Тёмный
No video :(

ከአረብ ሃገር ስትመለስ በወንድሟ ሚስት የተዘረፈችዉ ሴት 

Libas tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Опубликовано:

 

18 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@ettina1003
@ettina1003 3 месяца назад
የሚስትየው መንገብገብ ደግሞ ባሰ እንግዳ መቶባት ቡናም አላፈላም ትላለች እንዴ ብሽቅ😏
@Bereket842
@Bereket842 3 месяца назад
❤😘
@user-fk7ft4ly9f
@user-fk7ft4ly9f 3 месяца назад
ምን ያስጠላኝ እማ አባ የሚልውቃል
@avbbhw
@avbbhw 3 месяца назад
በጣም እኮነው የሚያሥጠሉት
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 месяца назад
​@@avbbhw እኔ ደሞ ደስስስስ ነው የሚለኚ
@YoiPpk
@YoiPpk 2 месяца назад
እኔም😮😮😅😅
@user-dt4fk1es4y
@user-dt4fk1es4y 3 месяца назад
በጣም ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው እኔ በጣም አለቀስሁት ያረብ ሀገር ህዮት ያየው ሰው ነው የሚረዳ ጡሩ ትምህርት ነግ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do 2 месяца назад
ሳህ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 3 месяца назад
በችግር የለውም በቃ ታለፈ አላህ ከደዚ አይነት ፈተና ይጠብቀን እኔ ንብረቶቼ ሁሉ በእህቴ ነው 😢
@almasbh6100
@almasbh6100 2 месяца назад
እህት አንጀታም ናት አታሥቢ
@Selamtub
@Selamtub 2 месяца назад
አሜን
@fatumatube1543
@fatumatube1543 3 месяца назад
በጣም አስተማሪም አሳዛኝም ነው
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do 2 месяца назад
ሴቶች እኔንራሱ ጨምሮለባል ቤተሰብክብር ይኑረንእንደራሳችንእንያቸው
@FertaMhmed
@FertaMhmed 3 месяца назад
Wey gud
@Fatuma-ld1jm
@Fatuma-ld1jm 3 месяца назад
የሁልምአስተሳሰብየለያያል አላህ ይጠብቀልንእጅ ያለምክነያትአያጠፉም እስኮሁንአልሀምዱሊላህ ሐወደፊቱም ተወከልአላህ ከሱካለዉወጭ እሚሆንነገርየለም ትግስትንያህልነገረየለምእህቲዋ
@Belil-H
@Belil-H 3 месяца назад
Tiru new tewanay mekeyerachihu.. enezih yeteshalu nachew
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 3 месяца назад
ድራማ ላይማ ይቅርታውም ማጣቱም ሁሉም ነገር ቀላል ነው ግን ሲኖርበት በራስ በእውኑ ሲኖርበት ይመስልሻል በቀላሉ ይቅርታ እኛ አረብ ሃገር ሚደርስብን መከራ በቀላል ይቅርታ የሌለ ድራማ እኔ ግን ልጅቱን አንቄ የበላችውን ማስተፋት ወንድምየው ግን ያሳዝናል ምስኪን❤❤
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 3 месяца назад
😢😢😢
@user-fk7ft4ly9f
@user-fk7ft4ly9f 3 месяца назад
አንገቷን ማነቅ ነብር
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 3 месяца назад
ደሞ ስድቧ ባለጌ እራሷን ነፃ ለማውጣት እደዛ. ሰው አገር ደም ተተፍቶ የመጣን ብር ኡፍፍፍፍ ያማል ስሜቱን በቅርበት አውቀዋለው ጓደኛዬ በጣም ቆንጆ በዚያ ላይ አብታም አረብ አግብታ አገር ብር ልካ ቤተሰቧ ቆንጆ ቪላ የዛሬ ሰባት አመት በ8 ሚልየን ገዛንልሽ ብለው በወር 35 ሺ ተከራይቶ በባንክ እያስቀመጥን ነው ብለው አጋጣሚ ያገባት ባል በመኪና አደጋ ህይወቱ ሲያልፍ ህጋዊ ሚስቱ ስላልሆነች በቃ አገሬ ገብቼ እኖራለው ብላ ገባች በጣም ልብ በሚሰብር ሁኔታ የሚላክላት ቪዲዮ ቤቱ ያሳያት ሁላ ውሸት ነው በቃ የምወዳት ጓደኛዬ ለተወሰነ ጊዜ አይምሮዋ ትክክል አልነበረም እኔ አገር ስገባ ሱስ ውስጥ ገብታ በስንት መከራ ካለችበት ውስብስብ ህይወት አውጥቼ ቤተሰቧን ጠልታ በተለይ ወንድሟን. በሷ ብር የራሱን ህይወት አሳመረ ይዛ የገባችው ብር ጥሩ ቢሆንም በሱስ ግማሹን አጥፍታ ግማሹ ላይ ደርሼ አሁን የራሷ ባለ ሁለት መኝታ ኮደሚንየም ገዝታ እሱን አከራይታ እሷ አንድ ክፍል ሲትዲዮ ተከራይታ ትኗራለች ግን በዚህ ሰአት እንኳን ሰውን እራሷን አታምንም ቆንጆ ስለሆነች ብዙ አብታም ወንዶች ለፍቅር ለትዳር ቢጠይቋትም እምነት ስለሌላት እቢ ብላ ብቻዋን እየሰራች አለች ይህ ሁሉ ለህይወቷ መመሰቃቀል ሙሉ ቤተሰቧ ተጠያቂ ናቸው አንድ ቀን ፀፅቷቸው ይቅርታዋን ካላገኙ እሷ እደተጎዳች ትኖራለች ስለዚህ ይህ ድራማ ቢሆንም እባካቹ ሴቶች ብራቹን ለማንም አምናቹ አትላኩ ብር የኃፅያት ሁሉ ስር ነው😢
