቆ እያሰቃየህ ነው ስለዚህ ቢመርህም ዋጠው ይሄ ስልጣን በኦሮሞ እጅ ነው ያለው ከዛ በተረፈ ጥላቻህን በልኩ አድርገው ቀስ ብሎ እየሰረሰረህ ያጠፋሃልና
@Adiki37
@Adiki37 2 дня назад
you have proved what he said all. Get well soon my brother/sister
@kukulu99
@kukulu99 4 дня назад
እውነት ለመናገር በቤተሰቦቻችን ዘመን ያልታየ በጥቂት ሰዎች ጥፋት ምክንያት ጥጉን ያለፈ የኦሮሞ በመላው አማራ ህዝብ ላየ ያለው ጥላቻ በጣም ያሳስበኛል ያሳዝነኛል፡ ወደልጆቻችን እንዳይተላለፍ አዲሱን ትውልድ ብናቀራርባቸው ጥሩ ነው፡ ጠላትህን ማሸነፍ የምትችለው በፍቅር ብቻ ነው ጦርነት መፍትሄ አደለም
@tamramohamed563
@tamramohamed563 5 дней назад
ለኦሮ የዘፍነ አማራ ጅል 😂😂 ድምጻውያኖች ቢቀሰቅሱኖሮ እድህ አንሆንም ነበር
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 дня назад
በጥላቻ ተፀንሰው በጥላቻ አድገው መልካም ነገር ቢሰሩ ነበር የሚገርመኝ ምክኛቱም ከዝብ አር እጂ ማር አይጠበቅም አማራ ማለት እውነትን ፍቅርን ተሰብኮ ያደገ ጨዋ ህዝብ ነው ይብላኝ ለነዚ መጋወች
@tigista_ssefa_0828
@tigista_ssefa_0828 5 дней назад
እይታህን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ 😇😇😇
@Merobikak
@Merobikak 2 дня назад
Bro sima sila behar dar ayidelem iko ye zefanut ....?? Malis baleina ye amaharanum adamit Zim bilek atawra Baki..?
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 дня назад
ስማ ደደቡ፡ ስአዲሳባስ ምናባታቸው አግብቷቸው ነው የዘፈኑት? ከብት! ማሰቢያህን አሰራው መጀመሪያ፡፡ Dhama'a wayi, isiin umrii kessan gutu jaalala osoo hinbarin dutan. Ani bar sababa kessanin Oromummaa kootin bayee saalfadha!
@Hamzemilan
@Hamzemilan 3 дня назад
አብሮ መኖርን የሚወድ ያደገና የተማረ ❤አማራ❤ ብቻ ነው🫡
@bkhm6433
@bkhm6433 5 дней назад
ሸር አድርጉ እናሳድገው
@hayatube4721
@hayatube4721 4 дня назад
የኦረሞ ዘፈኑም ሠዎቹም አያምሩም የኛዎቹ ግርማ መጎሡ ብቻ ይበቃል
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 3 дня назад
ቀሽም የሰውን ማጥላላት ከቅናት ይመነጫል
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 2 дня назад
ይሄ የጠነባ አስተሳሰብህ እኮ ነው ከሌላው ብሄር ጋር አላኖር ያለው እረ ምኑ የዘቀጥህ ነህ ደግሞ አንተ 😂😂😂 አይ አማራ አይ ፉከራ
@YESHWORKZELALEM
@YESHWORKZELALEM 5 дней назад
ወንድም አለም በርታ ትንታኔህን እና እይታህን እወደዋለሁ
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 4 дня назад
አንቴ ሰዉንና ዘላንን /በሰዉ ደረጃ ያልደረሱ /እንዴት ታወዳድራለህ? ዘላን ሁሉ የእኔ/ከኛ/የሚል ነዉኮ !!!መፍትሄዉ ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪
@tadilatadila8738
@tadilatadila8738 5 дней назад
ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sefimedi
@sefimedi 4 дня назад
አቅም አጥተው እንጂ እነሱማ የአማራን ህዝብ በአንድ ቀን አጥፍተውት ቢያድሩ ደስታቸው ነበር።። ነገር ግን ይሄ ሙዚቃ ለወደፊቱ የአማራ ትውልድ ታሪክ ስለሆነ ጥሩ።
@DejeneWerku-q8h
@DejeneWerku-q8h День назад
100 % እውነት እናመሰግናለን
@biadgatalel2731
