Тёмный

ከዎልማርት ሱፐርማኬት በስተጀርባ አስገራሚው ነገር ይህ ነው Walmart Abel Birhanu Teddy Afro 

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Подписаться 1,1 млн
Просмотров 111 тыс.
50% 1

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@Miko16459
@Miko16459 2 года назад
አቤላ ይመችህ በጥረትህ እዚ ደርሰህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ወጣትነት መጠቀም ይሄ ነው በርታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ወንድሜ 👏👏👏
@fikerdereje3456
@fikerdereje3456 2 года назад
በቀጣይ ስለ bitcoin አመጣጥ ንገረን
@habtamudibaba
@habtamudibaba 2 года назад
ይህ በጎ ተግባር ለደሃዋ እንቁ እናት አገር ኢትዮጵያ የምከዉኑ የቁርጥ ቀን ልጆቹዋ ፈጣሪ ለዚህ አይነት ስኬት እንዲበቁ/እንድንበቃ ይርዳን በርቱ መሰል በጎ ስራን አነፍንፋቹ ለተሞክሮ እንዲረዳን በርትታችሁ እንዲታቀርቡልን ፈጣሪ ይርዳችሁ 👍👍👍❤❤❤
@endalebereta5145
@endalebereta5145 2 года назад
ድንቁ ነጋዴ customer based business maker ...ደንበኛ እና አገልግሎት ሲቀድም ቢዝነስ ምን ያህል እንደማያምር ያስተምራል ,,,walmart bahun sehat smart "shop"brand name ነው
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 года назад
I'm Walmart employe but it's amazing about Sam Walton history!!
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe 2 года назад
እናመሰግናለን ለምሰጠን መረዣ በተጨማሪ ቂራቅ በአካል ሂደህ እንደምታሳየን ተስፋለኝ
@GEZEMIDIYA
@GEZEMIDIYA 2 года назад
አቤል እንኳን ደህና መጣህ ያንተን ቪዲዮ በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርታልን ከቻልክ pin አርግልኝ 🙏🙏🙏
@fitsetechtip11kviews98
@fitsetechtip11kviews98 2 года назад
የተከበሩ አቶ አቤል ብርሃኑ በቀጣይ ደግሞ ስላ አሜሪካው white House ቪዲዮ ቢሰሩልን ምን ይመስሎታል? Your follower ❤️
@abela0
@abela0 2 года назад
I appreciate your consistency on both channels ....Respect
@Ethel608
@Ethel608 2 года назад
አቤል ወንድሜ አንተ ከዚህ የደረስከው በጥረትህ እና በብርታትህ መሆኑ ደግሞ እኔ እንድበረታ አድርጎኛል።
@tsiyegeta2572
@tsiyegeta2572 2 года назад
እኔ ብቻ ነኝ አቤል የሚያቀርብልን ነገር ተመስጬ ምሰማው እእእ ሰዎችዬ?
@Nesru23
@Nesru23 2 года назад
ምርጥ አነቃቂ የአእምሮ ስንቅ የሆነ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን በንግዱ አለም ላይ እንደ መሆኔ ሳደምጠው እጅግ በጣም ደስ እያለኝ ነበር
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 2 года назад
አቤሊዬ በጣም እናመሰግናለን በረታልን ግን ለምን አትቀይርውም የዜናው እና የታሪክ ትረታው አነባበብህ አንድ አይነት ነው 🙏🏽
@ethiotube4134
@ethiotube4134 2 года назад
ኢስቲ የቢዝነስ ነገር ንገረን አለም ላይ ስኬታማ የሆኑ ድርጀቶችን በተለይ ኢትዮጵያዊ ውስጥ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 года назад
ሳምስ ክለብም የሳም ነዉ በርግጥ በህይወት ባይኖርም ልክ እንደወልማርት የቤተሰቦቹ ነው።
@kentewledmedia
@kentewledmedia 2 года назад
አቤላ በርታ በጣም ጎበዝ ነክ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 года назад
ጄሲፔኒ። አሁንም አለ ያ ስቶር። Thank you Abel.
@YENEYTUBE
@YENEYTUBE 2 года назад
አቤላ ምርጥ ሰው ሁሌም ለምታደርሰን ምርጥና አስተማሪ መረጃወችህ አናመሰግናለን
@ababufentaye9026
@ababufentaye9026 2 года назад
ይቅርታ!!!! ' Like' የሚለውን ስቼ 'Dislike' ነካሁ!
@nasseralex7175
@nasseralex7175 2 года назад
Abel wetatun mahbereseb endireda yemiyaderg video silakerebk ameseginalew beselam koyiline
@wezotube6382
@wezotube6382 2 года назад
Ere ablea sel Pablo Escobar yesera 🙏🙏🙏🙏🙏
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 года назад
አቤሎ እናመሰግናለን አንተም እንደ ዎልማርት ስማርት እንደሆንክ ይሰማኛል እድናቂህ ነኝ በርታ 👍🏼👍🏼👍🏼👏🏼👏🏼👏🏼🫶🏿አገራችንን እና ህዝባችንን ፈጣሪ ይታደግልን አሜንንን🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😥😥
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 года назад
እሚገርም እሚደነቅ ነው ተስፋ አለመቁረጥ ለዚህ ይጠቅማል እናመሰግናለን
@Yejutube4381
@Yejutube4381 2 года назад
የሁል ጊዜ ተከታታይህ ነኝ በርታ አቤሎ
@Eyesusye
@Eyesusye 6 месяцев назад
Abela ebakh sle Sam’s club supermarket kewalmart gar mn yagenagnachewal video sraln
@tareatare6056
@tareatare6056 2 года назад
አቤላ ምርጥ አስተማሪ እናመሰግናለን ነው።
@Uplyft36
@Uplyft36 2 года назад
Thanks somuch that's good about Walmart
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 2 года назад
wow konjo mereja newu sle WALMART SUPERMARKET thank you Abelo
@fasikasolomon8085
@fasikasolomon8085 2 года назад
Wow abela bertaln Fetari edme Ke tena gn emegnelhalehu love u 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@edigetmedia
@edigetmedia 2 года назад
ተወዳጅ፡ኣቤ፡ተባረክ፡የስልክ፡ቁጥርህንም፡ከየት፡ነው፡ማገኘው?በዩቱብ፡ዙሪያ፡ልጠየቅህ፡ፈልገዋለው።
