Тёмный

ከአሜሪካ ቆላ ተምቤን የተገኙ ጀኔራሎች፤ ያልተነገረላቸው የTDF ግምባሮች|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 880 тыс.
Просмотров 396 тыс.
50% 1

www.gofundme.c...

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 921   
@rutahaile2171
@rutahaile2171 11 месяцев назад
ጨርሰን እንዳንጠፋ የተከፈለ መስዋዕትነት። ክብርን ሞገስን ንሰማእታትና።
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@peacetotheworld8226
@peacetotheworld8226 11 месяцев назад
ኣሜን🙏
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 11 месяцев назад
ኽብር እና ሞገስ ለትግራይ ሰማዕታት🙏🏻
@AlemuR-ci9fw
@AlemuR-ci9fw 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤@@haymanottekle1675o 19:53 "ነአ፨❤
@daoudtegegne2746
@daoudtegegne2746 11 месяцев назад
ይድረስ ለትግራይ እናቶችና አባቶች ወንድሞችና እህቶች በደረስባችሁ መከራ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው አላህ ስብር ና ኢማን ይስጣችሁ ( ፈጣሪ ጽናቱን ) ይስጣችሁ ! ሀዘን መጥፎ ነገር ነው ቸር ይግጠመን !!
@HabibaAbdulwasie
@HabibaAbdulwasie 11 месяцев назад
Ameen yareb
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 11 месяцев назад
Amen 😢
@kibklwy
@kibklwy 11 месяцев назад
ለሁሉም ለ ትግራይ ህዝብ መጽናናትን እመኛለሁ 😢😢😢😢
@selamtigray625
@selamtigray625 11 месяцев назад
⁠@kewakbtEthiopia ደሮ ብታልም ጥሬዋን ነው አሉ የትግራይ ልጆች ለትግራይ አናንሰም ፍኖ በትግራይ ሰንት ግፍ ሰርቶ የወጣ ወንበዴ ነው
@lovem7635
@lovem7635 11 месяцев назад
​@kewakbtEthiopiarapist
@ZaremTemesgen1605
@ZaremTemesgen1605 11 месяцев назад
​@kewakbtEthiopiaደንቆሮ ብስብስ ነዉረኞ ሽንታም ፋኖ ጆኖሳይደር አራጅ ገዳይ ደፋሪ ዘራፊ ነዉ ።አንረሳዉም ጊዜ☝️
@MunaBushra-pr8oq
@MunaBushra-pr8oq 11 месяцев назад
​@kewakbtEthiopiafano kitihin ybidah ye shermuta liji band ye shabiya telalaki
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 9 месяцев назад
​@@lovem7635No Fano never Rap they're a believers not like you guys Tigre Rap 85 years old Amhara women n we'll never forget‼️‼️
@etheth5034
@etheth5034 11 месяцев назад
የትግራይ ህዝብ ጀግና ነው እቢ ለገዢዎች የማይንበረከክ ነው የጀግና ጥግ መሆናቹሁንም አውቀናል ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@leulalemayehu2943
@leulalemayehu2943 11 месяцев назад
የትግራይ ህዝብ ባልዋለበት በውሸት ትርክት በፋሺሽቶች ተበድለዋል ኢትዮ- ፎረም ለእውነት ስለቆማችሁ ክብር ይገባችሃል ለሞላ የትግራይህዝብ መፅናናትን እመኛሎሁ
@peterjackson7876
@peterjackson7876 11 месяцев назад
የትግራይ ሕዝብ ማለት የተረገመ እርኩስ ጨካኝ መሐይም ከሀዲ ችጋራም ደረቅ ምቀኛ ሌባ ባንዳ ዘራፊ አሳፋሪ ፈሪ ደፋሪ አስነዋሪ ጅብ ነዉ ሰብ እዩ አጋሜ ይባላል ሰዉ ነዉ አጋሜ የአጋሜ ጥሩ እና ትልቅ የለዉም ዘረ ትንሽ የማይረጥብ አሳ መግደል አስገድዶ መድፈር መዝረፍ ማኮላሸት ማሰቃየት መካድ ማረድ ባህላቸው ነዉ በክፋት ባችለር ዲግሪ በዉሸት ማስተርስ በሰዶም phd አላቸዉ አይ አለመታደል ከአለም ካንሰር ነቀርሳ ሕዝብ
@eastworld5974
@eastworld5974 11 месяцев назад
አሁን ለትግራይ ያዘኑ የሚመስሉ ብዙ ሚድያዎች የሚለፈልፉት ቁስል ነካክተው የትግራይን ህዝብ ከፋኖ ጎን ለማሰለፍ ነው። እንጂ በግልፅ እነሱ 5 ሚልየን እኛ 95 ሚልየን ብለው ቄሶች ሲናገሩ የት ነበሩ እነዚ ማፈሪያዎች?!
