Тёмный

ከአዲስ ወንድ ጋር ፍቅር ሲትጀምሪ-ማድረግ የሌሉብሽ ነገሮች 15 ነገሮች-- Ethiopia 

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 140   
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 лет назад
የሀገሬ ጉዳይ ነው ሀሳብ የሆነኝ ፋቅርም ትዳርም ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሀገሬ ዞሮ መግቢየ
@rabiarabia8977
@rabiarabia8977 3 года назад
እነመሠግናለን በጣም
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 лет назад
ትክክል ነው ለወንድ ልጅ ሴት ልጅ እራሷን ኮራ ስታደርግ ሀሪፍ ነው ዝም ባልሆነው እምትጨቃጨቅ ከሆነ ቢወዷትም ይርቃታል ሴቶች በራሷቹ ተማመኑ ;;;;;;;;
@zewditubekele5323
@zewditubekele5323 4 года назад
Lik nesh dersobgnal eyewededegn zim bye techekachekut😥😥😥
@aasssa4822
@aasssa4822 5 лет назад
እዝጋ የልከው ሁሉ በኔ ደርሴብኝ አይቻለሁ እውነትህ ነው ልይቱን የተዋወቅሁት ባድ አጋጣሚ ነበር ስደትልሄድ ተዘጋጅቻ ሳልሁኝ አድ አክስት አለችኝ አብራኝ የምትሄድ ከራሳ ተነስተን ማክሰኞ ቀን ለ እሮብ ለመሄድ ወደሸዋረቢት ተነሳን ማክሰኞቀን ከዝያ እኔ ሁለት እህቶች አለኝ ግን እነሱጋ እንደር ሲላት አክስቴን አይ እኔ የማቀው ያክስት ልጅ አለኝ አለችኝ ልይቱ ለኔ አይዛመደኝ ምክንያቱም የኔና የሳዝምድና ባባት ነው የሱ ደግሞ በናት ነው ከዝያም ሄድን ተጨዋተን ምግብ አብረን በላን አብረን ሳቅን ከዝያ ያቀን መሸ ሰወስታችንም አብረን ተኛን ከዝያም ልይቱ ወስብ እንድናደርግ ጠየቀኝ የኔምላሽ አልፈልግም ነበር ግንሊሰማኝ አልቻለም ተለማመጣኝ አሁንም አልፈልግም አይሆንም ጭራሽ አልኩ ምክንያቱም አደኛ አላቀውም ሁለተኛ ሀሳቤ መንገድላይ ስለሆነ የወሲብ ነገር ትዝም አላለኝም ነበር ጭራሽ በጭቅላቴም የለም ነበር አዴ መርፌም አልተወጋሁ ተጠቃሚ ነኝ እያልኩ ቡዙ እቀባጥር ነበር ምክንያቱም ይህ ለኔ አዲሴ ነው ታሁን በፋት አድርጌ አላውቅም እቤተሰቦቻጋ እያልሁኝ ከቤትካን አልወጣም በቃ እደዛ የመጀመራየም ስለሆነ ፈራሁ እቢ እዳልኩኝ የችምሽት ነጋች እደመሸ አይቀርም እደሚባለው ማለት ነው ከዝያም ነገ ያውሳናደርገው ማለት ነው ከዝያ ከሰአት ወደስደት መገድ ገባን ከዝያ እመገድላይ እደሆንኩኝ ፍቅር ያዘኝ ከዝያም እኛ መግባት አይበለው ገባን በግድ ስደትን ወደጊዳ ሰላም ገባን ወድያውን እኛ እደገባን እሲ ባህርን ተሻገረ አሉ እሱም ሰላም ገባ እግዛብሔር ይመስገን አክስቴ የኔን ቁጥርሰጠችው ሀይ አለኝ ከዝያም እዝህ እደመጣ ሰማሁ ደስ የሚል ስሜት ተሰማኝ ከዝያ ማንም አላጀናጀነን እርስበራሳች ን ተዋደድን ሰውስት ወር ጥፍጥ ያለፍቅር አሳለፍን ከዝያ በሰወስት ወርውስጥ ባህርው መለዋወጥ አመጣ ከዝያ እኔን ተጀናጅነሻል አለኝ እኔም አልተጀናጀንኩም ብየ ማልኩለት ግንሊሰማኝ አልቻለም ነበር በቃ አመረረ ከግዲህ አልፈልግሽም አለኝ ከዝያም እኔ ሲርቀኝ በጣም ፍቅር ጨመረብኝ በቃ ሀሳቤም ጭንቀቴም ልቤም እሲጋ ነው የሚያስበው ልቤ በቃ እሲን ብቻ ነው በጣም በጣም እወደዋለሁ ከዝያም ብንጣላ እንኮን በህትነት ልናወራ ብለን ቃል አለብን ነበር እውነትም ቃሊን አላጠፈም አወራኝ አወራን ግን እደበፊቱ አይሆንም በጣም ብዙ ጎደኞች አፈራ ከኔ ሲጣላ በቃ ለኔ ግዜም አይሰጠኝም ሰው አለኝ እመስመሬላ ይ ይለኛል ቃይ ይሰጠኛል ያው እኔግን መደወሌን አላቆምኩም እደውላለሁ ቢያስ በቀንሰወስቴ እደውልለት ነበር ግንሁሌም ሰው አለኝ እመሲመርላ ይ ተደወለብኝ ይለኛል ከዝያ አድቀን ማንም ሳይቀድመኝ በይ እዳወራው አላርም ቀጠርኩ ላድሰአት ደወልኩ ያአላርም ሲጮህ ደወልኩለት ቃይ ነበር የሰጠኝ ከዝያ ወድያውኑ አዲስ ቁጥር መጣብኝ አነሳሁት ሴት ነበረች ደባለቀች እሱንም እደሆነ የደባለቀች አወቅሁ ከዝያ አቤት አልካት እዴት ነሽ አለች ሰላም ነኝ እግዛብሔር ይመስገን አልካት ለማንኛው እልይቱላይ እዳደውይለት አለች ከዛሬ ጀምሮ ሲትለኝ እሺ በየወጣሁ ከዝያ በጣም የምወዳት ጎደኛ አለችኝ ነበር ለሳጋ ደውየ እሲኮ በሴት አስደውሎ እዳትደውይበት አስባለኝ አልካት አለቀስሁ በጣም አይዞሽ ውዴ በቃተይው አይጠቅምሽም አለች እኔግን ምንም የምሰማ አልነበርኩም በቃ ዝብየ እደውላለሁ ከሻው ቃይ ይሰጠኛል ካሻው ይረግጥብኛል በቃ እዳስፈለገው ነው ይሄኔ ወሲብ አርገን ቢሆን እኮ እንተረቅ ነበር ይለኛል እያልን እያልን ተያዘ ሲያዝም እስርቤት እደሆነ ደውየ ጠየኩት አይዞህ አታስብ ሁን ያለው ነውና የሚሆነው አልኩት ወደ አገርቤት ገባ ከዝያም የሚገርመው አገርቤትም ገብቶ አወረዋለሁ ቴክስት ሳረግለት ከፍለገው አይቶ ይመልሳል ካልፈለገውም አይቶ ዝም ይለዋል ከተወሰኑ ወራት በሆላ መጣ ተመልሶ እዝህ መጣ ተመልሶ ሰላም ገባ አወ ራሁት እንካን ደና ገባህ አልኩት ጠየቅሁት ደናገባሁ አለኝ እናወራለን ስለበፋቱ ላደረኩሽ ነገር ይቅርታ ይለኛል ምንም አይደል አልኩት ማውራታችን ቀጠልን ወደስራ ገባ ከከተማ ወደገጠር ስራ ገባ ከዝያም እናወራለን ብዛት ቴክስት አርጌለት ከሚመልስበት ቀን ያማይመልስበት ቀን ይበልጣል ይሁንብየ አወራሁት የሆነ ሴትምናምን ለቀቅ ካረገ እቀናለሁ እና ምንህነች ብየ እጠይቀዋለሁ ጅንጅንህ ነች ስለው አወ በማለት ይመልስልኛል በዛምሰአት ልቤ ይሰበራል ነበር ይሁንብየ ቀጠልኩ ከዝያ በቃ እያልን እያልን ስናወራ አድቀን ባህሪው መለዋወጥ ይበልጥ አይቶዝም የማለትና ስደውል ያለማሳት ባህር አመጠ ከዝያም በስተመጨረሻም እዳፈቀረ ተረዳሁም አወኩ በቃ ከግዲህ በሱምላይ ሳልፈርድ መልካም ፍቅር ይሁንልህ ብየ ለኔ ባይለውነውብየ በራሴ ወሰንኩ ልረሳው ወሰንኩ ዳግም ላልመለስ ለማንኛውም አበዛሁት በጣም ይበቃኛል በተጨማሪ ትምርትህ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ብሎ ላዳመጠው በራሴወሰንኩልረሳውወሰንኩዳግምላልመለስለማንኛውምአበዛሁትበጣምይበቃኛልበተጨማሪትምርትህበጣምአስተማሪነውልብብሎላዳመጠውአመሰግናለሁ
@ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
ማማዬ ጊዜሽን አትግደይ ከእንደዚህ አይነቱ
@xcg7944
@xcg7944 4 года назад
አይ የኔ ማር ብቻ ቃላት አጠረኝ ምንም አልል የልቤን ቁስል ቀሰቀሽው ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ልሁንልሽ ውደዋ እና ተይው የኔም ሂዷል እዳላለደለ አርጎኝ ብቻ ከይር ነው
@afomiyaalamerewu6480
@afomiyaalamerewu6480 Год назад
