Тёмный

ከእናተ ምንም አንፈልግ እያላቹህ እምታገቡ አዳምጡ ||አቡ መስኡድ Elfa tube Sadat kmal Fenta daily Berka tube Tateq media 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

#የዛሬው #የፈትዋ #ጥያቄ በተለይ ለሴቶች ትልቅ ቁም ነገር አለው አዳምጡ

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 446   
@Aliftube1
@Aliftube1 5 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 2 месяца назад
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@آبہؤعہمہرحہسہيہنہ
እኔ መቸም ወላህ አላህ ሚስቴን ሷሊህ ያርግልኝ አድቱ ትበቃኝ አለች ባይሆን ደአ እርጉልኝ ሷሊህ አላህን የምፈራ እድኮን እልኝ ፣እሽ በአላህ ዶአዉን እዳረሱኝ???
@sadaali3779
@sadaali3779 2 года назад
አላህየምፈልጋትን አይነትሴትይወፍቅህ
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ Год назад
አላህ ይወፍቅህ
@EmuBilal-yj1ly
@EmuBilal-yj1ly 10 месяцев назад
Alah ywefqeh
@NeimaKSA
@NeimaKSA 2 месяца назад
እልህ ይስጥህ
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 2 месяца назад
አተ መልካም ከሆክ መልካም እና ሷሊህ ሤት ይሠጣሀል አላህ ጦይባት ሊጦይባት ነዉ ያለዉ በተከበረዉ ቃሉ
@semiratesfaye2866
@semiratesfaye2866 2 года назад
ባልየ የኔ ለፍቶ አዳሪ ባአላህ ይሁንብኝ ይሄው አስር አመቴ ሞባይልኳ ልኬለት አላውቅም ቤት ብገዛ ባባቴ ስም ነው ብር የምልከው በቤተሰቤ ነው አሁን ሀገር ልገባ ነው እሱንም አላህ መጨረሻውን ያሳምረው እኔንም ሷሊህ ሚስት ያደርገኝ ዘንድ አላህን እለምናለሁ እናንተም በዱአችሁ አስቡኝ እና እናንተም ብርና ፍቅርን አታገናኙ ካስለመዳችኅቸው ትዳራችሁ ይበተናል ዞሮ ዞሮ ዛሬ አይሁንጅ ነገ የነሱው ነው
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr 2 года назад
እእ እየጠበቀሽ ነዉ ይሄን ሁሉ አመት ብርም ሣትልኪለት
@anuwaryimam7197
@anuwaryimam7197 2 года назад
Balagre nshe
@saethiochannel3950
@saethiochannel3950 2 года назад
አስለምጄ ሳቆም አገባብኝ
@medinanegatu3260
@medinanegatu3260 Год назад
ያችስ ደሞ ጠና እዴት 10 አመት ሳትልኪ ዝምብሎ እየጠበቀሽ ነው እረ ጠርጥሪ ወድ ልጂ ነው። እህት ይሄን ያህል አመት። እኔጃ ያጠራጥራል
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 7 месяцев назад
Mashallah
@ወሎዉርጌሳ
@ወሎዉርጌሳ 2 года назад
ወላሂ ትዳሬ ፈርሷል ብር አልክም ብዬ የሶስት አመት ትዳሬ ወርሷል ብራቺሁም ያዙ ሴቶቺ ምንም እርህራሄ የላቸዉም ወዶቺ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 2 года назад
አኔ ውድ እኔም እዳንችውነኝ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 года назад
ብርሽን ያዥ ጥቅመኛ ወንዶችን አሏህ ያስወግድልን
@ሪሀናወሎየዋባቦ
@ሪሀናወሎየዋባቦ 2 года назад
ሣህ
@ወሎዉርጌሳ
@ወሎዉርጌሳ 2 года назад
ይገርማል ወላሂ አላህ ያጥፋልን
@zinetseid3300
@zinetseid3300 2 года назад
የኔም እዳችው ላኪአለኝ አልክምአልኩ ልጅየለንም ስራአለሕ ለምንፈለክ ባልነኝ አይልከሐኛልአይ እግዳውስአለ ፈታሻለውአለ መርሐባ አልኩፈታኝ 7አመትየሰራች እቤቴ ገባኝአለኝ ወለደአሑን አኔም አለሑመዳሜ ጋ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 года назад
አወ ኡስታዛችን እውነት ነው ያሉት ወላሂ ቤት ያላቸው ሴቶች አግቡን እንጀ ቤቱ በእናተ ስም ይሆናል እያሉ ወንዶችን አዛ እያደረጉ ነው በተለይ ባለ ትዳር የሆኑ ዉንዶችን አብረው ነው እሚከተሉት ከተገቡ ቡሀላ ደግሞ በላኝ ቤቴን ወሰደብኝ ምናምን ይላሉ ሴቶች ልብ ግዙ አታሰድቡን ባሎቻችንንም አታስቸግሩ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 года назад
@@Aliftube1 እረ በጣም አሉ ወንድ መሆኑን ብቻ አይተው የማነው ልጅ አለሁ ትዳር አለው ብለው መጠየቅ ሀራም ነው እዳጠይቁ የተባሉ ይመስል ብቻ ወንድ ይሁን ሚስትም ካለው እኔ ጥሩ ሁኘ እሷን እድፈታ አድርጋለሁ ብለው ሙጭጭ ነው እሚሉት ወላሂ የኔ አክስት 17አመት ባለ ትዳር ናት 2ልጆች አሏቸው በዚህ ትዳር መሀል አንድት የዘመኑ ሴት መጥታ እኔ በዚህ ምድር ያለውን በሙሉ እሰጥሀለሁ ብቻ አግባኝ ብላ መጣች ወላሂ ካለበት ቦታ ሰዋክ ልካ32ሺ ሪያል ያዝልኝ አለችው ሰውየውን ያው በብር ለመዛት ፈልጋ ነው ከዛ ሰውየው እኔ ሚስት አለኝ ታውቃለሽ ልጆቼ ትልልቅ ናቸው ከኔ ምን ፈልገሽ ነው አላት ክክክክክክክ ከዛ አመት ያንን ብር ያዘ ነይ ብርሽን ውሰጀ እባክሽን አላት እንደ ቀላል 32ሺ ሪያል ከዛ ጀዋል 1200ሪያል ጀዋል ከዝታ የምን ተፍረቷን ሰጥታ ብሯን ወሰደች ያሌ ወንድ ቢሆን ይበላባት ነበር ቢበላባትም አይፈረድበትም ጥሩ ነበር እና የሴቶች ድፍረት እውርነት የዚህን ያክል ነው ሰው ሽንት ቤት አጥቦ ለወንድ አጀብ !!!!!!
