Тёмный

ከአምባሳደሩ ንግግር ጀርባ ያለው ሤራ ሲጋለጥ // በአሜሪካኖች የተፈጸመው ከባዱ ክህደት 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 240 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 266   
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 22 дня назад
Seyume ብቻህን አሜሪካንን የደበደብክ ኢትዮጵ ያዊ ዘርህ ይባረክ።🙏🙏🙏✍️✍️✍️💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DB-ci9lp
@DB-ci9lp 22 дня назад
የአሜሪካ ወዳጅ የነበረው ሳዳም ሲገደልና ኢራቅን ሲያፈርሱ ኢራን በመከራም ቢሆን ኢራቅን አትርፋለች..... መለስ ሞቷል ኢሳያስ በመከራም ቢሆን ነፍሱ አለች ኢትዮጵያንም በማትረፍ ዘመቻ ተሳትፏል... ጋዳፊ አንቀላፍቶ ወዳጅነት ሲጀምር በአሰቃቂ ሁኔታ ገለው አገሩን በታተኑት... ኢትዮጵያ ትተርፋለች... የፈጠሩት የአእምሮ ባርነት ገና አልተነካም... ስዬ ለሚሸራርፋትን ሀቅ እንኳን ውቤ መቀበል የሚከብደው ከሆነ በጥቅመኛው መጠቃትህ የማይቀር ነው.... ጨርሶ እንግሊዝና አሜሪካን ካስወጣህ የመቀጠል ቻንስ ይኖራል.... የማትችለው ጦር ሜዳ አለመግባት አስገብቶ ወይ ገብቶ ከመሸነፍ ይሻላል... እነሱ በማታየው ጦርነት እየወጉህ ነው... ማጣፊያው ሲያጥር ነው የምትነቃው... may be too late by then.
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 20 дней назад
😂😂😂😂😂 ጅል አይሙት አሉ
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 22 дня назад
ስዩሜ ለዚህ ጭንቅላቱን ለተሰለበ ትውልድ ለማንቃት ለምታደርገው ድንቅ ነገር እናመሰግናለን
@DB-ci9lp
@DB-ci9lp 22 дня назад
የአሜሪካ ወዳጅ የነበረው ሳዳም ሲገደልና ኢራቅን ሲያፈርሱ ኢራን በመከራም ቢሆን ኢራቅን አትርፋለች..... መለስ ሞቷል ኢሳያስ በመከራም ቢሆን ነፍሱ አለች ኢትዮጵያንም በማትረፍ ዘመቻ ተሳትፏል... ጋዳፊ አንቀላፍቶ ወዳጅነት ሲጀምር በአሰቃቂ ሁኔታ ገለው አገሩን በታተኑት... ኢትዮጵያ ትተርፋለች... የፈጠሩት የአእምሮ ባርነት ገና አልተነካም... ስዬ ለሚሸራርፋትን ሀቅ እንኳን ውቤ መቀበል የሚከብደው ከሆነ በጥቅመኛው መጠቃትህ የማይቀር ነው.... ጨርሶ እንግሊዝና አሜሪካን ካስወጣህ የመቀጠል ቻንስ ይኖራል.... የማትችለው ጦር ሜዳ አለመግባት አስገብቶ ወይ ገብቶ ከመሸነፍ ይሻላል... እነሱ በማታየው ጦርነት እየወጉህ ነው... ማጣፊያው ሲያጥር ነው የምትነቃው... may be too late by then.
