Тёмный
No video :(

ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1 

AddisWalta - AW
Подписаться 482 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#Addiswalta #Ethiopia #News #ወቅታቂ #exclusive #abiy_ahmed #ዐቢይ_አሕመድ #አቃቂ #akaki #gebeta_leheger #ገበታ_ለሀገር
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 7 месяцев назад
ጀግና መሪ እንዳንተ አይነት መሪ አፍሪካ ውስጥ የለም ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@honey24247
@honey24247 7 месяцев назад
Bravo my pm❤🎉
@alinuredin1801
@alinuredin1801 7 месяцев назад
አመነሐ መያበለ ጠቅለያ ሚንሢትር አለሐ ያጠቢቂሕ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 7 месяцев назад
Dr. Abiy God bless you. Your enemies are so jealous and so mad at your sucess But God is with you don't listen to negative opinions work hard we are praying for you
@user-ov5vu7mu2l
@user-ov5vu7mu2l 7 месяцев назад
ሰላም ጤናና እድሜ :ለተከበሩት ንጉሰ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ: አብይ አህመድ: ስራህ ተአምር ነው: ልክ የድሮ ነብያቶች: በዛ ግዜ ለነበሩ እድለኛ ሰዎች: የሚያሳዩዋቸውን ተአምር :ለኛ ልታሳየን የተላክ : ተአምረኛ ሰው መሆንህን ሳልናገር አላልፍም :ኢትዮጵያ ትቅደም ክብር ላንተ::
@abdbula5288
@abdbula5288 7 месяцев назад
Wow! Beautiful!
@yosephherpo8479
@yosephherpo8479 7 месяцев назад
tebareku abo
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 4 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gd5ix1zj9f
@user-gd5ix1zj9f 7 месяцев назад
አብቹ may king የምልወ ብክንያት ነው አንት ምራ አንት ሰራ አኛ ቁጭህ በልን አይቃምን ጃንቦ አየጥጣን አንትን አንተ ቻልን በቃ ምክንያቱም አንትላየ መድርስ አንቸልማ በቃ የቻልነው ወሬ ሀሜት ትቸት ነው አትፍርድብን ስጅምር አንት ለኛ ተብዛብናልን አብቹ ሰማ እያ ብለ ፎጣ አንግዲ ምን የዋጥ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 3 месяца назад
የኢትዮጵያአምላክይጠብቅህጀግናውከእግዚሃብሄርየተሰጠክጠቅላይሚንስትራችንአገራችንእየለማችነውበብዙፈተናእየተፈተነችምአዲሳባምቤቶችየሚፈርሱትየተሻለነገርሊሰራበትከተማዋንለማስዋብእናመንገዶችሊሰሩያውብልፅግናእንደተባለውእየበለፀገችነውከፈጣሪጋርበናታችሁየኢትዮጵያህዝብሁሉከዘረኝነትወጥተንእኛሁላችንየአዳምልጆችነንአንድነንመከፋፈላችንንትተንአንድእንሁንይሄሰውመልካምስራነውእየሰራያለውከዚህበላይምንአይነትሰውይምጣየሚመጣውስምንእንደሆነምንእናውቃለንእሱምንአረገሰላምማምጣትምንችለውእኛውነንሰላምእናውራሰላምእናስብሰላምእንስበክዶክተርአብይንባንጠላውብንወደውጥሩነውመልካምጉኑንምእናውራመልካምስራእየሰራነውአገሪቱላይያለውኝጦርነቱቆሞአገርሰላምሆኖመከፋፈልቀርቶእርስብእርሳችንበበላላቱቀርቶእትዮጵያበልፅጋእንድናይያብቃን
@user-io5gf8qv8i
@user-io5gf8qv8i 7 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ ይህ ሰው ምን አይነት ሰው ነው ምን አይነት ጭንቅላት ያለው ጠ/ሚኒስትር አቤቱ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ስጠው ምንም የምለው የለኝም ማንንም አትስማ በርትተህ ስራህን ስራ ብልፅግና ማለት ትክክለኛ ኦርጅናል የሆነ ስም ነው ገና ገና እያመንን መጣን ያለ ምንም ጥርጥር ካንተ ጋር ነን
@ethocooking2034
@ethocooking2034 7 месяцев назад
ጡርነሽ ዲባባ ሆስፒታል እንኳን በነሱ ስም መሆን አለበት ። እነሱ ሲያደርጉ ልክ ሚኒልክ ሲያደርው ጥፊት
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 7 месяцев назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 7 месяцев назад
Masemesele ybqan
@KB-ij8ic
@KB-ij8ic 7 месяцев назад