@tube7910
@tube7910 2 года назад
አሏሁልሙስተአን ወላሂ ያገባ ወንድ አባረዉ ለምን ያላገባዉ የት ሄዶ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 2 года назад
የሳውድ ሴቶቺ ሀያ የላቸውም ግን ሁሉም አይደለም አሁንማ የሳውድ ሹርጣ ጠረጋቸው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ ክክክክክክክክ ወይኔ አረ እኔን ተይኝ ምንም አላውቅ ለወንድ ብር አልሰጥም ሆሆሆሆ ክክክክ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 года назад
የዛሬዉ ደሞ ጫን ያለ ነዉ ኧረ እህቶቸ ልብ እንወቅ ልብ እንግዛ ወላሂ ስንት እህቶች አሉ ራሳቸዉን አስከብረዉ የሚኖሩ አሉ ሀላስ በስመ ሴቶች እነሱንም አናሰድብ ዛሬስ ሴት በመሆኔ አፈርኩ ኡዙቢላ ኡስታዝኮ ወዶ አይደለም እንዲህ የሚለዉ
@hadya-3063
@hadya-3063 2 года назад
ሱበሀን አላህ ይገርማል እኮ እኔ አንድ ብር አልሰጥም ለወንድ አዳድ ሴቶች ስንመክራቸውም አይሰሙም በብር ትዳር አይገዛም ፍቅር በፍቅር እጅ በብር አይያዝም ተው እህቶች ልብ በሉ ሰንት ሚስኪን ዘመድ አለን ከተረፈን ገዘብ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ 2 года назад
ሱበሀነላህ አይ የኛጉድ እኔ የምለው ሳትጋቡ የምንብር መላክነው ደሞ የተገቡትም መላክአስፈርቷል አይይይይ አላህ ያብጀው
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ Год назад
ክክክ እረ ያሣዝናል ላኢላሀኢለላ
@ሠአዳመሃመድ
@ሠአዳመሃመድ 2 года назад
ባንዳንድ የወረዱ ሴቶች አትጨፍጭፋን ምንድን ነው ሁሉም ሴት አንድ አይደለም
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
ትክክክል እንዲህ ማለት የለብህብ ኡስታዝ ብዙ ንፁሃኖች ባንዳንዲ መጥፎ ሴቶች ሁላችንንም አታርክሠን ኘሊስ
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
በትክክል ተወረደብን ኦኮ
@meremomar402
@meremomar402 2 года назад
አወ የኛ ጥፋት ነው
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
ጥፍትስ አለን እስኪ ሂጂ በሚዲያ ወዶች ተበሉ ሲባል ሰምተን አናቅም ሴቶች እጂ
@ሀዩወሎየዋ-ኘ2ፐ
@ሀዩወሎየዋ-ኘ2ፐ Год назад
ይሄኮ ምክር ነው ምንም ማካበድ የለውም ኡስታዝ ጀዛክ አሏህ ኸይረን
@Gu-md7pm1978
@Gu-md7pm1978 2 года назад
ወላሂአንዳንድጥያቄዎችንምስትጠይቁሀያዕይኑራችሁሴቶችስንትጥያቄሞልቶየማይጠየቁጥያቄዎችንበመጠየቅኡስታዞችንባታስቸግሩጥሩስራእንዳልሰራችሁእያወቃችሁአትጠይቁአላህንፍሩሴቶችንምአታሰድቡእባካችሁበጠምለሰሚምየሚያሰጠላየሚያሰቸግሩጥያቄዎችንለኡስታዞችአትጠይቁአላህንፍሩአላህሂድያይስጣችሁበተረፈአላህበሰማነውየምንጠቀምያድርገንያረብ
@media8383
@media8383 2 года назад
አረ ኡስታዝ የነሱ ጢፈት እንደ ጢፈት ሆኖ ግን አንታ ኡስተዝ እንደማሆንክ ማጠን ቁጠህን አቃዝቅዝና ፈዋውን ቢቻ በህክማ ማልስላቻው ከዛም ሚከረቻው
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
ብዙ እየጠየቁ እኮ አስልችተውት ነው የተናደደው ሲነገሩ አይሰሙም አይተገብሩም
@shewateorange7324
@shewateorange7324 3 месяца назад
ጀዛከላኸይር ኡሥታዘነ ውደቸ ምክራችሁን ለግሡኚ እኔ በሥደትነኚ እና በሥደትላይ ሆኘ ኒካ አሠርኩ የዛሬ አመት እሥም በሥደትነው ነገር ግን አንድ ቦታ አይደለንም እናም ገንዘብ እኔ የሠራሁትነን ወደሡ ላኪ አምጭ አንድላይ አርጌ ቦታ እገዛለሁ ይላል እና እኔም እምቢ ብየው አሁን ላይ ካላክሺ እንለያያለን ይላል እኔም ፍታኚ ብየ ሥለው ዝም ይላል እናም በኩርፊያ ተዘጋግተናል
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
ያአላህ እኔእኮ የሚገርሙኝ ከሀገር ሲወጡ ምን አላማ ኖሮቸውነው ስደት እኮ ታላቅ ዩኒበርስቲ ነው ዲናችንንም ዱኒያችንን ያስተምራል አላህ ልቦና ይስጠን ገንዘብን የምናገኝው ስንት ደክመን ነው።
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
ትክክል ግን ሁላችንም ሴቶች አንወቀስም አንዳንዲ ሴቶች ናቸዉ ንጡሃኖችንም የሚያሳደቡት እኛ ሴቶች ልብ የለንም ጠንካራ መሆን አለብን
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
 አወ የኔውድ ምንም የማናውቀው ባእድ ወንድ ከሚበላው ክፉእንኳን ቢሆኑ ቤተሰቦቻች ቢበሉት ይሻላል ገናያገባናል እያሉ አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን ትዳርን አላህ ለሚወደውም ለሚጠላውም ነው ሚሰጠው አላህ ትክክለኛውን ኢስላምን ሰጥቶናል አልሀምዱሊላህ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ 2 года назад
የዛሬ ለየት አለሁ ሴቶችየ ልብ ግዝ ።እኔ በገንዜቤና በድኔ አልደራደርም ።እስካሁንም አላጋጠመኝ ።ግን አግብቸ አንድ ልጂ ወልጄ ።ተለያይተናል ።በጣምም ይወደኞል ግን ቅናት አለበት ይህ ነገርእንዴት ይጠፋል እስታዝ ።አሁን መታረቅ ይፈልጋል ።ግን እወደዋለሁ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 2 года назад
@@ሀዬቲነኝየወሎልጂ ተመላለሱ እህት ምከርው ጥሩ አይደለም ስበዛ ቅናት ግን ምከረው እህት ለጂጂሁ ስትሉ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ 2 года назад