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 2 месяца назад
ከባድ ነዉ ስሜቱ በቤተሰብ መከዳት በወዳጂ በጓደኛ መከዳት የደረሰበት.ያቀዋል😢💔ብቻ አላህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት አደጋ ❤
@user-xj9ll6po2k
@user-xj9ll6po2k 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😊😊
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 3 месяца назад
😢😢😢😢
@Prp-he3b
@Prp-he3b 3 месяца назад
እደጨዉ ያሟሟህ እናት መቀለጃ ናት
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd 3 месяца назад
❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@YoiPpk
@YoiPpk 2 месяца назад
ኤጭሰታሰጠላ😮😮😊😊በጥፊማለትነበር😂😂😂
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 2 месяца назад
እኔኮእናቱ መሰላኝሰጠብቅ ይቺ ብሸቅናትለካ😊😊😊😊😊
@user-hs2bl9md1b
@user-hs2bl9md1b 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 месяца назад
እች ምንድነው እንድ የምያረገት በጣም ቆሻሻ ነት ማንቁርቱን ይዞ ከቤቱ ማስወጣት ነበረባት ከቤተሰቦቻችን በይ የምሆን የለም ስጀምር እች ክፉ ሴት ከሰው የተፈጠረች አትመስልም በእውነተኛዋም በለጌ ትመስላለች
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c 3 месяца назад
አይ አረብ ሀገረ ሴቶች ፈረደባቸዉ😅😅😅😅😅
@ZekiaZekia-js7ss
@ZekiaZekia-js7ss 3 месяца назад
ሚስት ተብዬዋ ሲተናድድ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 месяца назад
እኔ እራሱ አናደደቺኚ በጥፌ ማለት ነበር
@Fatuma-ld1jm
@Fatuma-ld1jm 3 месяца назад
አይይይይይየናትልጅ ሁሉንም እረሳችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እሱምበማያቀዉነገሮ
@AaaBbb-fi4tf
@AaaBbb-fi4tf 3 месяца назад
ፈጣሪሆይ
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y 2 месяца назад
Dasi ayilimii🤨🤨🤨🤨🤨🤔🤔🤔🤔🤔
@VidaAbdel
@VidaAbdel Месяц назад
😱😱😱😱😱😱😭💘
@user-gf4bl2nj5i
@user-gf4bl2nj5i 3 месяца назад
ዘድሮስ የማይታይ የለም ጉድ
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢የኔ ከርታታ
@roqaya4404
@roqaya4404 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Tali-mf9yw
@Tali-mf9yw 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@Rahma-g8l
@Rahma-g8l 25 дней назад
🎉🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 3 месяца назад
Yemeseteyew gete bhre meneme ayetememe asetla
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 2 месяца назад
አፈር ብይ መድፋት ነበር አቺባሺ የት አቀሺዉ ሥት ሁነን ነዉ እምናመጣዉ
@yrotmabo7999
@yrotmabo7999 2 месяца назад
😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@user-do1we5oh5r
@user-do1we5oh5r 3 месяца назад
በጥፌብሉ አያጠናግልም እደ ጉድኮነው
