Тёмный

ከአብርሃም ወልዴ ጋር ጋብቻውን በማስመልከት የተደረገ ልዩ ቆይታ | ክፍል 2/2 

Balageru TV
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

ከዚህ ስር በተቀመጡት አድራሻ እና የgofundme አካውንት እርዳታ ለማረግ የምትፈልጉ።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 1000448853393
ንብ ባንክ :- 053SAV4739
በgofundme አካውንት:
1) bit.ly/3H6IvHe
///////////////////////////////////////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@rahelkifle4360
@rahelkifle4360 2 года назад
እድለኛ ናት አተን ያገባች ትልቅ የኢቶጵያ ምሶሶ በር መዝጊያ ነዉ ያገኘችዉ ።የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላቹ አብርሽ
@የድንግልማርያምልጅይክበር
የዘመናችን ደጉ ሰው አብረሃም ወልዴ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ውለድ ክበድ ወንድም አለም💚💛❤🙏
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 года назад
♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿አብርሽ የወደፊቱ የኢትዮጵያ ታላቅ ተስፋ ነህ፡፡
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 2 года назад
አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንዴት እንደማከብርህ ውድድ ሰላምህ ይብዛ መልካም ጋብቻ ❤
@endris960
@endris960 2 года назад
አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመንህ ይባረክ መልካም ጋብቻ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብህ ተመኘሁልህ🙏
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
የደግነት ውሀ ልክ፣የኢትዮጵያዊነት💚💛❤️ ምሳሌ ፣ የባላገሮች ልሳን ነህ አብርሽዬ የእኔባላገር በድጋሜ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ😍❤️❤️
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
አብርሽ ምርጥ ሰው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ስለሀገር የተናገረው እውነት ነው ኑርልን
@demekechtadesse1402
@demekechtadesse1402 2 года назад
አድናቂህ ነኝ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ::
@BellaAbraham-gu9zb
@BellaAbraham-gu9zb 2 года назад
ኣብርሃም በጣም ኣስትዋይና ግሩም ሰው ነህ እንወድሃለን መልካም የትዳር ዘመን ያርግልሕ 🙏
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 года назад
አብርሸ ትክክል የእውነት ነው እኔም ሰለ ሀገር ታምሜለሁ አሁን ደሞ ተሰፈ ተሞላሁ ተሰፈችን ሙሉ ደስታ ይርግልን አብርሽን አንዳንተ እነቶን የምትወድ አገሯን የምታገለግል አርግዛ ብሄርን ምትፈራ ባሎን አፈቃሪ ይርግልህ
@abtube4086
@abtube4086 2 года назад
አብሪሽዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሆንልህ ዘንድ ከልብ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 года назад
አብርሽ Very Happy for you. You are one of the great sons of Ethiopia.
@abukichanal156
@abukichanal156 2 года назад
ሙዚቃ ማደመጥ በጭራሽ አልፈልግም ግን አብርሽን ማለፋ እማይታሰብነው ምርጥ ኢትዮቢያውይ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ
@marthab.3513
@marthab.3513 2 года назад
አብርሃም ወልዴ ብቻህን ሀገር ነህ!!! 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች!!! መልካም የትዳር ዘመን ውለዱ ክበዱ!