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ የኔዉድድ ።አይይይ ምክር ቢሰማማ ጥሩ ነበር ።እኔም ስዴት ነኝ እሱም ሀገር ነዉ ምክር አይሰማም እህት
@zemzemabdrrehman4477
@zemzemabdrrehman4477 Год назад
አረ አንዲያው ሴቱን ሁሉ የሚያሠድቡትበገጠር የነበሩ ሴቶች ነቸው የቀረና የተማሩ ሴቶችነ አይወክሉም በዲን ያልተቀረፁ ሴቶችና ወንዶች እያላቹህ ትምሕርቱን ይስጡ
@አሏህበቂየነው-ቀ5ፈ
@አሏህበቂየነው-ቀ5ፈ 2 года назад
ጉድ ነው ሰብሩን ይስጣችሁ ኡስታዞች😂😂😂😂😂😂እንደዚች ያለችዋን ወደኔ ላኳት ኡስታዝ በርበሬ ለሶስት ቀን በተከታታይ እበኽራታለሁ ላኳት ብየኋለሁ 😂😂😂😂
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
ክክክ
@zebebaahmed4559
@zebebaahmed4559 2 года назад
መጀመሪያ አንችን አይሻልም😂😂😂
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
ጉድኮነው
@الحمدالله-ع7ف2ي
@الحمدالله-ع7ف2ي 2 года назад
ከከከከከ
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክክክ አረ በሳቅ
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ 2 года назад
እኔ የሚገርሙኝ ሴቶቹ መናቅጣቸው አሳጣቸው 😀😀አዳድ ሴቶች ሚስት እያለው እያወቁ ለሁለት አግባኝ ይላሉ አኡዙቢላህ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 года назад
😂
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 2 года назад
🙈🙉🙊
@Fatima-in5bj
@Fatima-in5bj 2 года назад
ወድእሚወዱትናችው።እኛክ።ሰው።ካልቸለመፅምአለበትወላኢ።ተሰተሮሴቶች
@REHAM.1r
@REHAM.1r 4 месяца назад
😂😂
@REHAM.1r
@REHAM.1r 4 месяца назад
​@Fa😂😂tima-in5bj
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 года назад
ለዚህ እኮነዉ ወዶቹ ጠፋተኝ አይደሉም የምልክ በምክናት ነዉ ሙሉ ጥፋ ተ ኛ ሤቶችናቸዉ
@menirayusuf3971
@menirayusuf3971 2 года назад
Sah be tikikil 👍👍👍👍
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ 2 года назад
ትክክክነህህህ ኡስታዝዝ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ 2 года назад
እኔ እንኳ እስካሁን አልተበላሁም ።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሪኝ በቀንነት
@AaAa-mq7ej
@AaAa-mq7ej 2 года назад
እርኡኡኡኡኡ ሴቶች እርልብግዙ ወላሂ ኡፍፍ እርሽትቤትአጥበሽ ምግብሰርተሽ ጣፍጠአልጣፍጠ እያላችሁ እየሰራችሁ ገዘባችሁን እደትትሰጣላችሁ ?ኡስታዝጀዛከሏኸይር ነበዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሴትልጂ ለ4ነገር ትፍለጋለይ ብለዋል!!1 ለድኗ 2 ለዘሯ 3 ለገዘቧ 4 ለመልኳ ስለዚ ህወዶችም እሰቡ ለገዘብታይሆን ትዳርመያዝ ያለባችሁ ድኗን ዘሯን እዩ።።።።።
@birtukanebre6244
@birtukanebre6244 2 года назад
ወላሂ ሳሂህ እሚናደኝ ንፁሀንሴቶችን ማሶቀሳቸዉ አላማቢስ ሁላ
@zenatali7714
@zenatali7714 2 года назад
እንኑሩ ገና ብዙ እንሰማለን
@omosamatube
@omosamatube 2 года назад
ሳህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
ግን ወንዶች ብዙዎቹ ሴትን ልጅ የሚበድሉ ናቸው በትዳራችን ውስጥ ብዙ ችግር አለ ግን ፈትዋ መጠየቅ አያስፈልግም ከአላህ ነው ሁሉንም የምጠብቀው
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 года назад
በትክክል ድክመቱም ሴቶች ጋር ነው እኛ ሴቶች ውነት ነው ብር ስንይዝ እሩጠን ወንዶች ጋር በኋላ ብሬን በላኝ በሚዲያ ይወጡና ኡኡ እረ ሴቶች ልብ እንግዛ ሰውም አናሰድብ ወደሽ ከተደፍሽ ቢረግጥሽ አይክፍሽ ይላል የሀገሬ ሰው ተው ስሙ
@አልሀምደሊላ
@አልሀምደሊላ 2 года назад
ሳህ ወላ ብቻ ይከብዳል። ያው ትዳረም። ያለው ቤት ስረ ብለው። ይልኩአሉ እደሁም ለቤተስብ ግን። የሜውለው ሌላ ባታ ነው
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
ትክክል ኧረጉዱስ የኛነው ወላሂ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Год назад
😂😂😂😂 ጥርግግግግግ አድርገው ይብላችሁ አላለም ግንኮ ሁሉም አደለም እህቶቸ ከአባታችን ውጭ አትላኩ ባልኳ ቢኖር
@veedhoveedho2152
@veedhoveedho2152 2 года назад
እኔን ያሳቀኝ ነገር ወንዶችን ቅጥ አለቸው ብላችሁ ነው የለው ዋላሂ ኡሰታዝችን ጀግናና ጀዛክ አላህ ኸይር
@bintbaba5716
@bintbaba5716 2 года назад
ቲሽ አዳድ እህቶች ቆይ ግን ቅጭላታቹ ይሰራል ወይ እህቶቼ ተው ግን ተው ተማሩ ሲጀመር እሱን በብር ማምጣት አትችይምምምም ፍቅርና ጥቅምን ምን አገናኘው አች ጀግና ሴት ከሆንሽ የነ አኢሻ የነ እሙ ሰለማን የነ... ፈለግ ተከታይወች ብንሆን ራሱ አክብሮሽ ትኖሪያለሽ ራስሽን ስታስከብሪ ራስሽ ትከበሪያለሽ እስኪ ድናችንን እንማር የዝህን ያህል ምነው ድንበር ማለፋችን አላሁ አክበር ብር የሚል ወንድ አስፈላጊ ከሆነ ዴህና ገዴል ፈልጎ በዛ ይግባ አለቀ አይመለከተኚም ራሳችሁን አስከብሩ አላህን ፍሩ አኽዋቲ ኧረ. ወላሂ ኡስታዝ ዛሬ አሳቅከኚ ኪኪኪኪኪ በጣም ተናዴሀል ምን ይደረግ አቃጠሏችሁኮ አትናዴድ ሸሪአው ያስቀመጠላቸው መስፈርት እያለ እቢቢቢ ብለው ለሄዱ ሲመከሩ ካልሰሙ የራሳቸው ጉዳይ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад
የጠለቧ ልጅ በጣም ያሳዝናል አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ ሀቢበቲ
@ኢልሀምቲዮብ-መ7ኘ
@ኢልሀምቲዮብ-መ7ኘ 2 года назад
እህቶቸ ልብ ግዙ ስደት የመጣችሁት ለምድነዉ ወላሂ ኡዝታዞችን አታስቸግሩ እኛንም አታሠድቡን እኛ ለማግባት ስፈልግ ብር አለሾይ ሆነ ወንዶችን አበላሻችሁ ኪሳራ የኛ ነገር
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በጣም ወላሂ በቀንነት ደምሩኝ
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
ትክክልእህትወላ
@zlove9182
@zlove9182 2 года назад
እኔም ብዙጊዜሰበወዶችአልፈርዲም ወዲሞቻችንን ሰርተዉ እዳይበሉ አደርጉብን ፍቃዲቢሰጠኝ ሴቱን በርበሬ ነበርየማጥነዉ
@እሙሁዘይፋ-ፀ7ጸ
@እሙሁዘይፋ-ፀ7ጸ 2 года назад
ፈቅጀልሻለሁ
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 2 года назад
@@እሙሁዘይፋ-ፀ7ጸ እረ100ግዜፈቅጀልሻለሁማማበማንም እርካሽሴት ተሰደብን
@መርየምየተታዋየተታዋ
ክክክ ክክክ ሴቶቹኮ ጡት እጅልብ የላቼውም ይባላል እውነት ሆነመሠል ሢነገሩ አይሠሙም ፍቅረን በብር የገዛሁ እየመሠላቼው የራሣቼው ጉዳይ አሁንሥ አሥጠላን እህቶች እኧሯሯ ልብግዙ እባካችሁ እህ እራሥሸነሸ ጥፋተኛ ደግ ሞከሩት እደዚህ
@wellomedia6535
@wellomedia6535 2 года назад
ማነው የኡስታዝ የሆነ ንግግሩ ፈገግ ያደረገው ሀሀ አሏህ ይጠብቅህ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
ክክክ
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
እኔ ሁሉንም እየሳቅሁ ጨረስኩት
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
አሚን 😂😂😂😂
@selimtube404
@selimtube404 4 месяца назад
እረ እኔ ፍርፍር ነዉ ያልኩት ሀሀሀ
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад
ክክክክክክክ ከሴቶቹ መዝረክረክ የሰውየም አነጋገር አረ ተው ሴቶች እራሳችሁን አታራክሱ
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 2 года назад
መኖር ደግ ነው ብዙያሰማል ትገርማላችሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 2 года назад
@@hayatmeka3271 ኢንሻ አላህ እህት
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
ክክክክክክክክ ክክክክክክክክ
@aifyame3555
@aifyame3555 2 года назад
@@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ ያስቃል
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
ክክክክክ
@veedhoveedho2152
@veedhoveedho2152 2 года назад
ክክክ ወይ ኡሰታዛችን አረ በሰቅ ዋላሂ እውነት ነው እኛ ሴቶች በጣም አሰቸጋሪ ናን አላህ ቀልብ ይሰጠን!!!
@MaD-jm5pd
@MaD-jm5pd Год назад
እህቶቸ ስልክ ቁጥር ካላችሁ ላኩልኝ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 года назад
ፈትህ ለሰዉ ባል ፈታና አግባን የምትሉ አናንተ ወራዶች 😏😏😏😏😏😏😏 ቱ አባካችሁ የሰዉ ባል አትጀንጅኑ አሏህን ፈሩ አባካችሁ ሴቶች አሏህን ፈሩ በኒካ ላይ ያለችዉን አህትሸን ትዳሯን አትበትኒ አባካችሁ ባለ ትዳር ወንድ ፈታት አና አግባኝ አትበሉ ወላሂ የሴቶች ነዉ አብዛሀኛዉ የሴቶች ጥፈት ነዉ
@sameraabdu1176
@sameraabdu1176 2 года назад
አይጥ ባጠፍ ዳዋ ተመታ ነው አገታችንን ደፍተን የምሠራው አታሠደቡን ያረብ ሀገር ሴት እያላችሁ
@AsAs-cq9bk
@AsAs-cq9bk 2 года назад
አዳድ ንግለታምሤቶች አሠደብን አዳድቅዱሥ መሥለው የሤትገዘብ የሚበሉአሉ ለማንኝውም እኝሤቶች ሚናችንን እንወቅ እኔ እየሠሪሑ እሡን የመያዥ ሐቅየለብንም
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
ሳህህህህ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 года назад
ሳህ ኢወላህ
@حياةبنتعلي
@حياةبنتعلي 2 года назад
አጅብእንደዉሴቶችየሴትመሆኔንአስጠላችሁኝ ሀቂቀተንግንኡስታዞችይመክራሉይመክራሉእሚሠማቸዉየለም ስንወጣምንአስበንነበርየተሰደድነዉተዉግንንንንእንማርድ
@hayatyimam5728
@hayatyimam5728 2 года назад
sah
@misayeseyd5966
@misayeseyd5966 Год назад
ሁሉም ሴት አዳዳለም።።።።አይደለም።አመት አድቀን ።።አድቀን እደሰራተኘ ቢያኝ ፈግየዉ ነዉ የምሄደዉ አላህ ያሱር
@amina5368
@amina5368 2 года назад
እኳንም ከነቸረሽ አሏለም ፈግግአረከኝ ኡዝታዝ ሤቶችየ ቅንጭላታችሁንአሠሩት እደውሁለዜ መዘላዘል እጭ
@temrietemrie
@temrietemrie 5 месяцев назад
እስታዝ አዲጥያቄ ልጠይቅወት በቅርቡ ነው ወዴሳኡዲ የሄዲኩት እናክ ለበራ እዴገባሁ ከዚህበፊት ነስሮኝ አያቅም የበራዉ ለት ጀምሮ በየቀኑ በጣም ይነስረኛል አሁን ከመጣሁ 3ወር ሆነኝ ምን ላዲርግ
