Тёмный

ከአነጋጋሪው ባለሃብት ስኬት ጀርባ..!ራምዚን!  

Maraki Weg
Подписаться 311 тыс.
Просмотров 716 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
ሁላችሁም ክበሩልኝ የማራኪ ቤተሰቦች! ሰብስክራይብ እንዳይረሳ!
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j Год назад
የምታቀርበው ጥርት ያለ ነገር በርታ
@hananm1530
@hananm1530 Год назад
❤❤
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Год назад
Benateh sera feligline
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Год назад
Yemren eko new
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Год назад
Yalhut sharja kornishe new sera ke fetaho 6 month hononal
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Год назад
ሚስት ስትመርጥ ለልጅህ እናት ነው የምትመርጠው ጥሩ አባባል ተባረክ 🙏🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
በጣም ደስ የሚል አባባል🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
❤❤❤
@bethelhemhaileleoul3924
@bethelhemhaileleoul3924 Год назад
PI😊
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Год назад
🙏🙏🙏ላንቺም
@sabakahsay
@sabakahsay Год назад
Amen🙏🙏🥰
@alazargbrhiwut9331
@alazargbrhiwut9331 Год назад
🙏🙏🙏☝️🇪🇹☝️🇪🇷☝️
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Amen Amen Amen ❤ 🙏 yene wede lanechim
@bilenadem2453
@bilenadem2453 Год назад
በሰው ሀገር ጠንክሮ ሰርቶ ለስኬት መብቃት ደስ ይላል እንደሀበሻ አረብ ሀገራት ስኬታማ ሰርተው የተቀየሩ ልጆች ስናይ ደስ ይለናል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ረምዚ ግሩፖች።
@possible5728
@possible5728 Год назад
ru-vid.comNUIz3T9ebvE?feature=share
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
ዱባይን ባላቃትም ያገሬ ልጆች እንዲ ተለውጠውባት ደስተኛ ሆነው ሳይ በጣም ነው ደስስ እሚለኝ ...እግዚአብሔር የዱባይን ህዝብና ሀገሪቷን ይባርክ ...ቡናው ሰረሞኒው ኢትዮጵያ ያላቹ ነው እሚመስለው ...ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ ኢትዮጵያን እምታስጠሩ ትልቅ ባለሀብቶች ያድርጋቹ❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Год назад
የዚህን የልጅ ፕሮግራም እንደኔ የምትወዱ 👍 በርታ ወንድም 😍😍
@liyuliyu21
@liyuliyu21 Год назад
👍
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
😒እኔም ውደዋለው 😒😒ግን የእኔ ቤት አልመጣም አለኝ 😔
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Год назад
@@user-kp2vl5fc3c ባለ ሀብት ስትሆኒ ይመጣል 😂😂
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
@@user-hb8zz2zm4j 😒እኮ ሀብታም ስለኦንኩኝማ ነው የጠራውት ዉል ግዚ መጠበቀ ስለቸኝ 😒😒እንዴ እርጀናም ሞትም እኮ አለ 😒😒አማላጀ ልኪሽለው ጠይቂልኝ 😭😭😭
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Год назад
@@user-kp2vl5fc3c ባለ ሀብትማ ከሆንሽ 😉 ወንድምሽን እወደዋለሁ 😜😄😂😂
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Год назад
መልካም ሰው እንደሆነ ፊቱም ንግግሩም ያስታውቃል እግዚአብሔር ከዚህም ያብዛልህ!!!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Год назад
Amen ❤️ 🙏
@possible5728
@possible5728 Год назад
ru-vid.comNUIz3T9ebvE?feature=share
@hiwotanbese5881
@hiwotanbese5881 Год назад