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 22 дня назад
እውነትም አባ ተንትን ... ውቤ አማራጭ አልነበረህም ዝም ፀጥ ብሎ የስዬን ትንተና ከመስማት ውጪ ውቤ ለነገሩ አንተ ብቻ አልነበርክም በፀጥታ ያዳመጥከው እኛም ምንም ምርጫ አልነበረንም ... ብራቮ ስዬ እናመሰግናለን
@feysal506
@feysal506 22 дня назад
ስዩሜ ጀግና ተንታኝ ነህ የምትነገረው ሁሉ ልክ ነው።❤❤❤❤
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 22 дня назад
የኛ ደንቆሮዎች ፋኖ እያሉ ብር ያዋጣሉ የድንቁርና መጨረሻ
@ferejsalih7307
@ferejsalih7307 22 дня назад
ወገኖቼ፣ በጎፈንድ ከሚዋጣው ገንዘብ የሚበዛው በሃበሻ ስም ግብጦችና ሌሎች ጠላቶች የሚልኩት ነው።
@yonasdelelegn3388
@yonasdelelegn3388 22 дня назад
Fano fano
@GashawHabte-pu4br
@GashawHabte-pu4br 22 дня назад
አሜርካ ቀንደኛ ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት። ስዬ እና ውቤ የአሜሪካን ጠላትነት ለህዝብ ማሣወቁን ቀጥሉበት እናመሠግናለን።
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 22 дня назад
ሥዬ ሥዬ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሌላ ቃላት የለኝም ❤.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 22 дня назад
ስዬዬዬዬዬና ዉቤቤቤቤ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች የአብችዬዬዬዬዬ ወንድሞች ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seidomar-vs8ug
@seidomar-vs8ug 22 дня назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበል በተለይ አባተንትን የሸቴ አባት
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 22 дня назад
ስዩሜ ኢትዮጵያን እንዴት እንደምትወዳት የማውቀው ዋጋ የሚያስከፍል ከባድ ሚስጢር ለመተንተን ወደሃላ እንደማትል አያለሁ:: እንደዚህ በእውቀት ስናውቅ ለአገራችን ዘብ እንቆማለን::ከእውቀት ነፃ የሆነ ማህበረስብ ሴራውን ስለማንረዳ እናጠፋለን::እናመስግናለን ኑርልን::ውብዬ አንተንም አከብርሀለሁ ለኢትዮጲያ ቆመህ ስትከራከር ሳይህ አደንቃለሁ ትውልድህ ይባረክ::
@ferdawoktilahun4149
@ferdawoktilahun4149 22 дня назад
ምን ላርግህ ስዩሜ ተባረክ
@take-it-easy3091
@take-it-easy3091 22 дня назад
እውነት ነው ከጥቁሮቹ አምባሳደር ነጮቹ ይሻላልሉ ጥቁሮቹ የባሱ ናቸው ስዬ you are so smart, የአብቹ የግል አማካሪ ብትሆን ምኞቴ ነው , አንድ ቀን እንደዛ የምትሆን ይመስለኛ trust me 🎉 or ኢንሳ ውስጥ !!!!
@BuzuneTeshome
@BuzuneTeshome 22 дня назад
ስዩሜ የሀገራችን ዋልታ እዳተ እውቀት ያለውም ቢኖርም ድፍረቱ ኬት ይመጣል እጅግ በጣም ተመቸኛለክ !!!
@DerejeIdessa
@DerejeIdessa 22 дня назад
ጥሩ ፖለትካዊ ትንታነ ስለሰጠህን እናመሰግናለን
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 22 дня назад
ትክክል አንበሳ አንተም የነዛን መሰር ሀገራት ስራ በልተሀል ይህ ነው ዕድሜክ የተባረከ ይሁን በርታልን ...!!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 22 дня назад
ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ውቤቤቤቤቤቤቤ እናመሱግናችኃለን ወንድሞቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 22 дня назад
አባ ተንትን የእሸቴ አባት ድንቅ ኢትዮጵያዊ የአገሬን ከፍታ ስለምታሳየኝ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤
@astertad
@astertad 22 дня назад
TODAYS PROGRAM IS GREAT!
@miklias2419
@miklias2419 22 дня назад
ስዩሜና ዉቤ ሰላም ለእናንተ ይሁን
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 22 дня назад
That really shows the true nature of America
@user-xp5lu1mz4s
@user-xp5lu1mz4s 22 дня назад
ስዩሜ ሰላምና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@senait1912
@senait1912 22 дня назад
ስዬና ውቤ እንኳን ደህና መጣችሁ🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@user-ev9dx5te6v
@user-ev9dx5te6v 21 день назад
ሱዬ አንተን የወለደች እናት ማፀኑዋ ይባረክ ምንአለበት እንዴአንተ ሸህ ብወለድ
@asratwondie2582
@asratwondie2582 22 дня назад
ስዩሜ ምርጥ ኢትዬጵያዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሙሉ ብቃት ያለህ ጀግና ፣አገራዊ ተቆርቋሪነትህ ፣አተኔተንህ መረጃ አሰባሰብህ በጣም ።አንጀት አርስ ነው ፈጤሪ ይጠብቅህ።
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 22 дня назад
ዉይ ሰዩሜ አንጀት አርሰ እንደዉ ምንልበልህ የኔጌታ ተባክ የቁርጥቀን ልጅ እኔምለዉ አቢቹ ምንም አልሸለመህም ስዩማችን አትዋሸ ለነገሩ እሱስ ምናለዉ መፀሀፍ ሸጦ የሚያለማ መርጥ ብቸኛ ያፍሪካ መሪ በፈገግታ ሰንቱን አለፈዉ ክብር ክብር ክብር ይገባዋል ዶክተር አብይ
@MohammedAhmed-dp4un
@MohammedAhmed-dp4un 22 дня назад
ከጣሊያን ጋር ባለን ግንኙነት ቀንተው ነው!!
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 22 дня назад
ስዩሜ ሁለት ችሎታዎችህን አደንቅልሃለሁ ትላንትን በሰፊው ማስታወስ ና ነገን በንቃት መገመትህ ወንድሜ አሜሪካኖች ሲያለቅሱብህም ሆነ ሲያቅሱልህ ኪሣራህን ሣይሆን ትርፋቸውን እያሰቡ ነው
@abdurebajibs2939
@abdurebajibs2939 22 дня назад
الله يحمي هذا الرجل من أمريكا ومن كل حاسد
@user-fb3nh4fx7n
@user-fb3nh4fx7n 22 дня назад
የኢ ኮከቦች በርቱ
@ayimennejad8900
@ayimennejad8900 22 дня назад
ስዩሜ ምርጡ ስጀመር አንተ ያልካቸው ሁሉ አሁን እየሆነነው
@Zeha562
@Zeha562 22 дня назад
ውይ ስዬ እኮ የልብ ኣድርስ ነህ ኣሏህ ይጠብቅልን ኣሏህ ይጠብቅልን ኣሏህ ይጠብቅልን በህይወቴ እንዳሜሪካ ምጠላው የለም እያንዳንዱ የእምዬ ኢትዮጵያ ጠላቶች ኣሏህ ለቅሞ ከምድር ያጥፋልን ስዩሜ ያንተ ጠላቶች ለኛም ጠላት ናቸውና ከክፋታቸው ከመርዛቸው ኣሏህ ይጠቅልን ኣይናቸውን እውር ልባቸውን ፈሪ ያድርገው ያረብ
@samuelanjelo144
@samuelanjelo144 22 дня назад
Good job!
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 22 дня назад
ሰላም ስዩሜ እና ውቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 22 дня назад
የጂኦ ፖለቲካው ተንታኝ ንጉስ ስዩም። የልቤን ነው የሚያወራው። ውቤ ትንሽ የሲአይኤ ስራ ብዙ ግልፅ እንዳልሆነለት ያስታውቃል።
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 22 дня назад
እኔ አውቆ ነው የሚመስለኝ
@tbhkabeoff8010
@tbhkabeoff8010 22 дня назад
ትክክል
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 22 дня назад
ምርጥ ዝገገጅት😊::❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌺🌺🌺💚💛❤️
@MN-yy7lp
@MN-yy7lp 22 дня назад
ስዬ ተባረክልኝ
@tajuaman8234
@tajuaman8234 22 дня назад
Thank you!! Siyume for your truth /correct and evidenced explanation.
