Тёмный

ከአፍህ የሚወጣውን ቃል ጠብቅ(የአንደበት ቃል ለሰይጣን እንደ ፊርማ) በፓስተር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 214 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Опубликовано:

 

19 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 336   
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 года назад
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@SaraSara-uz1bn
@SaraSara-uz1bn 2 года назад
Mateche lamamre yabekagn pastariyee batam enwdhalen nuriln
@hahiakarlos4761
@hahiakarlos4761 2 года назад
ሄወት ያለው ትምህርት እድሜ ይስጥክ
@bethywondimu4075
@bethywondimu4075 Год назад
5A5WarWR@(€wWWSARWW&"&&፡
@eluengmsc5445
@eluengmsc5445 2 года назад
ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ.ከሌላው በተለየ የዚህ ሰው ስብከት ህይወት አለው
@muluqatar4120
@muluqatar4120 2 года назад
ልክነው
@fatimam399
@fatimam399 Год назад
እኔም ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ምክሩ ምንም አያመልጠኝም ሂወቴ ላይ ብዙ ለውጥ አለ ወደራሴ ለመመለስ እየጀመርኩኝ ነው
@eyerus2144
@eyerus2144 Год назад
Me too
@desteg4751
@desteg4751 Год назад
እመቤቴን እውነትክን ነው በጣም ህይወት አለው
@elshadiebirratu6003
@elshadiebirratu6003 Год назад
I'm Orthodox tewahdo, but I feel the same way. I have learnt so much from him. Egziabhare yemesgen🙏
@ayelehailemaryama3595
@ayelehailemaryama3595 2 года назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ቢሆንም ፓስተር ቸርዬ እንዳንተ እውነትን የሚነግረን ቢበዛልን ጥሩ ነው ዘመንህ ይባረክ ፡፡
@eliroeyeeyesus4411
@eliroeyeeyesus4411 2 года назад
ማነዉ እንዴ እኔ ቸርዬን ከልቡ ዉዉዉዉድድድድድድድድ የሚያደርግ ❤✍️ ስጦታችን ነህ ቸርዬ ጌታ ይመስጌን ✍️
@MsMetada
@MsMetada Год назад
እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ነገር ግን ፓሥተር ቸሬ የሚከተለው መንገድ እጅግ እጅግ ያሥደሥተኛል ፓሥተር ቸሬ ኑርልን እንወድሀለን አብረንህ ነን በርታልን
@enuhayilu3109
@enuhayilu3109 2 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተ ትለያለክ ፖስተርዬ አቦ ተባረክ እንደሌሎቹ ባለጌ ነብዬች አደለክም ተባረክ
@addiswendemagen4310
@addiswendemagen4310 Год назад
Ayebalem eswun mewededesh tirwu newu gn lelochnm atesadebi
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 8 месяцев назад
በጣም ተመሬብሃለው በብዙ ትምህርቶችህ ስሙኝ የሚለው በተለይ ብቻ ቃላትየለኝም እድሜ ይስጥህ አከብርሃለው።
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
በጠዋቱ እሚጣፍጥ ትምህርት ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተርዬ 👏👏
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 года назад
ፓስተርዬ የፈሪሲያዊ ጬህት አይድነቅህ መንፈስ ቅዱስ ያወራህን አስተምር ትውልድ እያመለጠ ነው ስለክብራቸው እንጂ ስለጌታ ክብር አይጨነቁም ጌታ ካንተ ጋራ ነው ሴጣን የፈለገበት መርጦ ይደፋ
@hiwotmeles1432
@hiwotmeles1432 2 года назад
Plese can I have your pone number
@MiraMiramake
@MiraMiramake 5 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን የብዛልክ ፓስታረችን
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ደሰ ይለኞል ሰትቆጣ ሰትገሰፅ ዘመንህ በብዙ ተባረክልኝ ሰወድህ በርታ አንተ ያገሬ በረከት ነህ
@botin6076
@botin6076 6 дней назад
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn Год назад
ፓስተር ቸርዬ በእውነት ተባረክ
@user-iq1op3zw9r
@user-iq1op3zw9r 2 года назад
ትለያለህ እኮ ፖስተር😍 ላሁኑ ትዉልድ ደርሰህልናል 🤲 እድሜህ ይርዘም 😍
@hanayoutube4254
@hanayoutube4254 Год назад
መምህር ቸሬ እና መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የእዉነት የክርስትና አስተማሪ ናቸዉ♥️♥️♥️♥️
@mesizewde338
@mesizewde338 2 года назад
ፓስተር ቸርዬ እንዳንተ እውነትን የሚነግረን ቢበዛልን ጥሩ ነው ዘመንህ ይባረክ ለምልም ።
@DianaGirmay-vo5xf
@DianaGirmay-vo5xf 8 месяцев назад
ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
@SaadaMohammed-bw9wh
@SaadaMohammed-bw9wh 3 месяца назад
ተባረክ ተባረክ የእዚያብሔር ልጂ ፓስተር ቸሬ❤❤❤❤
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 7 месяцев назад
I am Orthodox Twahedo i Lovemy church and respect, but sometimes i lesson .You are the best 👌 I admire you .lesson every one don't change your religion but watche and lesson ,learned.💯 he says truth .
