Тёмный
No video :(

"ከኢህአዴግ ወደ አብይ ጥቡቆ!"፣ "የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት"፣ ዳግም ጥገኛ ዝቅጠት? 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 17 тыс.
50% 1

"ከኢህአዴግ ወደ አብይ ጥቡቆ!"፣
"የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት"፣
ዳግም ጥገኛ ዝቅጠት?
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@AbebeAbay-zk2nm
@AbebeAbay-zk2nm Месяц назад
ኤርሚያስ ጆኖሳይደሮች ሊስት መመዝገብ አለበት።
@user-oh2on2mc4p
@user-oh2on2mc4p Месяц назад
ኤርሚያስ ብልፅግና ነህ ሀቄ
@mulu65
@mulu65 Месяц назад
በህዋሀት/የትግራ ህዝብ ስም በትግራ ህዝብ የተለያዩ ሀይሎች ዘምተው ግፍ እንዲፈጽሙ ጠንክረህ ሥራህ ተሳካልህ ከሚገባው በላይ የትግራይ ህዝብ ተጎዳ ዛሬ ደግሞ ይህም አይበቃውም ብልህ በ እስማግለር ስም እንደገና ይዘመትበት እና ይጥፋ ።ብልሹ አሰራር መወገዝ አለበት በየትም ክልል በትግራ ሲሆን ልዩ ዘመቻ ያስፈልገዋል?የድሮ ዘመዶችህ በዚህ ሳምንት በምታቀርበው ፕሮፖጋንዳ ተደስተዋል ምስጋናም እያቀረቡልህ ነው ወደ ማንነትህ ስለተመለስክ ።አልፈልጋችሁም ወደ እኔ ሚድያ አትምጡ ትላለህ እኛም መምጣት አንፈልግም ነገር ግን በኛላይ የጥላቻ ዘመቻ ከፍተህ ዝም አንልም we will react ።ጅል ቀይ ወጥ
@berheteklehaimanot9489
@berheteklehaimanot9489 Месяц назад
ከሚንስትርነት ወደ ውታፍ ነቃይነት😮 የውድቀት ውድቀት
@chelig3827
@chelig3827 Месяц назад
በአማራ ሃይሎች የተዘረፈው የትግራይ ሃብት ለምን አታወግዝም? በአቢይ ብቹሎች የተዘረፈው የትግራይ ንብረት ለምን አታወግዝም? በትግራይ ላይ የአወጅከው ጄኖሳይድ ኮ admit አድርገህ ህዝባችን ይቅርታ አልጠየክም፣ ለምን? አንተ ለእውነት የምትቆም ከሆነ ለምድ የለበሰ ተኩላ ሆነህ ህዝባችን ላይ ዳግመኛ እልቂት ታውጃለህ? የረጨሀው መርዝ ስንት ንፁሃን ተጋሩ እንደ ሞቱ፣ እንደ ታረዱ፣ እንደ ተረሸኑ ከማንም በላይ አንተ ታውቃለህ። መተው ማለት መርሳት አይደለም። ለእውነት የቆመ ሚድያ ነው የምትለው ለአፍ መዝግያ ሽፋን ነው። ብልፅግናን አትንኩ፣ መከላከያን አትንኩ ትላለህ፣ ለትግራይ ሲሆን ምላስህ ይረዝማል አፈህ ይቀደዳል፣ አንደበትህ ይከፈታል። ሚዛናዊነት ማለት መርዝ በማር በጥብጦ መስጠት ማለት አይደለም። አሁንም ፎረም አዘጋጅተው የትግራይ ህዝብ አሁን ከጦሩ የተረፈው 3 ሚልዮን ብቻ ነው፣ 3 ሚልዮን ብናዘምትበት ትግራዋይን አጥፍተን እፎይ ብለን እንኖራለን የሚሉት የአማራ ልሂቃን ለምን አታውግዝም? አየህ አንተ opportunitist እንጂ ሃቀኛ አይደለህም። ብህዝባችን ላይ የፈፀምከው ግፍም ስታስመስል እንጂ እውነት ከልብህ ፀፅቶህ አይደለም።
@AmrelaAbdurahananQ-x8s
@AmrelaAbdurahananQ-x8s Месяц назад
Ermi wonderful analysis Best of the best
@tesfayehagos3560
@tesfayehagos3560 Месяц назад
"እስስትነት " at its best ከተመቸህ
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t Месяц назад
ከፋኖ ክንፍ አንዱ የግድ አሸንፎ አመራርነቱን መያዝ አለበት- ይህ በትጥቅ ትግል ወቅት የሚፈጠር እና የነበረ ጉዳይ ነው - በፋኖ ክንፍ ውስጥ የተፈጠረው ልዩነትም ምንም አዲስ ነገር የለውም -ሲታመምና ሲሻለው የነበረ በግልፅ የሚታወቅ ነው -
@belissagobosho2512
@belissagobosho2512 Месяц назад