አብቹ አንተ ስራ ህዝቡ እየቃመ ፌክ ዜና ይስራ
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 7 месяцев назад
Ethiopa lesem teleqe agernate
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 7 месяцев назад
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ሖዳሞች።
@tesfalidetkassa397
@tesfalidetkassa397 7 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 7 месяцев назад
Ethiopa setochu bexaqlala arabe ager barenachu maregal
@777JacobAbrham
@777JacobAbrham 7 месяцев назад
የተመታ ሰውዬ የሚያሳሰበው ነገር ይገርመኛል የሞተ ሰውዬ
@noelyemane7494
@noelyemane7494 7 месяцев назад
ኢትዮጵያውያ እዲስ አበባ ብቻ ናት ለእርሶ እይ ኢትዮጵያ እንዴት አንተ ላይ ወደቅን እለምም እየከዳህ ነው እግዚአብሔር ይህርንህ
@noelyemane7494
@noelyemane7494 7 месяцев назад
እባኮትን ወረድ ብለው ህዝቡን ስሙት ምሮት ስቃይ ረህብ ቸነፈር የእርስ በርስ ጦርነት መፈናቀል በአለም እንደኛ ያደረጉን የእርሶ ዘመን እንደ ዮዲት ጉዲት እይነት ለመሆን የቀረው ግዜ የለም 120 ሚልዬን ህዝብ ስቃይ ውስጥ ሆነው እርሶ ትንንሽ ቤት መስራትኦት ለእርሶ ስም እንጂ ላገሪቷ ምንም ፍይዳ የለውም ግንባታው የትም እይሄድም ህዝቡን ስሙት ስምኦት የስቃይና የችግርን የሚያስታውስ እንጂ ለትንሽ ቤት እጦች ግንባታ ስቃዪን እይቀይርም የርሶ ተመራጮች ሸገር ብለው ህዝቡን እንደ ባይተዋር ቤት እልባ እድርገው መሬት እየጣሉት እኮ ነው እባክዎትን ለስሞት ልእሙከሻ ከሚሟሟቱ ህዝብን ከስቃይ ከመፍራት ከዝርፋያ ከመታረድ ሰላሙን ስጡት ምንም ቢያደርጉ ይቅርታ እያገኙም ህዝቡን ስሙት , ትንሽ ጭንቅላትኦት እያሳሰበኝ ነው እውነት የያዙትን ያውቁታል ወይ የመንደር ቀበሌ መሪ ነው የሚመስሉት
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 7 месяцев назад
የሰዉ አተላ ድረዬ መሀይም መንግሰት
@coredawit3260
@coredawit3260 7 месяцев назад
ስራ ፈት የሆንክ ጅል ይሄ እኮ የአንድ ተራ ሀብታም ስራ ነው ጅል ጋላ
@mimik1569
@mimik1569 7 месяцев назад
ያንተ ዘር ምን ሰራ አማራ ወሬ ነዉ የሚያቀው
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 3 месяца назад
ኮመንትየምንፅፍሰዎችአስተውለንእንፃፍእንስሳአይደለንየሰውልጆችነንአላስፈላጊንግግርምንአመጣስድብየምትፅፉእሄየአስተሳሰብማነስነውጠባብነትንያመላክታልምንአድርግትሉታላችሁእሱላይአታላክኩየኢትዮጲያንሰላምየማይፈልግነውየስድብኮመንትየሚፅፈውሰውየውንየሚተናኮስበዛእንአረገሰላምያለውእኛውጋነውሰላምእናውወደሰላምራደግሜምእላለውሰላምንእናስብ
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 7 месяцев назад
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ሖዳሞች።
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 7 месяцев назад
ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ በረከተ ኣጋንንት የሰማይ ዱብ እዳ ኣልሳካ ሲለው የሃገር ቤት ፉገራ መሳለቅ ጀምሩኣል እያለ በርበራ ዐብይ ቁጭ በሉ የበሻሻው ኣራዳ ምንም ያልተረዳው ዘላለም ሸውዶ ስልጣንን ማራዘም አንደማይቻል ነው መከራ ሰቆቃ ሰው ግፍ ሲሰለቸው ኣሽቀንጥሮ ይጥላል ማንንም ግፈኛ ሰው ይሸውድ ግድ የለም ዐብይ ኣጋንንቱ የበሻሻው ኣራዳ መውደቂያው ቀን ደርሱኣል ቅርብ ቀን ማለዳ ለፍልፉ ኣብይ ፎጋሪው የበሻሻው ኣራዳ አድሜው ኣጭር ነው። ያኔ የናንተን መጩረሻ ኣምላክ ያሳየኝ። ሖዳሞች።
Далее
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 2
53:00
Просмотров 78 тыс.
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 169 тыс.
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 2,5 млн
'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2
53:13
Просмотров 110 тыс.
ከአቃቂ እስከ ጫካ -ክፍል 2
53:33
Просмотров 58 тыс.
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 169 тыс.