Тёмный

ከእናቷ ሀዘን ስትመለስ ፍቅረኛዋ ቤታቸውን ሽጦ ጠበቃት 

Sile HiwotTV
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 303 тыс.
50% 1

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Развлечения

Опубликовано:

 

22 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 375   
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ሰላም ለዚህ ምስኪን ሕዝብ 🙏🏿😭 ፈጣሪ ከከሃዲ አፍቃሪ ይጠብቃችሁ አሜንንን 😭🙏🏿
@Huda19998
@Huda19998 2 года назад
Ameen Ameen
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 Год назад
አሜን
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w Год назад
Amen
@samar119woowegezeabeharyeb2
Amen
@MrJared33
@MrJared33 Год назад
ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W5iW5bTkD4c.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W5iW5bTkD4c.html
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 года назад
የሰው ልጅ በማንነቱ እንደ በግ ለሚታረዱ ፍትህ እጠይቃለሁ አይ አገሬ በንፁሐን ደም ዋኝሽ🖤🖤🖤☝️
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 года назад
ቦታ ከማይሰጠኝ ሰው ጋ መኖር አላስብም ብቸኝነት ይሻላል
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
👍👌
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 2 года назад
@@user-hg5ns3rl6x በትክክል
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Год назад
ሳህ
@MrJared33
@MrJared33 Год назад
ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W5iW5bTkD4c.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W5iW5bTkD4c.html
@rozaabateayale6387
@rozaabateayale6387 Год назад
በጣም ሽ ጊዜ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ሁሉም እንደ ፊልም በፍጥነት የጁን ቢያገኝ ጥሩ ነበር
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
ትክክል
@AaAa-co7kp
@AaAa-co7kp Год назад
ትክክል
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 Год назад
ትክክል
@mesiawoke1614
@mesiawoke1614 Год назад
እኮ
@rakrak6651
@rakrak6651 Год назад
አነት ነው
@amelework8204
@amelework8204 Год назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው። በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ለሰው የክፋት ጉድጓድ ብንቆፍር ራሳችን ነን እምንወድቅበት ክፉ ስራ የትም አያደርስም።😊
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 года назад
ሁሉም የእጁን ያገኛል ኤረ ፈጣሪ ፍሩ ወንዶች # በቃ # ቀይ አሻራ # የዜግነት ክብር 😭
@uaere4452
@uaere4452 Год назад
eweneteshen nwe 😢gene manwe yiemetamenwe 😢😢😢
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
@@uaere4452 ማንም አይታመንም ዘመኑ ከፍቷል ፈጣሪ ይርዳን እንጅ
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 2 года назад
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል ሰው ሳይበድልክ አትበድል የተሳካ ባይሆንም በምትኖረው ኑሮ ፈጣሪክን አመስግን የዛኔ ይሞላል እግዛብሄር አገራችንን ይጠብቃት
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 2 года назад
ሁሉም የጁን እንዲ በቅርብ ቢያገኝ ደስ ይላል
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 года назад
የአረብ አገርን ሴት ያስለቀሳቹ ወንዶች መጨረሻቹ እንደዚህ ይሁን
@Zxz07881
@Zxz07881 2 года назад
አሚን
@user-wj9sz4lv6r
@user-wj9sz4lv6r 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 2 года назад
አሜን
@Mekiii998
@Mekiii998 Месяц назад
🙄ባስማም
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ቸር ቸሩን አሰማን ጆሮአችን ታመመ እኮ😭😭😭😭😭😭
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 2 года назад
ማንም ግፍ ሰርቶ መጨርሻው አምሮ አያቅም
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
ወደት ብን ብዬ ልጥፋ ከዚህ ዘመን ወንዶች እሺ ማንን እንመን ከማን ጋር ተጋብተን እንኑር
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 2 года назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 года назад
Betam wallahi
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 года назад
👍👍👍
@abdikiyya6996
@abdikiyya6996 2 года назад
Basetoch ayabsem balsh nw
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
@@abdikiyya6996 በእውነት የምናየው ግን ወንዶች ሲቀጥፉ ነው
@asertasert2649
@asertasert2649 Год назад
ዋውው እግዚአብሔር ኮ እውነት ፈራጅ ኮነው 📖📖📖✊✊
@mekonnen74
@mekonnen74 2 года назад
ይህንን በሰው ላይ የሚያረጉት ሁሉ ገሀነብን ይወርሳሉ!!