Amen Amen and he looks so professional, humble and positive thinker. Long live and stay blessed
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
ትቀጥረኛለህ አማ ካ የምኖረው ሰለቸኝ አረብኛ በደንብ እችላለሁ እነዳለሁ ሌሎች ቋንቋዎች እችላለሁ አሻሻጭ መሆን እችላለሁ።
@user-rk5eb9wf1q
@user-rk5eb9wf1q Год назад
እንዴት ስነስርዓት ያለ ሰው ነው አንዳነዶቹ ምንም ሳይኖራቸው ይበጣረቃሉ ያስታውቃል እሩሩህ ሰው አሁንም ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏🙏❤
@keya3927
@keya3927 8 месяцев назад
Ennan yashegerg ababal you say
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 7 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላ
@marimasd6628
@marimasd6628 Год назад
መሻላህ የኛ ኩሩ ኢትዮጲያኖች በሰላም በፈቅር ኑርልን ደስ የሚል ቤተሰብ መሻአላህ 💞🥰🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
ትክክል 🙌🏽
@hanaayalew3279
@hanaayalew3279 Год назад
ዋዉ በጣም ኢንስፓየር የሚረግ ፕሮግራም ነው የሰራህልን ግዜ ። ከ5 አመት በሆላ እኔንም የሆነ ቦታ ደርሼ ኢንተርቪው እንደምታረገኝ አልጠራጠርም ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 месяцев назад
Why not good job
@meselechketema7990
@meselechketema7990 Год назад
በመሃረብ እንደተቋጠረ ብር ጭምድድ ያለውን ሃሳባችንን ዘረጋኸው: ትልቅ ነገር ማየት ትልቅ እንድታስብ ያደርግሃል:: በርታ
@mariamova452
@mariamova452 Год назад
አይ አገላለፅ😂😂😂😂😂😂😂❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Год назад
ይብራራራ😂
@user-kk8mz4kg4h
@user-kk8mz4kg4h Год назад
😂😂😂😂
@salamethiopia430
@salamethiopia430 Год назад
😝😜😂😂😂
@rreer
@rreer Год назад
Wow , you nailed it.
@fekeryene213
@fekeryene213 Год назад
ዱባይዬ እናት ሀገር ናት እኮ ማርያምን ❤️🥰እኛ እንኳን ህጋዊ ሳንሆን ሰርተን እንኖራለን ወተን እንገባለን 🥰🙏
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq Год назад
አዎ ነፃነት አለዉ መሸአሏህ❤ አናንተም በረቱ አሏህ ይጠብቀቹ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Год назад
አዎ ድባይ ደስ የሚል አገር ገደኛም ነው ጌታ ይመስገን ወደሌላም አገር መሻገሪያ ሆኖልኛል 😊😊
@erehimateyib1679
@erehimateyib1679 Год назад
አገር ልገባ ስል ይናፈቀኛል እኔም 🙂🫣
@possible5728
@possible5728 Год назад
ru-vid.comNUIz3T9ebvE?feature=share
@possible5728
@possible5728 Год назад
​@@erehimateyib1679 ru-vid.comNUIz3T9ebvE?feature=share
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
ደስ ሲል ፈታ ያለ ሰው ነው ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው❤❤❤
@hananm1530
@hananm1530 Год назад
ማሻላህ ተባረከላ ❤ ያረብ እንደዚህ ዱኒያ ሰቶኝ ምሰራው መስጊድ ታየኝ
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u Год назад
ሁላቹም ፈጣር ይባርካችሁ ጠያቅም♥️♥️ ተጠያቅም። ኮማቾች በያላቹበት ስላማቹ ብዝትዝት ይበልልኝ የሰው ደሰታ የምያስደስታቹ ሁሉ ፈጣሪ በቤታቹም በውጭም ያላሰባቹት ደስታ ይስጣቹ ይሙላላቹ 🙏♥️💚💛አገራችን አለማችን ሰላም ያውርድልን
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Год назад
አሜንን አሜን አሜን።
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