ትናንትና ብቻ የአማራ ፋኖ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ 11 ገበሬዎችን ገላሏል በዚህ አካድ ኦሮሞ ነው አማራን እየገደለ ያለው ወይንስ አማራ ነው ኦሮሞን እየገደለ ያለው
@mza2884
@mza2884 Месяц назад
የሄንንማ እውነት አይናጋሩም፣ አለባቸው ኦሮሞን አጥፍቶ መሬቱን መውረር የሁሉም አማራና የአገልጋዮቹም ፍላጎት እና አቅደው እየሰሩም ስለሆነ።
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 Месяц назад
no number one or no 2 all ethiopians are no 1 period!
@HundeBiqilaAsli
@HundeBiqilaAsli Месяц назад
"የት ለመድረስ ነው ?ቦሌ ወይስ ባሌ ?"ከወደቁ በኃላ መፈራገጥ መላላጥ "
@gebremedhinyohannes6402
@gebremedhinyohannes6402 Месяц назад
አንተን፡መስማት፡ጊዜ፡ማጥፉት፡ነው
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Месяц назад
ኤርሚያስ እጅግ አክባሪህ ነኝ።ሰሞኑን በጣም የምታቀርባቸዉ ነገሮች ፖለቲካዊ ሀቆች ናቸዉ።በፖለቲካ ሳይንስ አስተምህሮት ዘንድ፣ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ወደ ድርጅት መቀየር ያለበት ጉዳይ ነዉ።ለምሳሌ፣ የማርክስ እንቅስቃሴ ወደ ማርክስ የፖለቲካ ድርጅትነት።በፖለቲካ ድርጅት ዉስጥ የስራ አስፈጻሚ አስኳሉ ሆኖ ይወጣል።ስራ አስፈጻሚዉ በተራዉ የድርጅት ጉዳይ፣የህዝብ ግንኙነት፣ የዉጪ ጉዳይ፣ በወታደራዊ ትግል ዉስጥ ለሚገኙ ድርጅቶች ደግሞ ወታደራዊ ክንፍ ይሆናል።የፖለቲካ ድርጅት በከፊል ለእዉነተኛ ታጋዬች የመወጣጪያ እርካብ ይሆናል።እጅግ በርታ።
@AbubekerNassir-sf3gu
@AbubekerNassir-sf3gu Месяц назад
ኤርሚያስ የማይመለከትህን አታውራ ከቻልክ እንደ አገር ያለብንን የችግር መፍቻ ብታወራ ይሻላል የስድብ ሚድያ አታርገው
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Месяц назад
አሁን እስክንድር ማድረግ ያለበት የ አማራ ህዝብ አሰልፎ ከ ፌድራል መንግስት እና ከ ክልሎች መንግስታት ጋር መደራደር ነው
@agabriel673
@agabriel673 Месяц назад
Ermias, please stand on your own feet-for the last time
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 Месяц назад
በኦሮሞ ክልል ያሉ የአማራ ተወላጆች ለብዙ ዓመታት እዛ ስለ ኖሩ ኣማራ ኦሮሞ ናቸው :: ልክ እንደ ሌሎች የኦሮሞ ህዝብ መብታቸው ተጠብቆ በኡኩልነት መኖር አለባቸው :: ኣማራ ኦሮሞ እንጂ ኣማራ ኣይደሉም :: በህግ የኦሮሞ ህዝብ ናቸው :: የኦሮሞ መንግስት መብታቸውን መጠበቅ ግዴታው ነው :: በኣማራ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞች ደግሞ ልክ እንደ በኦሮሞ ክልል የሚኖሩ አማሮች መብታቸው ተጠብቆ በኡኩልነት ልነሩ ብህግ መብታቸው ነው :: የኣማራ ክልል መንግስት መብታቸውን መጠበቅ ግዴታው ነው :: በኦሮሞ ክልል የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ኣማራ ኦሮሞ ናቸው :: በኣማራ ክልል የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች ደግሞ ኦሮሞ ኣማራ ናቸው :: ብህግ እንደዚህ ነው መሆን ያለበት :: ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው ::
@seedyhussien959
@seedyhussien959 Месяц назад
❤❤❤ 34:13
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 Месяц назад
Amhara jegna Eskay congrats!
