Тёмный

ከኢትዮጵያ ሳናስመጣ በቀላሉ በቤታችን የድርቆሽ አዘገጃጀት/ How to dry injera easy way 

Rediat D kitchen
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
ውድ ያገሬ ልጆች ተመልካቶቼ እንደምን ከረማቹ በያላቹበት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ 🙏 ይሄን ድርቆሽ ሳዘጋጅ በትንሹ ያዘጋጀሁት ላምሮት ያህል ነው እናተ ከፈለጋቹ በብዛት ማዘጋጀት እንችላለን የሚቀጥለው ቪድዬ በጠየቃቹኝ መስረት የቲራሚሱ ችዙን ይዜላቹ እቀርባለው ከይቅርታ ጋር ላሳያቹኝ ፍቅር ከልብ አመስግናለው 🙏 ስለ ጊዜያቹ በጣም አመስግናለው 🙏😍
@kiki7863
@kiki7863 3 года назад
Wey emsadb ale betme yasazenale sew gen mne nkawe Anchi gen berchi gobze
@ethiobeauty960
@ethiobeauty960 3 года назад
Berchelin ehitach
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 года назад
በጣም ጎበዠ ነሽ። እውነት የማይቻልና የማይሞከር የሚመስል የበርበሬ አሰራር እኮ በዉጭ ሀገር እንደሚቻል ነዉ ያሳየሽን።ተሳዳቢዎችን እርሻቸዉ። እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ።💕 እኔም አልፎ አልፎ ሲያልቅብኝ እዚህ እናቴ እንደዚህ ነዉ የምታዘጋጅልኝ። ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
ሜሮንዬ እኔም ወድሻለው የኔ ቅን በጣም አመስግናለው😍🙏
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 года назад
Thank you for sharing Rediatye! I love dirkosh.
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
You welcome me too Taemye 😍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ረዱዬ የኔ ቆንጆ ሼር ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
ወይንዬ በጣም አመስግናለው 🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
በጣም አሪፍ አሰራር ነው አሳረፍሽን ተባረኪ ረድኤትዬ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
አሜን ጄርዬ 😍🙏
@Zapp77777
@Zapp77777 3 года назад
Thank you for sharing! I place the enjera directly on the oven rack so I don't have to flip it. I also leave the oven door slightly ajar with a metal utensil to allow the steam to escape which speeds up the drying time. I would do the same when drying berbere. Thank you so much for taking the time to make videos that answer other's quriosity!
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you dear 🙏😍
@senaitwaktola6359
@senaitwaktola6359 2 года назад
በርቺ የሚስድቡሽ ካሉ ቦታ አትስጫቸው እድሜ ልካቸውን ሲሰደቡ የኖሩ አንደበታቸው ስንፍና የተሞሉ ናቸው አንቺ በርቺ እኛም ከጎንሽ ነን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እረዱዬ በጣም ጎበዝ በርቺልኝ የኔ ውድ ወድጄዋለሁ👍👍👍🥰🥰🥰
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው የኔ ውድ 😍🙏
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው !!! እናመሰግናለን ረዱ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው 🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
ረዲዬ በጣም ባለሞያ በጣም ቆንጆ እኔ ከየሁዋቸዉ ባለሞያዎች ከማደንቃቸዉ አንደኛዋ አንቺ ነሽ የስድቡን ነገርእንካን አንቺ ሰዉ የሆንሽዉን ለኛ የሞተልንን ጌታችንን ሰቅለዉት ሰድበዉት የለም ወይ አይዞሽ ላንቺ ክብርሽ ነዉ ለሚሰድቡሽ ግን ዉርደት ነዉ ስለዚህ ዶንት ፎከስ ኦን ነገቲቢቲ በርቺ ጎበዝ ተባረኪልኝ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
አሜን በጣም በጣም አመስግናለው 🙏😍
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 года назад
Thank you for sharing God bless you 👌
@anchigebreselassie7586
@anchigebreselassie7586 2 года назад
Enameseginalen
@emityroman6776
@emityroman6776 3 года назад
Rediye betam konjo I love Dirikoshe 👌thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you Emitye 😍🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ረዲዬ ተባረኪ በእንጀራ ምጣድ ነበር እማደርቀው::
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው 🙏😍
@abbymartv4184
@abbymartv4184 3 года назад
Followed your recipe it came out so good! And made the best ፍርፍር thanks to you!👍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
I'm so so happy to hear that thank you dear 🙏😍
@bettydawit440
@bettydawit440 3 года назад
Thank god bless you
@bettydawit440
@bettydawit440 3 года назад
Thank you god bless you
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Amen 🙏 you welcome