እኔ 6 አመት በግርድና ሸቅዬ መሬት ብገዛ አፈናቀሉኝ የኛ ነው አሉ አሁን ምንም የለኝም ግን ወላሂ ሥኬታማ ነኝ ሀብታም የሌለው ደስታ አገኘሁ ለምን አላህ ፍቅሩን ሠጠኝ የተፍጠርኩበት አላማ ገባኝ አሁን እኔ ዛፍ ሥር ተጠልዬም ብኖር I'm happy I don't care about ዱንያ ሀብት 🎉🎉አልሀምዱሊላህ ያረብ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
የኔ ውድ አብሽሪ
@sukosolo2824
@sukosolo2824 Год назад
❤ አላህ እማያልቅ ኒእማ አለዉ አብሺሪ
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Год назад
አብሽሪ ውደ ደና ብቻ ሁኝ ርዚቅ አላላህ
@asahseid689
@asahseid689 Год назад
አብሽሪ አላህ የተሻለ አለው
@LidiyaGebru-rt5fe
@LidiyaGebru-rt5fe Год назад
Esik Edene yhe habtam yrdat yemtlu
@ohNo-pj8tj
@ohNo-pj8tj Год назад
He is so humble and positive.stay blessed👍
@teddyandselamtube7969
@teddyandselamtube7969 Год назад
የሰው ልጅ እንደዚህ ሰርቶ ሲቀየር ማየት ደስ ይላል ለዛውም ከሀገር ውጪ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
ወንድማችን ኑርልን ክፉአይንካህ የስደት ጓደኛችን ፈጣሪ ይጨምርልህ ደግ እንደሆንክ ታስታውቃለህ በተለይ ለሰራተኞችህ ለምትሰጠው ክብር ፈጣሪ ያክብርህ አህመዶ❤❤❤✌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👌👌
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 20 дней назад
I didn't even know who this man was until i watched this video. But i have come to like this guy by just watching this video. I love the way he thinks. No wonder he has achieved so much. He's spitting wisdom. May the Lord bless you with much heath! May your home be blessed with so much love and happiness!
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 Год назад
ሀብት የሚለየው በመስጠት ነው። በትክክል
@emuti6262
@emuti6262 Год назад
ለሀገራችን አንዲ አይነት ገንቢ ዝግጅት ነው የሚያስፈልገው ከፖለቲካ ነፃ አዘጋጁ በርታ ደሞ ያቀረብክልን እንግዳ አንዴ ባለሀብት አይደለም ቅልል ያለ የዋህ ሰው መሆኑ ያስታውቃል አግዚአብሔር ስራውን ይባርክለት
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Год назад
በማንኝውም ቦታ ሁን ባህል ሀይማኖትህን አክብር ስኬታማ ሁን በጣም ደስ ይላል
@joniendalk3140
@joniendalk3140 Год назад
በጣም ደስየሚል ኢተርቪው ነው ዱባይን አኖኖሯነ በደንብ ገልጾታል በዛላይ ልባም ወጣት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን።
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 11 месяцев назад
ኮሜንት መፀፍ አልወድም ግን ኮሜንቶችን መንበብ ደስ ይለኛል ዘሬ እንድፅፍ ከደረገኝ ነገር ብኖር እስልም ክርስቲያን ስኬቱን አይተው ደስተቻውን ስገልፁ ደስ ስለለኝ ነው ፋጣር ሁላችንም ስኬተመዎች የድርገን 🎉❤
@asterhagos4325
@asterhagos4325 Год назад
ማአሻላ ዋው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች በተለይ ባለቤቱ ፈገግታዋ ዋዉ ኦርጅናል ሃበሾች ብዬአችዋለሁ 🙏💯
@aymen_m8288
@aymen_m8288 11 месяцев назад
Migb kens belew lik aydlem bodw
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Год назад
ማራኪ ወግ በጣም ነው የማመሰግነው አንተ የምታቀርባቸው ሰውች አነቃቂ ናቸው አንዳንድ ልባችንን የሚያዝጉ ይህንን ይዩ እውነት ጀግና ነው አቦ ፈጣሪ እጥፍ ይጨምርልህ እናትህን የጀነት ያርግልህ
@MeredBadarga
@MeredBadarga 9 месяцев назад
በእውነት የሀብት ሁሉ መጀመሪያ አግዚያብሄርን መፍራት ነው አንተላይ ያየሁት የዋኽነት!ቅንነት :ትኽትና ታታሪነ ይቻላል መንፈስ ጎበዝ የፈጠራ ሰው ነኽ ያገርቤቴ ሸማግሌዎች ሰመርቁ የላብኽ ፍሬ ለዘርማዘርኽ ይትረፍ ዕድሜ ከጢናጋ ሰጥቶኽ በድድኽ ብላ መርዕድ ዘብር አባላለው ከአብነት ቀሪዘመንኽን ከነቤተሰቦችኽ በደስታ ኑር ምርጥ የኢትዮጵያ ኩራት ነኽ!!
