Тёмный

ከእመቤታችን ሥዕል በሚፈሰው ወዝ ልጆቼ ከስኳር ተፈወሱ (ድንቅ ተአምር) 

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 154   
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 Год назад
ብዙዎች ስለተቀደሰው ብዙዎች ከሕመማቸው የተፈወሱበት ከአምላክ እናት ሥዕል ላይ ስለሚፈሰው ወዝ ጠይቃችኋል መልሱን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gGvYGkaCRXU.html
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
እሺ መምህራችን እኛም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን በፀሎት ያስቡን
@hiwitube7964
@hiwitube7964 Год назад
መምህር ሀኪም አበበችን እዳገኝ ስልክ ሰተውኝ ልታገኘኝ ፈቃደኛ አሎነችም ስለ ቅንነቶ አመሰግናለሁ ቀና ይግጠሞት አሁንም ልጄ አልዳነም 7 አመት አለፈው አይራመድም እባኮ ያላየሁት ያልደረስኩበት የለም ትንሽ ስጡኝ ልጄ ይዳንልኝ አደኩዮቹ ይጫወት እደራበው ሰዉ ሳይጠብቅ ይጉረስ እባኮ በመቤቴ እርድኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
@@hiwitube7964 እግዚአብሔር ይማርልሽ እህት
@KidistTadese-y6o
@KidistTadese-y6o 2 месяца назад
ውንድሜ በማርያም በስልክ ላወራህ እፈልጋለሁ ስለ አህቴ ህመም
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Год назад
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስአላችሁ እናቴ ምልጃአይለየን😢😢እመቤቴ ብዙ ታምራላት
@mariamenate377
@mariamenate377 Год назад
እመቤታችን ክብር ይግባሽ!!!ምንም እንኳን ሀጥያተኛ ብንሆንም የእኛንም ቤት በበረከትሽ መጎብኘው።
@jdcell63
@jdcell63 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል እናቴ ሁለ ነገሬ ለኔም ያደረገችው ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል🙏🙏🌷🌷🌷
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia Год назад
እሰይ እሰይ እልልልልልልል እመብርሃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ይፈውሱን
@liya7235
@liya7235 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመ ብርሀን ለሁላችንም ትድስልን በጣም ድንቅ ተአምር ነው የተደረገልሽ እህቴ ❤❤❤
@emuemu8333
@emuemu8333 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ቸሩ መድኃኔዓለም እኔም ተስፋ አልቀርጥም አንድ ቀን እህቴ እደሷ ደህና ትሆንልኝ አለች
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እመቤቴ ክብር ይድረሳት።
@EyobFissahaye
@EyobFissahaye Год назад
ተኣምራት በራሱ እውነት ኣይደለም!!!! ሰይጣንም ተእምራት ያደርጋል!!!!! ተኣምራት ወደ ክርስቶስ የማይመራህ ከሆነ ሌላ ሃይል ነው!!!!
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው ውሉ እግዚአብሔር ይመስገን ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ ታምሩን ለአለም መስክሩ እልልልልልልል እህቴ ላንቺ ታምር ቅድስት ድንግል ማርያም እንዳደረገች ለኔ ሀጥያተኛዋ በደለኛዋ በቅዱሳን ሰማህትነት በቅዱሳን በመላእክታት አማላጅንት ድንቅ ታምር ለኔም ይደረግልኝ እመ አዶናይ ሁሉን ነገሬን አንቺ ታውቅያለሽ ሚስጥሬን በሙሉ እኔ እንደ እህቴ እንደምመሰክርልሽ ለኔም ተገለጭልኝ ሀደራ ካንቺ በቀር ሚስጥሬን ማንም አያውቅም እናቴ የነገርኩሽን ሀደራ🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Strangekida
@Strangekida Год назад
Temesgen amen amen amen mihretu lehulachen ydres❤❤❤❤
@titt9640
@titt9640 Год назад
ቦታዉ የት ነው መምህር
@Tigaded-zr2kn
@Tigaded-zr2kn Год назад
Enatach ke hulu tleyalch❤🎉😂😊
@solomonbeze241
@solomonbeze241 Год назад
አንችን የጎበኙ እናት እና ልጁ, እመቤቴ ማርያም እና ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ እኔም ላይ ይድረሱልኝ , የቅዱሳኑና የፃድቃን ረድኤት ይማለደኝ ቅዱስ ጊዪርጊስ እና ስማእት አርሴማ እኔንም ሃጢአተኛውን ይርዱኝ አሜን ::
@fasilachenafie678
@fasilachenafie678 Год назад
የት ቦታ ነች እባኩዎት ይገሩኝ????