@FilimonTemesgen
@FilimonTemesgen 11 месяцев назад
​@@eastworld5974 ቻናሉ ኣላወቅክ ኣውቀውም በል ካልሆነ እውነኛ ሚድያ ነው ።
@dandaniel6589
@dandaniel6589 11 месяцев назад
ፅንአቱን ይሰጣችሑ የትግራይ እናቶች
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 11 месяцев назад
Enantenem senatun yestachehu yenantew yebezalu 🙏❤️
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 11 месяцев назад
አብይ ልሣን ይዘጋ የና ቶ ች እነባ መኃተ ቱን ያርድ ብ አተ ሠይጣን አብይ ፈጣሪ ድፍት ያርግእ የናቶ ቸአዘ ን ሲዉልያዉድ እ
@dandaniel6589
@dandaniel6589 11 месяцев назад
@@yashenfalgena6247 ኣታ ፅንዓት ይሓብ ምባል ዕንትይ ፀገም ኣለዎ ስቅ ዒልኩም ከም ከልቢ ውሕ ዓይተበሉ በይዛኩም ሕድዕ በሉ ቧቧዕ
@maraki3310
@maraki3310 11 месяцев назад
ማንም ለህወሀት ብሎ የሞተ የለም።ቤታችን ድረስ መጥተው ሲገድሉን በረሀ ወጣን። ክብር ለናንተ ይሁን TDF❤❤
@zemenmeles
@zemenmeles 11 месяцев назад
እቲ ውግእ ግን ሕውሃት እዮም ኣምፂኦምልና
@betiymulugeta4377
@betiymulugeta4377 11 месяцев назад
ግንኮ በወቅቱ የብልጽግናን ወታደር ለመዋጋት አልወጣችሁም ነበር በዛን ስአት ከአማራ ጋር የምናወራርደው ሒሣብ አለ በሚል መሪ ቃል ታጂባችሁ ነው አማራ ክልልን ወራችሁ ዱቄትና ሊጥ እየዘረፋችሁ 2ወር ክረምት ቀን ወጣችሁ እንጂ
@FahadFahad-xb2hp
@FahadFahad-xb2hp 11 месяцев назад
@@betiymulugeta4377 እነ ወሬ ቤተሽ መጥቶልሻል ኣሁን ታይዋለሽ ሊጥ ምናምን ብለሽ የምታላጊጥበት ጊዜ ኣደለም ! ጊዜ ለኹሉ ምቅናይ
@maraki3310
@maraki3310 11 месяцев назад
​@@zemenmeles ብዚ ሓስብ ኣይስማዕማዕን።ምክንያቱም ፒፒ ንትግራይ ምስ ኣተወ እቲ ኣብ ህዝቢ ዝበፅሕ ዝነበረ ግፍዒ ትዝክር ትኮን ኢካ? ምስ ሕወሓት ተነይሩ እት ፅልኢ ንምንታይ ንሶም በረካ ከለዉ ኣብ ከተማ ዝነበር ህዝቢ ብፒፒ ይጋፋዕ ነይሩ?
@እውነትእውነቱን
@እውነትእውነቱን 11 месяцев назад
​@@betiymulugeta4377 ahun eko yenatsh ems eyebedalg new abiy mechai ende tgra wend adelachu MN ywtachu
@Onelove1921k
@Onelove1921k 11 месяцев назад
እኔ አማራ ነኝ የትግራዩን ጦርነት ስቃወም ነበር የወንድማማቾች ጦርነት ነበር ብዬ ተገፍቻለሁ ተሰድቤአለሁ ግን አሁን ላይ ደስተኛ ነኝ ቢያንስ የዚ የተበላሸ ታሪክ ውስጥ አልነበርኩም መፅናናትን ተመኘሁ
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 11 месяцев назад
Thank you ❤
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 11 месяцев назад
Ande sew tegegneh. Thank you.