@belayshambel2786
@belayshambel2786 Месяц назад
አንተ ኩታንኩት ሁልጊዜ ስለ ድርድር የምትዘባርቀው ከከብት ጋር ማን ይደራደራል ብለህ ነው?
@tunu-gc2mb
@tunu-gc2mb Месяц назад
ጠቅላይ ምንስትር አብይ በል አንተ የወያኔ ቡችላ
@fisherg5955
@fisherg5955 Месяц назад
Learn, unlearn and relearn እንዳልከው አሁን በድጋሚ የትግራይ ጥላቻ በሽታህ አገረሸብህ። ድመት መልኩሳ ነው ነገሩ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ሰዉ በማንነት ማረድ ማሳደድ በጅምላ መቅበር ወዘተ አገር ሳያፈርስ አትግሉኝ ብሎ ተጋድሎ የጀመረዉ አገር አፍራሽ ከተባለ ምን ማለት ነዉ ::
@berheteklehaimanot9489
@berheteklehaimanot9489 Месяц назад
( ወደ ኣብይ ጥቡቆና ዝቅጠት ) በሚገባ ያንተን ማንነት የሚገልጹ ምርጥ ርእሶች ናቸው።
@tekalignlemma9723
@tekalignlemma9723 Месяц назад
Even though everything is none-sense but which one is better even to talk with as a government
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
ማን አገር አፍራሽ ስራ እንደሚሰራ አለም ጭምር እያየ ይመስላል :: የሚታረድ የሚሳደድ አገር አፍራሽ ማለት ምን ማለት ነዉ ::
@Tsehaye-tp9mn
@Tsehaye-tp9mn Месяц назад
ሰላም 🙏 ኤርሚ እባክህ አቋምህን አስተካክል ቁስላችንን ባንተም በሌላ በዚህ ውርጋጥ ሀይለ እየሱስ የሚባል ሸረኛ ፀረ ትግራይ የሆነ ግለሰብ እውነቱን እያወቅክ አውቀህ ዝም እያልክ የሴራ የጥላቻ መርዝ ሲተክል ያለ ተጨባጭ ማስረጃ ሚዲያ ሰጥተህ ሌላ አዙሪት እልቂት ውስጥ ባታስገባን ይሻላል ።የትግራይን ሕዝብ አዛኝ እየመሰላቹ ልትጨርሱን ባትሰሩ ልጆችህን የምትወድ ከሆነ ለሌላውም እንዳንተው አስብ የባለፈው ጥፋት ይብቃህ
@daniboy2293
@daniboy2293 Месяц назад
መገንዘብ ካለብህ የትግራይ መሬት በወራሪዎች ስር በተለይ የሰሜን ምዕራብና ምዕራብ ትግራይ አሁንም በወራሪዎቾ ስር ባለበት የተወሰነ የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ ከጦርነት በኋላ የሚያጋጥም ነው ነገር ግን ኣንተ በምትለው ደረጃ የለም እንዳልከው ገና ከእንጭጩ መሰበረ ኣለበት ያልከው ያስማማል
@ABTEvolve
@ABTEvolve Месяц назад
ኤርሚያስ አንብበው ይጠቅምሃል በኢሳት ቲቪ እና በ360 መረጃ ቲቪ ላይ ወሬዎች አይነት እዚህም ጀምረሃል ምን ለማለት የፈለኩት ህውሓትን በመስደብ በመቃወም አስመስላቹ የትግራይ ህዝብ እዲሞት እዲሰቃይ እዲደፈሩ እዲዘረፉ ሰራቹ ተሳካላቹ ዛሬም እደገና በህውሓት ስም የትግራይ ህዝብ ሌላ ስቃይ እንዲደርስባቸው እየሰራህ ነው እስከመቼ ነው ለሆድ ስትል አሽከር እየሆንክ የምትኖረው ትንሽ ጊዜ ነው ትተነፍሳለህ ከሚስት ጥፊ የበለጠ ትቀምሳለህ
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Месяц назад