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የሞቱ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር በስመ አብ እረ ማንን እንመን እናመሰግናለን
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Год назад
ይህ ፊልም ላይ ነዉ የጁን ያገኛል ምናምን በእዉነተኛ ሠዉ እሚበድል ነዉ ሁሌም እምደሠተው እድህማ ቢሆን ሥንቱ የጁን ያገኝ ነበር
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 года назад
Feteh le tigray Feteh le amara Feteh la hele selam nafekan😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔☝
@selamassefa6569
@selamassefa6569 2 года назад
💔😭😭😭😭😭😭
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 года назад
😢😢😢😢
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
ለበይ በይ አዘዘበት አሉ ክፉ ስራ ውሎም አያድር ምርጥ አስተማሪ ነው ልብ ላላው ሰው መልካምነት በምድርም በሰማይም ለህሊና ዕረፍት ነው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 года назад
በሴት ልጅ ላይ ሚቀልዱ ወንዶች እንዲህ ብድሩ ስደርሳቸዉ ጥሩ ነዉ
@strong1220
@strong1220 2 года назад
ሴቶችዬ እንደው በምታምኑት አምላክ ይሁንባቹ የሚወዳችሁን እንጂ የምትወዱትን እንዳታገቡ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው
@selamminilik9610
@selamminilik9610 2 года назад
በትክክል
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@user-gs7zz6gk5o
@user-gs7zz6gk5o 2 года назад
ትክክል
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 года назад
ትክክል
@kesysasa4997
@kesysasa4997 2 года назад
ሁሉም እንደዛ ብለሽ ካመንሹ የዝዋ ሴት ደሞ ሁላችን እንደዛ ናቹ ማለት ነው አሀቴ ኣትሳሳቺ የፍጣሪ ስም ጠርተሽ ካወራሽ እንደዛ ኣይባልም
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
ወለሄ ወንዱቸ ገደል ግቡ በሱት ልጅ ለይ የሞትሰሮት ገፉ የኑ ሞስግን😢😭 ወለሄ ቡዙወቾቸን መገበት እንፈልገሉን ግን ይህንን ግፉ እንፈረላን
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c 2 года назад
እኔ እድእድ ነገሮችን ሳይና ስመለከት ፍቅር የሚባለው ነገር ከውስጤ ድራሹነው የሚጠፍው😭😭😭🤲🤲🤲ጌታዬ አደራክን ያተን ፍቅርብቻ አትፈገኝ ከሰውሁሉያተፍቅር ይበልጣልና🙏🙏🙏
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
የዘንድሮ ፍቅር ስሙ ብቻ ነው ያልተቀየረው 💔💔💔
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
ኡፍፍፍ አቦ ይመችሺ✅✅✅
@Aster23155
@Aster23155 Год назад
Ewunetshi naw
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 2 года назад
ሰላማችንን ፈጣሪ ይመልስልን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችንም በሀይማኖታችን ፈጣሪን እንማፀን ወደፈጣሪ እናልቅስ የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው ፈጣሪ ይታረቀን😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@hayatlove4761
@hayatlove4761 2 года назад
መቸምአይሄነምአትደከሙሸረመደረግበቸ
@hayatlove4761
@hayatlove4761 2 года назад
መቸምበለተኩ
@hayatlove4761
@hayatlove4761 2 года назад
አትደከም
@ousmanahmed63
@ousmanahmed63 2 года назад
ሰዉን ዝቅ አድርጎ ማየት የዝቅተኞች ምልክት ነዉ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 года назад
ፍትህ ለምስኪኑ የዋሁ ህዝብ በግፍ ለሚጨፈጨፈው
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 года назад
ኧረ ሴቶች ምን ነካችሁ ያቺ ማኪ ተብዬዋ ሚሰት እንዳለችው እያወቀች ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 💔😪ጭካኔያችን ልክ አጣ በሰላሴ
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Ahun eko esu normal new!!