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 года назад
ሀብርሽ ጋብቻህን እንደምትሰራቸው ስራዎችክ ፈጣሪ ይባርክልህ
@faithhailenew2635
@faithhailenew2635 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤
@ephremderege481
@ephremderege481 2 года назад
አባባል ንግግር ቃል አንደበት የታጣልህ ሰው:: የትልቅ ትልቅ የከፍታ ጫፍ ላይ ያለህ ሰው:: ብቻ ህይወትህን ጤናህን ኑሮህን የአዲስ ምእራፍ ዘመንህን ፈጣሪ ያሳካልህ ከእመቤቴ ጋር በግራ በቀኝ ከኃላ ከፊት ይቅደሙልህ:: ቀንህን ሰላም አድርሶ የሳቅን ሁሉ ሳቅ የደስታን ሁሉ ደስታ ለእናትህ ይስጥልኝ
@senaybezena8238
@senaybezena8238 2 года назад
አንተ የመልካምና የቅን ልብ ባለቤት ልክ እንደ ደጉ አብርሃም ለመልካም ስራ የምትተጋ ለሀገርህ ኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር በተለይም ለኪነጥበብና ለጥበብ ሙያተኛው የምትሰጠው ድጋፍ ለታዳጊዎችና ነገ የኢትዮጵያን የኪነጥበብ ዘርፍ ከፍ እንዲያደርጉ የምታደርገው ትልቅ ድጋፍ በእውነት ላንተ ያለኝን አክብሮት ይጨምርልኛል ! በተለይ ደግሞ በስደት ላለ ሰው ስለ እናት ሀገር የሰራሃቸው ስራዎች ይበልጡንም የአቦነሽ አድነው ሂጂ ብረሪ ይለኛል የሚለውና ኤፍሬምና ጎሳዬ ኑ ኑ እያለች ሀገር የምትጣራው ነገር ልብን የሚመስጥና ሆድ የሚያስብስ ዘመን የማይሽራቸው ድንቅ ስራዎችህ ናቸው ብቻ ምን ልበልህ ወንድማችን እንኳንም ለዚህ ታላቅ ክብር በቃህልን እንኳንም ደስ አለህ ! ጋብቻህን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግልህ ሠናይ ጋብቻ መልካም ትዳር ተመኘሁልህ እንወድሃለን አብርሃም ወልዴ በስራዎችህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን !
@user-iu5mh5mq1l
@user-iu5mh5mq1l 2 года назад
Abrish i would like to say congratulations, you are such a generous, humble, heroic Ethiopian ,i wish you happiness, success, all the best in life.
@tarikufekadu5412
@tarikufekadu5412 2 года назад
አብርሽ አንተ የኢትዮጵያ ስጦታ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 года назад
ሙሽራው እና ድቡቋ ሙሺሪት ጋቡቻችሁ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ይሁን ጌታ ባዶ ጋኖቹን በወይን ጠጂ የሞላበት ያ ደግ ዘመን በናንተ ሰርግ ላይ ያመንፈስ ይሁንልን !!
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ? ከዚህ በላይ የሰው መውደዱንም ፍቅሩንም ያብዛልህ!ጋብቻህንም ቅዱስ ጋብቻ ያድርግልህ አብርሽ መልካም ሰው ነህ ተባረክ!!!
@tigid9886
@tigid9886 2 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤ የአብራሀምና የሳራ ትዳር ያድርግልህ 🙏
@tsigetadele2241
@tsigetadele2241 2 года назад
ኢትዮጵያ የምትወደደው እኮ እንደአንተአይነት ልጆች ስለአሉዋት ነው አንተ ከራስህ እንደ ኢትዮጵያ ትልቅ ነህ ተባረክ
@fiyoriendale3601
@fiyoriendale3601 2 года назад
አብርሽዬ እጅግ ብዙ ኢትዮጵያኖች በጣምም እንደምንወድህ ታቃለህ??? ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድማችን። የነገን አናውቅም ስንቶቹ ያመናቸው ሲንሸራተቱ አይተናልና ልቦናህን አይቀይረው
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 2 года назад
ወንድም አብርሃም ወልዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስለ ኢትዮጵያ ስትናገር እንባዬ ነው የመጣው። የዛሬ አመት ይሄኔ? ግን ይሄ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ከዚያ አስቀያሚ ልዩነት ወደ አንድነት አመጣን ። እውነት ነው ኢትዮጵያ አትፈርስም። ስለሀገሪቱ ያንተን ሃሳብ ይጋሩ። 🙏🙏🙏
@zolzol7995
@zolzol7995 2 года назад
አብርሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሑንልሕ ደጉ ባላገሩ ዞላ uk
@yacobashenafi8256
@yacobashenafi8256 2 года назад
የተባረከ ጋብቻ ይሁንልህ።
@eliyamalemu5595
@eliyamalemu5595 2 года назад
Abrash, You so incredibly hero, when I watch your videos my mind got cleaned and filled in positive attitude may God bless you and your future children, I’m so thankful for your family who raised you this way.
