Тёмный
No video :(

ከአባቴ ቤት ተመስገን 🙏 

abe & Bati Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@hirut7396
@hirut7396 2 года назад
ቤትዬ ከአንቺ በላይ ባላውቅም ነጠላሽን ረዘም ቢል መልካም ነው ቤተ እግዚአብሄር ቤት ስንሄድ አለባበሳችንንም ማሳመር አለብን
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 2 года назад
Ewnet new ehite😘
@user-bx2mm1wx2b
@user-bx2mm1wx2b 2 года назад
ከዚህ በላይ አለባበስ እዴው ምን ይሻለናል
@hirut7396
@hirut7396 2 года назад
@@user-bx2mm1wx2b እና መቀነት ነው ነጠላ ወገኛ
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
በሥላሴ ስም ወይኔ ቤተክርስቲያኑ ሲያምር አቤት ክርስቲያን መሆን እኮ መታደል ነው ቤቲየ ታድለሽ እማ እኛንም ለዚህ ያብቃን ቤቴየ የዚህን ያክል ቀሚስ እያማረብሽ እዴት የቻና ቡቲቶጋ ትዳረቂ አለሽ እማ በይ በማርያም ሱሪ አትልበሽ እማየ ክርስቲያን ሱሪ አይለብስምም እደማይለብስ እያወቅሽስ አዴት ለበሽ? ምክር ስሚ ። በተረፈ በረች የኔ ወርቆች
@hirut7396
@hirut7396 2 года назад
ታድላቹ ሁሉ ነገር በአገር ያምራል በስደት ያለነውን በስላም ለአገርችን ያብቃን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገር በሀገር ያምራል እንኳን ለደጀ ሰላሙ አበቃችሁ እኛንም በስደት ያለነውን በደጁ ይሰብስበን
@addisemoges4069
@addisemoges4069 2 года назад
ደሰ ይላል ቤተሰቦቻችን እንኳንም ለደጀ ሰላሙ አበቃችሁ ሀሴቴን ሰለአየኋትም ደስ ብሎኛል ማረያምን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
እግዚአብሔስ ይመስገን እኮን ለደጀ ሰላሙ በቃቹ እኛንም ያብቃን መክሌትስ
@enattolosa1759
@enattolosa1759 2 года назад
አቤት ግቢው ማማሩ እግዚአብሔር ይመስገን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን እኛንም በአባታችን ቤት እንድንኖር እሱ ይፋቀድልን
@addisemoges4069
@addisemoges4069 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ቢቲ እኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ😘😘😘😘😘😘
@mesi9711
@mesi9711 2 года назад
አሜን ❤️❤️❤️
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 2 года назад
እንኳን ለቅድስት ሀገራችሁ አበቃችሁ እኛንም ለዚህ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-jo5op9qp1o
@user-jo5op9qp1o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በስላም ገባቹ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገር ሰጦታው ሁሉ እኳን ደሰ ያላችሁ በእውነት በጣም ደሰሰይላል እድለኞች ናችሁ ፍጻሜያችሁን እመብረሀን ታሳምርላችሁ
@josieshimalis3694
@josieshimalis3694 2 года назад
Wawww bal matabochi 💕💕💕💕
@user-bx2mm1wx2b
@user-bx2mm1wx2b 2 года назад
እኳን ለቅድስ አገራችሁ በሰላም ገባችሁ
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 года назад
እሰይ አገራችን እኮ እዴት ደስ እደሚል
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
እኳን ለደጁ አበቃችሁ እኛንም ከማዳም ኪችን አወቶ ለደጁ ያብቃን
@f2rcell110
@f2rcell110 Год назад
Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
ክብር ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለደጁ አበቃችሁ ቤቲዬ በፀሎታችሁ አስቡን
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
ሠላም 🥰🥰🥰
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 2 года назад
Enda hagera sandafa keduse general bate kerestan endat dase yelale be mareyame
@user-bc7ro9bb7x
@user-bc7ro9bb7x 2 года назад
አይ ቤትዬ እኔ በዋሳፕ እየቀጠቀጥኩ በትመልሽልኝስ ምን ችግር ነበር ልብሱን አይቼ ቀረሁ
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
ፃፊልኝ
@astedemaryam2639
@astedemaryam2639 2 года назад
❤️❤️
@user-ei3bv2xn2u
@user-ei3bv2xn2u 2 года назад
እኳን ለደጁ አበቃችሁ መታደል ነዉ
@hani7083
@hani7083 2 года назад
እንኳን ለደጁ አበቃሽ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Waweeee temsgne.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹
@samsunga5030
@samsunga5030 2 года назад
ቅብር ለቅድስት ድንግል ማርያም
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
የት አገር ናችሁ ቤቲ አዲስ አባ ከሆንሽ ከሳምንት በሗላ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
አወ ነኝ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
@@betatubebeta በመቤቴ ባገኝሽ ደስ ይለኛል የደብረብርሃን ልጅ ነኝ ግን አዲስ አበባ ስለምቆይ ባገኝሽ ስልክሽን ስጪኝ
@hirut7396
@hirut7396 2 года назад
ስላም ቤቲዬ
@hailahails8365
@hailahails8365 2 года назад
💚💛❤💒💒🙏🙏🙏
@sameraheb4449
@sameraheb4449 2 года назад
አቤ ቤቲየ ስወዳችሁ አቤት ውበት
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 года назад
ቤትዮ ሽፋንሽ ሲያምር የትነሽ ደሴ ?
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hhhhualtypgg5830
@hhhhualtypgg5830 2 года назад
♥️♥️♥️♥️
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
የመዳም ቅመሞች እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁነውያስደስቱኝ🌹
@genetkabede2178
@genetkabede2178 2 года назад
😍😍😍😍😍😍
@hirut7396
@hirut7396 2 года назад
ተናፍቀሻል
@sameraheb4449
@sameraheb4449 2 года назад
የኔ መልካሞች
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
😍
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 2 года назад
የየት, ሀገር ቤተክርስቲያን ነው ድብረታቦርን አስጎብኙን
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 2 года назад
Sendafa keduse general bate kerestan new
@danatenegusa6602
@danatenegusa6602 2 года назад
የት አገር ቤተክርስቲያን ነው
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 2 года назад
Sendafa keduse general bate kerestan new
Далее
ልዮ የበአል ዝግጂት 🌻🌻🌻🙏
10:55