ወዶች ግራ ያጋባሉ ማለት አይደለም በአካል ተገናኘቶ በርቀት ያለነው በስልክ ወሲብ ይጠይቃሉ አይሆንም ልብን እንካን እዴት አታምኝኝም 😂 ይላሉ ብቻ ሰለ ምክርክ እናመሰግናለን በርታ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
እናመሰግናለን ወድሜ ጥሩ ምክር ነው እኔ አዲስ ጀማሪ ነኝ ተግባር አደርገዋለሁ
@hasankarar7640
@hasankarar7640 5 лет назад
ሙዳይ አመሰግናለሁ ጠቃሚ አና ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምረን
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 5 лет назад
መፈቀር ጸጋ ነው ግን ተወደድሁ ብሎ የሚኮራን ምን ልበል ቆይ 😂😂😂እሰራለታለሁ አበጀ ይሙት
@herrisonkodiyoori4397
@herrisonkodiyoori4397 Год назад
😂😂😂እኮ እኔኮ ቻል አደርገዋለሁ ግን አትወጅኝም ነዉ የሚለዉ
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Год назад
😂😂😂😂😂
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw Год назад
አበጀ ይሙት እኔም እሰራለታለሁ ቆይማ እኔ እንደተቃጠልኩ😂😂😂😂😢😢😏😏😏😏😏
@samirasoso2989
@samirasoso2989 4 года назад
አመሰግናለሁ ምርጥ ምክር
@እግዚአብሄርእረኛየነውየማ
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@ዜዴነኝ-ኘ1ጠ
@ዜዴነኝ-ኘ1ጠ 5 лет назад
ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@መአዛአለሙየድግልማርያምል
እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ጀማሪ ነኝ እተገብረዋለሁ
@ዜድነኝየአላህባሪያዜድነኝ
በጣም ሀሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 лет назад
እናመሰግናለን ሰላምና ፍቅር ለአገራችንና ለህዝቦቿ ተመኘን
@h.mdadlove5261
@h.mdadlove5261 5 лет назад
ይመችክ ያራዳልጅ እናመሠግናለን👈
@ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ
ዋው ጥሩ ት/ት ነው እናመሰግናለን 😍😍😍
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 4 года назад
እናመሰግናለን ግን ማንነት መደበቅ መልካም አይደለም እኔን የመፈልግ ከሆነ ከና ማንነቴ ይውዳደኝ እንጂ ለምን ማንነቴን እዳብቃለሁ ነገር ግን ከመነገሬ በፋት እንዴት ነው ዪ ሰው በምን አይነት መልክ ነው የምፋልጌኝ ብዬ መጣራት አለብኝ ልክ አሁን እንዳልኮሁ መጣጥ ቤት/የታላያዩ ቦታሆች አላመሂድ ልክ ነው እና ለፍቅር ቶሎ እሺ ማለት አደገ አለው እህቶቼ ምን ትላላችሁ ሀሳብ አሰተህት ጨርጨር አረጉ
@zehiralove7654
@zehiralove7654 5 лет назад
ሙዳይ በጣም ሀሪፍ ት/ም ነው እናመሰግናለን
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
እግዳ ነኝ ትቀበሉኝ አላችሁ
@madsaed6727
@madsaed6727 3 года назад
አብሽሪ
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my Год назад