@Esraleaserat
@Esraleaserat Год назад
ለእናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይምጣልን ቦታው የት ነው ቤተ ክርስትያን ያለበት ??❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
ላንች የደረሰች ለእኔም ትድረስልኝ እናቴ እኔንም ማሪኝ እና ለምስክር አብቂኝ እማ የነገርኩሽን አደራ እማ እራሪልኝ አማልጅኝ ከልጅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Год назад
የስንሃ አባት ነውየሚባለው እህቴ አሁንም ምህረቱን ያብዛልሽ
@gezuabe7324
@gezuabe7324 Год назад
ኮሜንቱን አብቡት ብዙ ሰው የት ነው ቦታው እየጠየቀ ነው.
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Год назад
Kibr misgana yidresat Emmabetachn 🙏 🙏🙏 Amen Amen Amen Egziabher yimesgen
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Год назад
ተመስገን እመቤታችን ክብር ይግባት እግዚአብሔር ይመስገን
@azebayelew2297
@azebayelew2297 Год назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይገባሻል
@ተፈስሒፍስሕት
@ተፈስሒፍስሕት Год назад
አምልኮ ውዳሴ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ለቅድስት ቅድስት ድንግል ማሪያም
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እማምላክ ክብራ ይስፋ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ (2) ታምሩን ለአለም ንገሩ(2) ድንቅ ስራውን መስክሩ እመቤቴ ሆይ አማላጅነትሽ አይለየን
@etagegntakele8283
@etagegntakele8283 10 месяцев назад
እሰይ እሰይ እልልልልልልል እመብርሃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ይፈውሱን
@ArsemaEfrem-g6z
@ArsemaEfrem-g6z Год назад
አሁንስ በጣም ነው የከፋኝ እኔስ አልፈጠርሽኝም ምነው ምነው እኔስ መሼነው እነደሰው የምስቀው የምመሰክረው አረተይ ሰሚኝ አመቤቴ
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤
@mesaygemechu7965
@mesaygemechu7965 Год назад
botaw yet new
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
😢😢😢😢እናቴ ኪዳነ ምህረት ላንቺ የደርሰች ለእኛም ትደርሰልን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@genetgenet5789
@genetgenet5789 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው።
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን እማ አምላክ ክብር ማስጋና ይድረሳት የኛ እናት
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 Год назад
Which church is it. Pls post the location of the church too. Thanks!!
@meseretfekir1938
@meseretfekir1938 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@genibetmulugeta7885
@genibetmulugeta7885 Год назад
እባክዎ ዶ/ር ሮዳስ በቀጣይ የት ይሰጣል?
@yeshitamirat8799
@yeshitamirat8799 Год назад
Egziabher yetemesegen yhun yet nw botaw
@mierafwondwossen1458
@mierafwondwossen1458 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቦታው ግን የት ነው?
@getachewgirma1206
@getachewgirma1206 Год назад
የት ቤተክርስቲያን ነው?መምጣት እፈልጋለሁ ከህመሜ ልዳን ፡፡
@bekibeki1382
@bekibeki1382 Год назад
እንጦጦ ኪዳነምህረት
@yemariyamlij6431
@yemariyamlij6431 Год назад
Elelelelelel egizabeher yemsgen lachi yeders legnam yiderslen
@genibetmulugeta7885
@genibetmulugeta7885 Год назад
አሜን ክብር ምስጋና ለመቤቴ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ኩዳነምህር ለዘላለም ትመሰገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@edenaraya6643
@edenaraya6643 Год назад
እባካችሁ ቀጣይ የት ይሰጣል ቅባ ቅድሱን
@TutuTadele-mf6oc
@TutuTadele-mf6oc Год назад
Yet akebabe new botaw ebakacho ngerogh
@yordanosgebisa3341
@yordanosgebisa3341 Год назад
መምህር እባኮትን መች መች እዳለ ንገሩኝ
@abenezereskinder9457
@abenezereskinder9457 9 месяцев назад
የት ነው እኔም በጣም ተጨንቃለሁ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Год назад
እልልልልልልልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@aschalewmesl
@aschalewmesl Год назад
ቦታው የት ነው እባካችሁ ንገሩኝ
@tinbiteermias6096
@tinbiteermias6096 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@makerma3853
@makerma3853 Год назад
Amen amen amen Egziabher ymesgen
@momojojo5634
@momojojo5634 Год назад
የት ነው ቦታው ከስእሏ ወዝ የሚወጣው ኢትዬጵያ ውስጥ ነው?