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 2 года назад
ፓስተር፡ቸሬ፡እግዚአብሔር ፡አምላክ፡ይባርክህ ፡ ወንድሜ ፡ ለበጐ፡የሚለዉጥ ፡ ሀይል፡ ያለው፡ የወንጌል ፡ትምህርት ፡ነዉ፡፡ አንተ፡ ባብዛኛው ፡ ትምህርትህ ፡ የእግዚአብሔርን፡ ስም፡ የሚያሰድቡ፡ የቸርች፡ ላቦሮዎችን፡ የሚገስፅ ፡ እና፡ የተሻለ ፡ ትክክለኛ ፡እና፡ እዉነተኛ ፡ክርስቲያን ፡ትዉልድ ፡ እንዲቀጥል ፡የሚጠቅሙ ፡የወንጌል ፡ ምክሮች ፡ የያዘ፡ ትምህርት ፡ ሥለ ሆነ ፡ በጣም ፡ ረክቻለዉ፡ እኔ፡እና ፡ ባለቤቴም፡ ብዙ ፡ተምረናል፡ እየተማርንም፡ እንቀጥላለን፡፡እግዚአብሔር ፡ጨምሮ ፡ይባርክህ ፡፡ መሀሪ ፡እና ፡ሰምሀር
@Birutkan
@Birutkan 7 месяцев назад
አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ዊዉዉ ልዑል እግዚአብሐር ፈጹማ ይባርክ ታባርካ በብዘ ጸጋ ፓሰታር ቸርዬ ኖሯልኝ🎉❤
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 2 года назад
እሁድ ስደረስ አገረ አሰበለሁ ሁለም ቸርች ሰለምሄድ እግዚአብሔር ይባረክ ፐሰቲር ቸር በጥዋትም ደስ የሚል ሰብከት አከፈለንል እድንሰማን እንደንቆሞ ጌታ ኢየሱስ ይረደን🙏🙇
@zekariasatske9400
@zekariasatske9400 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 2 года назад
ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ እፎይ ቀኔን አሳምረህልኛልና ነገርህ ይመርልህ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Год назад
ፓስተር ቸሬ ስላንተ እ/ር ይመስገን ባንተ እየተመከርን እየተማርን በቀና ጎዳና እንድንሄድ እንቅፍትን ከመንገዳችን እየተወገደ ወደ ስኬታችን ለመሄዳችን ምክንያት ሆነሀል
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Год назад
ሁላችንንም እግአብሄር ይርዳን
@tsehaybekele774
@tsehaybekele774 Год назад
ተባረክልን በጣም ግሩም ትምህርት ሁልጊዜ😊
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 2 года назад
I wish Ethioia needs mor like you Pastor because bad people that is more now .pastor pray to have like more please thank you all the time
@urud8496
@urud8496 Год назад
አንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን አምላካችን እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋል ጥበቡን ያድለን ዘመንኸ ይባረክ
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 года назад
ዋው የምታስተምረው የምትመክረው አይለቅብህ ብሩክ ነህ
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 🙌 ❤
@hanahana4519
@hanahana4519 2 года назад
ሻሎም እንዴት አደራችው ቅዱሳን እዛም እዚህ ያላችው እንደ እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም አሜንንን እግዚኣብሔር ይባርክ ፀጋው የበዛለት ቸሬ📖🌹🌷🇪🇹💚🙋🔊👂🏃🙇🇱🇧❗✔
@botin6076
@botin6076 6 дней назад
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii ❤❤❤❤
@By_grace100
@By_grace100 2 года назад
የሚገርም ትምህርት እኮ ነው ፓስተር ቸሬ የሚያስተምረው🙏
@asratalemayehu9026
@asratalemayehu9026 2 года назад
ቸርዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ፡፡ መድኃኒት ቢመርም ይዋጣል፡፡ እና ድንቅ መድኃኒት ነው፡፡
@wondimuyedemufire7268
@wondimuyedemufire7268 Год назад
በትምህርትህ በጣም ተባርከሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 года назад
እግዚያብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ለምልም የሚገርም አስተምሮ ነው ዛሬ 3 ግዜ ሰማውት ልቤ ርስርስ አለ ወደውስጤም አየው ክበርልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቀጣይ የለውም 4ተኛ ከማየቴ በፊት ሁሉንም አስተምህሮትህ ወዳቸዋለው የዛሬው ይለያል ♥♥🙏ተባረክ !!!!
@saradalma9089
@saradalma9089 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው ከርሶዎጋር የክርስቶስን ፀጋ መካፈል እጅግደስያሰኛል
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 года назад
መልካም እሁድ ኢየሱስ ጌታ ነው
@mimi-gu3fy
@mimi-gu3fy 3 месяца назад
Wuye zemeniki be bereketi yileqi egthabeher besemayna be midiri bereketi hulu yibareki be erzime idime egthabeher yibarekiki anteme be kifu ayni yemiyayu hulu aynacho yitawori tidari yibareki lijochu yibareki egthabeher cerso yibareki siwodiki 😍😍🥰🥰🥰🥰🥰kante afi quci bilo be tegibari yemimaru hizibi indeti yetadelu nacho !!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@user-ry3rt9fq8j
@user-ry3rt9fq8j 7 месяцев назад
አሜን አሜን ጌታ ይባረክ
@yehualashetazene6733
@yehualashetazene6733 9 месяцев назад
Amen thank you pastor 🙏🌺🙏
@eleni9688
@eleni9688 2 года назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ሁሉ ለሰማይ አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 года назад
ደስስስ ብሎኛል በጠዋቱ ተባርኩ ተባረክልኝ ፓስተር ቸሬ
@asilovegodbless8215
@asilovegodbless8215 2 года назад
ሕውት በቃሉ ይልምልም ተባረክክ ፓ/ ቸሬ
@adiamasfahahselassie4482
@adiamasfahahselassie4482 2 года назад
እንዲህ ህይወትን የሚሠጥ ትምህርት ስላስተማርከን ፖስተር ዘመንህ ይባረክ በእውነት እንዲህ አቅናን
@-Tarik814
@-Tarik814 2 года назад
ፓሰተርዬ ተባረክ thank you አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅ ትምህርቶችህን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ክፉ አያግኝህ
@selamyohanes4679
@selamyohanes4679 2 года назад
Cry
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 2 года назад
ተበራክ ቸርዬ
@hellenabi4224
@hellenabi4224 2 года назад
Pastor chere gin abezakew zare leke leken new yengerkegne 👌
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Год назад
ትክክል ነዉ ፓስተር ቸሬ ትንብትን በየቤተክሪስትያን በመዞርመጠበቅ ኣይደለም በመሥራት ነዉ የባለጀራህን ቤት አትመኝ ተብሎ ተጽፏል እማኝ ተግተህ ሥራ ስራ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ቸሬ ።
@user-vx9cn4tt1k
@user-vx9cn4tt1k Год назад
አንሜን አሜን ተባረክ
@alemhailemariam3682
@alemhailemariam3682 2 года назад
ዘመንህይባርክ የእግዚአብሔር ሰው ትምህርትህን በናፍቆትነው እስኪለቀቅየምጠብቀው
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
ተባረክልኝ ፓስተር ቸሬ💕💕🙏
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 года назад
ፓስተር ቸሬ ተባረክልኝ ብዙ ማስተዋልን በትምህርቶችህ አጊንቻለው
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 2 года назад
አሜን
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 Год назад