@maraki3310
@maraki3310 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን። ብልፅግና ለማንም አይመለሰም። ግፋ በለው ሲሉ የነበሩ ሁሉ አሁን አፋቸው ይዘዋል።
@KahsayLuel
@KahsayLuel 11 месяцев назад
Thank you
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 11 месяцев назад
አንድ አንተ ተገኘህ
@merymerry3747
@merymerry3747 11 месяцев назад
ክብርን መጎስን ለሰማታት❤😢😢 ኢትዮ ፎሮም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏
@karadeniz-vo1tt
@karadeniz-vo1tt 11 месяцев назад
ክብርን ሞጎስን ንሰማእታት🙏✊❤❤❤
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ 11 месяцев назад
ክብር ምስጋና ለ ጀግኖች የትግራይ ሰማእታት😢😢😢😢😢😢😢😢
@yaredbirhanu2886
@yaredbirhanu2886 11 месяцев назад
መጽናናት ለመላው ትግራይ ህዝብ ይሁን። አልበገር ባይነት ፣ ጽናት እና መስዋዕትነት የተላበሰ ህዝብ።
@user-vk4me6sx8r
@user-vk4me6sx8r 11 месяцев назад
አምላክ በቃቹ ይበላችው አደይ ትግራይ የአክል ይብቃ አምላክ አደይ ትግራይን መፅናናትን የሐብኩም
@ፀሊምሓድጊ
@ፀሊምሓድጊ 11 месяцев назад
ክብር "በኢትዮጵያ ስም" ተሰባስበው ከዘመቱብን ነውረኞች፣ ምቀኞችና ዘርአጥፊዎች ጋር ተናንቀው ለወደቁ የሃገረ ትግራይ ሰማእታት። ትግራይ ትስዕር!!!
@goferewshifta
@goferewshifta 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@pate840
@pate840 11 месяцев назад
ትክክል
@freweynigslassie2039
@freweynigslassie2039 11 месяцев назад
​@@goferewshiftaደንቆሮ ምን ያስቃል ፎ መሃይም
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 11 месяцев назад
Ewe ata
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 11 месяцев назад
@@freweynigslassie2039 ms adgi aytzareb chae trah belo
@aberanadew6504
@aberanadew6504 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ለትግራ ህዝብ መጽናናትን ይስጣቸው የጌዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ለፍርድ መቅረቡ አይቀርም።
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 11 месяцев назад
Tdf አልሞተም ተሰዋ እንጂ ዘልአለማዊ ክብርና ሞገስ ለጀግኖች ሰማእቶቻችን 🙏
@aadfhd6114
@aadfhd6114 11 месяцев назад
በትግራይ ላይ የደረሰው በጣም ያማል ኢትዮጵያ ፈጣሪ የእጂሽ ይስጥሽ አሜንንን
@arayahaftom9042
@arayahaftom9042 11 месяцев назад
amen
@Queenblen3001
@Queenblen3001 11 месяцев назад
አሜን ፈጣሪ ይፈርዳል💔
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 11 месяцев назад
አትጃጃል። ይኸ ሁሉ መዓት የመጣብህ መሪዎችህ በሰሩት ሻጥርና ሴራ ነው። ኢትዮጵያ ምን አደረገች?
@mizankassa9854
@mizankassa9854 11 месяцев назад
"ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው" ያለው ማን ነበር? ዛሬ ምን ያስለቅሳችሁል ባህላችሁኮ ነው የተጫወታችሁት ማልቀስ ያለበት አፋር ኤርትራ አማራ ናቸው ያለምንም ጥፋታቸው በጥጋበኛ ትግሬ ሮኬት ሳይቀር እየተኮሳችሁበት የወረራችሁት የቀን ጅብ
@BetelhemHabte-k3c
@BetelhemHabte-k3c 11 месяцев назад
amen yefrdbat yich yetrgemech hager
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 11 месяцев назад
የአብይን ውሸት አምኜ በትግራይ ጦርነት ባደረኩት አስተዋፆ በራሴ አፍሬአለው ለትግራይና አማራ ወገኖቼ መፅናናትን እመኛለው ከደቡብ😢😢😢
@Nolaweher
@Nolaweher 11 месяцев назад
ማፍር ብቻ ሳይሆኖ ወንድሜ ኣሁንም ትምህርት ውሰዱ ሰውየው እቺ ሀገር ለማፈረስ ሆነ ስልጣኑ ለ ማፅናት የ ደቡብ ህዝብ እተጠቀመበት ነው ትግራይ ላይ ያለቀው የ ደቡብ ወጣት ፈጣሪ ነው ሚያውቀው ☝️ ኣሁንም አማራ ላይ pls ከቻላቹ ወጣቱን ኣንቁት 😢
@meron2256
@meron2256 11 месяцев назад
to late
@YordiMesfin
@YordiMesfin 11 месяцев назад
ያኔ ነበር መጥኖ መደቆስ ግን ይሻላል ማመን ከነዚህ ክፉ ውሸታም ቆሻሾች
@jhonywalker1168
@jhonywalker1168 10 месяцев назад
some people were tricked its hard to blame the entire population.@@meron2256
@sabatesfaye3361
@sabatesfaye3361 11 месяцев назад
Everyone who conspires against Tigray will pay for every single pain &tears of our mothers,its a matter of time ,jeganuna beselam erefu💔you will live in our hearts,we are proud of you ❤🙏
@EbH767
@EbH767 11 месяцев назад
What a wonderful media . This is not only reporting but also human rights advocacy.