@mariamenate377
@mariamenate377 Год назад
ግብፅ ሀገር
@banchuterefe9128
@banchuterefe9128 Год назад
elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@silenatsilenat1551
@silenatsilenat1551 Год назад
Egezabhar yimesgen
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@mavurukababa
@mavurukababa Год назад
❤❤❤❤💖💝💝💝💒💒🙏👏ልልልልልልልልልል
@ethiopiahabesha2144
@ethiopiahabesha2144 Год назад
Elelelllllllllll elelelllllllllll
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 Год назад
Egziabher yemesgen
@destadesta4948
@destadesta4948 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Год назад
🙏ለአምላክ እናት ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባት ፤ ምስጋና ይገባታል 🙏 አሜን 🙏
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Год назад
ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን እመቤታችን የእኛ እናት የእኛ መመኪያ የሁላችንንም ሰንሰለት ፍችልን ።ድንግልየ ክብር ይገባሻል ለዘለዓለም ። አሜን አሜን አሜን ።
@yetnayetgirma1260
@yetnayetgirma1260 Год назад
Elllllllll anchi endsemach enganem tesmane ❤❤❤❤❤
@mistrekindu
@mistrekindu Год назад
Emebetachn kbrsh ysfa
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Год назад
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለአንች የደረሰች ወላዲት አምላክ ትድረስልን😢🙏
@Shikor-n7v
@Shikor-n7v Год назад
እግዚአብሔር ይመስገ 🙏ለመቤቴ ለአዛኝትዋ ክብርና ምስጋና ይድረሳት አሜን🙏🙏🙏
@mimihaile-vq2zq
@mimihaile-vq2zq Год назад
እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@menenderiba2093
@menenderiba2093 Год назад
ቅባቅዱሱ የትነው የሚገኘው
@Userfortruth
@Userfortruth Год назад
ፀጋን የተመላሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ ምስጋና ይግባሽ! ዶክተር እባክህ የት መጥቼ ልቀበል?
@Yorgan_ethiop
@Yorgan_ethiop 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@YoditKumera
@YoditKumera Год назад
የስኳር በሽታ ሁሉ የዛር መንፈስ የሚያመጣው ስሐሆነ በፀበል ይድናል።
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Год назад
ሰለሁሉም ነገረ እግዚያብሔር ይመሰገን እናቴ ወላዲት አምላክ ከብር ምሰጋና ይደረሰሺ
@salama4116
@salama4116 Год назад
Amen..amen..amen..eameaea..eaneatea..yeanea.yewandeamea..eaneatea..meanea..yeaseaneatealea..baezae..naegera..awrgealgealhea..leamseaqearneat..teabeaqeagea..sarlhealmea..naegera..eagzaebheta..yeamsaegaen .aweagea..baweg..teagealbeatea.mteafeaseamea
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Год назад
አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 Год назад
enamesgnaline
@kasahunmediye1066
@kasahunmediye1066 Год назад
Agizabehr.yimasegin.
@edenaraya6643
@edenaraya6643 Год назад
መቼ መቼ ነው የሚሰጠው
@ነብሮነኝ
@ነብሮነኝ Год назад
እመቤቴ አዛኝቷ ክብር ምስጋና ይግባሽ። እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ ምስጋና ይግባሽ ጻርቃን ሰመአታት ምስጋና ይድረሳችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@biniyamtesfaye7590
@biniyamtesfaye7590 Год назад
እመቤቴ ስሟ ለዘለአለም ይንገስ
@genet4431
@genet4431 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል
@genet4431
@genet4431 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Год назад
🙏🏻AMEN 🙏🏻LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN ❤️ 🙏🏻
@abenezereskinder9457
@abenezereskinder9457 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልል
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Год назад
Elllllllllllllll egiziyabhir yetemesegen yihun emebetachin kibirishi kefi yibeli enate ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 Год назад
አሜን አሜን,አሜን 🙏🇪🇹🇪🇹🎤🎧🇪🇹🇪🇹🙏🎤🙏✅🏰⛪️⛪️🏰⛪️ አሜን አባታጅን ❤
@የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ
እናቴ ለሷ ነግሮ ማን ያፍራል እኔም ለመመስከር ያብቃኝ ደጇ ላይ ቆሜ
@YemisrachGashaw
@YemisrachGashaw Год назад
botaw yet new
@seblishew8857
@seblishew8857 8 месяцев назад
እልልልልልልል
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
መምህር ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን እኔም ይህን ቅባ ቅዱስ ባገኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HadasHagos-wl6ze
@HadasHagos-wl6ze 10 месяцев назад
ተመስገን
@frehiwotseifu-xz6zm
@frehiwotseifu-xz6zm Год назад
የት ነው ??
@EmayZ-h2k
@EmayZ-h2k Год назад
የት ነው
@maryammaryam554
@maryammaryam554 Год назад
እልልልልልልልል
@meherat938
@meherat938 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤቴ በረከትዋ ይደርብን
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ❤🙏
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእናቴ ወላዲትአምላክ የኔ እናት በእዑነት ክብምሰጋና ይግባአቪ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤታችን ክብርምስጋና ይገባሻል ከእነ ልጅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasilachenafie678
@fasilachenafie678 Год назад
Amen Amen thanks Please please please tel us where is the place ? Did blessed
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
Далее