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
ማማራቸው በማርያም እሰይ ❤ ዘራችሁ ይብዛ ብዙ ተባዙ❤❤❤
@bekateshale8699
@bekateshale8699 Год назад
ጀግና!😁ነጭ ከማንም በላይ እንዳልሆነ ስላሳየከን እናመሰግናለን🙌
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
የሃገሬ ሰዎች እንዲህ ከፍ ይል ቦታ ላይ በጥረታችው ወጥታችው ሳያችው ደስታ ይሰማኛል ለሌችም ምሳሌ ናችው መልካም ይስኬት ዘመን❤
@possible5728
@possible5728 Год назад
ru-vid.comNUIz3T9ebvE?feature=share
@abdah1425
@abdah1425 Год назад
ማሻአላህ በጣም inspire ያደረገን ቪዲዮ ነው አላህ ካለ ሃብታም መሆኔ አይቀርም ይህን ኮመንት መጥቼ reply አደርጋለው
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
ሀብታም አይመስልም ቀለል ብሎ ሚጫወተው..!!ደስ የሚል ሰው ነው
@neima3799
@neima3799 Год назад
ቢስሚላህ ማሻ አሏህ አሏህ ጨምሮ ይስጠው ያርብ 🥰🥰
@Alem844
@Alem844 Год назад
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን🙏ስራን ሳይ ንቅ እዚህ የደረሰ ጀግና ነው መላ ቤተሰብህን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልህ🙏
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
አቤት የሐገሩ ማማር 🥰🥳እኛም ደና ሀገር እንዳለው ሥንጣላ እኮ ነው ሚገርመኝ ሸገር ኬኛ ውጡ ምናምን ድንበር ቅብርጥሴ ሲደብሩ😂አፈር ይህን አሳያቸው ደሞ ቤተሰቡን ሣላደንቅ አላልፍም አደብ ዲን ሀብት ውበት አይቻለው ባረከላህ🎉🎉🎉
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Год назад
እኮ ገና ድባይ ሄደው ኬኛ ይላሉ 😂 🤣 😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
እኮ ቱ ስማይና ምዲር😂😂
@Alem9287
@Alem9287 Год назад
ሀገርማ ነበረን ምን ዋጋ አለው 😢
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
ትክክል ደህና ሀገር እንዳለው ስንባላ 😊 ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@erehimateyib1679
@erehimateyib1679 Год назад
😁😁🫣
@MeseretNegash-mo4rr
@MeseretNegash-mo4rr 11 месяцев назад
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቃቹ ሚስትህ የምር አውቀሀታል የምር የናትነት መንፈስ የተሞላባት ምርጥ እናት ናት ❤
@user-lt8xh5zt7k
@user-lt8xh5zt7k Год назад
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ከዚህም በላይ ይስጣችሁ
@16kiddynig
@16kiddynig Год назад
ሀበሻ ትልቅ ቦታ ሲደርስ በጣም ነው ደስ የሚለኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@yeshibelay4860
@yeshibelay4860 Год назад
ዋው ደስ የሚል ባለሀብት ነው ሰው ሀገር ኮራ ማለት ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛም ባገራችን ከስራ አጥነት ወደሰራተኛነት ያሸጋግረን
@chalkao5071
@chalkao5071 Год назад
We often hear heart wrecking news about Ethiopians' life in Arab world, but the success of this family is quite inspirational. Thanks for sharing!