@natab5692
@natab5692 2 года назад
መልካም ትዳር አብርሽ ስለፍቼ የተናገርከዉ ዉስጤን ነካዉ ሌሎች ሀገርን መዉደድ ከኛ ከፊቼ ተወላጅ መተዉ ይማሩ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 года назад
ስምህም አብረሃም ነው የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ዉለዱ ክበሩ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tensaekehalie8571
@tensaekehalie8571 2 года назад
መድሃኔአለም ይጠብቅህ። የምታስበውን እና የምትመኘውን ሁሉ እውን ያድርግልህ። አሜን። ተስፋና እምነትህ ፅኑ ስለሆነ መድሃኔአለም ይፈጽምልህ አሜን።
@kelemuakete8189
@kelemuakete8189 2 года назад
አብርሽ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ ቀሪ ዘመንህን የሰላም የጤና የደስታ የምታስበውን የምታሳካበት ዘመን ይሁንልህ ተባረክ
@saluyamekonn7947
@saluyamekonn7947 2 года назад
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ አብርሃም ወልዴና ክብርት ባለቤቱ ውለዱ ክበዱ መልካም ጋብቻ
@mekdesseifu8421
@mekdesseifu8421 2 года назад
አብርሽ ሁልጊዜ አንድ እንድትሆን አና ለዘላለም እንድትኖር የምትመኛት ኢትዩጽያን ከልጅነትህ ጀም”ር ስትገነባት ነበር ኢትዩጽያ እንዳልከው አትፈርስም ይህንን ረጅም እድሜ ሰጥቶህ ታያታለህ መልካም ጋብቻ ይሆንልህ አንተን ያገባች የታደለች ነች ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም ስለሀገርህ የኖርክ ልጅነህ ተባረክ ፡፡
@emushinibrabay5754
@emushinibrabay5754 2 года назад
Brilliant & positive True Ethiopian Abraham Wolde..Congratulations to you!
@fozitube4978
@fozitube4978 2 года назад
ዘመንህን ይባረክ ❤️😘
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 2 года назад
ስምን መልአክ ያወጣዋል አብረሀም (የብዙዎች አባት)አብርሽ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ እግዚአብሔር በልጆች ይባርክህ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ በጣም ነው የማከብርህ የኢትዮጵያ ውብና ድንቅ ልጅ አንተ ትውልድን የምታንጽ ኢትዮጵያን ከፍ ያደረክ ጀግና ።የአብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ መልካም ጋብቻ።
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 года назад
አሜን አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው እንኩአን ደስ አለህ ዘመንህ ከነቤተሰብህ ይባረክ
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 2 года назад
💕💚💛❤💟 አብርሽ የእውነት የኢትዮጵያ የፋቅር የእውነት ልጅ ስወድክ ሳከብርክ ከልቤ ነው መታደል ነው አንተን ያገኘች እውነተኛ ማአንነት ያለው የሰውን ማደግ መለውጥ የሚያምን ሁሌ አንደበቱ እና ፊቱ ላይ ያለው ውበት ለኔ ይለያል ዝርክርክነት ኑሮክ እንደ አበእባ ያብእብ (💚💛❤💟መድሃኒያለም ደስታክን ያብዛው 💚💛❤💟💕ኑርልኝ 💟
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 2 года назад
እንደ አብረሃም ቤትህ ኑሮህ የተባረከ ይሁን 🙏
@meazameles9306
@meazameles9306 2 года назад
አብርሽ ገራገሩ የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግልህ እንደ ስምህ አብርሐም ነህ አንተ
@mwoldu7926
@mwoldu7926 2 года назад
I have a huge respect for you Abrish! May God bless your union!