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 3 года назад
WOW, u are very creatful, I thought it will burn to do that. I learn a lot from u. I am going to do today thank you my sister Good job. God blessed you
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you so much my dear🙏😍
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን በቀላሉ በቤታችን መስራት እንችላለን ማለት ነው በርበበሬው ሽሮው ድርቆሽ ኧረ ተባረኪ ሬድ ሰው ከማስቸገር ገላገልሽን
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
አሜን በጣም አመስግናለው ሳብዬ 😍🙏
@lioramahri9629
@lioramahri9629 3 года назад
Thank you so much I learned a lot from you so keep up the inspiration that.God will bless you
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Amen thank you my dear 🙏😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ሼር ሼር
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
Wow እረዱዬ ሲያምር በጣም እናመሰግናለን እህቴ እጅሽ ይባረክ!🥰❤️👍👍👍👌
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
አሜን የኔ ውድ 🙏😍
@martaz9311
@martaz9311 3 года назад
የኔ ባለሞያ እህት እንዴት ጥሩ ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን እኮ በርችልን እህታችን ብዙ እንጠብቃለን
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
ማርትዬ የኔ ውድ አመስግናለው 🙏😍
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 года назад
ጎበዝ!!! እኛ ሁሉን ነገር ቤተሰቦቻችንን ካላስቸገርን የሚሆንልን አይመስለንም እንጂ ምንም እንኳን በተለይ ቂቤው እንደሀገር ቤት ባይሆንልንም ቢያንስ አምሮታችንን ለመወጣት ሁሉ ነገር በዚህ መልኩ እቤታችን እየሰራን መጠቀሙ ብልህነት ነው!!!!
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
እውነት ብለሻል የኔ እህት 😍🙏
@tigistyosaf6247
@tigistyosaf6247 20 дней назад
እናመሰግናለን
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 года назад
በጣም አሪፍ በቁዋንጣ እንግዲ መብላት ነው ይሄን የመሰለ ድርቆሽ
@MelatDeen
@MelatDeen 3 года назад
Great job for sure I’m going to try it.great job 👌🏽 Thank you for sharing ❤️😍❤️
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you boo 😘😍🙏
@ethiobeauty960
@ethiobeauty960 3 года назад
Tebarke ejeshi yebarek yen konjo 😍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
አሜን 🙏 የኔ ቆንጆ 🤩
@Itssamri
@Itssamri 3 года назад
በጣም ጎበዝ ጥሩ የሄነ ዘዴ ነው እናመሰግናለን!
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው 🙏🤩
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 года назад
ብዙ ጥሩ ጠቃሚ ነገሮችን ነው ይዘሽ የምትመጨው እናመሰግናለን በርቺ💕👍👌
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው 🙏😍
@membiadal8355
@membiadal8355 3 года назад
እናመሰግናለን የኔ እህት
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
😍🙏
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 года назад
ረዲዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው 😍😍 እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘😘🥰
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
አሜን አመስግናለው የኔ ቆንጆ😍🙏
@freytube2731
@freytube2731 3 года назад
I really admire your talent, come up with something new all the time👏👏
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you dear 🙏 😍
@hayatfikire9516
@hayatfikire9516 Год назад
አመሰግናለሁ
@bossbaba654
@bossbaba654 3 года назад
በርች በ ጣም ጎበዝ ነሽ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው 🙏
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
አመስግናለው 🙏
@ethiotsegikitchen
@ethiotsegikitchen 3 года назад
በጣም ቆነጆ ነው በርች እንሞክራለን
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው 🙏
@Muluye5
@Muluye5 3 года назад
Tebarke My god bless you 🙏🏾❤️❤️
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 года назад
Thank you 👏👏
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
You welcome dear 🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው ረዲዬ !!