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
እንዴት ስርአት ያለው ሰውነው ኢትዮጵያንዊ እዲ ሲሆን እኛም ደስተኛ ነን ፍጣሪ ቤተሰብህን ይባርክልህ አህመዶ 😊💚💛❤👏
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x Год назад
እንደ ኢትዮጵያዊ ኩራት ተሰምቶኛል የማዳሜ ቤት ራሱ እንደዚህ አያምርም😂 ግዝሽ በርታ ! ሰላም ላገራችን
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 Год назад
Thank you Ahmed for sharing your journey. You inspired a lot of Ethiopian who live out of Country.
@mickeyt6581
@mickeyt6581 Год назад
Nice man! inspirational! keep on keeping on bro!
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
ከልቡ የሚሠራ ሰዉማ ይለፍለት ከፍ ይበል ወገኔ
@begood4all157
@begood4all157 Год назад
ትላንት ተቀጥረህ ዛሬ ቀጥረህ ማሰራት መቻልህ ያንተ ማደግ ለብዙ እህቶቻችን ሰው ቤት ተቀጥረው ለሚሰሩ ተስፋና መንገድ ሰጪ ነው ። እህቶቻችን ከሱ ብዙ ተማሩ ።
@emumohammedseid5924
@emumohammedseid5924 Год назад
ትክክል ወላሂ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Год назад
አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም ለአላህ ፀጋዎች ምስጋና ይገባው❤❤
@umarmoosa6950
@umarmoosa6950 9 месяцев назад
እዚህ ቢሮ ለግል ጉዳይ ሂጀ ነበር ሀበሻን የሚያስተናግዱበት መንገድ በጣምም ደስ ሲል የምር በዙ ቦታ ሂጃለሁ ሀበሻ እንደ አህመድ ሰራተኞች የሚያከብር አላየሁም ይጨምርልህ
@milan8639
@milan8639 Год назад
አዳሜ ይሄን ፕሮግራም ተሯሩጣችሁ ነው የምታዩት ሰብስክራይቡ ግን ትንሽ ነው😢 አይ ሀበሻ የምትከፍሉበት ነው አይደል የሚመስላችሁ አብሮ ማደግን እስቲ ተማሩ😮
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e Год назад
ዋውውውው አቦ እግዚአብሔር ይጨምርልህ እኔ እጅግ ደስ ይለኛል ኢትዮጵያዊ ከአገራቸው ወጥቶ ሰርቶ የሚለወጥ ሰው ደስ ይለኛል❤❤❤
@miftahmeky3205
@miftahmeky3205 7 месяцев назад
"ሚስት ስትመርጥ ለልጅህ እናት ነው የምትመርጠው" Super amazing!
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ሰዉየዉ በአነጋገሩ እንኳ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ቃና አለዉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ሰላም ጤና ፍቅር ያብዛለት
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
እኔ ዱባይ ከሚማርከኝ ነገር በየ ሁለት እርምጃ እርቀት ሚገራረሙ መሥጅዶች ናቸው ❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Год назад
Hggfg cgf ሳውዲ ደሞ ብጥመጣ/ጭ በአንድ እርምጃ ርቀት ነው ያለው
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Год назад
kkk HULUM MESGID bado neew............yemen mesgid....sukachew beru lay ...5/6/7 honew yesegedalu men takabedaleh.....be ken 5 geze ....le 10 dekika ...sera yekomal......men fabrik ale na new sedeteniaw engeda sale yesegdal ...2/3 amet behuala Arebun ayto ayto yebanenal.....wiski ,,,kotrobad ...yeschetal Setochum .muslim .diasbora.......modern.....yehonalu......habtam .weschma yekeyayeralu ke 30 amet - befit saudi yeneberut....habtam family S areb bet yegbuna .......
@savsav7194
@savsav7194 Год назад
​@@yonassolomon7711 minew mesgid ale slalech tenadedk?hiwotihm lay endezi negative neger bicha mitlekm kehone tasaznaleh
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Год назад
ታዲያ ምን ይጠበቃል? የሙስሊም ሀገር መስሎን?