@azeb9433
@azeb9433 11 месяцев назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@abe_lebe
@abe_lebe 11 месяцев назад
ፅንዕቲ ኢኺሞ ፅንዓት ይሃብኪ ትግራይ ዓደይ !
@getayferdal8827
@getayferdal8827 11 месяцев назад
Amen Amen
@FreyTsahaye
@FreyTsahaye 11 месяцев назад
ክብርን ሞጎስን ነቶም በጃ ህዝቦምን ዓዶምን ሂወቶም ዝገበሩ ጀጋኑ ሰማእታትና 😭💔
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 11 месяцев назад
My condolences to the families of marterys and Tigray people. Glory to our marterys
@danidannnnnnnnn
@danidannnnnnnnn 11 месяцев назад
ዘልኣለማዊ ከብር እና ምስጋና ለሰማእታችን💛❤️😥
@user-ze7et6gj8k
@user-ze7et6gj8k 11 месяцев назад
ኣዎ ትግራይ ሃዘን ላይ ነች ግን ደግሞ ለመኖር የተከፈለ ነዉ ና እኛም ለህዝባችን ስንል እንቀጥልበታለን ትግራይ ❤❤❤የ
@maraki3310
@maraki3310 11 месяцев назад
Exactly
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 11 месяцев назад
@@user-oq8os4ex1z ባአድ አገር ታዝላቹህ የውረረቹህ መሬታችን መልሰን ትግራይ ሃገር ለማድርግ ትግላችን ይቀጥላል አሺ የጉሬቤት ሰው አሁን የሳከው የትግራይ አናት አንቧ ቤትህ ሰገባ ያኔ ልብህ አንድምሰብር ታውቀዋለህ ፅሕፅሕቲ ካህዳማት ኢኹም
@maraki3310
@maraki3310 11 месяцев назад
ክብርን ምስጋናን ንዓኩም ንሰማእታትና።ተወሪርና ሞት ናብ ገዛና መፂኡና መንእሰይ ናብ በረካ ወፂኡ እንበር ብፅጋቡ ዝሞተ ሰብ የብልናን።
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 11 месяцев назад
ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በተለይ ለትግራይ ህዝብ ባለውለታችን ነህ ምን ግዜም አንረሳህም
@user-rh6np8li7p
@user-rh6np8li7p 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ኢትዮ ፎርም❤ ዓደይ ፅንዓት ይሃብኪ 😢ኣይዞና ደቂ ዓደይ ክብርን ሞጎስን ንሰማእታትና 💔🕯
@user-ke7vw4ld7w
@user-ke7vw4ld7w 11 месяцев назад
ጠቅልለው እንዳያጠፉን በረሃ ወርዳችሁ ተሰውታችሁ የኛን ህይወት ያስቀጠላቹ ጀግኞች ትልቅ ክብር አለን። ክብርን መጎስን ንጀጋኑ ሰማእታትና!
@etheth5034
@etheth5034 11 месяцев назад
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ ♥️🙏
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@kbs2062
@kbs2062 11 месяцев назад
ያየሰው በጣም እናመሰግናለን ክብርና ምስጋና ለሰማእታት
@warrior5847
@warrior5847 11 месяцев назад
Rest in glory to all of those who fight and stand for freedom. My condolences to all the family who have lost their beloved.
@maraki3310
@maraki3310 11 месяцев назад
Thank you dear
@ezanaalemayoh7282
@ezanaalemayoh7282 11 месяцев назад
ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑ ሰማእታት ትግራይ💔💪💪 እናመሰግናለን ኢትዮ ፎሮም🙏🙏🙏ለማንም ሳታዳላ ሞትን እየተጋፈጥክ እውነትን የምታወጣት ጀግናው ጋዜጠኛ 🙏🙏
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 11 месяцев назад
ጀጋኑ ለምን አላማ ነዉ የሞተ አረ ተዉ😂😂😂😂😂😂😂
@Gualraya2112
@Gualraya2112 11 месяцев назад
@@addisemetiku1495ለራስህ ጠይቀው ከበቂ በላይ እውነታው ስለምታውቀው!!
