Тёмный
No video :(

ከአረብ ሃገር ስትመለስ በልጆቿ የተካደችዉ እናት አሳዛኝ መጨረሻ 

Libas tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 428   
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Месяц назад
እንደዚህ አይነት ልጆች ከሚወለድ ቢቀር ይሻላል ትፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@welansaapp159
@welansaapp159 Месяц назад
በጣም😢😢😢😢
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Месяц назад
tekekle 😂
@user-jc7gl3wg9b
@user-jc7gl3wg9b Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 21 день назад
እኔም እደዚህ ነበርኩ ያሳዝናል ግን እኔ የ7 አመት ልጅ ነበርኩ
@Masterabnet-t8k
@Masterabnet-t8k 19 дней назад
ፊልሙ ፊልምም ቢሆንም እንደዚህ አይነት ጉድ በእሄቴ ላይ ደርሷል 😢😢😢😢
@Ayasaed-h9b
@Ayasaed-h9b Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ እኔ ብሆን ግን ብቻ መፍረድ ከባድነዉ 😢😢😢እናትኮ እናት ናት የኔ ዉድ እናት😢
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Месяц назад
ለልጅ ሚያስፈልገዉ ገዘብ ሳይሆን የእናት ፍቅር ነዉ እየወለዳችሁ ምትልኩ ሰወች ነገ በራሳችሁ ይደርሳልና ተጠንቀቁ ብር ከምትሉኩላቸዉ ብራችሁን ይዛችሁ በጊዜ ነፍስ ሳያቁ ሂዳችሁ ልጆቻችሁን በራሳችሁ መንገድ አሳድጉ
@ኢምራንTouTube
@ኢምራንTouTube Месяц назад
እረ ስንት የእናታቸው ልፋት ድካም በሰው ቤትመንገላታትየሚያማቸው ልጆች አሉ እውነት ለመናገር እንደጓደኛ እናታቸውን የሚያማክሩ የእናት ሀቅየገባቸው ልጆች ሞልተዋል እነኝህ ጭራቆች እንጂ ልጆች አይደሉም ሲጀመር ሊባስ ቲዩብተብየወች የነዚህን አይነትአውሬልጆች ማቅረብ አልነበረባችሁም ደደብ ካራክተሮች ናቸው ቱ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Месяц назад
@@ኢምራንTouTube በልጇ ምክንያት መርዝ ጠጥታ የሞተች እናት አቃለሁ ወላሂ ያላሳደግሽዉ ልጂ ጸባያቸዉ ከባድ ነዉ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Месяц назад
የሚያሳዲጓቸው ስለእግልታቸው በሰው ሀገረ እናታችሁ ለናተነው የምትሰቃየው እየተባሉ ታደጉ ይረዳሉ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 25 дней назад
እንደዚህ የሚል ልጅ የለም ትንሽ አካበዳችሁት🥺
@tekabeseifu1317
@tekabeseifu1317 17 дней назад
Bxtasfralacu
@user-tu5vm2tm1i
@user-tu5vm2tm1i Месяц назад
በጣም የሚያስጠሉ ልጆች ናቸው 😢😢😢😢😢😢
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Месяц назад
እርእናትይድፋቹ
@Sensintayehu-ye9me
@Sensintayehu-ye9me Месяц назад
Batem new 😢😢😢
@mitikuaamenu3230
@mitikuaamenu3230 Месяц назад
እደዚህ አይነት ልጅ ከሚሰጠኝ መኅን ሆኜ ብቀር ይሻላል ባለጌ ልጆች
@user-cz1tq8th5f
@user-cz1tq8th5f Месяц назад
እውነት ልክነሺ
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o Месяц назад