ዋው ጥሩ ምክር ነው አምሰግናለው
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 лет назад
በጣም እናመሠግናለን ወሳኝ መልክት ነዉ
@thaybabyathe2139
@thaybabyathe2139 5 лет назад
እነመሠግናለንጥሩተምርትነዉእኔኮሜትማንበብ.ወሥጤነዉ
@እሙነኚእሙነኚ
@እሙነኚእሙነኚ 5 лет назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን በሪቱልን
@ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ
እናመሰግናለን ሙዳይ እኔም እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም ባይሆንም ግማሹ አለኝ ለቀጣይ ደግሞ ሁሉንም እተገብራለሁ
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
@nwdsd2611
@nwdsd2611 5 лет назад
እናመሰግነልን ጡሩ ሀሰብ ነው
@ያርሴምየባሪያ
@ያርሴምየባሪያ 4 года назад
እዉነት በጣም ደስ የሚል ምክር አመሰግናለሁ
@AlemGetu-r5e
@AlemGetu-r5e 10 месяцев назад
ዋው በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
ያልከዉ ሁሉ ትክክልነህ በረጋወድምያንትምርት ያሰፈልገናን
@abikookonjo7872
@abikookonjo7872 5 лет назад
ትክክል ሙዳይ አጋጥሞኛል ያልከው ሁሉ
@ZZz-ub9ff
@ZZz-ub9ff 5 лет назад
ይመችህ ዶክተር እናመሰግናለን
@whatsappcell9355
@whatsappcell9355 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 5 лет назад
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ሽአመት ኑርልን
@ተዋህዶለዘላለምትኖርእናቴ
ፍቅር ስቃይነዉወይይይይይይይይይ እፍ እናመሰግናለን ሙዳይ
@ዜድነኝየአላህባሪያዜድነኝ
በጣም ፍቅር ስቃይይ ነው
@tigisttigiat345
@tigisttigiat345 3 года назад
Betam inameseginalen ye zare hasabi betam des yilal betam yitekimal tebarek yene wud wodim Egizabeher selamihin yabizalik 😍😍😍😍😍
@እስልምነየየልቤትርታ
እኔ ምከሩውኝማ ባካልተትያየን በሄላ ፎቶላኪ በቢዱው እነውራ እወድሀለሁ በይ ሲለኝ እምቢ ኒካ ታይታስር ይሄንሁሉው አላርግም ብየው ድጥርግአለ ግን ሁሌም ይከታተለኘል በኢሞ ክክክክምን ትሉውታላችሁ ይመጣ ይሆንደ?
@saratube1230
@saratube1230 5 лет назад
ሠላም ሙዳይና ቤተሠቦቹ የሀገሬ ልጆች ፍቅር ሠላም መትረፍርፍን አብዝቶ አላህ ይስጠን።
@ranarana625
@ranarana625 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለሀገራችንም ሰላም ያርልን🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
እናመሰግናለን ለመረጀው ልሰማህ ለወደፊቱ አሁንስ ወፍ የለም
@tolashhebtamu9787
@tolashhebtamu9787 5 лет назад
Amennnnnnnnnn
@haimanotworkhech9024
@haimanotworkhech9024 Год назад
Thank you.