@Binyamofficialtube
@Binyamofficialtube 11 месяцев назад
​@@addisemetiku1495ቡሽቲ ነህ
@ሄለንቃል
@ሄለንቃል 11 месяцев назад
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ የትግራይ እናቶች ለእናንተ ይሄ አይገባም ነበር
@getnetn6531
@getnetn6531 11 месяцев назад
የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ።ሁሉም ነገር ያልፋል።
@user-el8lx8it3o
@user-el8lx8it3o 11 месяцев назад
ነብስ ይማር ለክቡራን ሰማዕታት
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@dawitlemessa3748
@dawitlemessa3748 11 месяцев назад
ታጋሩዎች እድሜ ይስጣችሁ።እናንተ ጀግኖች ናችሁ።ትልቅ ታሪክ ሰርታችዋል።
@fefefefe333
@fefefefe333 11 месяцев назад
አምላኬ የትግራይ እዝብን አደራ ጌታይሄ ልጆችህን ከሰው በላ የሰው ጅቦች አንተ ጠብቅልን ፈጣር ባገራቸው በምድራቸው ላይ አላኖር ለተባሉት ለሚጠሙት ለሚራቡት ለሚምቱት በእመም ለሚሰቃዩት አንተ ጠብቅልን አምላኬ ልጆችህን አደራ🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍🥲💔💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 11 месяцев назад
ክብር እና ሞጎስ ለትግራይ ህዝብ ህልውና ሲታገሉ ክቡር መስዋእትነት ለከፈሉት ጀግኖች የትግራይ መከላከያ ሰራዊት አባላት:: ትግራይ የእልፍ አእላፋት ጀግኖች እናት ሃገር ናት::
@user-pu7cg5dt4w
@user-pu7cg5dt4w 11 месяцев назад
ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑ ስዊኣታና❤️💛🖤🙏
@akelatgedamu4739
@akelatgedamu4739 11 месяцев назад
አሁን ነው የገባን‼️ በጣም ያሳዝናል‼️🥲 እግዚአብሔር ያፅናችሁ‼️
@rahelhagos8660
@rahelhagos8660 11 месяцев назад
Ethio- Fourm!! No words to describe u, but thank you for making the time to Honor the brave men and women of Tigray who gave their dear life to protect their family. Also, others can learn war destroys family, country therefore the new generation need to open their eyes and stand United as humans not as ethnic group in order Peace to come in Ethiopia. Thank u Glory to those who gave their life to same my Tigray
@Nolaweher
@Nolaweher 11 месяцев назад
ክብር በ ሰማይ በምድር እሳት ዘንቦቦት አልፍ ኣእለፍ ሁነው እለፍ ለማጥፍት የመጡ ወራሪዎች ተፋልሞ እልፍን በ ሂዊወት እንድኖር መስዋት ለ ሆናቹ ክብር ና ሞገስ ለ ተሰው ሰማእታት 😢🫡🫡😭
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 11 месяцев назад
እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ብታምኑም ባታምኑም በሂዎቴ እጅግ ያዘንኩበት ጊዜ አባቴን በሞት ያጠሁት ጊዜና ከትግራይ ጋ ጦርነት የተጀመረበት ጊዜ ነበር። ግን ፈጣሪ እያንዳንዱን ግፍ በልኩ መክፈሉ አይቀርም ……… ……………ሰው ሁነን ለሰው አስበን እንሙት ጎበዝ 1 ቀን የኛም ቀን ደርሶ ይህንን የኩንትራት ዓለም መሰናበታችን አይቀርም!!! አሁንም በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀው ጦርነት ብዙዎቹን ንፁሃን እየቀጠፈ ነው በወለጋ ኦሮሞዎችም ብዙ ንፁሃንን እየቀጠፈ ነው። ከቶ ፈጣሪ ሆይ በቃቹሁ በለን ይህንን ሰይጣናዊ መንግስት ግን ፈጣሪ ያሳየን ክፉ መጨረሻውን።
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 11 месяцев назад
ወንድሜ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ብዙ ሀቀኛ ንጽህ አማራዋች ልባቸው በወንድም ትግርይ ህዝብ በደል ትላንትም ዛሬም አዝኑዋል እናመሰግናለን ሀቀኞችን!!!
@albadralbadr933
@albadralbadr933 11 месяцев назад
❤❤🙏😢
@HillaMhary-cc8iz
@HillaMhary-cc8iz 11 месяцев назад
ፅናት ለህዝብ ትግራይ😢😢😢
@m.179b
@m.179b 11 месяцев назад
እናቶቼ አባቶቼ ወንድም እህቶቼ ፅናቱን ይስጣችሁ ቤተሰቦቻችን አልሞቱም ታሪክ ሲያወድሳቸው ዘላለም ይኖራል የክብር ሞት ነው የሞቱት ያኮራል አንገት አያስደፋም ጠላት ይፈር አንገቱን ይድፋ
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 11 месяцев назад
Thanks Ethioforum for your professional and rational analysis
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 11 месяцев назад
My deep condolences to Tigray families.