@addis2653
@addis2653 2 года назад
አብርሽ ከጥበብ ስጦታህ እና ቅን አገርኛ አሳብህ በተጨማሪ በስርግህ ሌላ የወገን የእርዳታ ማስብህ የባስ ኢትዮጵያዊነት ምርጥ ፍቅር ይጭራል መልካም ጋብቻ 🇪🇹👏👏
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 года назад
አብረሀም የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንልህ
@fekadunegusie3010
@fekadunegusie3010 2 года назад
It was a wonderful interview Abresh. I really like your personality, life philosophy, attitude worldview, and intelligence! I wish you a happy marriage full of joy, blessing and prosperity!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
አብርሀም ሚስትህም ሳራ ትሁንልህ🙏🏾 የባላገሩ ንጉስ ነህ ገጠርን አድምቀህ ያወጣህ ስው ተባረክ መልካም ጋብቻ አብራችሁ አርጁ🙏🏾
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
አንተ ደግ ሰው እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ የድንግል ማርያምን ምልጃ አይለይህ❤🙏
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 2 года назад
አብርሽየ ዘመንክ ይባርክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁልክ ስወድህ ከልብ ነው እውነት ለጥበብ ለከፈልከው መስዋትነት እሱ የጥበብ አምላክ ይክፍልክ ወንድ ልጅ እና እህል በሰል ሲል ነው ጥሩ ተ ሌሎች ወንዶችም ከአብርሽ ተማሩ ።
@menderin4228
@menderin4228 2 года назад
ግዴታችን ነው አብርሽ በአንተ ስም እንረባረባለን።
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 2 года назад
Real Ethiopian
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 2 года назад
Abraham my hero! U are real Ethiopian u do alot for the country and u give u'r life for the country and the women got u lucky and God gift to her we pray God blessed u marriage . I am so happy for u ❤❤❤❤❤❤❤ lot of love . God give u more blessed with health.
@ETBeMore
@ETBeMore 2 года назад
Congratulations! One of the few good & humble guys out there!
@esnfa
@esnfa 2 года назад
💚💛❤️ መልካም ጋብቻ አብርሽ !
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 2 года назад
አብርሽ ማለት በቃ ኢትዩጵያ ማለት ነው ትልቅ ሰው እኔንጃ ስለ አብርሽ ብዙ ማለት ይቻላል ታላቋ ኢትዩጵያ ነው ብሎ ማለፍ ብቻ ይሻላል የዘመኑ ሳይሆን የቀደሙት አባቶቻችን አይነት ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው አንድነት ብቻ ኢትዩጵያዊነት ብቻ ባለ ሀገሩ እና በጣም ደስ ያለኝ ነገር ሰርግህ ላይ በሀገር የተሰሩ መጠጦችና ልብሶቻችሁ ደስ ያለኝ ሰርጋቹ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ሁሉ ይባረክልህ እመቤቴ የተገኘችበት ሰርግ የቃና ዘገሊላ ቤት አንተም ቤት እናትና ልጅ ይገኙልህ
@mahletsisay914
@mahletsisay914 2 года назад
ምረጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብረሃም
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 года назад
ዋዉ አብርሽዬ አንተ በእዉነት። የፍቅር ሰዉ እግዚአብሔር ይባአርከዉ ሠርግህ
@hannagerma3505
@hannagerma3505 2 года назад
መድሀኒት ፡ አለም ፡ እንካን ፡ ለዚህ ፡ አበቃህ ፡ አንተ ፡ የነትህ ፡ እነ ፡ የአባት ፡ ልጅ ፡ ብቻ፡ የህትነ ፡ የወንድ ሞች ፡ ብቻ ፡ አደለህም ፡ የሁላችንም ፡ ልጅ ፡ ወንድም ፡ ነህ እግዚአብሔር ፡ ይጠብቅህ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 года назад