@ismailtmakismail6004
@ismailtmakismail6004 3 года назад
Thank you somuch brother
@zafuzafu2528
@zafuzafu2528 Год назад
አመሰግናለሁ 🎉❤
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 5 лет назад
እናመሰግናለን ውንድማችን ውሳኝ ምክር ነው
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 года назад
Hi mudaye
@TsehayKasu
@TsehayKasu Год назад
dr enamesegnalen gen kalatochiken asaxterachew
@kidistgelaneh359
@kidistgelaneh359 4 года назад
Betam arif nw gin Sila salefikut hiwot ene lesu kalnegerikut kesositegna wegen bisema tiru simet bayisemawus?
@حسينعلي-خ7ل3ز
@حسينعلي-خ7ل3ز 5 лет назад
እናመሰግናለን ሙዳይየ
@AlemGetu-r5e
@AlemGetu-r5e 10 месяцев назад
ዋው በጣም አሪፍ የምር
@mahdisbeyti9942
@mahdisbeyti9942 5 лет назад
Betam arif mikr new bro egziabher yitebkln
@melkethany
@melkethany 5 лет назад
በጣም ምርጥ ምክር ነው
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 5 лет назад
እናመሰግናለን ሙዳይ
@hanantube3937
@hanantube3937 5 лет назад
እንደምወደው ስነግረው ደህና ተቀራርበን የነበረውን ሸሸኝ አሁን እንዴት ልመልሰው
@eyesusaedonay2430
@eyesusaedonay2430 5 лет назад
ዝም በይው በራሱ ሰአት ይመለሳል
@زيد-ظ7ب
@زيد-ظ7ب 5 лет назад
የኔ ጥያቄነው
@toibatube4253
@toibatube4253 5 лет назад
ይመጣል ኮራ በይ
@AaSs-ll9bw
@AaSs-ll9bw 4 года назад
ዝም በይው አትለማመጪው የሚፈልግሽ የሚወድሽ ከሆነ ያንቺው ከሆነ ይመለሳል ሲመለስም ኮራ ብለሽ ማውራት ብዙም አለመደወል ቢዚ እንደሆነሽ ማሳወቅ እኔ ላይ ስላየሁት ነው መጀመርያ ላይ መውደዴን ስገልፅለት መጥፋት መኩራት ሲያበዛ ጥርቅም አደረኩት ሲደውል አልመልስለትም ከዛም መሴጅ ይልካል ዝም ቆየሁበት ከዛ ሌላ ጠብሰሽ ነው ማለት ጀመረ ብቻ በጣም ስኮራበት ደህና ሆነ አመት ሆነን አሁን ሲለኝ በቀን አንዴ በሁለት ቀን እንደዋወላለን መሄጃዬ ነበር እድሜ ለኮረና ቀረሁ ለኛ ያለው የትም አሄድም እነደውም መጀመርያ ላይ ሲተዋወቀኝ ጡትሽን ሲል ስነስርአት ቂጥሽን ሲል ስነስረአት እቺ ውድ ንብረቴ በስክሪን ልታየው ያምረሀል ብዬ ዘጋሁት ይቅርታ አለኝ ትንፍሽ አላለም እና ለመፈተነም ያደርጋሉ አረብ አገር ያለች ሴት ሁሉም አንድ ትመስላቸዋለች እና መጠንቀቅ ይሻላል ብትወጂው እንኳን ሲሪዬስ መሆን ነው እኔ አሁን በጣም ነው የምወደዉ አፈቅረዋለሁ አፈቅረሀለው ብዬ አላውቅም እናም ለኔ ካለው ይጠብቀኛል ካልሆነ ደሞ እግዚአብሔር መጠየቅ ነው አይዞሽ
@mariejose5293
@mariejose5293 4 года назад
Thanks for your
@hadarakabaida1549
@hadarakabaida1549 3 года назад
እናመሠግናለን
@adff1407
@adff1407 5 лет назад
መካሪያችን እናመሰግናልን
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 5 лет назад
ኤጭ ወንዶችስ እንደው ምክንያታቸው መብዛቱ ግልፅ መሆን ጥሩ ነው ትላላችሁ ካልሆናችሁ ህወታችሁን ግልፅ አድርጉ ትላላችሁ ስንናገር መናገር የለባችሁም አረ ወዳ መስሚያየ ጥጥ ነው
@زيد-ظ7ب
@زيد-ظ7ب 5 лет назад
ሣህ
@tringo-ot1fb
@tringo-ot1fb 5 лет назад
እናመሰግናለን
@housemaid645
@housemaid645 5 лет назад
thank you
@saeedamansoor4892
@saeedamansoor4892 5 лет назад
እናማስግነልን