@biadgatalel2731 4 дня назад
ጀግና ነዉ ይዘቱም አቀራረቡም ሀሳቡም
@ruthkas9268
@ruthkas9268 4 дня назад
ትልቅ ሰማይ ህዝብ ነው አምሐራ 💪💪
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 4 дня назад
እኒህ፡ከብቶች፡ምንኑ፡ያውቁታል፡
@user-bo8ju8nb8r
@user-bo8ju8nb8r 19 часов назад
በነገራችን ላይ ወሎን ስንጀምር አያውቅም የኛ በሚል በሽታ ስለተለከፉ ካልሆነ በስተቀር
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኛም ቀን ይመጣ ይሆናል❤
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 4 дня назад
እንደ ኦሮሞ ጭቃ የታል ብለህ የበታችን ቅናት በቃ በተፈጥሮ የተስጣቸው ስጦታ ነው እነሱ ማውራት እራሱ አያስፈልግም
@be-liever
@be-liever 4 дня назад
ቆሻሻ እናነተ አማሮች ትግሬንና ኦሮሞን ካላጠፋን ብላቹ የምትጋጋጡት የአማራ ምሁር ነንባዮች ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ጋላ ማጥፋት አለበት ብለው ሲያወሩ ማን መልስ ሰጣቸው።
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 2 дня назад
ይሄ ጥላቻችሁ ገና ሙሉ ማንነታችሁን ያሳጣችኋል እዛው በረባሶ እና ፎጣ ቁምጣቹን ለብሳችሁ እንዳማረባችሁ ብትቀመጡ መልካም ነበር
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 4 дня назад
የሚገርመው ትርጉሙን ሳያውቁ መጨፈር ነው😢
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 4 дня назад
አራት ኪሎ የሚለውንም በቀጣይ ስራልን
@destayoutube
@destayoutube 3 дня назад
ስላም ወንድማችን ስለምትስጠው ትንታኔ እናመስግናለን በርታልን ንቃተ ህሊና እዲያድርብን❤❤❤
@gechtabor
@gechtabor 4 дня назад
አይ አለማወቅ ደጉ ትርጉሙን ሳላውቅ ዘፈኑን ወድጄው እጨፍርበት ነበር ግን ባላውቀው ይሻለኝ ነበር በዛ ላይ በጣም ጥቂት ናቸው እንዲ አይነት ጥላቻ ያለባቸው የኦሮሞ ብሔርተኞች ብዙሃኑ በጣም ሲበዛ የዋህ ነው ምስኪን ደጉ የዋህ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ!!!
@Mignot1080
@Mignot1080 2 дня назад
ታዳ ወንድሜ አማራ የዉጭ ወራሪ ሲመጣ ለሀገሩ መታገል አለበት የሚለዉን ቪደኦህን ሰምቸ እና አዳምጨ ነበር ስለዚህ አማራ ሀገሬ የሚላት ኢትዮጵያ በዉስጧ እነዚህን እሱን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የሚሽቀዳዳሙ አዉሬዎችን የያዘች ነች። እኔ ግን እላለሁ ወንድሜ አገዛዙ እና ትዉልዳቸዉ መንገዳቸዉ ይለያይ እንጅ በሃሳብ መዳረሻቸዉ አንድ ቦታ ነዉ ይሄም አማራን ማጥፋት እና እማ አማራዉ ከፊቱ ያለዉን እና ከቤቱ ከጓዳዉ እያረደ እና እያቃጠለ የሚጥለዉን መጀመሪያ መታገል ቅድሚያ ስራዉ መሆን አለበት።ሀገሬ አትደፈርም እያለ ከንቱ ሀገር ወዳድነት የጠቀመዉ ነገር የለም ገዥ እና በዝባዥ የሚል የጥላቻ ስም ነዉ የተሰጠዉ ይህም ይመስለኛል የዘር ማጥፋት ስራ እየተሰራበት ያለዉ።
@YESHWORKZELALEM
@YESHWORKZELALEM 5 дней назад
ወንድም አለም በርታልኝ
@FataneShFanfu
@FataneShFanfu 5 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርታወዲሜ
@dawitgetaneh1259
@dawitgetaneh1259 5 дней назад
ትንሽ ነኝ ብለህ ካሰብ ያው ትንሽ ነህ ምክንያቱ ይሄ ነው
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 4 дня назад