@sm-fp3hv
@sm-fp3hv 21 день назад
ስዬዬ ወንዳታ!!! ጎበዝ እውነትም አባ ተንትን እንደዚህ ነው። እነዚህ ባአዳን ታሪካዊ ወዳጅ መሳይ ጠላት ናቸው። ስለዚህ ስዬ አሁን ከአንተና መሰሎችህ ጋር የሚጠበቅባችሁ በተጠና መልኩ እንዴት ከዚህች ባእድ ሀያል አገር እና ሌሎች መሰሎቿ ጋር ዲፕሎማሲያችንና መርሆቻችን እንዴት የህዝብ እና ከሀገራችን የብሔራዊ ጥቅም ጋር አስተሳስሮ ማስቀጠልና መምራት እንችላለን? በዚህ ጉዳይ በስፋት ብትሰራበት ጥሩና አማራጭ ሀሳብ ለመሪዎቻችን; ለአምባሳደሮቻችን እንዲሁም ለፐብሊክ ይጠቅማል። ስዬ በኢትዮጵያችን አሁን እያበበና ፍሬው በደማቁ እየታዬና እየተቀጣጠለ ያለውን ሁለተናዊ ለውጥ እንዲቀጥል የምታደርገው አስተዋፆ በጣም አደንቃለሁ እደግፋለሁ።
@lemmakudama3270
@lemmakudama3270 22 дня назад
ኢትዮጵያዊ ዊክሊክስ ተንተንተኛ ፖለቲከኛ ስዩሜ ሠላምህ ይብዛ
@kasayedaniel5166
@kasayedaniel5166 22 дня назад
Great
@derejemammo2351
@derejemammo2351 22 дня назад
Awesome analysis. I concur with most of the reflections. Thank you dear Seyoum
@user-fn7ds5lq1t
@user-fn7ds5lq1t 22 дня назад
ለናንተ ሁለት ትላልቅ ሰዎች መልካም ዕድሜና ጤና እመኝላችአለሁ ።
@mengistu9600
@mengistu9600 22 дня назад
ኸርማን ኮን የተጫወተውን ገበጣ ስዮሜ አስታወስከኝ አይ ሀገሬ ጌታ ይታደግሽ ነውወዳጅ !
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w 22 дня назад
ምንም ..ይቅርብን..ኤንባሲያቸውን..ማባረርና..የኛንም..መዝጋት...ፊታችንን...ወደ..ሩሲያና..ኢራን..ማዞር..ይሻላል
@Nuretataw
@Nuretataw 22 дня назад
@Nuretataw3 minutes ago አሜሪካ ለጥቅሟ ስትል ከፌዲራል መንግስት ጋር እንደ ህጋዊ መንግስት አብራው እየሰራች መግለጫ ስትሰጥ ግን ህጋዊ መንግስት መሆኑን ለመግለጽ ይተናነቃታል እስኪ ከየተኛው ተዋጊ ሀይል ጋር ተነጋግራ ጉዳዋን ኣሳክታለች
@wowo9142
@wowo9142 22 дня назад
ራስ ማይክ ሃመር
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 22 дня назад
Tedebeqa Yawem Tenshuwa Agere Ye Teriorist Companywa Aderaderat Wegeta Ke Selexan Asewegeda Yeneberewen TALIBAN Lemena Bedebeqe Tederadera Wede Selexan Melesech Yane Setarege Afghanistan Ke 20 Amete Belay Esuwa Selexan Lay Yaseqemexechewv Bederederu Satasatefe Be Taliban Letasecheresachew Yetewesene Deqiqa Siqere new Yamelexut Wede Gorebet Agere Hedu Yetweeen
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w 22 дня назад
ጀግና..ስዩሜና..ውቤ... ኢትዮጵያዊያኖች..ሁሉ..እንወዳችዋለን..እናከብራችዋለን....የአሜሪካንን..ሴራ..በሚገባ..ገልጣችዋል❤❤
@asnimola77
@asnimola77 21 день назад
ዋው ስዬ ሁሌም አድናቂህ ነኝ!❤