የተባረከ ግዜ ይሁንልህ
@rabiya2020
@rabiya2020 2 года назад
አብርሽ አንት እንቁው ሠው በትክክልና በጥንቃቄ አንዳሳደጉህ ያስታውቃል ክብር ለቤተሠቦችህ ይስጥልን
@beharudeju3174
@beharudeju3174 2 года назад
አብርሽ ምርጥ ሰው
@maezasheme8036
@maezasheme8036 2 года назад
በምን ቃል ልግለጽክ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ክፉ አይንካክ ❤❤❤❤❤❤
@abebabelay1444
@abebabelay1444 2 года назад
የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ የሁንልህ ወንድምየ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💖💖
@user-oc4bj8ct4d
@user-oc4bj8ct4d 2 года назад
አብርሽ እንኳን ደስ አለክ ቀሪ ዘመንክ ወልደክ የምትስምበት ቤተሰብክን ደስተኛ ምታደርግበት ዘመን ይሁንልክ
@kidistmuluget3629
@kidistmuluget3629 2 года назад
ደጉ. አብረሃም አንተን የመስለ ቅን ስው ዘሩ እንደ ስማይ ከዋክብት እንደ ምድረ አሽዋ የበዛ ይሁን የኣብረሀምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናተንም ትዳር ይባረክ
@addisalemhabteyohannes
@addisalemhabteyohannes 2 года назад
አብርሽ እንኳን ደስ ያለህ
@ayehaile9054
@ayehaile9054 2 года назад
እግዚያቤሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ🙏🏾
@konjomar5444
@konjomar5444 2 года назад
ጥሩ ህሊና እና ርህራሄ ያለህ ሰው መልካም ጋብቻ።
@atlas4738
@atlas4738 2 года назад
Abresh telyaleh,tedareh yebarek💚💛❤semen melak yawotawal goshe.
@hannadagefu9111
@hannadagefu9111 2 года назад
አብርሽ ውድ ወንዴማችን
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 года назад
አብርሽ /ግዞዬ/ ለአንተም ለሙሽሪትም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ……
@መስኪመስኪ-ጰ8ዸ
@መስኪመስኪ-ጰ8ዸ 2 года назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሁም ያማረ ትዳር ይሁንል ያረብ 😍😍😍😍😍
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 2 года назад
Abrshye enqwan des yalek
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
መልካም የትዳር ዘመን ብያለሁ በልጅ ተባረክ አቤት ድሮ ልጅ ሆኜ እናተሱቅ ገባን ከዛ እቃ ገዛን ማለት ቤተመንግስት እንደገባን ነበር የምንቆጥረው ወይ ልጅነት የፍቼልጆች ተከባብረን ተዋደን የዜራምስት ልጆች የወታሮች ሰፈር ልጆች የምዳሰን ሰፈር ልጆች የቀጋሰፈር ልጆች የዜሮአንድ ሰፈር ልጆች የኩማንዶ ሰፈር ልጆች አንድ ሆነን ቁጥር ሁለት ትምህርት ቤት ያሉ አስተማሪዎቻችን ወይኔ የልጅነት ትዝታ አሁን ተነስቻለሁ ፍቼን የትውልድ ቦታዬን ለማስታዋወቅ ብዙ ህብረተሰብ የሚኖርባት ህዝቧ ፍቅር ዛሮመግቢያችን
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 2 года назад
በጣም ትክክል አብርሽ የባላገሩ ያላቸው ለከብቶቻቸው ፍቅር እጅግ የሚገርም ምን ያህል ተርበው እንኳን ቢርባቸው ይፈቅዳሉ ከብቶቻቸውን ከሚያርዱ በጣም ታማኝ ልዩ የሆኑ ፍቅር የሆኑ ባለ ሀገር ናቸው እውነት ነው ሌላ ሀገር ላይ የተፈጠሩት ነገሮች ሁሉ ሀገራችን ላይ የተፈጽመዋል ከዛም በላይ እና እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሰላማችን ያብዛልን ፍቅር ያብዛን አብርሽ እናያለን ሀገራችን ኢትዮጵያ በከፍታ ላይ እናያታለን ሁላችንም ስንሰማማ ስንከባበር ሁሉም የውጩን አለም ስንተው ነው
@helenadonai1572
@helenadonai1572 2 года назад
Abrshi, ante bruk sew , tidarh ybarek be fere tebareku !