Geta yibarek Tebarek Tebarek ❤️
@emuadane4719
@emuadane4719 11 месяцев назад
እድሜ ይስጥህ
@tsegiyegetaliji4346
@tsegiyegetaliji4346 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ❤🙏
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 года назад
ተባረክ ወንድም ቸሬ🤲🏾
@user-dx3ti2cm9h
@user-dx3ti2cm9h 11 месяцев назад
men ayenit geta yeredahena tsegawen yabezaleh sew neh tebareke zemaneh yibarek
@molalishmuluneh2052
@molalishmuluneh2052 2 года назад
Pasetere chere getaa eyesusee abezetoo yebarekihi getaa banitee alefoo bemigerem hunetaa eyekeyereyee new
@mitikugabre3774
@mitikugabre3774 Год назад
አመሰግናለሁ!!!!
@davidjemes6350
@davidjemes6350 2 года назад
ተባረክ ፓስተር ቸሬ እኛ እኮ እውነት ትመረናለች ለዛ ነው እውነት የሆነ ነገር ሲነገረን ሚያመን አንተ ግን ፀጋውን ያብዛልህ.
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ !!!
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 года назад
ፓስተር ቸርዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የእግዚአብሔርን መንገድ ስለምታሳውቀን❤❤❤
@Selamselam-zz5vq
@Selamselam-zz5vq 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ♥️
@israelsamuel4957
@israelsamuel4957 2 года назад
በየሳምንቱ ለምታስተምረው ውብ ትምህርቶቹ አመሰግናለሁ ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው በህይወቴ🙏
@user-jg1rn5mb8o
@user-jg1rn5mb8o 7 месяцев назад
አሜንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉
@botin6076
@botin6076 6 дней назад
Amennnnnn amennnnnn ❤
@nansin4739
@nansin4739 2 года назад
ፓስተርዬ ተባረክልኝ ውድድድድድ
@lenchomiesso
@lenchomiesso 2 года назад
Life-changing teaching! Be blessed Pastor!
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 года назад
Ameen Ameen Sel zelalmawiw kal kebr le geta yehun geta Abzito Abzito poster chare yebarkeh🙏🙏
@kedestdemeke
@kedestdemeke Год назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክዉ
@raphaeltawil8867
@raphaeltawil8867 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቸር እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ጨርሶ ይባረክህ በትምህርት በጣም ተባረክሎ ጌታ በብዙ ጸጋ ይባረክህ ጸጋ በእጥፍ ይጨምራል📖🖋👍♥♥❤
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 года назад
Tebark paseter cherye denk sewo selameye yebeza
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx Год назад
Geta Eyesus Abzito Yibarkik❤❤
@guyokonsicha608
@guyokonsicha608 2 года назад
REALLY OUR GENERATION NEED SUCH KIND PREACHING/TEACHING! I BELIEVE THAT WHAT YOU TEACH IS WHAT JESUS MAY TEACH IF HE IS ON THE EARTH!
@ermiyasgetachew6406
@ermiyasgetachew6406 Год назад
Qww 𓹒
@ermiyasgetachew6406
@ermiyasgetachew6406 Год назад
😩✨😞😷፲አለ ,6 @ጨ ጀጠአ 1!