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 2 года назад
ድራማ እኮ ነው ምን ነካችሁ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
@@Tube-cw5ir በድራማ መልክ ለተመልካች አቀረቡት እንጂ በእውነተኛ ታሪክ የተሰራ ወይም ያለ ነው
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
ሚስት እንዳለው እያወቃቹ ወንድ አናት ላይ ፊጥጥ የምትሉ ሴቶች ግን በጣም ታሳዝናላቹ አኡዙቢላህ ለሷ ያልሆነ አንቺን ምን ያክል ደስተኛ ሊያደርግሽ 😢
@shemisu6383
@shemisu6383 2 года назад
😥😥😥😥😥😥
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
ትክክል😭😭😭💔
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Год назад
ትክክል ይሄ ግን አስተማሪ ነው
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r Год назад
የልቤን አልሺልኝ
@Mekiii998
@Mekiii998 Месяц назад
😂ባስማም
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 Год назад
ፈጣሪ ሆይ ትክክለኛውን መልገድ ምራን እናተ በድራማ መልካ ብተውኑትም እኮን እውነት በዚህ መንገድ የሚሰቃዩ አሉ ፈጣሪ ከዚህ ነገር ይጠብቀን
@kalkidanesatue5829
@kalkidanesatue5829 Год назад
በጣም ጥሩ ነው ወንድ ሲባል የእጅን ማግኘት አለበት ልክ እንደዚህ ፊልም
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 года назад
ሰሪው ለሰሪ እሾህ ለአጣሪው ካሉ እዲህ ነው ወገናች ግፍ አንስራ💚💛❤
@user-ji3id5pj1c
@user-ji3id5pj1c 2 года назад
ልብ ይነቅል አላህ ይጠበቅሸ ማማዬ
@tgabab6759
@tgabab6759 2 года назад
ይሄ ሰውን ለሚበድል ሁሉ ትምህርት ይሆናል እናመሰግናለን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እርሰቱ።ሰወአለ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ወንትንወብይ።አይይይይይ
@fatumahassen5728
@fatumahassen5728 2 года назад
ደግ ሆክ የሰወችኝ ፣♥️ልብ ስናደማ ቀላል ነው ደምቶ መመከር እመሙ ይገባዋል ግን ተከጂ እህታችን ጥንካሬዋ እራሷን ሳትጥል አምሮባት ከሷስር ቆሽሾ በግፍ ስላዬችው ደስይላል ምነው ድራማ ባልሆነ ያስብላል የሷን ጥንካሬ ስናይ እህቶች ወንድልች እራሷ እንደብርጭቆ ይምትከባከብ ሴት አክብሮ ወዶ ድኖራል ነሱ ቅድማ እድል የምሰጥ ሴት አስፈጥሮ ይጥላታል እና እራሳችንን እንውደድ ሲፈልግ ጥርግ ይበል ለወንዶች ምርጥ ትምህርትነው ተማሩበት ።
@degnestube3253
@degnestube3253 2 года назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን የሀገሬ ነገር 🇪🇹😭
@amenechalemu9819
@amenechalemu9819 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@amenechalemu9819
@amenechalemu9819 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለቂሶ አላቆመቺም ልጆቼ አለቁ እያለቺ ነዉ ደራሺ አጣች 🖤🖤🖤🖤
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@mulutube2992
@mulutube2992 Год назад
ሰላማቹ ይብዛ አየ ወንዶች ስባሉ ማርያምን ኡፍፍፍፍ
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ የሰዉ ልጁን መጨረሸን አሰምረላት ያሰዝናል
@DrGTT-ux4zz
@DrGTT-ux4zz 2 года назад
Good lesson and what can we learn from this?