Sad
@mikedavid686
@mikedavid686 Месяц назад
መቸ ነው በራስህ እምትቆመይ ኢሪምያስ አንተ ከኤሳት ጋር ሆነሆ በትግራይ ህዝብ genocide ዋናው ሰው ነህ
@greeneggs7558
@greeneggs7558 Месяц назад
ሚንስቴር ያደረገህ ላይ ነው የዘመትከው አንተ መርህ የለኸም ሆድ ነው ያለኽ በፊት አብይ የችግር ሁሉ ምንጭ አይደለም እንዲወርድ አልፈልግም ያልከውን ሳትረሳ ዛሬ ከመራራ ጋር ተስማማህ
@aregashyigzaw4860
@aregashyigzaw4860 Месяц назад
9:26 9:28 9:36 😢ስማ አንተ ማፈርያ ስለ ህወሓትም ሆነ ሰለ ትግራይ ህዝብ ምን አገባህምንም አቋሞ የለህም አላማም የለህም ወራዳ ሲቀጥል አንተ እራስክ የኢህአደግ የግንቦት ሰባት. የብልፅግና የፋኖ ጥብቆ ውስጥ ስትወሸቅ ነበርክ አሁን ደግም ሌላ እንደ እስስት ትኖራለህ የራስክ ስብእና ፈፈትሽ
@ayichewshemelash5000
@ayichewshemelash5000 Месяц назад
አንተን ምን አገባክ አንተ ጀነቴተር
@greeneggs7558
@greeneggs7558 Месяц назад
ስታሊን ስላጋለጠኽ ነው መጀመሪያ ስታሊን ነው በትግረኛ ያጋለጠው ወርቁ እንዴት ብለው ነው በአዲስ አባ ኤርፖርት ወጣ መልስ ጄኖሳይድ ከአወጅት በትግራይ ህዝብ ላይ አንድ አንተ ነኽ ከስታሊን በላይ ለትግራይ ህዝብ እኔ እበልጣለሁ ነው እንዴት ጅል ነኽ ስም ለማጥፋት የሄድክበት መጠን አያዋጣም ከአንተ በላይ ከሀዲ የለም አንተ የስንት ሰው ደያፐር ቀየርክ የኢትዮጵያ መንግሥት በየቦታው ወርቅ እያወጣ ድባይ የሚልከውን ደብቀኽ እንደልማድኽ በትግራይ ላይ ተነሳህ
@tunu-gc2mb
@tunu-gc2mb Месяц назад
መራራ ሟርት ነው የሚያወራው አገር ለመምራት መጀመሪያ ሚስት አግባ በለው
@AbebeAbay-zk2nm
@AbebeAbay-zk2nm Месяц назад
አሁንም ጆኖሳይደር ነህ አንተ ዥዋዥዌ ወስላታ።
@user-wr5nb7lz6s
@user-wr5nb7lz6s Месяц назад
ፈርተሀል ታስታውቃለህ
@nuru5783
@nuru5783 Месяц назад
ምን ሁነሀል ዘንድሮ
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Месяц назад
I think Ermias you should look to your self. How do you know the information you got from the report is correct? Why do you jump to the conclusion as if the newspaper or you are correct about the information you broadcast in your RU-vid? I don’t think you are honest.
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz Месяц назад
He is Abiy agent
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
ኤርምያስ፤ እጅግ፡ በጣም፡ ደስ፡ ብሎኛል፡ እስክንድር፡ ድካሙ፡ ውጤት፡ ስላመጣለት!