@leyakober1312
@leyakober1312 2 года назад
ትዳርህ ፍሬህ ይባረክ የተቀደሰ ሃሳብ።🙏🙏👍
@hiwotabejemhirete9210
@hiwotabejemhirete9210 2 года назад
አብርሽዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ
@fairouz9807
@fairouz9807 2 года назад
አብርሽዬ የኔ የዋህ ብቡ እመቤቴ እስከመጨርሻ ትጠብቅህ! ትክክለኛ ኢትዮጵያውያዊ
@menbilove2757
@menbilove2757 2 года назад
you are amazing amazing person with good personality….no words may God bless you &beloved family 🙏🙏✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
እውነትህ ነው አብርሽይ ለፍርሀታችን አሳልፎ ያልሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏😢 አለፋነው የመጣው መከራ በሽታ ላይ ቢጥለንም እኛም ኢትዮጵያችንም ተርፈናል እንኮን ተሰፍህ እውን ሆኞ አየህው እልል ብያለሁ ❤
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 2 года назад
እግዚአብሄር እምላክ ቀሪ ዘመንህን ባርኮ ትዳርህን የአብራሀምንና የሳራ አድርጎ በክብር ያቆይህ
@demekechtadesse1402
@demekechtadesse1402 2 года назад
መልካም ሰው በጎ ነግር ሁሉ ይግጠምህ : በጎ ህሊና አለህና::
@merongetahun1399
@merongetahun1399 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ!!!🌹🌹🌹🌹
@mesfinbelete6932
@mesfinbelete6932 2 года назад
Abrish, I would like to say congratulations you are my favorite artist watching from USA!
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 2 года назад
ዋው
@hannakasa5007
@hannakasa5007 2 года назад
የኔ መልካም አብርሽ
@mesnekohuledawit2546
@mesnekohuledawit2546 2 года назад
መልካም ጋብቻ ስምህም አብርሃም ነው የአብርሀም የሳራ ያርገው ጠጅ አለ ስትል ግን አስጎመጀኸኝ እሁድ ከሆነ እና ከጠራኸኝ እመጣለው ቀሪ ዘመንህን ይባርከው
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад
Aberehan tedarehen emeberehan tebarekelh ethiopan selaman abezeto yiseteln
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 года назад
እኳን ደስ አለህ በተሰማራህበት አብርሀም በተሰማራህበትጀግና ነህ💚💚💚💛💛💛💕💕💕
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 года назад
አብርሽዬ ምርጡ የሀገሬ ልጅ።መልካም ጋብቻ ሁሉ ጥሩ ይሁንልህ በጣም ነው የምንወድህ።
@user-wl2oj3gm1j
@user-wl2oj3gm1j 2 года назад
አብርሽየ ምርጥ ኢትዮጲያዉ እግዚአብር አምላከ የተባረከ ትዳር ያድርግልህ የኔ መልካም
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 2 года назад
አብርሻችን መልካም ጋብቻ!
@youtube6773emeniwediy
@youtube6773emeniwediy 2 года назад
አበራሀምየ በጣም አድናቂህ ነኝ መልካም ጋብቻ ወድማችን😘👌🙏
@tadessealene4340
@tadessealene4340 2 года назад
God bless you !!!!
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er 2 года назад
አብርሽ.አቤት ሥወድህህህህ.በቃ የሠወች በላይነህ
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 года назад
Abresh wendeme God bless your marriage.love you.legend one and only you’re an icon.
@beblessed6469
@beblessed6469 2 года назад
I am so happy for you God bless you and your family
@yatube525
@yatube525 2 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ አብርሽዬ የኔ መልካም
@Noname-si4ip
@Noname-si4ip 2 года назад
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 года назад
“Aberish” Happy Weddings 🙏💚💛❤️👋🙏💚💛❤️🙏🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌹🌹
@adanehana5961
@adanehana5961 2 года назад
ይህ ሰው ህሊናው የገዘፈ ከዛም በላይ ኢትዮጵያዊነትን አስውቦታል ።
@muluhailu9810
@muluhailu9810 2 года назад
አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልካም ጋብቻ
Далее
Dora was kidnapped and then… 😨 #shorts
00:18
Просмотров 2,8 млн
СМЕЛОЕ РЕШЕНИЕ #shorts
00:14
Просмотров 23 тыс.
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21
Dora was kidnapped and then… 😨 #shorts
00:18
Просмотров 2,8 млн