@jsnsnsujsjs4883
@jsnsnsujsjs4883 5 лет назад
በጣም ምርጥ ምክር ነው ቀጥል
@huaweiy3511
@huaweiy3511 4 года назад
wawww betame tiru temhrte new enamsgenalen
@deribhana7436
@deribhana7436 5 лет назад
Thank you ❤❤
@aasssa4822
@aasssa4822 5 лет назад
ትክክክክክክክ ልብለሀል ወድሜ እናመሰግናለን
@mekiyamukemil8602
@mekiyamukemil8602 5 лет назад
Enamesegnalen wendm arif meker new
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 4 года назад
Btam eyeredahign new amesgnalehu muday
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni Год назад
አድስ ፍቅር ስጀምር ይሆነኛል ላዳምጥ ባሌ ልቤን ሰብሮኛል ግን ተስፋ አልቆርጥም ያሁኑን እሰረለታለሁ ልፍት ብሎ እዳገኝኝ ነው የማደርገው ክክክክ
@tdf3691
@tdf3691 Год назад
😂😂😂
@tigikidan5825
@tigikidan5825 4 года назад
enamesegnalen wendmachn
@salamalqattan4910
@salamalqattan4910 4 года назад
ኡዉነትክ ነዉ
@hodaali8318
@hodaali8318 4 года назад
እህቶቸ ስሙኝማ እኔስ በቅናት ላብድ ነዉ ምንድ ነዉ መዳኒቱ
@حمدالقحطاني-ه3ص
በባልሽ ነው የምቀኝው ቅናት የሰይጣን ነው በምነትሽ ጸልይ 🙏
@lidyatamera3436
@lidyatamera3436 5 лет назад
we men Alebete mejemerya Betenegerge Lka Endewedekwet seyak kora Mlt jemerwal
@lidyashow2341
@lidyashow2341 5 лет назад
Zare mikerk batam tamchitognal
@hannakahessay1993
@hannakahessay1993 5 лет назад
Betam konjo meker naw
@halenyane8222
@halenyane8222 2 года назад
Ena ema denez negn be geza eja set fikerga ataew
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
አምላኬ እርዳኝ
@abrahamtomas1340
@abrahamtomas1340 3 года назад
Woyan yehama ena yemtaschnkge lj betsmawo ds ylga
@mahdisbeyti9942
@mahdisbeyti9942 5 лет назад
Weyne gude endeza kehonema ene gitm adrge new esun endafekerkut yenegerkut tadiya mn yishalegnal ketegenagnen gin 1 wer bcha new
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 5 лет назад
ከረፈዴ መጣክ ሙዳይ
@زيد-ظ7ب
@زيد-ظ7ب 5 лет назад
በጣ ከተለያየን በሀላ
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 5 лет назад
የኔ እናት
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 5 лет назад
Ameseginalehu yen wud wenidem
@sionsion2027
@sionsion2027 5 лет назад
Lek neghe brother egthabr yebsrke
@lovale8339
@lovale8339 4 года назад
Ayzo barta tikike belhale abo aykfalbate layk argu
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 4 года назад
ሙዳይ ምርጥ መህምሪ ሁነህልኛል
@hanamullar333
@hanamullar333 5 лет назад
Enamesgnaln
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
እኔ ፍቅር ስጥቸ ፍቅር መቀበል ነው መደበቅ ምናምን አላውቅም
@ishwaishwa8832