እውነት ያስብላል
@user-nq2gd2lo9s
@user-nq2gd2lo9s Месяц назад
እውነት ልክነሽ
@JdjDjud-vg4tt
@JdjDjud-vg4tt Месяц назад
እውነት ነው😢
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 27 дней назад
አፍር ጤኔ ብሉእና ማጠራቀም አቀቶት መሰላችው ለናተ አስር አምት ስትልክ እጁ እሷ በሰው ሀገር ተጠግርራ ጡቻችውን አሳብጣችው ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችው እኔ ከቤቴ ነበር የማባርራችው ምንም ፊልም ቢሆን እራሱ ለኛ ትምርት ነው በስደት የምንኖረው
@ZerituYlmer
@ZerituYlmer Месяц назад
በጣም እናቱን እሚጠላ እደነዚህ አይነት ደነዞች አይቸ አላቅም
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq Месяц назад
😢😢😢😢አይናት❤
@user-yq4hk3yy8h
@user-yq4hk3yy8h Месяц назад
ትወና ነው እኮ
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 21 день назад
Grnzeb lemedu genzebun enje enatachefun
@SaraBarKot
@SaraBarKot Месяц назад
ድራማው በጣም ያማል ድንጋይ ይወለድ አፈርአባታችሁብሉ ማባረር ነው እንዲህ አይነት ልጅ ያላችሁ
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
እንዲ ያሉ ቤተሰቦች አሉኮ ግን 😥 ያልታደለች የኔ ቢጤ ከርታታ አናታቸውን ብሎ መድፋት ነበር እንደው አንጀታቸው እንዴት ጨከነ
@user-fe5cd2cw7d
@user-fe5cd2cw7d Месяц назад
እንደዘህ፡አይነት፡ባለጌ፡ልጆች፡ባታቀርቡ፡ምን፡አለበት፡መስማስቱን፡በጣም፡ያሳዝናል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 21 день назад
አረ. በጣም. ያስጠላል. የምር. ስያናድዱ.
@birhaneteshome3435
@birhaneteshome3435 Месяц назад
ኡፍፍፍፍ እናትን እምዬን እደዚ ወታቹ አትግቡ እድሜያቹን ያሳጥረው ፈጣሪ ተቃጠሉ ቅጥል በሉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@zed8332
@zed8332 Месяц назад
እዉነት ለመነገረ እደነዝህ አይነት ልጆች ከመሰጡኝ ማሃን ሁኘ በቀረ ይሻለኛል😢😢😢ሳሰጠሉ እርኩሱች😢😢የኔ እናት ሽ አመት ኑሩልኝ እናት እኳ አለምናት❤❤❤🙏🙏
@user-im6fw9qo9i
@user-im6fw9qo9i Месяц назад
አይ እናት ደክማ ለፍታ ስትመጣ ለዛው ስደት አይ ያላየው የስደት ላይፍ 😢😢😢😢 እነሱማ የእወነት መድፍትነ ነበር ፈጣሪ የድፍቸው ለዛውም እናት እኔ እናቴ ናፍቆቱዋ ልሞት ነው😢😢😢😢
@aliali3438
@aliali3438 Месяц назад
❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Месяц назад
እውነተኛ ከሆነና ድራማ ካልሆነ በእውነት እጅግ እጅግ በጣም የሚያሰጠሉ ልጆች ናቸው።
@BogeBgle
@BogeBgle Месяц назад
Boge
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Месяц назад
እንዚህባይወለዶባለጊ
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 Месяц назад
ድረማነዉ
@fekerlove6881
@fekerlove6881 Месяц назад
ውይኔ እናት 😢😢😢😢😢😢
@marysam9193
@marysam9193 Месяц назад
የኔ እናት እነዚህ አዉሬወች የልቅሱ አንች አታልቅሽ !!