@sarakedana8798
@sarakedana8798 11 месяцев назад
ትግራይ ዓደይ እዙኩሉ በደል ንዓኪ አምተገበክን 😢😢😢😢😢😢😢 ፅንዓት ይሐብካ አታ ፅንዑ ሕዝቢ😢😢😢😢
@ephremtarekegen5821
@ephremtarekegen5821 11 месяцев назад
ለሞቱት ቤተሰቦች መራር ሀዘን መፅናናትን የወጣቶቹን ነፍሳቸውን ይማር 😢😢😢
@HagosKebede-nj2bs
@HagosKebede-nj2bs 11 месяцев назад
ፈጣሪ ለመላ የትግራይ ህዝብ መፅናናትን ይስጠው::
@abrham601
@abrham601 11 месяцев назад
የሚገርም ትንታኔ ነው ቀጡሉበት
@ትግራይ-ኸ3ሠ
@ትግራይ-ኸ3ሠ 11 месяцев назад
ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑ ሰማኣታትና TDF y😭😭😢😢💔😭 ፅንዓት ይሃብኺ ኣደይን ዓደይን💔💔😭💔
@zendozeray4267
@zendozeray4267 11 месяцев назад
የሕዋተይ ህዝበይ ፅንዓት ይሃበና ንላእ ህዝቢ ትግራይ ክብርን ሞጎስን ናይ ትማልን ሎምን ስውኣትና ኩሉ ግዘ ኣብ ልብና ስውኣትና💔💔💔😭😭😭
@girmay541
@girmay541 11 месяцев назад
አንድም ቢሆን አላስፈላጊ መስዋዕትነት የከፈለ የ TDF አባል የለም ክብር ለሰማእታት ።
@lovetruly6111
@lovetruly6111 11 месяцев назад
My condolences for Tigray people they're sacrifices for they're IDENTITY, for they're people, for the land salute 😢
@mekonnenfeleke147
@mekonnenfeleke147 11 месяцев назад
Ethio Forum, my favorite media , keep it up!
@NewOne-w1c
@NewOne-w1c 11 месяцев назад
ተባረክ!! እውነቱን እንዳወጣህ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ሰው እውነቱን ሳያውቅ ሲፈርድ እጅግ ያማል የተጎዳው ህዝብ ተደጋግሞ ነው የተሰቃየው ህመሙ ሞቱ እንዳይበቃው በኢትዮጵያ ህዝብ የተባለውና የተገፋውን መቼም አይረሳም! በደሉ እንዳይበቃው ይኼ ሁላ ህዝብ በጥጋብ ያለቀ የሚመስለው ደንቆሮ መቼም ታሪክ ይቅር አይለውም!!!!!
@solomonfafi4743
@solomonfafi4743 11 месяцев назад
ዘላለማዊ ክብር ከሞገስ ጋር ለጀግኖች ሰማዕታት❤❤❤
@ephremfekre5973
@ephremfekre5973 11 месяцев назад
ክብር እና ሞገስ ለትግራይ ህዝብ ነጻነት ህይወታቸውን ለከፈሉ ጀግኖች ሰመአታት
@etheth5034
@etheth5034 11 месяцев назад
የትግራይ ህዝብ ሆይ እግዚአብሔር ያፅናቹሁ አይዞአቹሁ ማንም ባያይ እግዚአብሔር አይታልና እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን ❤🙏
@yeshialula3203
@yeshialula3203 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ኣምላክ በቃቹ ይበለን ክብርን ሞጎስን ምእንተ ህዝቦምን ትግራይን ህይወቶም ዘወፈዩ ጀጋኑ ሰማእታት😢
@eyobteff
@eyobteff 11 месяцев назад
TDF ✊🏽✊🏽✊🏽ኢትዮፎረም🙏🏽
@kedijaabdurahman1802
@kedijaabdurahman1802 11 месяцев назад
በጣም ናመሰግናለን ክብርን መጎስን ንስወኣትና
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 11 месяцев назад
የትግራይን ህዝብ እንደ እስራኤላውያን ለመጥፉት አስቦ ነበር የተነሱት ነገር ግን በእግዚአብሔር ሃል በጀጋኑ የትግራይ ልጆች መስዋት በመክፈል ህዝባቸው ታድገዋል ክብርን ሞገስን ንጀጋኑ ስውአትና ትግራይ ብደቃ ተከቢራ ትነብር።