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
ይቆያልጂ እያንዳንዷ ስራችን በዚያው ልክ ይደርስብናል 👍👍
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 2 года назад
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የአማራም ደም ይፈርዳል ቢዘገይም ፍትህ ለወገኔ ኡፍፍፍ
@user-vz5hy1ey3e
@user-vz5hy1ey3e 2 года назад
ትክክክል
@misirabebe8629
@misirabebe8629 2 года назад
እውነት ነው
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q 2 года назад
ያተግፍ ቶሎ ሰርቶ እድህ ያረገህ ምነው የኦሮሞንም ግፍ ባቀረበውና በአይናችን ባሳየን ያረብ እነሡም ሲቃጠሉ አን ባይን አሳየን😭😭😭😭😭😭😭💔☝
@user-vz5hy1ey3e
@user-vz5hy1ey3e 2 года назад
በጣም አስለቀሱን በጣው
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
በጣም
@misirabebe8629
@misirabebe8629 2 года назад
በጣም በጣም
@selayoie5342
@selayoie5342 2 года назад
l 'm Eritrea betam astemhari film new. A million thanks to you ..
@sadaethopia6345
@sadaethopia6345 Год назад
ኡፍ ፋጣሬ የስራችሁን ይስጣችሁየኔሜስኪን አይሴት አረመኔነግበኔአትሉም አይዟሽ በፌልም ብቻሳይሆን እዉነተኛ ታሬክም አለወገን አቶሸወዱዉ
@hiyreya
@hiyreya Год назад
እሄ ድራማ ነው ፊልም ማለት ነው ግን በትክክል በአይኔ ያየሁት ሂውት አለ በዚች ምድር ላይ ፍርድ የሚገርም ነው
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን
@sameman536
@sameman536 2 года назад
አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል አለ ያገሬ ገበሬ !!
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 7 месяцев назад
ዋዉ ሁሉም የጁን ያገኛል አሪፍ ትምህርት ነዉ
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 года назад
አሪፍ ትምህርት።
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
አይ ወንዶች የምታፈቅራቹን ትታቹ የምትግጣቹን ትከተላላቹ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 2 года назад
True that
@tgz6127
@tgz6127 Год назад
ይቆያል እንጂ በእውነተኛ ህይወትም። የእጃቸውን ዋጋ ያገኛሉ እኮ። እግዚያብሄር የሚወደውን ሰው በግፍ እረግጦ የሚሄድ አይሳካለትም።
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
ሰላምና👋 ጤና 💓ፍቅር 💝ለመላዉ ለኢትዮጵያ 💚💛❤👑 ህዝብ ይሁን 😚😚
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Год назад
አሚን
@najunknk142
@najunknk142 2 года назад
ልብ ያለዉ ይማርበታል
@fatumaadem524
@fatumaadem524 Год назад
ትክክል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 года назад
Sila Hiewet selazegejtachu enamesegenaln
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 года назад
እኔ ግርም የሚለኝ እየገባችሁ አንደኛ ነኝ የምትሉኝ ሰዎች ግን ደና ናችሁ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
ልል ስል ያችን ኮሜት አይቸ ተዉኩት 😜😜😂😂😂😂
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
🤣🤣🤣እኮ ምናውቄ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
😂😂😂😂
@genettube277
@genettube277 2 года назад
ደምሩኝ የሚሏት ነገርሥ
@bestebeste448
@bestebeste448 2 года назад
እኔም ልሊ ነበር 🙋😜😜😜😜
@muluwoldea9566
@muluwoldea9566 Год назад
አስለቀሰኝም አስደሰተኝም ደስታዬ እግዚአብሔር ተበቀለለኝ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
በሚሰታችሁ የምታላግጡ ወንዶች መጨረሻችሁ ይሄነው