@seidaseida1937
@seidaseida1937 Год назад
እባካቺሁ አላህን ፍሩ ሚዳዉ ተመቸን ብላቺሁ እዚህ እየመጣቺሁ አትጃጃሉብን እንዴ ቲንሽ አይሰቀጥጣቺሁምዴ አላሁሙስተአን
@zeynumolla5456
@zeynumolla5456 Год назад
አይ ያሳዝናል ሲጀመር ያለመኸር አደለም አረብ ሀገር ሸቃላነት ማን ፈቀደላት።ኡስታዝ ነይ ባዩ ያልገባ ወይፈን ነው እሚመስለው ።እዛ እዚህ ነው የሚረገጠው ።ገና ጉድ እንድንል ኢትዬቢያኖች ሴት ልጂ ያለምንም ሀላፊነት ለአረብ እያስረከብን ።ጦርነት፣ያበጣ ፣የጎርፍ አደጋ፣ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ አለመጣል የአረብ ሀገር የቤት ሰራተኞች እን ነው።ባአባት በውንድም በእባል በልጂ እረ በስንቱ ትበላለች ።አላህን እንፍራ።
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 7 месяцев назад
ኧረእህቶችእምጠይቁትንእወቁ ኡስታዞችንአታሸግሯቸዉ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
ወንድ ጨካኝ ነው እናቱ ሴት እህቱ ሚስቱ ልጅ ሴት በልጁ ያገኜዋል አላህ አይተኛም
@kemilakemila8458
@kemilakemila8458 2 года назад
ሡብሀንአላህ.አስተፉረላህአላህንፉሩሡበሀንአላህ
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 2 года назад
አሥታፍራላሂላአዚም ረሤቶች. አላህንፍሩ. እሥከመቸ ልባችሁእንደጡታችሁተንጠልጥሎ. በገንዘብ ባልአትግዙ. አላህንፍሩ
@HayatHayat-pg2vj
@HayatHayat-pg2vj Год назад
አረ አላህን ፍራ ሁሉምሴቶችአንድአይደሉም ሲቀጥልአትሳደብ አደብይኑርህ።
@الحمداللهالىنعمةإسلام
ወደሺ ከተደፍርሺ ቢረግጡሺ አይክፋሺ ምድር ደቆሮ ተነግርው አይሠሙም
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 года назад
ላሀወላቅወተላቢላህ የአላህ ምንአይነት ፈተና ነወ አላህ ይስቱር ያረቢ እህቶቸ መጀመሪያ እራሳችንን እናክብር ከመሆኑ በፊት ፈተዋ መጠየቁ ማፊፋይዳ የአላህ
@fatumamehemeda9131
@fatumamehemeda9131 2 года назад
ሱበሀነ አላህ የብዙን ትዳር ሳይ ትዳር ዘጋኛ
@anuwaryimam7197
@anuwaryimam7197 2 года назад
Fafi
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 года назад
እህቶችእባካችሁልብእንገዛወላሂእኔባሌከሊላሴትጋራጀመረሰማሁእውነትነውብየየማምነውሠውጠየኩአወንአሉኝአመትደመወዝወስዳብኝልግንበቃፊታኝስለውነይቶሎአለኝእቢአልኩቤትስራበአባቴስምአሁንአገባወለደአልፈታኝምአንድቀንእኳአልደወለምበቃስሂድይፈታኝእኔአላማያነውየማስበው
@r6168
@r6168 2 года назад
አዬ አዳዲ ዬተርገመወዲ ካች ምን አጣ
@መይሙናቢንትአህመድ
እኔ እኮ ግርም ይለኛል አለማፈራችሁ ይህንን ፈተዋ ብላችሁ ስጠይቁ ይህንን አለ ማፈራቸው
@hayatyimam5728
@hayatyimam5728 2 года назад
sah
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
አረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ቢላ አለይኩም ሴቱ ሁላ አብዷል ወይስ በወይስ በውስጥ እግራቸው ነው የሚያስቡት እዲህ የሚያደርጉ ሴቶች
@አልሀምደሊላ
@አልሀምደሊላ 2 года назад
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ጥረግረግ። አረጎ ይበላ። ክክክክ። ስው። በረሱ ግዜ። ልኩን። ይነገረል አይ
@mahadiyakonjo1155
@mahadiyakonjo1155 2 года назад
አረ ተዉ እህቶች አገታችንአታሰደፉን በሰቱ እንቃጠል አላህ ያሰተክላቹ ከዚም አይነት ይጠበቀን መጨርሻቸን አሳምርልን
@hadya-3063
@hadya-3063 2 года назад
እረ፣እህት የልቤን ተናገርሽ እኔ በዘመዶቸ የተነሳ ጨጓራ ያዘኝ እየተናደድኩ እየሰጡ ለወንድ ብር
@AfraaliSaeed44
@AfraaliSaeed44 Год назад
ወድሜ አላህ የጨምርልህ እኔ ባሌ አገር እያለ ይቅማል ያጬሳል ሲሉኝ ብር መላክ አቆምኩ ገን አሁን በባህር ሄደብኝ አሁን ለሱ የድበር ክፈይ ተብያለው ምን ላድርግ
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 6 месяцев назад
ጭቃጭቃ የሚል ትምርት በዝህ ቻናል ደስ የሚል እየተከታተልኩ ነበር እድያልቅኳ አልፈልግም ትምርቱ ደስ ስለሚለኝ የዛሬው ደሞ እደት አፍ እዳመጣ ሴት ልጂ ትሰደባለች አድ ባጠፋ ሁሉም ሲጀመር ይኸ ኡስታዝ መጀመሪያ አላህ ሂድያ ይስጠወት ፈተዋ ቀላል አደለም ተማሩ ከፈተዋ በፊት
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 2 месяца назад
ምንሸ ቤስኮን ትልቅሽ ሊሆኑ ይቺላሉ አይባልም ካልተመቼሽ ማለፍ ነዉ ኡስታዝ አይሰዴብም ያለበት ይግነንበት ማላኪ አላት ዴግ አረጉ ወዶቺ እኔም በነሱ አልፈረድም አላህ ሷሊህ ይስጠን ላልተ ዘወጄ
@ማንእደናት-መ1ጰ
@ማንእደናት-መ1ጰ 2 года назад
አንኮንም ገነጨለሽ አንኮንም በላሽ ወይኔ ኡስታዝ ጥናቱንይስጥህ😁😁😁😁😁😁
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 года назад
እኔም ዛሬ ሰማሁት ወላሂ3 ጊዜሰማሁት አቡመስኡድ አባቴ ጀግና ኑርልንነፍ አመት ጥርግርግ አርጎ ይብላሺ አላሉምክክ
@misayeseyd5966
@misayeseyd5966 Год назад
ወላሂ ሴት ልጅ ከወደደች ጡትጅ ልብ የላትም ወዶች እርኩስ ናቸዉ እሩህርሄ የላቸዉም