@adamtigset
@adamtigset 11 месяцев назад
እነሱ መሰዋት ሆነው ዛሬን ላሳዮን ወጣቶች በሙሉ አይን እንኳን ለማየት ለሚያሳሱት ህጻናት ለሰማይ ለምድር የከበዱ ታላላቅ ሽማግሌ አባቶች ጀግና እናቶች ክብር ይገባል ነፋሳቸውን ከገደጋጓች ጓን ያርግልን ከዳግም ሀዘን ይሰውረን 😢😢😢
@abebagebrehiwet6594
@abebagebrehiwet6594 11 месяцев назад
ህዝቢ ትግራይ ፅንዓት ይሃብኻ 🙏🙏
@adilatninateyzbla8035
@adilatninateyzbla8035 11 месяцев назад
ህዝበይ ህዝቢ ትግራይ ፈጣሪ ፅናዓት ይሃብካ ሓዘና ናብ ደስታ ይቀይረልና ፈጣሪ🙏🙏🙏
@desbeletesheme4858
@desbeletesheme4858 11 месяцев назад
ጽንዓቱን ይስጣችሁ የትግራይ ህዝብ !! ኣገሬ በዚህ የጦር ወንጀል መሳተፏ ዘላለም ሲያሳፍረኝ ይኖራል። ኤርትራዊ ወንድማችሁ! Good job Ethio Forum, you are a flicker of hope in this dark time
@DaniM-hb4ll
@DaniM-hb4ll 11 месяцев назад
ያትግራይ እናቶችን በሙሉ መፅናናትን እመኛለሁ ።ነብሰ ገዳዮች ደግሞ የጃቹሁን ምታገኙበትን ቀን እናፍቃለሁ።
@samisami400
@samisami400 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ የወንድሞቻችን ነብስ ይማር
@GenetWsillasie
@GenetWsillasie 9 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ እውነትን ይዛቹ የምትነሩ
@user-ki2gi3hq1b
@user-ki2gi3hq1b 11 месяцев назад
እኛ ተጋሩ እነዚ እንደዚ የገደሉን የጨፈጨፉን በ ዓለም አቀፍ ሕግ ካልተፋረድን በቁም ሞተናል
@user-tr3iw1qx5y
@user-tr3iw1qx5y 11 месяцев назад
ሰው ዝም ቢል ሰማይና ምድር ዝም አይሉም::
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 11 месяцев назад
ደመኛ ኢትዮጵያ እግዚኣብሔር ያፍርስች አንቺ የሰዎች ካንሰር
@pate840
@pate840 11 месяцев назад
ትግራዬ ፅናቱን ይስጥሽ እነዚህ እርጉማን ሰው በላ ህዝቦች እጅ ይገላግልሽ ።
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 11 месяцев назад
ይህ የዚህ የብልግና ቡድን የክፋት ስራ ውጤት ነው ወንድም የትግራይ ህዝብ ሆይ እነኝህ ሰዎች ገና ብዙ ጉድ የሚፈጥሩ ለመሆናቸው እስካሁን የሰሩት ክፋት ማሳያ ነው የእስካሁኑ በቃ ብለን በታሪክና በሀይማኖት አንድ የሆንን እኛ በአንድነት ይህንን ቡድን ማስወገድ ብቻ እና ብቻ ነው መፍትሄው
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 11 месяцев назад
ያሳዝናል! የተበላሸ ፖለቲካ እና ያበዱ ፖለቲከኞች ልባችንን ሰበሩት! መቼ ይሆን ይሄ ሰቆቆ ከኢትዮጵያ የሚርቀው? 😭😭😭😭😭
@abrehamkalayu201
@abrehamkalayu201 11 месяцев назад
I really respect your strength to get to the truth you are the reall hope for this country
@solomonabraha756
@solomonabraha756 11 месяцев назад
የትግራይ ህዝብ እግዝኣብሄር ፅናቱ ይስጥህ። ኢትዮ ፎሮሞች እግዝኣብሄር ይስጣህቹ እውነቱን ስለምታወጡ።
@joshuanate1741
@joshuanate1741 11 месяцев назад
Eternal glory to Our Martyrs.❤💛 They shine on the night skies of Tigray forever.