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው 🙏
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 3 года назад
Awesome job Rediye, Love it 😍😍👍🏽
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you my love 🤩🙏😍
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 года назад
ዋው ደስ ይላል ተመችቶኛል እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
እሺ 👍🤩
@martaz9311
@martaz9311 3 года назад
Watching
@barkontube5010
@barkontube5010 3 года назад
Marti betseb enehun
@martaz9311
@martaz9311 3 года назад
@@barkontube5010 እሽ በደስታ
@barkontube5010
@barkontube5010 3 года назад
Subscribe aregalehu wde anchim argi tadya
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you martaye😍
@kidistdesta7546
@kidistdesta7546 3 года назад
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
😍👌🏼
@emebetaylsewo8699
@emebetaylsewo8699 2 года назад
Hawo mach
@rblove9787
@rblove9787 3 года назад
You are Creative Thank you for sharing beautiful 🥰👌
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you dear 🙏😍
@vishusbeautifulmind
@vishusbeautifulmind 3 года назад
Nice sharing dr.keep it up
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you dear 🙏
@ሜና
@ሜና 3 года назад
Thank you for sharing 🌺
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
You welcome my dear😍🙏
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 года назад
Thank you for sharing 👍👌
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
You welcome dear 🙏😍
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 года назад
አሪፍ ነው እኔም እንደዚ እጠቀማለሁ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው አንቺ ግን ወደፊት በርቺ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
እውነት ብለሻል አመስግናለው 🙏
@khadeejakhad8471
@khadeejakhad8471 3 года назад
እናመሠግናለን ውዴ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
አመስግናለው 🙏
@barkontube5010
@barkontube5010 3 года назад
Redu keep it up.
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you dear 🙏😍
@berekettesfaye9755
@berekettesfaye9755 3 года назад
Thank you for sharing redi feker nege
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you dear 🙏😍
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
በመጠበሻ የተጋገረ ጢፋ ያልሆን ድርቆሽ ይሆናል በናትሽ ንገሪኘ???
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 года назад
Rediye share and watching 😍
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
Thank you meronye 😍🙏
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 3 года назад
ረዲዬ የኔ ባለሙያ እኔም እዲ ነዉ ማደርቀዉ 🥰🥰
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
ቤትዬ አመስግናለው 🙏😍
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
እናመሰግናለውዴ በቃ እኮ ከገርቤት ላኩልኝ ከማለት ቀረ 👏❤️🥰ሼር
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው የኔ ውድ 😍🙏
@emanmohammed1280
@emanmohammed1280 4 месяца назад
200 °c new?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Watching ኣመለጠኝ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
It's ok my love 😍
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 года назад
ጎበዝ ልጅ በተለይ እናት የሌለው እንደልቡ ማዘዝ ለማይችል እንደኔ እናት አልባ ጥሩ አስተማርሺን
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
የኔ ቆንጆ እኔም እንዴቺ ነኝ እይዞሽ እሺ 🙏🥰
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 3 года назад
ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግሽ ታስቦ የማያውቅ ግን ደግሞ የሚወደደውን ሙያሽን ስላካፈልሽን እኔ በጣም ነው የማመሰግንሽ ለመሳደብ የተቀመጡትን ወርደሽ እንዳትመልሽላቸው ለምን አንች ባልሙያ ነሽ እንጅ ባለስድብ አይደለሽም
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው ማመስግነው 🙏😍እውነት ብለሻል የኔ እህት😍🙏
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 года назад
እኔንም እኪ ሰብስክራብ አድርጉኝ guys please Mesti show tube subscribe please
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
እሺ
@Uxzu91
@Uxzu91 3 года назад
አረ ይኽ ድምጽ አረ ይኽ ስም እረዲየት ሰብለ ዱባይ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 года назад
በጣም አመስግናለው ስብሊ 😍🙏
@barkontube5010
@barkontube5010 3 года назад
Redu subscribe aregni
@barkontube5010
@barkontube5010 3 года назад
Aregeshi
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 3 года назад
ይቅርታ እስከ ተቻለ ድረስ አይቀርም። ሐሞያው አርዕስቱ አይስማማም ከኢትዮጵያ እንጀራ ጋር ምን አና ምን በድረቆሽ መልክ ማምጣቱ ጥቅምም ስላለወ ለአመጣጥ ምቾት ለሚዛን ሳይበለሽ ለማቆየት ለፍርፍሩ ጣእም ነው ጭራሽ አይወዳደሩም
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
Watching
@barkontube5010
@barkontube5010 3 года назад
Weyniye subscribe back
Далее
Vegan Ethiopia Episode 1: Injera Bread
12:09
Просмотров 75 тыс.
How To Use Every Utensil | Method Mastery | Epicurious
21:28