@abrahaledendana1157
@abrahaledendana1157 2 года назад
This what happens in our intair Ethiopian’s lives once we cry and makes another cry
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
ወንዶች ሲገቡ ተለሳልስው ሊወጡ ሲፈልጉ አበሳብስው ያሳዝናሉ ማንን ነው የሚታመነው ታድያ ሴቷም የዛን ያሕል ነች
@user-xr9pz6gg4f
@user-xr9pz6gg4f 2 года назад
ቃሉን የካደ እደሚካድ እርግጥ ነው
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 2 года назад
አይወዶች እኔኮ ቀድሜነው የፈራሓችሁ እሄዘበን ሳይመጣ
@myoheeien9966
@myoheeien9966 Год назад
ጌታ ሆይ ያዝልኝ እንድህ አይነት ወንድ🤔
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Год назад
የብዙወቹ ወንዶች ዲግሪ """ክህደት"" ነው
@hayatwolo6235
@hayatwolo6235 Год назад
እኔንም አንድ ቀን ይፈርደኛል ፈጣሪየ😥
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
አይዞሽ አንች በሰው ላይ ክፉ አትስሪ እንጂ ለሚበድሉሽ አትጨነቂ በሰፈሩት ቁና ይሰፈርባቸዋል
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 года назад
እኔ ቤት አለኝ ግን ባሌ አያገባውም በጭራሽ እኔም የሱን ቤት አልፈልግም
@efrataaman7588
@efrataaman7588 2 года назад
እኔን ያሳሰበኝ የወገኔ ሞት ነው ያሳሰበኝ😭
@user-qc8jz8ib2y
@user-qc8jz8ib2y 2 года назад
እኔንም
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
ሁላችንም ነን
@kaalpww1345
@kaalpww1345 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😥😥😥😥
@honey48757
@honey48757 Год назад
Kifu Yesera Bizegeyim Yejun magignetu Aykerm 👌👌👌👌
@merikonjo798
@merikonjo798 2 года назад
በትክክልመሊሰሀዋል
@Endashash
@Endashash 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@lemlemkassi8517
@lemlemkassi8517 2 года назад
Woooo betam ygermal tarkann Astaweseg
@meronneguse5871
@meronneguse5871 2 года назад
Fete le amhara hezeb 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤😭🖤🖤🖤🖤🖤
@hiwihabeshawit397
@hiwihabeshawit397 2 года назад
ትክክል 💔😥
@hiyreya
@hiyreya Год назад
ወንዶች ሴትን ከመበደል ሴቶች ወንድን ከመበደል ልንጠነቀቅ ይገባል ማለትም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው በቆሎ ዘርቶ ሰሊጥ አያመርት
@hggff9535
@hggff9535 Год назад
ግን ወደት እየሂዲነው ወይይ በመድኃኒ አለም ዲራማውም እውነተኞ ታርኩም አንዳይነት ወይይ ምኑ ይለያል እግዚአብሔር አምላክ ይመልሥልን ፍቅራችነን በስው ሕይወት መጫወት ቀልድ ሁነ ወይይይ እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ጊዜ ይስጠን
@user-ss7en5oq2d
@user-ss7en5oq2d Год назад
እኔ ምለው ይህ ነገር እውነተኛ ታሪክ ነው እስቲ አስረዱኝ እኔ በጣም እፈልጋለሁ ሲቀጥል ደሞ ስልካቸውን ካላሁ ላኩልኝ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 года назад
የት፣አባክ
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 года назад
ልብ ወለድ ፊልም ይሁን እንጂ አልፎ አልፎ ተመሳሳይ ድርጊቶቾ በከሃዲ ወንዶችም ሆነ ሴቶች ይፈፀማል። የሚገርመኝ ተመልካቾች አስተማሪ ፊልም ሆኖ በጎበዞች ተዋንያን መቅረቡን ዘንግተው የስድብ ናዳ አዥጎድጉደዋል።
@Jamal-wg1pg
@Jamal-wg1pg Год назад
ይዘገያል እንጂ ሁሉም የስራውን ያገኛል አስተማሪ ድራማ
@emmahailu9936
@emmahailu9936 2 года назад
የማትረቢ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
ከከሀዲ ወንድም ከከሀዲ ሴቶችም አላህ ይጠብቀን