@savsav7194
@savsav7194 Год назад
@@frehiwetyonas22 የክትስትያን ሀገሮችም ይህንን ቢኮርጁ መልካም ነው
@semiramarea9044
@semiramarea9044 Год назад
ማሻ አላህ ሰው ሰርቶ ደክሞ እራሱን ለውጦ ለሌላም ሰው የስራ እድል ሲፈጥር እዴት ደስ ይላል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ ከጤና ጋር ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤
@sintarasta6945
@sintarasta6945 Год назад
አህመድ ማለት በጣም ገራሚ የማያወራ የሚሰራ በገንዘቡ ደሀንና በሸተኛን የሚያድን የሚፈውሰ ለቤተሰቤ የደረሰ በጣም የሚገርም ስብህና ያለው ከእድሜው በላይ የበሰለና በጣም ትሁት ሐብታም ነው ለእሱ የሁላችንንም ጨምሮ ይሰጠው ለምን እሱ በተሰጠው ልክ እየሰራበት ነው ለእኛ የተሰጠንን እርሰቅ አልተጠቀምንበትም እናም ይሰጠው ደርቦ ደራርቦ አህመዱ ኑሪልኝ ክበርልኝ ስላወኩ በአንተ ክብር ተሰምቶኛል
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Год назад
አንተ ልጅ እኔየሚታየኝ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ነው በርታ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚእብሔር ይጠብቃችሁ ዱባይን በደንብ ማየት ህልሜ ነው እአቅም ሲኖር በነሱ travel agency በኩል እጎበኛለሁ
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
ያድርግልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😊
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ማሻ አላህ ሀብት የሚገመተው በመስጠት ነው ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድም ዱባይ ምርጥ አገር ምርጥ መሪ ታጋሽ ህዝብ
@EnatAwoke
@EnatAwoke Год назад
ቤተሰብክን ፈጣሪ ይጠብቅልክ የዛሬ አመት ልክ እንደ ግዞ ካከልክ እኔንም ዱባይ ትጋብዘኛለክ ሚስትክ ደስ ትላለች
@ahmed-jh5ue
@ahmed-jh5ue Год назад
አህሜ ሞክሼ የቀድሞ ማናጀሬ ዱባይ ነበርኩ አሁን ሻርጃ ከመጣሁ 4 ቀኔ ነው የምር ላገኝህ እፈልጋለሁ ጀምረነው የነበረ ያልቋጨነው ከሰው ጋር ያስተዋወቀን ስራ ነበረን እንሰራበታለን ኢንሻዕላህ ግዝሽ አህሜን እንዳገኘው ብትረዳኝ ደስ ይለኛል አብረን የሰራናቸው ስራዎች ምስክር አሉኝ
@yosephamsalu16
@yosephamsalu16 Год назад
wow am so Proud to see Ethiopian Succeed in Foriegn country viva Bravo
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Год назад
ማሻ አላህ ጀግና ነህ ወንድማችን እንድህ ሰርቶ ጥሮ ግሮ ኑሮን ሲለወጥ ማራኪ ወግ ወንድማችን እንድህ አይነት ሰወችን ስታቀርብ ለእኛም ትምህርት ይሆነናል በርታታታ❤❤❤❤
@a.yohannes6675
@a.yohannes6675 Год назад
Good job ! I’m Eritrean and I’m proud to see my Ethiopian brothers doing good for themselves.
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Год назад
ኤርትራ ብሰንኪ ሸፋቱ ሻዓቢያ ኣንያ ህዝቢ ደኽዩ ተሰዲዱ🤔
@stelladawit4026
@stelladawit4026 9 месяцев назад
Beski hasadat kemakum eya dekiya
@Yetu_437
@Yetu_437 Год назад
የሀገር ሰው እንዲህ ስኬታማ ሲሆን ደስስስስ ይላል❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ዋው ምርጥ ጥንዶች❤እንዲህ ተዋደውና ተፈቃቅረው የሚኖሩ ጥንዶች እግዚአብሔር ያብዛልን🙏እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥክ ቤቱ ምኑ ሁሉነገር ያምራል👌❤
@ll8432
@ll8432 Год назад
He is very humble and successful. God bless you. Stay humble ❤.
@belisimatony3229
@belisimatony3229 Год назад
I appreciate people who don't forget where they come from and give back. He seems like a humble person God bless him and his family 🙏
@adonyashayleselassie9107
@adonyashayleselassie9107 Год назад
Really nice work!! We proud and respect for this family and the show, God bless you all!!