@njmj4091
@njmj4091 8 месяцев назад
አላህ ፍሩ ሁላችንም ሴቶች መሰደብ የለብንም እህቶች የምጠይቁትን ጥያቄ አስባችሁ ጠይቁ አላህ ይስትር
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 2 года назад
እረ አሁንስ ሴቶች እረምን ይሻለናል እፍፍፍፍ አሁንስ ሴት መሆኔ አስተላኝ እረተው ተው አላህንፍሩ
@ተወከልአላህ-ቐ4ዀ
@ተወከልአላህ-ቐ4ዀ 2 года назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ ቁጥር ፈልጌ ነበር ቁጥር አስቀምጡልኝ
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Год назад
አሰላሙአለይኩም እንደት ነህ ኡስታዝ የኢቅራ ኡስታዝ ረድ ያደረክበትን ላክልኝ ኢክዋንነቱን ግልፅ ያደረገበትን ለተማሪወቹ ለመላክ ነው አላለም እያሉ ክርክር ይዘውኝ ነው ድሮ እኔም ተማሪው ነበርኩ እደኔው እድቀየሩ ብየ ነው ካለህ ስልኬን አስቀምጥልሀለሁ
@madena1330
@madena1330 5 месяцев назад
አረ አይደለም አላህን ፍሪ ። ማንም ተነስቶ ረድ ስለስጠ ነው ማለት አይቻልም ።ኮድ ስንት ነበርሺ ስንተኛ አመት ? እኔም የኢቅራዕ ተማሪ ነኝ ግን ሰወች እንደሚሉት አይደለንም በምን ምክናያት ወጣሺ አንዳንዶቸ ትምህርት አልገባ ሲላቸው በራሳቸው ስንፍና ፈተና ሲያልፋቸው ወይም አህላቃቸው ብልሹ ሁነው ህግ እና ደንቡን ሳይጠብቁ ይወጡና ያልሆነ ስም ይስጣሉ ይሄ አግባብ አይደለም ። እድሜ ለኡስታዝ ሽምሱ እንድሪስ ከጨለማ ያወጣኝ የእስልምናየን ጥፍጥና ያወኩበት ሺርክ እና ቢድአን እንድለይ እንድርቅ ያደረገኝ ኡስታዜ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው አሁን ሀገር ልገባ ስለሆነ ላቆርጥ ስለሆነ ጨንቆኛል አላህ ባስተማረኝ የምጠቀምበት ያድርገኝ ኢንሻ አላህ
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b 2 года назад
ኡሥታዝ ጀዛኩሙሏሕ ኸይር በአሁኑ ሠአት እየሆነ ያለውን ነው የተናገርከው። የአረብ ሺንት ቤት አጥባ ሥድም ግልምጫውን ችላ እንቅልፍ አጠግብ እንደዚህ ሁና ሠርታ ቤት አለኝ ገንዘብ አለኝ አግባኝ ቤቱንም አዞርልሀለሁ ትለዋለች ። ያገባታል ገንዘቡ እሥቃለቀ አብረው ይኖራሉ ገንዘቡ ሢያልቅ ጥሎት ይሔዳል። እና እሷ ጋር ተቀምጦ ምን ይብላ። ታው ሤቶችየ እራሳችሁን አሣልፋችሁ ለወንድ አትሥጡ ሢባሉ አይሰሙም። አላህ ልቦና ይሥጠን አሚን። ግንኮ እወንዶች ላይም ችግር አለ። ለትዳር ሲጠይቁ ሌላ ምንም አይጠይቁም ገንዘብ አላት ዎይ ቤት አላት ዎይ ነው የሚሉት ።
@zdd23
@zdd23 2 года назад
እረ ኡሥታ ዝ ወዱ ውሻ ሢሆን ሤቶቹ ደግሞ ልክሥክሥ ባለጌ የሰው ባል እያማለሉ እየቀሙ የልጂ አባት ከሚሥቱእሚያለያዪ አሉ እኔም በቅርብ እያየሁ ነው ።ተው ሤቶች ተው ሤቶች የእህትሽን ህይወት ቤት ትዳር አታፉርሽ--:እደራስሽላጤ ወድ አውሪ ጀጂኚ የሰው ባልአታውሪ የሰው ትዳር አታፉርሽ ሢጀመር ሚሥትና ልጂ እዳለው እያወቅሽ እምታወሪ ከሡ ጋ የምገለፉጭ ለአነቱላህ አለይኩም
@hayatyimam5728
@hayatyimam5728 2 года назад
sah
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 года назад
ሳህ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад
ትክክል የኔ ውድ ልጅና ትዳር ያለውን ነው የሚፈልጉት
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 7 месяцев назад
አሰላሙአሊኩምወራህመቶላሂወበረካትሁ
@sjjw8405
@sjjw8405 2 года назад
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክክጠያቂዋ አዳምጭ አች ደነዝ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 года назад
እኔ ሁሉም አስቆኛል ግን ጠለብ ቤት እየሰራች ብሯንየከለከሏት አረቦች አሳዝናኛለች አላህ ሀቅ ሺን ይጠብቅልሺ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 5 месяцев назад
አላህ ወይ አደራመጨርሻን አተአስምርልኝ ያርብ
@hawabintdowed3006
@hawabintdowed3006 Год назад
በተለይሳኡደውሰጥያለሴቶችአደብግዘ
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله 2 года назад
جزاك الله. خيرا. አቡ መስኡድ. ኧረ ሴቶች. ልብ. ግዙ. ስንት. ሁነን. ነው. የምንሰራሁ. ስድባቸው. ጩኸታች. ኧረ ስቱ. ለምን. ዱአ. አታደርጉም. አብሽሩ. ታግሳችሁ. ሁሉም. ይደርሳል.
@seada.mohammed1684
@seada.mohammed1684 2 года назад
ሳህ
@Tube-fk8it
@Tube-fk8it 2 года назад
አረ በአላህ ሴቶች ተው ግን ቁጥብ ውድ እንስት እንሁን ሱበሀን አላህ ወላሂ ይዘገንናል አስተውሎ ላዳመጠው ጥፋቱ የኛ የሴቶች ነው ወዶች ምን ያድርጉ ሆሆ የለልፋት ከተሠጡ
@ሱሱነኝተስፋያደከመኝ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ሀቂቃ ሴቶች እባካችሁን አላህን ፍሩ እረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ያረብ አላህ ሂዲያ ይስጠን
@user0416
@user0416 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እውነት ነው የተናገርከው ወላሂ እራሳችን ፈልገን ልከን ልከን የሆነ ነገር ሲፈጠር እርይ አጂብ እኮ ነው አሁንስ ስለብር ጉዳይ መስማት ሰለችኝ እሰኪ ልብ እንግዛ