@androidhs5860
@androidhs5860 22 дня назад
🇪🇹👸🌷🌹 ምርጦች
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 22 дня назад
ስዮምዬና ውቤ እጅግ በጣም የምወዳችሁ የሐገሬ ጀግኖች በርቱልን ከድንቁ መሪያችን ጋር በፅናት ቆመናል ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Auu3
@Auu3 19 дней назад
ስዩም እንወድሀለን ምትናገራቸው ነገሮች በጣም ምርጥ ናቸው ግን አብረውህ ላሉት ጎደኞችህ ግዜ ስጥ እነሱም ሊያወሩ የሚፈልጉት ነገር ይኖራል እናከብርሀለን
@manzman4407
@manzman4407 22 дня назад
መቼ ነው ግን የአፍሪካ ምሁር ነኝ ባይ የሚገባው፤ ስዩሜ ያንተን ሩብ ቢገባቸው አፍሪካ ሰላም ይሆን ነበር
@atnafumulatu
@atnafumulatu 22 дня назад
Wow that's amazing analysis. long live for siye and his colleague
@Abdela-ps7tb
@Abdela-ps7tb 22 дня назад
Very impressive and evidence based analysis
@selamabebe7552
@selamabebe7552 22 дня назад
Wow❤😊😊😊
@Saidmohamed-lq8xx
@Saidmohamed-lq8xx 14 дней назад
ጅግን በረካሁን
@melatcode4111
@melatcode4111 21 день назад
ትንታኔህ በትክክል ለገባው እውነቴንነው ያሜሪካና አውሮፓ ሴራን ኢትዮጵያውያን የማፍረስ ሙከራ ፍንትው አርጎ ያሳያል::
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 22 дня назад
ተባረክ ስዬ
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 22 дня назад
አባተንትን ከውቤ ጋር እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች።
@astertad
@astertad 22 дня назад
Brilliant Seyume and gentle Wube
@melalmedia
@melalmedia 22 дня назад
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ስዬዬ
@bekeleteklu9225
@bekeleteklu9225 22 дня назад
Seyum is 100% correct
@girmabersisa
@girmabersisa 22 дня назад
Grate Analysis. We will never forget the American positions even in the recent bloody war in Northern Ethiopia including their shamless act.
@african-2000
@african-2000 22 дня назад
Thank you #Wube & #Siyum_Teshome ... God bless #ETHIOPIA'YE
@dawitboru9027
@dawitboru9027 22 дня назад
መሪዬ አብቹ ብዙ ነገር እየሰራ እየተጋ ያልታየው ነገር ቢኖር ያልተጠቀመበት ነገርቢኖር ስዬንብቻነው አማካሪው አልያምመረጃና ደሕንነት ማድረግነበረበት
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 22 дня назад
