Тёмный

ከከርቸሌው በጣም አሳዛኝ የዛዙ ታሪክ...... 

Bisrat FM101.1
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
በጌታ ስንቴ ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት ሁሌም እንደ አዲስ ይሆንብኛል
@hasitehabesha8500
@hasitehabesha8500 4 года назад
በእውነት በቀን በቀን እሱን ስሰማ በጣም አእምሮየን ያድስልኛል እና በጣም ከመጠን በላይ በሂወቴ ትልቅ ትምህርትን ወስጀበታለሁና ለሁላችንም ትምህርትነውና እባካቹሁ ቀጥሉበት ለኔ የናንተን ፕሮግራም ለመከታተል ሳምንት ከመት ይሆንብኛል.😓😓
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 года назад
የወደዱትን ማጣት በዉሸት ህወት የእዉነት ሞትማለት ነዉ አላዉቅም ለምን የወደድዉን እንደ ምናጣ ወይም ለምን የምናጣዉን ሰዉ እንደ ምንወድ አይገባኝም ዛዙ በጣም ከባድ ነዉ እኔም ምወደዉንካጣዉበት ቀን ጀምሮ የሌለዉ እኔ እጅ እሱ አይደለም እንዳላገኘዉ ክዶኝ ገፍቶኝ ርቆ ሄዶ አግብቶ ወልዶ ይኖራል እንዳልረሳዉ አፈቅረዋለዉ ማፍቀር ሀጥያት ከሆነ በደለኛዋ እኔ ቢዬ ዳግም ላልመለስ ካገር ከወጣዉ ዛሬ ዘጠኝ አመቴ ነዉ ወደ እትዮጵያ አላስብ ካሰኩም እሱ ብቻ ነዉ ማስበዉ ምክንያቱም ዛሬ ላለዉበት ክፍ የስደት ህወት አንደኛ ተጠያቂ እሱ ነዉ
@YonaseErikalem
@YonaseErikalem 5 месяцев назад
😢😢😢
@fatimasayd9195
@fatimasayd9195 4 года назад
አይዞህ ወዲሜ ህይወት እዲህናት
@sentayamasaret9282
@sentayamasaret9282 Год назад
ማዲ ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 года назад
ያሳዝናል
@abu-n9b
@abu-n9b 4 года назад
😭😭😭😭😭😭
Далее