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Год назад
Wow this is wonderful keep it brother shine forever. Be blessed with your family.
@stufanosalemu
@stufanosalemu 10 месяцев назад
It is really interesting to see an entrepreneur who is an Ethiopian successful in diaspora, from the show we witnessed how ahmed is a humble man , beyond that his biography is very much appreciable, his commitment to help his countrymen is awesome.
@YTSEthio
@YTSEthio Год назад
ማሻአላህ ኢትዮጵያዊ ሀብታም በሰው ሀገር ማየት ደስ ይላል ዱባይዬን የሰው ሀገር ማለት ቢከብድም❤
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 4 месяца назад
ማራኪ ምርጥምርጥ ብሮግራምነው የምታስተላልፈው በርታልን ወድም አህመድ ማሻአላህ ደስየምትሉ በተሠብናችሁ😍😍😍😍😍😍😍
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ጎበዝ አንተ ለኔ ጀግና ነህ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ሰው የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ እዴት ደስ ይላል
@abdunursahin9331
@abdunursahin9331 Год назад
Mashallah Tebarkallah good job Ahmed 👍
@USAUS1986
@USAUS1986 Год назад
ውነትም አህመድ ዝናቡ ❤ አዝንቦብሀል ማሻአላህ ❤
@user-qp9jb1oi4e
@user-qp9jb1oi4e Год назад
😂😂😂😂
@ConCourseAB
@ConCourseAB Год назад
ወይ ጉድ ኣሳቀሀኝ እውነት😅😅😅😅😅 ምኑንን ኖው የዘነበው 😅ሰርቶ ኮ ኖው የተለወጠው
@USAUS1986
@USAUS1986 Год назад
@@ConCourseAB ምን ያስቃል እውቀት ጥንካሬን ፀጋን በረከትን ጤናን ፈጣሪ አዝንቦለታል አሁንም ያዝንብለት አሜን ማሻአላህ በል ፣
@ConCourseAB
@ConCourseAB Год назад
@@USAUS1986 ኣረ ኣትናጀጂ የኔ ቆንጆ ምኖው ኔ ያሰብኩት ያባቱ ስም ዝናቡ ባይሆንምም ኣዝንቦብሃል ትዩ ነበር ማለትኖ ብየ ነበር! ደግሞም ሳቅ ኮ ጥሩ ኖው ተገኝቶ ኖው? እኔ ብስቅስ ምን ይጎድልሻል ምቸስ እናንተ ቤት ሃዘን ኣይገባም! ለማኝኛው እኔም ማሻላህ ብየዋለው!
@USAUS1986
@USAUS1986 Год назад
@@ConCourseAB እሺ ምን አልባት ሁለታችንም ጋር የትርጉም ችግር ኖሮ ይሆናል😁 ለማንኛውም የሱ በረከት ይድረሰን 😁👏🏼 ፒስ፣
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን እንኮራባቸዋለን በሥራ የሜያምኑ ናቸው ፈጣሪ ያሰቡት ሁሉ ይፈጽምላቸው።
@amelework7857
@amelework7857 Год назад
Wow positive minded & kind heart ❤ yemche wedme God bless your family
@alemtsehaynigussie7467
@alemtsehaynigussie7467 Год назад
Wow So proud of you bro !! God bless you more and more with all family!!
@AbuJihad-fw9go
@AbuJihad-fw9go Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ከኩራት ነፃ የሆነ ሰው ውስጤ ነው
@liyuliyu21
@liyuliyu21 Год назад
👍👏
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Год назад
👍👍
@getnetkassa8701
@getnetkassa8701 Год назад
God bless you, you are so humble. Keep it up
@mimiyiddiabekele3915
@mimiyiddiabekele3915 Год назад
I am really proud of you u are and ur family are amezing God bless you and your family I am also long time working in dubia I love this country like my contery always I wish for this country bless and always to safe
@tr7094
@tr7094 Год назад
May God bless him more; He is one of a kind, a risk taker unlike other habesha, such a good role model and person!