@Abebech-dd1ho
@Abebech-dd1ho 15 дней назад
እንደዝህ አይነት ልክፋት ልጆቾ ከሚወለድ ዉሃ ሆኖ ቢቀር😢 ክብር ለእናቶች
@user-cb5kz9de3v
@user-cb5kz9de3v Месяц назад
የልጂ ጠላት እናተስ ባትወለዱ ይሻላል😢
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l Месяц назад
እንደ እናተ ባለጌ ልጆች ከምኖር ማጛን ምስጋና ይድረሰው
@user-rf4wp6zg6i
@user-rf4wp6zg6i Месяц назад
እደነዚህ አይነት ልጆች ከመፈጠር ቤቀር
@user-kc2jc7ut9q
@user-kc2jc7ut9q Месяц назад
እንደዚህ አይነት ልጅስ ባጭር ያስቀረው
@hasansyad785
@hasansyad785 Месяц назад
አሜን
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Месяц назад
አሜን😢😢😢😢
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 21 день назад
የኔ ውድ እናት ይቅር በይኝ አሰቃይቸሻለሁ የኔን ታሪክ ላጫውታችሁ እናቴ በተወለድኩ በ1አመት ከምናምኔ ትታኝ ወደ ሳኡድ ሄደች ከዛም በ7 አመቴ መጣች የዛኔ እናቴ አደለሽም እያልኩ ሳስለቅሳት ነበር አሁን ሳድግ ግን ተፀፀትኩ ሁሌም አውፉ በይኝ እላታለሁ እናም እናቴን ከተወለድኩ ጀምሬ አብሬያት 4 አመት ነው የኖርኩት ሌላው በስደት ነው ያሳለፈችው
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Месяц назад
የእርግማን ትውልዶች አሁን ይሄ ምን ያስተምራል ጋጠወጦች የእጃችሁን አግኙት
@user-mw2zv9vi8b
@user-mw2zv9vi8b Месяц назад
በጠም የሚየጠሉ ልጆች ናቸዉ😢😢😢😢
@Musle1234
@Musle1234 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kedjasiraj9574
@kedjasiraj9574 Месяц назад
ትግስቱን ስጠኝ
@FrdozZts
@FrdozZts 17 дней назад
ለፊልምም ቢሆን ይደብራል ኤጭ😮😢ሲስጠላ😮አዘኑ አዘን አይመስልም
@user-hc5su4uc9t
@user-hc5su4uc9t Месяц назад
እግዚሐብሄር ይመስገን ፈጣሪ ጥሩ ልጆች ስለሰጠኝ አመሰግነዋለው ይህው ወለድኩ እንጂ አንድቀንም አላሳደኩ ግን ልጆቼ ነይልን በቃሽ ደረሰናል ከማለት ውጪ አንድቀንም ብር ጠይቀውን አያቁም ተመስገን ፈጣሪዬ
@OmerAhmedHabonomer
@OmerAhmedHabonomer Месяц назад
ወይኔ እናቴ እኔ ያለ እናቴ ሳአድግ ናፍቆቴ ለመናገር ይከብደኛል ያለው ደግሞ እንዲ ሲሆን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@gnatawash
@gnatawash 4 дня назад
እየሱስ የሌለው ሰው ይህነው ሚጠበቀዉ ሁሉ ያልፋል የማያልፍ ጌታ እየሱስ በቻ ነው ንስሀ ግቡ ።
@user-jd9jr5tr3n
@user-jd9jr5tr3n 20 дней назад
እዉነትበጣምእሜስጠሉልጆቺነቸዉ😢😢😢😢😢😢😢
@user-wl7eh4po6j
@user-wl7eh4po6j Месяц назад
ያሳዝናል😢😢😢
@salem4086
@salem4086 Месяц назад
ሲቃዩን አታዉም የተዘጋጀዉን መብላት ብቻ ።ያሳለፊኩት ትዝ አለኝ. ሞቀቱ ሰዉነተን እንደቅቤ እያቀለጠጠኝ. ከጫማዬ የማፈሰዉ ላብ ትዝ አለኝ ሞቁቱ. አሯ ሰንቱ።
@jinataJinata-df1cd
@jinataJinata-df1cd Месяц назад