@ermiyasgetachew6406
@ermiyasgetachew6406 Год назад
,2!,
@addissora4128
@addissora4128 Год назад
I like you so much man keep going you real man you work this real 👍
@kkm3596
@kkm3596 2 года назад
ቻሬ ጌታ ይበራክ 💚💛💝🙏🙏
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
የእግዝአብሔር ሰው ጌታ ጸጋ ይብዛልክ
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 года назад
እንደ እይነት ድንቅ አስተማሪ እውነትን የሚናገር የለም ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ለበረከት ሁን💐💐💐
@yeshishilu6909
@yeshishilu6909 2 года назад
Zemenhi yibarek paster
@amanuel2087
@amanuel2087 2 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ጸጋውን ያብዛልህ በየቤታችን የምናልፍበት ህይወት ነው ። እግዚአብሔር ይሄን ትውልድ ለማስመለጥ ለማንቃትም አንተን ስላስነሳ እግዚአብሔር ይባረክ ክብሩን እርሱ ይውሰድ🙏 አንተም ተባረክ🙏👍❤
@sehinkasahun6745
@sehinkasahun6745 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር በተገቢው ሰዓት ተገቢውን ትምህርት ሰጥቶኝ ከበዛው ስህተቴ መልሶኛል ፓስተር ተባረክልኝ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም
@sarahabetmu8217
@sarahabetmu8217 2 года назад
ዛሬማ በራሴ አፈርኩ ምንሳወራ እንደዋልኩ ሰምተህ ምትመክረኝ ነው የመሰለኝ🙊ብሩክ ነህ ቸሬ😍
@helen4526
@helen4526 Год назад
እኔም
@lidyabeletetsadik4354
@lidyabeletetsadik4354 2 года назад
OK Thalk you mam thankyou papa Hb MGB
@lishankassa1451
@lishankassa1451 2 года назад
እውነት አርነት ያወጣል ትምህርትህ የእ/ር ቃል እዉነት ነዉ እ/ር አብዝቶ ይባርክሀ ።
@MsMetada
@MsMetada Год назад
ቸሬ ምሁር ነው የእውነት እና የእምነት ሠው ነህ እንወድሀለን
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 года назад
አሜን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመንህ ይባረክ የሚገርም ቃል ነው ተባረክ ፓስተር
@helentadesse2060
@helentadesse2060 2 года назад
Wey Endew Geta Eyesus berkkkk yargeleh etif yargeleh yehan tega semay yekfetleh yaswerseh 🙌🙌🙌
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 Год назад
Geta eyesus yibarkih paster chare
@elias.k
@elias.k 2 года назад
Amazing
@tsehaybelete5592
@tsehaybelete5592 2 года назад
Pasrye zamenik geta yebriki E/r yestani mirti astamariyachin neki
@melate1677
@melate1677 2 года назад
ተባርክ ፓስተርዬ😇🙏
@bekureteshome3056
@bekureteshome3056 2 года назад
አሜን ፓስተር, የእግዚሀብሄር በረከት, ለማግኘት ጌታ ይርዳን ታማኞች ያድርገን.
@malasechshamiso6214
@malasechshamiso6214 2 года назад
መልካም ነጋራ ነው የስተሚራካው ውንድሜ እግዚኣብሔር ዪቦራካ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙇‍♀️👈🏼📖👈🏼🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@kkm3596
@kkm3596 2 года назад
ቻሬ እኔ የሚሎ እሁልክ እግአብሕር መበራክ አቅቶ አደለም የተሰጠ ትደር ይቃመሉ ምዱራ ወበዴ ሴቶች ሞሉ በየቻርች ፍቅራኛ ቀመኞች ወበዴ ብቻ 😢💔💔
@mekdestechane9567
@mekdestechane9567 11 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ሆኖም ሳለ ፓስተር ቸሬ ከልቤ ነው የምወደው አንዳችም ስብከቱ አያመልጠኝም በጣም ስርአት ያለው ሰባኪ ነው የማንንም ሃይማኖት የማይነካ ጨዋ ሰው ነው ያገልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን ሁሌም እንወድሃለን በርታልን ጌታ ክርስቶስ አሁንም ያብዛ የጠፍት ነብስ ባንተ ይመለሱ ❤❤❤ ድግል ትባርክክ
@senaitmelaku2941
@senaitmelaku2941 2 года назад
Pastor chare geta yesus yibark ❤❤🙏🙏
@elltagrmay6301
@elltagrmay6301 2 года назад
Tebarek pastor
Далее
Редакция. News: 125-я неделя
48:25
Просмотров 1,2 млн