@ishwaishwa8832 5 лет назад
አትሸወጅ ወንዱች የሚውዱት ላይላዩን አውረተሸ አፍ ብቻ ነው የሚወዱት መደበቅ ያለብሸን ደብቄ ሁሉንም ማሳወቅ የለብሸም
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
@@ishwaishwa8832 ፈጣሪ ፈቅዶ አብረን ብንሆንስ ውሽቱ ይወጣ የለም
@sebrinawerqu
@sebrinawerqu 2 года назад
@@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን ሳህ የተደበቀ ነገር ይወጣል ግዜዉን ጠብቆ
@housemaid645
@housemaid645 5 лет назад
wow srlam yibzaa
@Ferwoht
@Ferwoht 4 года назад
Enamsgen
@በትዬቃልአለሽ
@በትዬቃልአለሽ 5 лет назад
ውውውውውዋ ዛሬ ዎግ ዳርሶኝ 1ኛ ሆኘላው ላ ኮመንት ሳምቺ ማታላዉ
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 5 лет назад
ክክክክክክ
@mulusara8866
@mulusara8866 5 лет назад
እሽ
@አልሀምዱሊላህአላህበቄነው
እረአቦጣአታብዙውድብርእጂፍርቅመቼያውቃሉይገልበጥእንኔምቼምውድአላምንም
@hasnakoo2145
@hasnakoo2145 5 лет назад
Enamasagenalan
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 5 лет назад
👌👌👌
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
አፍቅሬ መሰቃየት እፈልጋለሁ ግን ሊሆንልኝ አልቻለም ልቤ ደንዳና ሆኖ ይሆን አልገባኝም እስኪ መላ በሉኝ
@فيصلالشريف-ب5ه
@فيصلالشريف-ب5ه 5 лет назад
አርፈሻል ምን እሚፈቀር አለ
@فيصلالشريف-ب5ه
@فيصلالشريف-ب5ه 5 лет назад
ለነገሩ እኔም ከፍቅር ነፃነኝ
@hodaali8318
@hodaali8318 4 года назад
@@فيصلالشريف-ب5ه እረ ታድላችሁ
@hodaali8318
@hodaali8318 4 года назад
እኔስ ፍቅር ቶሎ ነዉ እሚዘኝ
@hodaali8318
@hodaali8318 4 года назад
ታድለሽ ማማየ
@slima6973
@slima6973 5 лет назад
@UfstgGfguy
@UfstgGfguy 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ረዲከልደታ
@ረዲከልደታ 5 лет назад
ቀድመህ በነገርከን ኖሮ
@ishwaishwa8832
@ishwaishwa8832 5 лет назад
ወይ ቀድምህ ብትነግርን አሪፍ ነበር እኔ 4 ነገሮች ተሳሰቸ አለሁ ግን እግዜብሄር ያለዉ ይሆናል ይወደኝ ነበር በጣም ከጀመርን በሃላ እኔ ወደድኩት ግን አለምን የጨበጠ መሰለዉ እኔ ደግሞ ቁራጥ ነኝ አንድ ወር አየሁት ዉሰጤ በዉሳኔ ሞላሆት ተውኩት አሁን ዳረዳር ይላን
@toibatube4253
@toibatube4253 5 лет назад
@@ishwaishwa8832 የተሳሳሽውን ነገሮች አካፍሊን እኛም እንማርበት
@darmylishtakaling740
@darmylishtakaling740 5 лет назад
enmsgenalan
@ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
ይሄ ለኔ ነዉ እዉነት
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 5 лет назад
muday like
@እናቴህይወቴነች
@እናቴህይወቴነች 5 лет назад
💓💓💓👌👌👌
@MobileMobile-bv4zs
@MobileMobile-bv4zs 5 лет назад
,🙏🙏🙏
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад
Wedddddd
@lawaylakaw8934
@lawaylakaw8934 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍❤♥️♥️♥️💖💖💖💖💖
@ehsshz1785
@ehsshz1785 5 лет назад
👍🙏🙏🥰🥰👍
@ሜሪየተዋህዶልጅ
@ሜሪየተዋህዶልጅ 5 лет назад
እናመሰግናለን ሙዳይ
@iloveyouethiopia999
@iloveyouethiopia999 5 лет назад
እናመሰግናለን
Далее