ኤጭ በጣም የሚስጠሉ ልጆች ነቸወ ሠገጤዎች
@adloshibabau39
@adloshibabau39 Месяц назад
ምን አይነት ጨምላቃ ባለጌወች ያጥፉችሁ
@gingotub6160
@gingotub6160 Месяц назад
አኡዙቢላህ ባይወለድሥ ያረቢ አተ ጠብቀኝ
@NejatSultan-fd5rc
@NejatSultan-fd5rc 14 дней назад
ያማትራቡ ደነዝ ሊጆች ነጁ ዎለህ ሱበነለህ😢😢😢😢
@habibagh
@habibagh 4 часа назад
ይህ አሁን ምን ያስተምራል ብላቹነው ድራማው የሰራቹት እደኔ በንዴት የጨረሰው ማነው
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Месяц назад
የማይመሥል ድራማነዉ ምንም እርቃ ብትኖርም እደዚ እናትን ማዋረድ የማይመሥልነዉ አይደረግም😏😏😏
@gufh9364
@gufh9364 Месяц назад
አሁን ይህ ምኑ ነዉ እማሰተመረዉ አጭ እናተን ማሰቃይት😢😢
@saadasaid1559
@saadasaid1559 Месяц назад
የኔ ብጤ ፍቅር ነው ላካስ ብስው ሀግር እስራ ስድስት እመቴ የስወስት ውዶች እናት ነኝ ብር ብቻ ነው እሚፈልጉት እኔን አይፈልጉኝም ገና ስየው ልቤ ነካኝ የኔም እጣ ፈታ ይህ ነው
@Danigech1221
@Danigech1221 Месяц назад
እና ልጅ የናት ፍቅር ሳያገኝ አድጎ ፍላጎቱ ብር ብቻ ነው እሚሆን ብዙ ሰዎች ገጥማችሀል
@user-zl6vw8kd6d
@user-zl6vw8kd6d Месяц назад
አይዞን ይሄን ካወቅሽ እራሥሽን መሆን ነዉ
@user-gd3lj7ze9l
@user-gd3lj7ze9l Месяц назад
😭😭😭😭😭😭💕🎉🎉👍
@yabsmoke457
@yabsmoke457 Месяц назад
እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ልጆቹ እዉነት አድርገው ነዉ የሰሩት ወላጆች እንዲማርበት
@Jdjfkfjdndj
@Jdjfkfjdndj Месяц назад
ላየው ጀምሬው ነበር ግን ይህን ማየት አልችልም እናት የአለም ባብራት ናት ሴትዮ ይሏታል ሲያስጠሉ ይህን ማይት አልፈልግም ስድ አደግ😢😢😢😢😢
@user-lt7ib8wd4i
@user-lt7ib8wd4i Месяц назад
ትምህርት ይሆነናል እንኳን ሌላሰው ልጅ እናቱን የሚክድቤት ጊዜ ብራችንን እንያዝ የኔ ውዶች
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 часов назад
በስላሴስም:እዳህምአይነትልጅአለ😢😢
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 Месяц назад
እንደዚህ አይነት ልጆች ከሚስጥ መሀንነት ጥሩ ነው። አንዳንዴም የአሳዳጊ ጥፋትም አለ። ለሁሉም ከዚህ አይነት ይሰውር።
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Месяц назад
አረ ወዳ ምንም ቢሆን እናትን እድህ አያደርጓትም ድራማም ቢሆን ይደብራል😮
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 27 дней назад
አምላኬሆይ ከደዚህ አይነት ድገተኛ ገጠመኝ አተ ጠብቀን በሰደት ያነውን ካለምክንያት የተሰደደ የለም ሁሉም የራሱ የሆነ ምክንያት አለው ልጀ ከኔነፈስ የበለጠ እሳሳልሀለው የኔውድ ልጅ❤
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Месяц назад
አረ አፍልብሉው ይህ አይነፈም ለእናት እንደዚህ አይነት አይደርገም እሽ ውሻወች ናቸው ይህ ትምህርት ለኔ አመስጥም እናት እኮ በምንም አትገኝም እሽ ንፈጣም ሁላ ደነዝ በሉው😢😢😢