እውነት ካወራን ትንሺ ልጋጋቸውን ማልገጋቸው ነው የሚያስጠላው በገማ አንደበት አማራ ጠል ስለሆኑ ተግማሙ ሌላው እውነታ ግን መከፋፈል እስካልጠፋ ድረስ መርጦ የኔ የሚባል የለም አንድ አካባቢ በሚኖረው ህዝብ ቋንቋ የሚከለል ከሆነ አድስ አበባ የኦሮሞ መሬት ነው በዙሪያው ያሉት ኦሮሞ ናቸው ስለዚህ ባለስልጣን ስላለበት ባለሀብት ስለገነባበት የራሱ ክልል ምናምን አያዋጣም ይገባቸዋል አማራን ሙሉ ግን መሳደብ አያስፈልግም አድስ አበባ ምናችንም አደለም ካስፈለገና መለያየቱ ካዋጣ ከባህር ዳር አስመራ ከአስመራ ወደፈለግነው መብረር እንችላለን አድስ አበባ ለምኔ ግን ቆም ብለን እናስብ መከፋፈል አያዋጣም ወራሪ ቢመጣ ቻለው መባባል ይመጣል አድስ አበባ ከኖርክ ውጣ ካልወጣህ ኬኛ ኬኛ ተማር የራስህ ጉዳይ
@Kenerie
@Kenerie 4 дня назад
እነሱ ሁሉንም ነገር አያውቁበትም ፤ ችግርም ጥጋብም አይችሉም።
@EvaMila-h5w
@EvaMila-h5w 4 дня назад
ድንቅ ሥራ ነው የሠራኸው! በርታ!💪
@wayensamrooney228
@wayensamrooney228 4 дня назад
ሲጀመር ምንም ባህልም ታሪክ የላቸው። ሁሉም የቤተክርሰቲያን ነው ያማራ።
@musesem4523
@musesem4523 4 дня назад
ምንይሔብቻ የክልላቸው መዝሙር ጥላቻ አደል የሚዘምሩት ።
@tigistyamral
@tigistyamral 5 дней назад
የኔ ጀግና በርታ 🥰❤
@finiinaa_media
@finiinaa_media 16 часов назад
Atikebatir, Amharic music hulun yadametki ayimeslegnim. Jil
@misertilahun9650
@misertilahun9650 5 дней назад
ያ ባለቦቲ ያ ባለ ቂቤ የዞረባቸው ኀላቀሮች
@Saranegni21
@Saranegni21 2 дня назад
በጣም ይገርማል ቱ 😤 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@اناالمسلمالحمدلله
ያሳዝናል የምር ፈጣሪ በክፉወች ላይ ቁጣውን ያውርድ 😢😢😢 ሀገራችንን አሏህ ወደ ዱሮዋ ፍቅር ይመልስልን ከአማራም ከወረሞም ከትግሬም ጥላቻ ዘሪን ዘራቸውን ያጥፋልን😢😢😢😢😢😢
@user-ob4kq6he3c
@user-ob4kq6he3c 3 дня назад
ባለማወቅ ብዙ አማራዎች የሚጨፍሩበት ነው እኮ
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 5 дней назад
አምርረው እኮ ነው ሚጠሉን
@እማትዝታዬነሽሁሌም
የአማራን ህዝብ የሚጠላ የለም ግን ከምትናገሩት እና አባቶቻቹ ያደርጉትን የዘር ጭፊጨፋ ነው ትውልዱ እንድ ጥላቻን የሚስብከው እንዳ አለ የፋኖን ንግግር ብታመጣ የበቀልን ስሜት ነው ይዞ የሚመጣው ስለዝህ መቼም ብሆን ፋኖን የሚፈልግ የለም አብይ ብንጠላው ሁላ አንደግፊም
@tomwie3253
@tomwie3253 2 дня назад
Ante Ewunet mehonun slemanawukew tarik tnageraleh, ahun ayinachin iyaye set erguzen wod kedachihu yemtawotu awure mehonachihun man yingereh
@misertilahun9650
@misertilahun9650 5 дней назад
ከአማራ ጋር በአስተሳሰብ አይገናኙም ባለቢለዋ አራጂ ሁላ
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 4 дня назад
በርታልን ትንታኔህን እወደዋለሁ
@RhaeemKhan-uq2qk
@RhaeemKhan-uq2qk 5 дней назад
በርታ ጀግና
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 5 дней назад
በርታልን ወንድማችን 🙏🙏
@LemlemAbraham-p4k
@LemlemAbraham-p4k День назад
አማራ መቸም ከኦሮሞ ጥላቻ ነጻ አትሆኑም😢መልካም የመጥላት ዘመን😅እኛ ጉዞ አናቆምም😊እናንተም መጨው አታቁሙ😅we dont give shit😅
@MunaKassahun-tt8no
@MunaKassahun-tt8no 22 часа назад
እነሱን መርሳት ነው የዘሩትን ያጭዳሉ የወረደ ዜጋ እልም ማለም ይችላሉ
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs 3 дня назад
እውነት ለመናገር አማራ በዚች ምድር ላይ ያልተሰጠው ነገር የለም አማራየ!!!
