Тёмный

ከአምላክሽ በቀር - አለምፀሀይ ወዳጆ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ከአምላክሽ በቀር - አለምፀሀይ ወዳጆ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #106 -55
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Опубликовано:

 

1 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@gashawbekele905
@gashawbekele905 4 года назад
ኢትዮጵያ ስሟ ራሱ አፍ ላይ ሲጣፍጥ። እንኳን ካንቺ ተፈጠርኩ።
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 года назад
አለምፀሀይ ወዳጁ ፣ታማኝ በየነ ፣ለኛ ምርጦች ናችሁ በእናተ ውስጥ ኢትዬጵያ ትታየኛለች ከስደት ራሻ እናመሰግናለን ።
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 года назад
አሜን ከፍ ክፍ በይ ሀገሬ እንባሽን እንባችን እግዚአብሔር ያብስ
@batamariam1350
@batamariam1350 4 года назад
የኟ ምርጥ ታላቅ አለም እናመስግናለን እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 4 года назад
እናመሰግናለን አለምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@balambarasentertainment3007
@balambarasentertainment3007 4 года назад
ብዙ ድንቅ በኢትዬጵያ ስነ ፅሁፍ ታላቅ ቦታ ያላቸው ስዎች ። አለምፅሀይ ወዳጆ፣ ደበበ እሸቱ፣ነብይ መኮንን፣አበበ ባልቻ፣ተፈሪ አለሙ።
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 4 года назад
አሜን ያብናቸው ኢትዮጵያን የሚጠሉትን በሙሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች የእግዚአብሔር ነችና ማንም ትንንሽ ከብቶች አልሰሯትም አያፈርሶትም
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 4 года назад
እንዲኽ ፍቅሯን መግለጽ መታደል ነው አዎ ኢትዮጵያዬ ያሳነሰሽ ይነስ ከፍ በፍ ኢትዮጵያ
@getachewkumera9633
@getachewkumera9633 4 года назад
I don’t have words.
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 4 года назад
እንኳን፣ደና፣መጣሽልን፣🙏
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 4 года назад
አላሽ ልዩ ሚስጥር ሌላው የማይገባው ከአምላክሽ በቀር::ምርጥ ድንቅ ጦማሪ ነሽእናመስገናለን::
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 года назад
Ethiopiaye! Yetelash yitela! 😭😭😭😭🙏💚💛❤️
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
አለምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።💕💕💕🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 года назад
ይችን አገር የት እንዳለች ብትነግሩን መልካም ነበር! አንድ አይነት በምናብ የምንስላት አገር አለችን ያላየናት እውነቱ ግን ይሄው በስደት እንኖራለን! እህቶቻችን የብሽቅ አረብ አሻንጉሊት ሆነዋል ህዝቡም እርስ በርስ ይተራረዳል !
@mandelategentegen6884
@mandelategentegen6884 4 года назад
አለም ኩሩ
@getachewkumera9633
@getachewkumera9633 4 года назад
ከደስታ የተነሳ አነባሁ።ወገኖቸ ስይገባን የገባንመስሎን ግራ፣ገባን።ሁላችንም ጥበብ ወደሚስጠው እናንጋጥ።
@user-qu1cg6sj2h
@user-qu1cg6sj2h 4 года назад
ይሄን ፕሮግራም በናፍቆት ነው ጠብቄ ማየው ግን ከኮረና በፊት ነው ወይስ ጠፍቶ እንዲ የተቀመጣችሁት በጣም ልናጣቹ ማንፈልገው ብዙ ውድ ሰዎች አላቹ
@mesudmamed8609
@mesudmamed8609 4 года назад
Woyye lebe yemenka zema agere fetari betebebu..
@ruthtekle3922
@ruthtekle3922 4 года назад
I don't think this is new
@kedirkamu8823
@kedirkamu8823 4 года назад
👏👏👏👏 ታዳሚያንን ግን ለኮሮና የሚያጋልጥ ሁኔታ ውስጥ አይደለምን ?
@litawolde5299
@litawolde5299 4 года назад
@kedir kamu ኢድ ሙባረክ እና ደግሞ ከ ኮሮና በፊት መስከረም አካባቢ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነዉ ድጋሚ አቅርበውት ነው ወቅቱ የደስታም አይደል ማለቴ ግድቡን በተመለከተ
Далее
ELA NÃO ESPERAVA POR ISSO 🥶 ATTITUDE #shorts
00:20
PORTAL SPAMMER🤬🤬🤬| Doge Gaming
00:19
Просмотров 1,3 млн