@nawal5119
@nawal5119 Месяц назад
የዚይ ዘመን ልጆች ለራሳቸው ብቻ ነው ምያሰቡት
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Месяц назад
እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጠን😢😢😢😢
@MelakKonjo
@MelakKonjo Месяц назад
ግን እሄ ከግዲ ላሉት ልጆች ለማስተማር ካልሆነ በስተቀር በዚ ልክ ለናታቸው እንዲ ሚሆን የለም በጭራሽ ክብር ለማዳም ቅመሞች
@Masterabnet-t8k
@Masterabnet-t8k 19 дней назад
ፊልሙ ፊልምም ቢሆንም እንደዚህ አይነት ጉድ በእህቴ ላይ ደርሷል 😢😢😢😢
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Месяц назад
ይከተሉሽ ፈጣሪ የከፋ ነገር ይግጠማቸዉ
@user-kj1ue7hh1x
@user-kj1ue7hh1x 28 дней назад
እደነዚህ አይነት ልጅ ከሚወለድ ቢቀር ይሻላል ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz Месяц назад
አቤት በጣም ነው ያዘንኩት ቆሻሻ ናቹቹቹቹ😢😢😢
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Месяц назад
ሢጀመር የማይመሥል ነገር ነዉ
@AaaAaa-c6m
@AaaAaa-c6m 14 дней назад
እናተ ልጆች ወልዳችሁ ቅመሱተት
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 Месяц назад
አላህይቀላቹ፣ባለጌ፣እደዚአይነት፣ሊጅከመዉለድ፣መሀንመሆንይሻላል😢😢😢😢😢😢
@user-et3hu3im8s
@user-et3hu3im8s 8 дней назад
እንደዚህ. አይነት. ልጆች. ከመ ወለደ. ቢቀር. ይሻላል. አጭ😢😢😢😢😢😢
@saidasaid467
@saidasaid467 7 дней назад
እዲህ አይነት ልጂ ከሚወለዲ መሀን ቢሆን ይሻላል
@MmKk-lq5zu
@MmKk-lq5zu Месяц назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ምናይ ነት😢😢😢😢😢😢 አጄቴን በላችሁ እፍፍፍፍፍፍ ማን እደናት
@MediFikr
@MediFikr Месяц назад
ድራማ መሆኑን እያወኩ ተቃጠልኩ እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 11 дней назад
በለጌ አትደጉ የእጃችሁን ይስጣችሁ፣የሴትዋ ልጅ ባሰ፣ወንዱ ዕድሜዉ አጭር ነዉ፣ እናት ልጆቹን በገንዘብ አባልጋቸዉ ነዉ፣
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Месяц назад
ምንም አይነፈም ይህ ትምህርት አይሆንም ምንም ቢሆን እናት አትጠላም እሽ😮😮😮
@Danigech1221
@Danigech1221 Месяц назад
ትክክል ብለሻል ምንም ብሆን እናቱን እሚጠላ የለም
@rebeccaamdie5090
@rebeccaamdie5090 Месяц назад
እንደዚይ አይነት ልጆች አሉ ካሉ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ምን ለማስተማር ነው እንደዚህ አይነት ነገር ያቀርባችሁት የዛሬ ልጆች እንደሆነ ምኑም ያላማርባቸው የተበላሽ ትውልድ ነው ያለው ይሄንን።ደሞ ነገ እንዲተገብሩት ነው ወይስ ምንድነው የድራማው መልእክት አልገባኝም ሆድ ለባስው ማጭድ አታውስው ሆነ ነገሩ
@fekerlove6881
@fekerlove6881 Месяц назад