ስዬ በራሱ ነጻ ሚዲያ ያለ ገደብ ህዝቡን ማንቃቱ ለመንግስት ትልቅ ጥቅም ያለው ይመስለኛል:: የመንግስት ሲስተም ውስጥ ከገባ ዲፕሎማሲ political correctness ምናምን የሚባሉ ነገሮች ስላሉ በግሉ መንግስት የሚያውቀውን ግን ፈታ ብሎ ሊነግረን የማይችለውን ስዬ ያለከልካይ ይነግረናል:: በዚህ ህዝብም መንግስትም ተጠቃሚ ናቸው
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 22 дня назад
Thanks
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 22 дня назад
ስዩሜ እናመሰግናለን ።ግን ማወቅ የመኖር እንቅፋት ስለሆነ መከራህን ታያለህ።
@yaredmelesse2834
@yaredmelesse2834 22 дня назад
Good job
@atkiltabebe8914
@atkiltabebe8914 22 дня назад
ስዬ እና ውቤ 2 ምርጦች አመሰግናቸወኋለን 😍🤗🥰
@DB-ci9lp
@DB-ci9lp 22 дня назад
ዩቲዩብ የአማርኛ ኮመንቶችም ያጠፋለ..... ስዩሜ በርታልን
@EYED4Kilo
@EYED4Kilo 22 дня назад
ስዩም ሰለ53ቱ መፈንቅለ መንግሥት ያቀረብከውን መረጃ ብታጋራ ደስ ባለኝ። ለሁለተኛ መጽሐፌ ይጠቅመኝ ነበር። ቴሌግራም ላይ ብትለጥፈው ብዬ ነው። አመሰግናለሁ።
@user-hm9fl3mb4d
@user-hm9fl3mb4d 21 день назад
አእምሯችችንን አውረው፣ ፍቅርን ብቻ የሚያመርተው ልባችንን ተጠቅመው፣ ድህነት መለያችን አድርገው፣ ታሪካቸውን በቀለም ትምህርት አጠጥተው፣ባህላችን ሃይማኖታችንን መርዘው፣ አንድነታችንን ከፋፍለው እርስበርስ አባልተው ኖሩ። አገር ወዳዱ ስዩሜ በረጋግዶ ስውሩ ሴራቸውን በመተንተን ትናንትን፣ ዛሬንና ነገን በጥልቅ እንድናይ አድርጎናል፤ ታዲያ ይህ ሠው እንደ ዜጋ ግዴታውን ከማናችንም በላይ ተወጥቷል ቢባል ማጋነን ይሆን? ጎበዝ የሰጡንን አጀንዳ ከምንወያይ በራሳችን አጀንዳ ላይ እናተኩር።ደሀ ክብር የለውምና በድህነት ላይ ለመዝመት ሁላችንም በተሰማራንበት ጠንክረን እንስራ እንደ ስዩሜ ሁላችንም ለራሳችን ታማኝ እንሁን እላለሁ። ብትሞትም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን አፍርተሃልና እድለኛ ነህ። ታሪክ በጀግንነትህ ያወሳሃል። በርታ
@MA-zf3re
@MA-zf3re 22 дня назад
I’m speechless bro I’m proud of you!!!
@tarkagnabi3760
@tarkagnabi3760 22 дня назад
Selam mesfina weba❤
@yafeteshetegd3552
@yafeteshetegd3552 21 день назад
ስዩሜ ያን ሁሉ በመረጃ የተደገፈ ትንታኔ ሰምቶ ውቤ በይገባኛል ማለቱ ግራ ነው። ለውቤ ድገምለት።
@kebededadi5451
@kebededadi5451 21 день назад
እስዬ የእሸቴ አባት ዳግማዊ እሸቴ ብዬአለው እሽቴን ፈጣሪ ያሳድግልህ
@Itsjo932
@Itsjo932 22 дня назад
ደስ ይላል እንዴት ላገኝህ እችላለው
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 22 дня назад
Selamachu yebeza seya wba
@tadesseghelaw3124
@tadesseghelaw3124 22 дня назад
Brothers please check your program we were eager to listen to it but they are cutting it & you are not running it properly. Press Forward !!! Ethiopia Tikdem !!!