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Год назад
ይህ ባለ ሀብት ቀና ሰው ይመስላል አቶ አህመድ ዘመንህ ይባረክ🙏
@promotermerryyoutube70
@promotermerryyoutube70 Год назад
ማሻአላህ በቃ ስኬት ፠ ፍቅር፠ ትዳር፠ መተሳሰብ፠ አንድነት ፠ ቤተሰባዊነት ፠በቃ በአላህ ስትመረጥ ስትመረጪ እንዲህ ነው ፨ አላህ ዘመናችሁን ያሳምረው
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
ደስ የሚል ሰው ነው ያስተዋወከን ያው በዝና እናውቀዋለን ራምዚ ይመችህ በርታልን ወንድማችን
@mituelias9261
@mituelias9261 Год назад
Beautiful family. May God bless you all
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ዋው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ዱባይ እዛው እዳታስቀርሕ ጊዜ ሳሪን አቅርብልን
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 17 дней назад
i learn a lot of things from him .
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Год назад
በጣም ደስ ሚል በእውነት ኮራሁኝ በሰው ሀገር እደዚህ ያገራችን ዜጋ ስናይ በጣም ያስደስታል ያሁላ አመት ስኖር አላውቅም ነበር UAE ስለ አቶ አህመድ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Год назад
እናመሰግናለን ጊዚዮ ማሻአላህ ረጂም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ መላው ቤተሰቡ ዝቅ ብሎ የሰራ መጨረሻው ያማረ ነው የሚሆነው እኔ ብቻነኝ ዱባይ ስኖር ቤተሰብ የለኝ ጓደኛ ባይተዋር ሚስኪና 😂😂😂 ፈጣሪ ከፈቀደ ለአዲስ አመት ሀገሬ ነኝ ❤❤
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Год назад
ይሻልሻል
@hananf869
@hananf869 Год назад
ፍትህ ለመስጂዶቻችን😢
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Год назад
አሁን መስጂድ እዚ ምን አመጣው??
@eriwood6056
@eriwood6056 Год назад
Hanan እኔ ሙስሊም ነን ግን ለማን ነው በየ FB youtube ፍትህ የምትሉ??? ማን ልሰማችሁ ነው???
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
​@@eriwood6056 ወለሂ በይ
@amug.mikael6357
@amug.mikael6357 Год назад
😂😂😂 gud new zandero
@fateahmed-rp4wu
@fateahmed-rp4wu Год назад
@@NOT2BE246 mn chger alew semetwan btgeltse eski bemayagebachu atgbu 😏
@izzzankizzank7216
@izzzankizzank7216 28 дней назад
አልሀምዳሊላህ ደስ የሜል ቤተሰብ አላህ ይጨምርላችሁ
@behriayesuf3314
@behriayesuf3314 Год назад
Very humble guy. Good point about wealth and success. The difference is how much you can give
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Год назад
Gizoye brother the best show ever keep it up!
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Год назад
የሀገር ሰው ሌላ ሀገር ሄዶ ስኬታማ ኾኖ ማየት በጣም ያስደስታል።በርታ
@meirafshemellse5025
@meirafshemellse5025 Год назад
ተመስገን በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ በማየቴ ሁሌ መጥፎ ብቻ ነው የምንሰማው ደስ ይላል ከክፉ ይጠብቅህ
@tamirat9797
@tamirat9797 Год назад
ይባርክለት!!! Very encouraging 👏
@winfunny2966
@winfunny2966 Год назад
Wow amazing production ❤👏
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Год назад
ማሻኣሏህ ተባረከሏህ በሰው ሀገር ሀበሻ ባለሀብት ሳይ ደስ ይለኛል ኣሏህ ይጠብቅህ ማራኪ ውበት በርታልን
@fitnesshealthinspiration
@fitnesshealthinspiration 5 месяцев назад
We proud of Ahmed ... Keep goong!
@fikadudaba9238
@fikadudaba9238 Год назад
Ahmed, really you are very unique person, God be with u.
Далее
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
Просмотров 58 млн
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21