@فاطمهفاتي-ق1ث
@فاطمهفاتي-ق1ث 2 года назад
ወይ ጉድ የምትንዘላዘሉ ሴቶች አሳፈራቹን አረ ተው ሱብሓነከ ያረህማን
@sophiasofiaiye7444
@sophiasofiaiye7444 2 года назад
ጀዛከላሕ ኡሥታዙና ኣረ ሤቶችየ ልብ ግዙ ተው ኡሥታዝን በጥያቄ አሠለቹት አላሕ ጀዛሕን ይክፈልክ
@fudy4042
@fudy4042 Год назад
ወላሂ ዉነትክነዉ ሴት ልይበጣም የዋህነን አላህ ነብስ ያሳዉቀንበስ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
ወይ እህቶች አሏህ ይጠብቀን ወላሂ ሴት ሴትበየቦታስማችን ጠፋ እረ ልብ እንግዛ እስከመቼ አሏሁል ሙስታአን
@rakyi2023
@rakyi2023 4 месяца назад
አጀብ ሰብር አዲርገህ መስማትህ ጎበዝ ነህ ውነት 😥😥😥😥 ብላው ጠጣው 🤣🤣🤣🤣🤣የታደለ
@sophiasofiaiye7444
@sophiasofiaiye7444 2 года назад
ኣረ ኡሥታዞዝ ሢያሥቅ አወራሩ ገርመው ታል ሤቶቹ አላሕ ይምራን
@Habibaendris-tp5qt
@Habibaendris-tp5qt 3 месяца назад
አወ እዉነት ነዉ እያዳድሺ ተቀበይ ሀቅ ጀዛከላህ
@فاطمةكوني
@فاطمةكوني 2 года назад
ስብሓንኣላህ ኣላህ ይጠብቀን ያራብ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር ወላህ ተገብነው ምክሩ🙏👌
@toybaali1212
@toybaali1212 Год назад
ዋትሳብ ወይም ቴሌግራም ላኩልኝ ውዶቸ
@susuomekru4164
@susuomekru4164 Год назад
ዛሬ ጨፈጨፍከን ሁሉም ሴት አድአይደለም
@fudy4042
@fudy4042 Год назад
በተለይ አሁሉይ ትዳሩ ማአናዉ አጣ በተለይ የስደት ትዳር
@زمزمبيتبابا
@زمزمبيتبابا 2 года назад
የዛሬው ደግሞ ያረቢ አቡ መሰኡድ አሳከኘ ዛሬ አላህ እርሜህን ያርስምለን
@whsffds5498
@whsffds5498 2 года назад
ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዝ እባካችሁ ሴቶችየ ልብ በሉ ልብግዙ ታማሩበት አትዝረክረኩ ለወንዲ👌👍
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 2 года назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁኡስታዝአላህይጠብቅህያረብብእረእህቶቸአላህንእንፋራአታሰድቡንእራሳችሁፈልጋችሁእየሰጣችሁበላንትላላችሁሱብሀንአላህአላህይጠብቀንያረብብ
@omosamatube
@omosamatube 2 года назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውነት ነው
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ኢልሀምቲዮብ-መ7ኘ
@ኢልሀምቲዮብ-መ7ኘ 2 года назад
ትክክል ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ ኡኡኡአትበሉ
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 2 года назад
በአላህ የኡስታዝን ቀጥር ካላችሁ ተባበሩኝ
@BlchtMhmd
@BlchtMhmd 2 года назад
ጉርብካልውአሰገቡኝ جك الله خير
@hadya-3063
@hadya-3063 2 года назад
ተው እህቶቸ ተመከሩ ኡስታዞቻችን ለኛ ብለው ነው የሚደክሙት ሁልግዜ ይናገራሉ እሚሰማ የለም እኔስ አልሀምዱሊላህ ካሁን በፊት አግብቸም ነበር ግን ብር አልሰጥም
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 10 месяцев назад
እኔም ጥያቄነበረኝ በምን ላግኘወት ያሸህ
@امكيريا
@امكيريا 2 года назад
ሳህ ወላሂ ትክክል ሴቶች ነን በራሳችን ነው እምንጎዳው
@መክነኝየአላህባሪያየረሱል
አሰላሙ አለይኩም እህት ወንድሞች እስኪ እኔን ምከሩኝ ከሆነ ልጂጋ የተዋወቅነው በኤሞ ነው ባካል አላውቀውም አያውቀኝም ግን እዳጋጣሚ የኔ ኤሞ ገባለትና የሚገርመው የኔ ኤሞ ሲገባለት ለሱ ጎደኛው ነበር ያየው እና አረ ወንድሜ ምናልባት የምትመኛት አይነት ሴት ትሆናለችና እድልህን ብትሞክር አለው እሱ ግን አረ አልፈልግም የት አውቄት አለው ግን ጎደኛው ሴፍ አድርጎት ነበርና ከስንት ወር ቡሀላ አዋራኝ እኔም መለስኩለት እና ወላሂ ቀጥታ ባለትዳር ነሽ ወይ አለኝ በዛ ግዜ ትዳር ውስጥ ባልገባም ግን ያሰብኩት ነበርና አወ አልኩት እሽ እኔ ሙስሊም ወንድምሽ ነኝና ጥሩ ጎደኛ ካለሽ ዳሪኝ አለኝ እኔም እሽ ብዬ ጎደኛየን አስተዋወኩት አልተስማሙም እና ያኔ እኔ ካሰብኩት ልጂጋ ተለያይቸ ነበርናከኔጋ መሆን ከፈለክ ብዬ ጠየኩት እሽ አለኝ ወዳው እኔ ዝም ብዬ ማውራት አልፈልግም ቤተሰብ ይጠየቅና ኒካህ እንሰር አለኝ እኔም እሽ ብዬ ቤተሰቦቸን ስጠይቅ አይሆንም የማይታወቅ አሉኝ ብዙ ለፋን አይሆንም አሉ አላውቀውም ግን አባቱ ካባቴጋ እዳወራ አደረገ እህቱንም አስተዋወቀኝ ግን በዚህ መሀል እሱ ተማሪ ነው ዘንድሮ ይመረቃል ምንም የለውም ግን እኔ ፍቅር ካለን ባለን ነገር እንብቃቃለን ገንዘቡን ደሞ ቀስ በቀስ እናገኛለን አልኩት እስከዛ እኔ ባለኝ እንጠቀማለን ስለው ያንችንማ አልፈልግም አንች ስንት እሰው ሀገር ለፍተሽ ያፈራሽውን አልፈልግም ብችል አሞልቸ ባልችል ባለን ተብቃቅተን አኖርሻለሁ አለኝ ቤተሰብም ከስንት ግዜ ቡሀላ ስትመጭ አሉኝ እኔ ውጭ ነኝና ምን ትመክሩኛላችሁ እሱ ምንም የለውም ግን ሀራም ነገር አይፈልግም በድን እድጠነክር ይገፋፋኛል በሁሉም ነገር ከጎንሽ ነኝ አይዙሽ ይለኛል አንች አልፈልግም ብለሽ ከተለየሽኝ ፍላጎትሽን አከብራለሁ ግን እስካለሽ ከጎንሽ ነኝ ይለኛል