@mimashiferaw6738
@mimashiferaw6738 22 дня назад
ስዩም ❤👏🏽👏🏽👏🏽
@Auu3
@Auu3 19 дней назад
ወይ ስዩሜ ሁሌ የነዚን ሁለት ሰዋች ታሬክ ሰሰማና በነሱ ሰበብ የትጨፈጨፈውን ምስኪን ህዝብ ሳሰብ ምነው ባላረጉት የሚል ቁጭት ነበረኝ ለካ ኢርትራዊያን ናችው
@genetayalew4367
@genetayalew4367 19 дней назад
የአቤ በሚዛናዊነት ስም ፅንፈኛን ማሽበልበል ሲያደክመኝ ወደ አክራሪው ስዩም እመጣለሁ ኤጭ ወይ ሀሉን መተው ይሻል ይሆን እላለሁ ሙሉ ደጋፌ መሆን ሲያቅተኝ አሜሪካንን ስዬ ይ ያብጠልጥልኝ አባቴ ይሙት ።ይቺ የጂብ ስጋቤት አገር ።
@SolosoloDebisa
@SolosoloDebisa 22 дня назад
ይበለው የቀማኛ አገር ነው (የአሜራካ የበላይነት ማብቃት አለበት ይሄን ፈጣሪም ይደግፈዋል)
@zerguat
@zerguat 21 день назад
የአሜሪካው ነዳጅ አውጪ ካምፓኒው tenaco ይባል ነበር በ 1960 ዎቹ መጨረሻ ነቅለው ሄደዋል
@user-tm5qm2yx6k
@user-tm5qm2yx6k 22 дня назад
Ye Americans kifat le Seyoum bicha new yegebawu. Thank you Seyoum!
@astertad
@astertad 22 дня назад
I hope you read what professor Al wrote about Messinga the devils messenger
@alethiopia4587
@alethiopia4587 22 дня назад
ስዩም Respect!
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 22 дня назад
ሰላም ሰላም ስዬ እና ውቤ 🙏
@gadisaargasa
@gadisaargasa 22 дня назад
ስዬ አባ ተንትን ❤❤❤❤ ተንትነው ትችላለህ አቦቦቦቦቦ
@yemiabera
@yemiabera 21 день назад
ስዬ እንደ አንተ ያሉ ይብዙልን
@user-ty7ds8un8u
@user-ty7ds8un8u 22 дня назад
Seya enamsegnlin
@bekeleteklu9225
@bekeleteklu9225 22 дня назад
I think seyum watch jimmy dore show
@astertad
@astertad 22 дня назад
Massinga should know Ethiopia treats him better than USA!!! Because of his color
@dadhibekele7417
@dadhibekele7417 22 дня назад
ውቤ የስዬን ሃሳብና ትንትና ያልተቀበልክበት idea/points አለህ? ከለህ መሞገት አለበለዚያ ዝምታ ወርቅ ነው። ወይ ደግሞ ከጌች ጋር ሟሟገት።
@user-wi8sd5tu1o
@user-wi8sd5tu1o 22 дня назад
አንጀቴን ነው ያራስከዉ።መድሀኒአለም ያበረክትህ።
@MG-eo8eg
@MG-eo8eg 22 дня назад
አቶ ምስጋናው ያልከው ተመችቶኛል😂 ። አቶ ምስጋናው ጥቁር ማስክ ያደረገ ነጭ ነው።
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 22 дня назад
❤❤❤❤
@user-tm5qm2yx6k
@user-tm5qm2yx6k 22 дня назад
Seyoum is 100% right here. I don’t understand why Wubshet Taye looks perplexed or reluctant.
@Befrduam
@Befrduam 22 дня назад
What do Americans want now or this time ?? What is the conclusion this analysis ?
@tbhkabeoff8010
@tbhkabeoff8010 22 дня назад
ኧረ ሸዋዬ ስማው 😮😮😮😮
@geneneoda7920
@geneneoda7920 22 дня назад
ፋሺዝምም ከሞሶሎኒ ጋር አልፏል አሜሪካ "Blow up that dam " ሲሉ ጣሊያን ሕዳሴን ሰርቶ አስረክቧል!!❤❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
Anchor Media ጎንደር በዚህ ሰሞን
16:03
Просмотров 19 тыс.
ኢትዮጵያን ያውቋታል?
14:19
Просмотров 128 тыс.
🍁 Последний звонок
0:11
Просмотров 10 млн
ОПАЧКИ🤣 ДО КОНЦА 😄
0:56
Просмотров 3,9 млн