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም❤❤❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 11 месяцев назад
ቅዱስ እግዚአብሔር አብይ አህመድን ያንሳልን
@Sami_TDF
@Sami_TDF 11 месяцев назад
TDF❤ we survived by your bravery
@haftamualemayehu3253
@haftamualemayehu3253 11 месяцев назад
ኢትዬ ፎረም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 የትግራይ እናቶቻችን ፅናቱን ይስጣቹ
@user-gt9ud8wi6w
@user-gt9ud8wi6w 11 месяцев назад
ፅናት ለህዝብ ትግራይ 😭😭😭💔💔💔
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 11 месяцев назад
አናቶቻቸን አግዚእበብሄር ያፅናቸው
@negassih6042
@negassih6042 11 месяцев назад
እግዚአብሔር መፀናንዒ መንፈሱ ናብ ህዝቢ ትግራይ ይስደድ:: ነቶም ዝተሰዉኡ መንግስተ ሰማይ የዋርሶም::
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 11 месяцев назад
Amen 😭😭😭😭
@getayferdal8827
@getayferdal8827 11 месяцев назад
Amen Amen
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 11 месяцев назад
የአብይን ቱልቱላ አምኜ ድል ለመከላከያ ማለቴ አሳፈረኝ😢 የትግራይ እናቶች ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ። ጀግና ልጆች ወልዳችኋል❤
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 11 месяцев назад
የሆነውም እየሆነ ያለውም ነገር እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል 😢💔😭🥹💔😭
@berhanehailemichael5391
@berhanehailemichael5391 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ያኔ ብንተባበር ኑሮ አሁን በአማራ ወገኖቻችን እየሆነ ያለው አይሆንም ነበር። ምን ያደርጋል
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 3 месяца назад
የጀግና ተጋሩ ታሪክ ከትውልድ ትውልድ ዘዘላለም ሲወደስ፣ ሲዘከር ፣ ይኖራል።
@EAHUNTRS
@EAHUNTRS 11 месяцев назад
WE WILL NEVER FORGET IT AND THERE WILL BE A DAY OF RECKONING.
@Betchka27
@Betchka27 11 месяцев назад
ክብር ህዝባቸውን ለመጠበቅ ለተሰው ጀግኖች!!!
@GetachewCherenet
@GetachewCherenet 11 месяцев назад
ወንድሜ ! ግሩምና ቁምነገርአዘል አስተማሪ አቀራረብ ነው ። እናመሰግናለን !!
@Zinabu-xo9cq
@Zinabu-xo9cq 11 месяцев назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ፍትህ ለንፁሃን ❤❤❤❤ አሁን ደግሞ አማራ ክልልን በሻሻ አደርጋለሁ ብሎ ነው የሚዋጋው
@NesiDemisiew-gy5ng
@NesiDemisiew-gy5ng 11 месяцев назад
ወይኔ እህቶቻችን ወንድሞቻችን። እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህን ሰጥ።
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 11 месяцев назад
ፅናት ለጀግናዋ የትግራይ እናት
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 11 месяцев назад
ጀግኖች ተሰውተው ቀሪውን ህዝብ ላተረፉ ለትግሉ ሰማዕታት አክብሮቴ እጅግ የላቀ ነው። ክብርን ምስጋናን ፅናትን ለመላው ለትግራይ ህዝብ ።ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ትግራይን ይጠብቃት።
@tsigabtsehaye6596
@tsigabtsehaye6596 11 месяцев назад
No words about your Explanation thanks for your humanity and kindness
@luwamluwam3868
@luwamluwam3868 11 месяцев назад
ከኢትዮጵያ ውስጥ ብትግራይ ህዝብ ዘንድ ለዘልአለም ምናከብራቸው ሰዎች በሚድያ ኢትዮ ፎረም መቸም አይረሳም ወርቅ ታሪክ ያላቹ እጅግ እናመስግናለን አቶ ልደቱ አያሌው ቴድሮስ አስፋው ኢትዮ ሰላም አዛጋጅ ማርያማዊት ታሪኩ ድሽታጊኔ ዘፈኝ የትግራይ ህዝብ ግን መራር መስዋእትነት ከፍለዋል
@hailegebreyohannes9155
@hailegebreyohannes9155 11 месяцев назад
በጣም ገራሚ አና ታማኝ ለህሊና የሚናገሩ ሰዎች የተመሉበት ሚድያ ነው ባጠቃላይ በትግራይ የነበረው ሁኔታ በትክክለኛ የተነተኑበት ሁኔታ ገርሞኛል ለማንኛውም በጣም ኣድናቂያችሁ የዘወትር ኣድማጫችሁም ነኘ ከዚህበላይ ለኡነት አናም ለሃቅ እንደምትቆሙ በትልቅ መተማመን ነው ቀጥሉበት ኣንዳችም ግዜ ገልተኝነታችሁ እንዳይዛነፍባችሁ ኣደራ እላሎህ
Далее
Сколько стоят роды мечты?
00:59
Просмотров 902 тыс.
Russian soldiers get chased by Ukraine drone
00:28
Просмотров 66 тыс.
Сколько стоят роды мечты?
00:59
Просмотров 902 тыс.