@michaelberhane5025
@michaelberhane5025 Месяц назад
በስተመጨረሻ ውታፍ ነቃይ ስትል ከርመ መጨረሻ ውታፍ ነቃይ ሆነህ ቁጭ ለካ እውነት ነው ከቂጥ ጥሩ ሽታ አትጠብቅ የተባለው
@AmusedCosmos-kw3rr
@AmusedCosmos-kw3rr Месяц назад
አንተ ግን መቼነዉ ለህሊናሀ ምትኖረዉ እድሜልክህ ለሆድህ ትኖራለህ አጋሰስ ከብት ነህ የሴት ልጅ ቡሽቲ
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Месяц назад
Please please don’t conclude to insult individual “leba “. It is up to the people of Tigray to take judgment. If you talk about corruption is there any place in Africa corruption is rampant in Ethiopia than any other country? Why do you emphasize in Tigray? The way you talk is questionable! Saying this doesn’t mean there could be corruption in Tigray! Let me ask you the following. As far as I know the federal government is approving licenses for Gold mining and do you think it will be idle if the corruption is to the level you talk about?
@STAMA123
@STAMA123 Месяц назад
አንተ አጋስስ ሆዳም ስደት ቢከፈልህ ነው ግን😅
@isurafelkif
@isurafelkif Месяц назад
360 ያባረርህ ቆሻሻ ሰለሆንክ ነው ምን አገባህ ሰለ ህዉሓት ለሆድህ ብለህ ሰለ ህዉሓት የትግራይ ህዝብ ነው እወቅ አንተ ፈሳም የማይረቢ ሚሰትህ አንዴት ታሰቸግራታለህ ሳሙና ቆሻሻ አንተ የአ አበባ ልጅ ነኝ ትላለህ አዋራጅ አንትህ ልብዳት ሰለ ፋኖ ምናባህ አገባህ ቢግ ላንተ ድጋፍ አብዪ የሚጥልልህ አጥንት አበቃህም ዝቃጭ ቆሻሻ የናተ ሰፈር የ13 ቀበሌ ድህንነት ቢሮ ልጆች ማበሻሸቂያ እያሰፈርካቸው ነው የአ አበባ ልጅ ነኝ ትላለህ አብዪ አጥንት ሰለተወረወረልህ እናትህ ልብዳት ሐቅና ሓቅ ከመውራት ለሆድህ ትገዛለህ ውሻ ነህ ሰለ ፋኖ ሰለ አብይ በሕግ ነው ነው የሚሄድ ያለው አብይ በህግ ትላለህ አሰታሊን ጋ አየነው አንተ ትዉከት የሆንክ ቆሻሻ አሁን የአ አበባ ልጅ አሸቃብጥም አኛ የአ አበባ ልጅ ብሔር አይወዱም ከብሔር ብሔረሰብ 1 ሰው እንዲሞት አይፈልግም አብይ በረሀብ በድሮን በእሰር ንሮ በማሰወደድ ቤት በማፍረሰ ተሰቃይተዋል በህግ መጠየቅ አለበት በኦላም በፋኖ በህዉሕት ማሰቀጠር አለበት እንደ ጋዳፊ መጎተት አለበት ይህ ብልፅግና ፓርቲ ቢመታ ከአንድ አንዱን ቢያፈርሱልን የአ አበባ ልጅ ሰም ደሰሰሰሰ ይለኛል በሰርኣት ከሳሪሰ አሰቴድዮም አምሸተን አንዳንመለስ በንሮ ዉድነት አሰቃይቶን አንተ ቆሻሻ ቤት እና ሰለሚረጥህ ሰው ይለቅ አናትህ ልብዳት ቢያሎህ ለጦርነት ወዳጅ ነህ ሌባ አሸቃበጭ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
አፄ ዴድሮች አገር ሲያስፋፉ የኛ በሚል አገራዊ እሳቤ ነበር ወንበዴ ሌባዉ ትህነግና የአብይ ኦነጋዉያን ሲስፋፉ የኔ ብቻ እሳቤ ነዉ:: ልብ ያለዉ ልብ ይበል::
Далее
በአንድ ክልል ሁለት መንግሥት?
2:56:30