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
እህቴ ከረጋጊ ቤተሰቦችሽ ልክናቸው ሁሉም ወዶችኮ ታታገቢያቸው በፍቅር ሲያወሩሽ እደዚህናቸው
@ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ
እህቴ ይቅርብሽ እንደዝህ የሚለው በእጅ እስትገቢ ድርስ ነው ቤተስቦችሽ የሚሉሽን ስሚ
@mnalhmdulilah5882
@mnalhmdulilah5882 2 года назад
ለማንኛውም ተረጋጊ ሁሉም ወንድ እሥክታገቢው እደዛ ነው ሚሉት ቤተሠቦችሽ ልክ ናቸው እነሡ ሚሉሽን ሥሚ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
እህቴዋ ምን እደምልሽ አላውቅም በርግጥ ጥሩሰወችም አሉ እኔምእዳች በኢሞተዋውቄው ተጋብተን አንድልጅ ወልደናል ልዩነቱግን እኔናሱ ባንተዋወቅም ያክስቴልጅ ጓደኛነበር ስልኬንም ከሱተቀብሎነው እናም ያንድሃገርልጆችነን ቢያንስ እሱንየሚያውቀው ሰው ከሌለከባድነው ሚስቱን አረባገር የላከው ሁሉ ትዳርየለንም እያሉ እየማሉ እየተጀናጀኑነው ወላሂ አዋቂው አላህነው ወይም ስትሄጅ ተያይታችሁ ተጋቡ መቸኮል አያስፈልግም ብርሽን አልፈልግም ይሄን አትስሚው የዋሂት ገዘባችንማ በደብነው የሚፈልጉት ገዘብካልፈለጉማ ኢቶቢያ መቸሴትጠፋነበር ገዘብካልፈለገለኒካ አይቸኩል ኒካከተሰርሽማ ላኪነው የሚልሽ
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 2 года назад
ተረጋጊ ቤተሠብ ትክክ ናቸዉ ሳታይዉ ወደ ኒካ እዳትገቢ አማና ይቆጭሻል የዉጥ አዋቂዉ አላህ ነዉ ያቺይ ካለዉ ዬትም አይሄድም ቤቴሠዉም እቤ ያሉት ላቺለ ኸይርይሆናል ስትገቢይ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል
@ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
የኪጀልሳቅጀዛከላህኸይርኡዝታዝኧረእህቶችልብግዙአይሰሙምልበልወይስምድነዉተማሩተማሩእያለእሚለፈልፉትምክርአይሰሙምቻልትእግዲህ
@halimatube7942
@halimatube7942 2 года назад
መጀመሪያ የመጣችሁበትን አላማ እወቁ አላህ ቀጥተኛው ን መንገድ ምራን
@zemzemabdrrehman4477
@zemzemabdrrehman4477 Год назад
አሠላሙ አለይኩም እህቶቼ እባካቹህ ተመከሩ እየተበደላቹሁ አትሠደቡ ወንዶች መቸም አለህ የሠጣቸውን ግዴታ በሴቶችላይ መወጣት አልቻሉመ ካልቻሉ ደግሞ እነኳን እናንተ መጠየቅ ቀርቶ ሲጠይቋችሁም አተቀበሏቸው ሴቶችጠንቃቃና የማትቀመስ ብልጥ ሰትሆን ቂጡን ወትፎ መስራትይጀምራል መቸም ቢሆን ከሠውእንስትውጭ ሌላ ፍጡርአያገባ ስለዛም ወድሁኑ ባካቹህእሕቶቼ ባደባባይአትዋረዱ ቁማቹህ ብትቀሩይሻለቹሐል እንዲሕ ከመዋረድ ሳታገቡብትሞቱ እንኳን ከነክብራቹሁ በጀነት አላህ ይድራቹኋል ግድ የለም ያዱንያ ግሞች ይቅሩባቹህ
@seidaseida1937
@seidaseida1937 Год назад
ሳህ አቡ መስኡድ ጀዛከሏሁኸይር እኔ ሴት ብሆንም ከወንዶች ነኝ ምክንያቱም አስገድደዉ የሴቶችን ገንዘብ የሚወስዱት በጣም ዉስን ናቸዉ አለበዚያ እሄን የተናገረከዉን እኔም በዟሂር ስላየሁ ነዉ ወላሂ አብዘሃኛዉ ሴት ተበላሁ እያሉ ያሉት በራሳቸዉ ፍላጎት አብልተዉ አብልተዉ ተበላን እያሉ እርይ ኡኡ ይላሉ መጀመሪያ ሲያበሉ ሲያቅሙ ትዝ አይላቸዉም ትዝ የሚላቸዉ ሌላ ሴት ሲያገባ ሲጀነጅን ነዉ መበላታቸዉ ትዝ የሚላቸዉ አስለን ትዳርና ገንዘብን ምን አገናኘዉ ገንዘብሽን ካላመጣሽ አልፈልግሽም ካለ ሲፈልግ ባንድ ግዜ ሶስቱንም ኒካ ያወርድልሽ ኸላስ በተለይማ አንዳነዶች ሴቶች አንድ ልጅ ከወለዱ አለቀ ለልጄ ብ ይላሉ መጀመሪያ ራሳቺሁን ሳትሆኑ የምን ልጅ ነዉ
@hadiamuhammed4394
@hadiamuhammed4394 2 года назад
ጀዛአካላህኸይር ኡስታዝ ሡበሀንአላህ የኛነገር እናተንም አሁንስ መረራችሁ ሚዳየዉን በባልናበሚስት ብቻ ፈትዋያለበት ሌላየለም ኧረተዉ ወደአቅላችንእንመለሥ እህቶቸ አላሁመሥታአን
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 2 месяца назад
ዛሬ ሴቶቹን አጥረገረከን ያአቢ መሥኡድ
@fatumafatuma8636
@fatumafatuma8636 2 года назад
አሠላም አለይኩም እኔም ምክር እፈልጋለሁ አንድ ልጅ ነበር ከተዋወቅን ቆየን ከአመታት በፊት የምናወራው ሀራም ነው ኒካህ እናድርግ ተባባልን ከዚያ ቤተሠቦቼን ነገርኳቸው ድሀ ነው በምን ሊያስተዳድርሽ ብለው ከለከሉኝ ከዚያ እሱም ወዴ ወትድርና ሄዴ እኔም ወዴ ስዴት መጣት አሁንም እናወራለን ግን በሀላል ሚስቴ ስትሆኚ ነው ደስ እያለኝ የማወራሽ አለኝ እኔም እሺ ብየው አሁንም ለቤተሠቦቸ ኒካህ ማድረግ እፈልጋለሁ አልኳቸው ግን ገንዘብሽን ሊበላ ነው ብለው እንቢ አሉ እሱ ገንዘብሽንም በምፈልጊው ሰው አድርጊ እኔ አልፈልግም ይለኛል ቤተሠቦቸ ግን በፊት ድሀ ነው አሁን ደሞ ገንዘብሽን ሊበላ ነው ይላሉ ሳስረዳቸው ሊረዱኝ አልቻሉም ገንዘብ ብቻ ነው የሚያስቡት ምን ላድርግ????
@seidaseida1937
@seidaseida1937 Год назад
ወላሂ አዎ ሳህ እንኳን ገነጨላቺሁ😁👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏 አብሽሩ በርቱ አሁንም መስጠቱንም ቀጥሉበት ወንዶቹም ለመብላት በዝግጁ ሁኑ
@user-ne2db2lj4z
@user-ne2db2lj4z 2 года назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቀወት
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 457 тыс.
Лайфак года 😂
00:12
Просмотров 93 тыс.
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 457 тыс.