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 3 месяца назад
Meseteyewne lelala geza edatesera debare mesetelo
@MaskiAduna
@MaskiAduna 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@Prp-he3b
@Prp-he3b 3 месяца назад
በጥፊ ነበር ማለት የተረገመሸ ነሸ
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 3 месяца назад
በፈጣሪ. ምን አይነቱ ናት😢😢😢😢😢😢😢😢
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 3 месяца назад
😢
@user-xm1ef1xq9h
@user-xm1ef1xq9h 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ls5yd5rr5w
@user-ls5yd5rr5w 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n Месяц назад
ምነውዘዲሮዲራማሁላበኛበአረብአገርሴትሆነደየሚተወነው😂😂
@fekitmasifn
@fekitmasifn 3 месяца назад
Misitiyew gin mina qaxa nechi gin
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 3 месяца назад
ገልቱ ስታስጣል
@user-xo1sh8fn1q
@user-xo1sh8fn1q 2 месяца назад
😢😢😢😢😂😂
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 3 месяца назад
እች አሮግት
@user-jt2yt6ji1o
@user-jt2yt6ji1o 3 месяца назад
ምኑ ወስላታ ነዉ
@user-jt2yt6ji1o
@user-jt2yt6ji1o 3 месяца назад
ምናለ ቀጥፊ ቢላት ሚስትየዋን
@marrymarry1903
@marrymarry1903 3 месяца назад
የፈሲታ ተቆጢታ እረ
@marrymarry1903
@marrymarry1903 3 месяца назад
ወረኛ ናቺሁ በቀላሉ ይቅርታ አገቶንነው የምላት በዚህላይ መመሻለቅ
@user-yk8eh8ih2p
@user-yk8eh8ih2p 2 месяца назад
ሚስትህሽይጣንናት
@FairouseJafar
@FairouseJafar 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@Warka1010
@Warka1010 2 месяца назад
ደፋር ስታስጠላ
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 2 месяца назад
ኤጭ ወንዶቺ አትጃጃሉ ቤተሠብክን የማትወድ ሤት አታግቡ ቆሻሻ የሆነቺ ሤት 😡
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 3 месяца назад
አንድህማ ለፍቸ ቢሠፋብኝ አብዳለሁ ከኢትዮጰያ ደመወዝ ይሻላል በዪ መጥቸ አትቀለዳ
@shjking2439
@shjking2439 3 месяца назад
ነቀርሣ የሆነች ምስት ይርፋሽ
@Fatuma-ld1jm
@Fatuma-ld1jm 3 месяца назад
ቆሻሻቅጭአድረጋበልታ እደትነዉእምትናገረዉ
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 2 месяца назад
😢😢😢😢
@MseAlm
@MseAlm 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-dx5yt6jd5n
@user-dx5yt6jd5n 2 месяца назад
😢😢😢
@naeemahaider7082
@naeemahaider7082 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n Месяц назад
ምነውዘዲሮዲራማሁላበኛበአረብአገርሴትሆነደየሚተወነው😂😂
@Hayat-yx1jb
@Hayat-yx1jb 2 месяца назад
😢😢😢😢
@user-bg3dl4ko5l
@user-bg3dl4ko5l 2 месяца назад
😢😢😢😢
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 3 месяца назад
😢😢😢😢
@unikh9837
@unikh9837 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 257 тыс.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
7 Days Stranded In A Cave
17:59
Просмотров 52 млн
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
30:32