@hggff9535
@hggff9535 Год назад
እኔ የሚያናድድኝ በስው ሕይወት ላይ ጣልቃ የሚገቡ ሴቶች ወይ ነገ በእኛ ይሆናል ብሎ ማስብ አቃታቸው
@zainabishrak1685
@zainabishrak1685 2 года назад
የእዉነት ነዉ ግን
@kareemkalo7944
@kareemkalo7944 Год назад
እስይ የዛች የሚስኪን እንባ ደግ አረገችህ😂
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 года назад
በርግጥ ጥሩ አልሰራም ወዶ አምኖ መኖር ከጀመረ ወድያ በሴት መታለሉ ግን በወደቀ ሰአት ተመልሶ ተጸጽቶ መፀዋት ሲጠይቅ ካላት ላይ ብትረዳው ስላሳለፉት ፍቅር ብላም ቢሆን ክፉን በደግ እጂ በክፋት መመለስ ተገቢ አደለም
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 Год назад
ትክክል
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 года назад
Yesaw lab lemibelut tilik timihrt nw
@samiraali8482
@samiraali8482 2 года назад
#በቃ #ቀይ አሻራ #የዜግነት ክብር #Stop Amhara Genocide! #NoMore
@lucegadisa8676
@lucegadisa8676 Год назад
👏👏👏👏
@solomonget7280
@solomonget7280 2 года назад
ይገባዋል
@solomonget7280
@solomonget7280 2 года назад
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የተለያዩ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተበዳይን እንባ ተጠንቀቁ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@lamrotdreij7612
@lamrotdreij7612 Год назад
ፈጣሪ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን ግን ይሂንን እያየን ትዳር ዉስጥ እዴት እገባለን ያስፈራል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ጥሩ ትምህርት አለው በተለይ ለወንዶች
@Hana-3838
@Hana-3838 2 года назад
ሓሓሓ አመት. ያሦቀኛል.
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Menu?
@salem4086
@salem4086 2 года назад
እንድ አይነት ወንድ ሳይ ዳሜ ይፈላል ሲያሰቃየኝ የነበረ ሰዉ አሰታዉስከኝ
@kedi4036
@kedi4036 2 года назад
💔💔💔💔💔💔😓😓😓😓ከባድነውው
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z Год назад
የዘገያል እጅ ግፍ የከፈላል እኔም እጠብቅ አለሁ
@user-tg9qw1lu7n
@user-tg9qw1lu7n 2 года назад
💔💔💔😰😭😭
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 2 года назад
እይ ወንዶች ምንያነት ክፉ ናቹ ገደል ግቡ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 года назад
አፈር ብላ እሷ እዲህ እየወደደችህ ስትገፋት ታገኘዋለህ አች ደሞ ሌባ በሴት ላይ አዬደብርሽም ቀሽም 😏
@user-lb9rf5pg6l
@user-lb9rf5pg6l 2 года назад
ፊልምእኩነው
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 года назад
@@user-lb9rf5pg6l 😁😁😁😁😁ወላሂ በይ
@adaecnh5992
@adaecnh5992 2 года назад
ወይ ጉድ
@ucjvkghcjjf163
@ucjvkghcjjf163 2 года назад
አይይይይ😭😭😭😭
@user-bm6im3pj2u
@user-bm6im3pj2u Год назад
ደግ አረግሺዉ ሁሌ ሴቶች ላይ መጫወት አይከብድም አዳዴ እኘም እደምንሰራ እወቁ
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 2 года назад
እሰይ ደግ. ሆንክ
Далее
NAYEON "ABCD" M/V
03:42
Просмотров 17 млн
በሰርጓ ቀን የታገተቸው ሙሽራ
19:55
Просмотров 197 тыс.
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
30:32
Сам напросился
0:43
Просмотров 1,3 млн
12 июня 2024 г.
0:20
Просмотров 7 млн
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Просмотров 6 млн