እነዚህ ባለጌ ናቸው ሁለተኛ እንዲህ አይነት ጨካኝ ስዎቹን አታቅርቡልን ሁሁሁሁሁሁ የናት ግፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tube3507
@tube3507 Месяц назад
😢😢😢😢😢ያረቢ እድሜአችሁ ይጠር የቸረገማችሁ ለናንተ ብላ ተከራታ ጭራሺ
@halom3886
@halom3886 Месяц назад
ለናት ምንአባቷ እይባልም ቃላት ምረጡ
@mominaamina2263
@mominaamina2263 Месяц назад
Endeh ayenet felim leloch lejoch atasayu lejochu koshasha nachewe mtefo yasetemeralu
@tsegi9563
@tsegi9563 Месяц назад
እነዚ እማይረቡ ባለጌ ልጆቺ 😊
@user-bs9cr3tk3j
@user-bs9cr3tk3j 12 дней назад
አችን አላህ ነብስሽን ይማርው ግን ልጅ እደዚህ ከሆነ ባይወለድ ይቅር የስራችሁን ይስጣችሁ ማፈሪያ ወች
@africanwomen916
@africanwomen916 Месяц назад
ውሾች፡ አይሳካ ፡እግዚአብሔር ይበቀላቸው፡፡ ባለጌዎች፡፡
@BetiyeGudiso-vb2mq
@BetiyeGudiso-vb2mq Месяц назад
😂❤❤👍
@ቤዚቾኦ
@ቤዚቾኦ 19 дней назад
ድራማ መሆኑ እጅ እዉነት ብሆን ባልወልድ ይሻላል😢😢😢
@user-rk3kq3yn6m
@user-rk3kq3yn6m Месяц назад
😭😭😭😭የኔ እናት እኔ አገቴን ልድፋልሽ 😭😭😭😭
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 10 дней назад
እእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድነው ድራማ መሆኑን እያወኩ አልቅሽ ነው ያየሁት
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Месяц назад
😢😢😢😢😢ሚስኪን የእዉነት ይኖራል እንድህእሚልእኮ ስደትየስራህን
@msfadila5961
@msfadila5961 Месяц назад
አርፍ ነበር ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር ❤❤❤❤
@SisayAbebe19
@SisayAbebe19 Месяц назад
ማርያምን የኔ እውነተኛ ታሪክ ነው
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Месяц назад
ግን እንደዚ ዐይነት ልጅ ዐለ ጌታ ሆይ😢
@AberashBh
@AberashBh 15 дней назад
የኛ መጨረሻ ይህ ነው😢😢😢😢
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
የኢትጰያ ህዝብ ክብር ያላቸው ለሬሳነው በሂወት ሲኖሩ አየወዷቸው ሲሞቱ ዴሞ ነጠላ ዘቅዝቀወ ያለቅሳሉ
@rebeccaamdie5090
@rebeccaamdie5090 Месяц назад
እኔ አልገባኝም እንደዚይ አይነት ነገር ያቀርባችሁት ምን ለማስተማር ነው ትምህርቱስ የቱ ጋር ነው ለዚህ ትውልድ እንደዚህ አይነት ነገር ማሳየት አይከብድም ለራሱ የተርገመ የተበላሽ ትውልድ ቤተስብ የማያከብር ለትልቅስው ክብር የሌለው ፍራሃ እግዚአብሔር የማያውቅ ትውልድ ይሄንን ማሳየት ባለው ብልግና ላይ ማባባስ ይሆናል
@user-vj2so7jk2d
@user-vj2so7jk2d Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይሄ ነው የናት ውለታዋ እንደነዚህ አይነት ልጅ የለም ምን ይመሥላሉ
@fevenayale5593
@fevenayale5593 Месяц назад
እንደዚህ ኣይነት ምን ትምህርት ለትዉልድ ትምህርት ነዉ ማንም ለእናት እንደዚህ ኣይነት የለም