@yibeltaldessie1515
@yibeltaldessie1515 День назад
Go ahead Brother Good work !!
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 4 дня назад
እነ ጥላውን ገሰሰ እነ ሎሬት ፀጋዬ እነ በአሉ ግርማ የኦሮሞ ልጆች መሆናቸውን አትርሳ
@KenndyDagne
@KenndyDagne 2 дня назад
እነሱም በንጉሱ የነገሱ ኦሮሞች መሆናቸውን አትርሳ።😢😢😢
@GammaLeta
@GammaLeta 3 дня назад
የ መጀመሪያ ኮ የ ሻኔ ዘፈን ነው! ሻነን ኦሮሞ ራሱ አይዎዳቸውሚ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 5 дней назад
በርታ ወንድምነት 👏👏💜💜💝💝😘😘
@ethioenglish-EEL
@ethioenglish-EEL День назад
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው Thumbnail ግን አስተካክል 🙏
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 19 часов назад
የማይወዳደር አታወዳድሩ ይህ እኮ የሰብእና ጉዳይ ነው
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 5 дней назад
ወይ ጉድ እግዝአብሔር ይቅር ይበላቸው።
@nad7808
@nad7808 3 дня назад
አንተ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ አርሲ፣ ወለጋ ወዘተ የአማራ ነው ብለህ ስታጓራ ዝም እየተባልክ አንዱ ተነስቶ አዲሰ አበባ የኦሮሞ ነው ሲል ለምን ዘረኝነት ይሆናል⁉️ በዚህ ቪዲዮ ላይ አንዱ ትልቁ ችግርህ አማርኛ የሚዘፍን እና የሚያወራ ሁሉ አማራ ነው ብለህ ማሰብህ ነው! በኦሮሞ ጥላቻ ያበዱ አማሮችን ደብቀህ፣ በአንደኛው ወገን ብቻ ያለውን ለመክሰስ መሄድህ ደግሞ ትንሽ አስቂኝ ነው! በነካ እጅህ በኦሮሞ ጥላቻ ያበዱ የአማራ ዘፋኝ እና አክቲቪስቶችንም እንደምታቀርብልን ተስፋ እናደርጋለን⁉️ ከእንደዚህ አይነቱ ግማሽ እውነት፣ አንደኛውን ሙልጭ ያለ ውሸት ሳይሻል አይቀርም‼️ መርጦ አልቃሽ የበዛበት ዘመን‼️😌
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 4 дня назад
😂😂😂ALEMAWEK NEWU GENA DINGAY ZEMEN LAY NACHEWU 😂😂😂😂😂
@biadgatalel2731
@biadgatalel2731 4 дня назад
የእወነት ሮሃ ላይ ስጠፋ ለምን እያልኩ ነበር
@YemaryamLij-y6s
@YemaryamLij-y6s 4 дня назад
ያንተ እይታ ግን ሁሌም ያስገርመኛ ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ይጠብቅ የአማራ ልጅ ❤️❤️❤️❤️ወንድማችን
@gashayeamenu8305
@gashayeamenu8305 3 дня назад
ኦሮሞ የራሱን ስም ተፀይፎ በኦማራ ስም እየተጠራ አማራን የሚያቆሽሹት ነገር አይገባኝም ። ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@ገንዘብወሎየዋ
@ገንዘብወሎየዋ 4 дня назад
በርታ ወዲማቺን🙏🙏🙏
@constructionchannel5265
@constructionchannel5265 19 часов назад
አስተማሪ ነው ት/ት አግኝተንበታል
@abrhamtalargie6242
@abrhamtalargie6242 5 дней назад
የሚገርም ነገር ነው
Далее
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 6 млн