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu Месяц назад
እኔጃ እኔ ብሆን አጋጭቻች😢😢😢😢😢
@user-qm2bd4ts2e
@user-qm2bd4ts2e 26 дней назад
አኡዙቢላ እማይረባነገርእየለቀቃችሑ አታሥለቅሡን😢😢😢
@salem4086
@salem4086 Месяц назад
እችን ልጅ ለሁለት አመት ወደ. ሀረብ ሀገር ለክ ትማር
@Dters8Hddjr
@Dters8Hddjr Месяц назад
አያሳድጋቺሁ የጃቺሁን ይስጣቺሁ ሰይጣን😮😮😮
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Месяц назад
አትፍረዱ ኮመንታተሮች ደርሶብኛል እኔ በ5አመቴ ነበር እናትና አባቴ ትተዉኝ ወደ ስደት የወጡት የተገናኘሇቸዉ በ 20አመቴ ነበር ወደነሱ በመምጣት እናም ስሜቱ ከባድ ነዉ እንደ እናትና አባት አላየዋቸዉም እስቲል እስካሁን ምንም ሳይጎድልብኝ ነበር ያሳደጉኝ ግን ፍቅር የለኝም አትፍረዱ😭 😭
@FireYemareyam
@FireYemareyam Месяц назад
ቢሆንም እንደነሱ ጋጠወጥ መሆን አያስፈልግም
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 День назад
የሌለ
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Месяц назад
በርች የኔ እናት ድራማ ካልሆነ ለደንነትሽ የህግ ከለላ ያስፈልግሻል አንቆ እንዳይገሉሽ
@EldanaZerfe
@EldanaZerfe Месяц назад
What kind of drama this?
@HanaHabtamu-og7ef
@HanaHabtamu-og7ef 12 дней назад
ደሞ ልጁ ሲያስጠላ ይሄ አጉን ምነው ያስተምራል
@user-jm5qo4zw4d
@user-jm5qo4zw4d 24 дня назад
😭😭😭😭ምን አይነት ልጆች ናቸው
@YonasWorkineh
@YonasWorkineh Месяц назад
እርጉም ልጆች ይህ ድራማ ያማይማስል ነጋር እርጉሞች
@user-bw1gl4tr4s
@user-bw1gl4tr4s Месяц назад
Balagehoch nachu geta ye enat kibir mataku koshashoch sid😭😭😭
@SisayAbebe19
@SisayAbebe19 Месяц назад
የኔው ጉድ ነው😂😂😂
@user-cm8ih1tp3r
@user-cm8ih1tp3r Месяц назад
😮😮😮😮😮
@user-of4zy3ui2k
@user-of4zy3ui2k Месяц назад
ወይኔ ማርያምን እግዚአብሄር አያድርግብኝ ቢያደርግብኝ ትቦ ውስጥ ነው የምወረውረው
@zdawl8359
@zdawl8359 25 дней назад
ጂሎች አሁን ይህ ምኑ ያሰተምራል ደንቆሮ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢 እረ ባጭር ያስቀራችሁ እኔብሆን አጠናግሬ በጥፊ ነበር የምጥላቸው
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Месяц назад
ምንድ ነው ይሄድራማ የሚያሰተምረው በጣም ነው የሚያሰጠላው ሲቀጥል እናቶች በጣም መጠንቀቅ አለባቸው የዛሬ ልጆች በጣም እራሰ ወዳዶች ናቸው የፈለገ ቢሆን ቅድሚያ ለራሳችሁ ሰጡ አዝናለሁ ያለ ነገር ነው ድራማ ቢሆንም
Далее
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 7 млн
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት
36:16
Просмотров 1,7 тыс.
መዳም ጋር ጭቅጭቅ
3:10
Просмотров 22 тыс.