@seladngay1486
@seladngay1486 2 года назад
abel enamsgnalen gobez neh tnbaleh ke alubalta yrke neh erashen tebk
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 года назад
ዱባይ ውሥጥ የሉሉ ሡፐር ማርኬት ፈላልገህ አቅርብ ህንዳዊ ነው ታሪኩ ሥለሚቀራረብ አሥተማሪ ይሆናል አቅርብ
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 года назад
My favorite store 🏬 ❤️🙏
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 года назад
የዛሬ ደግሞ ልዮ ነው ብዙ የምንማራው ነገር ስታምራል በታላይ ለነጋዴዎች
@abrahamkassa3837
@abrahamkassa3837 Год назад
ተምሬበታለሁ በርታ!
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 года назад
ነጌ ሥራ የለኝም Walmart ሂጄ አስበዛ እገዛለሁ ይገርማል አመሠግናለሁ አቤል
@almazbenti5160
@almazbenti5160 2 года назад
እናመስገ አቤሎ Costco የዝህ ታርክ ሹክ በለን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 года назад
ቤላዬ ይሄኮ ይሄኮ ማነቃቂያ ነው ክበርልን ስለ አሊ ባባ መስራች ስራልን pls🙏
@denbalotasfaye5757
@denbalotasfaye5757 2 года назад
አቤል ጃግና 👍👍👍👍👍❤❤❤
@rahmaabdu3280
@rahmaabdu3280 2 года назад
አቤሎ የታሪክ ተማሪ ነበርእዴ ጉድ ያስብላል የምታቀርበው ታሪክ ሁሉ
@ferihahira977
@ferihahira977 2 года назад
Abela berta andim video alfogn ayawukim zare andrgna 1 negn
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 года назад
ኣሠግናለሁ ኣቤላ ደሥብሎኝ ነዉ መረጃዎችህን ማየዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
same and walmart
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 года назад
እናመሰግናለን አቤላ
@abeltufe1586
@abeltufe1586 2 года назад
Pik and pay selsu ngeren
@LijMeleTube
@LijMeleTube 2 года назад
አቤላዬ ስለመረጃዉ እናመሠግናለን 🇪🇹 ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹......ጌታ ሆይ ሰላምህን አብዛልን🙏 ወድ የሀገሬ ልጆት ኢትዮጵያዊያን ኤርትራውያን ወደቤቴ በመግባት ቤተሰብ ይሁኑ
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Год назад
Ye tesla tarik video sira
@Wankooshow
@Wankooshow 2 года назад
Walmart.
@kaleabgosaye6471
@kaleabgosaye6471 2 года назад
wow mrx new abela dgami lelam yseraln ymechh
@birukpetros9746
@birukpetros9746 2 года назад
JC Penny Store ..Still active Abela!
@firhwotbeyene3179
@firhwotbeyene3179 2 года назад
Thank you
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 2 года назад
You're welcome
@meazatilahun4937
@meazatilahun4937 2 года назад
pls make video about mcdonaled🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 года назад
የኔ ውድ በርታ ወንድምዬ💞💞💞💞👈
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 года назад
Thankyou for sharing Abelo🙏
@dianaandroma826
@dianaandroma826 2 года назад
ስለ Google ካምፓኒ ስራልን
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 2 года назад
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 2 года назад
Enamesegenalen
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 2 года назад
inspiration ደስ ይላል አቤላ
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 2 года назад
እናመሰግናለን በርታ አቤሎ
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 2 года назад
Thank you Abela.
@EDEENTERT.
@EDEENTERT. 2 года назад
wande bartalen enwadahalen 😍😍😍
@meseretdemissie7017
@meseretdemissie7017 2 года назад
አንተ ትለያለህ
@ayanotura9554
@ayanotura9554 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ
@eyobmerkebu1621
@eyobmerkebu1621 2 года назад
Mirt akerareb abela yimechih
@mesekermetilahun8643
@mesekermetilahun8643 2 года назад
Bertalen teru astemarye Newe ketmarnbte entkmalen
@royaltube1
@royaltube1 2 года назад
waw it is amazing
@fasikamerech2383
@fasikamerech2383 2 года назад
Wow betame des yelale
@mitikuselfiso6999
@mitikuselfiso6999 2 года назад
አቤላ 💪💪
@kidist1955
@kidist1955 2 года назад
ደስ ይላል 10 Q👍👌
@hanymulugeta8810
@hanymulugeta8810 2 года назад
Thanks 😊
@hiruthayile7505
@hiruthayile7505 2 года назад
Thank you 🙏
@danielbelete863
@danielbelete863 2 года назад
Hi abela adnakh negn kegerji
@tsida7758
@tsida7758 2 года назад
Eskezare alawkm neber ahun oclahoma negn pis
@tsida7758
@tsida7758 2 года назад
Amesegnalew
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад
አቤል እንኳን ደህና መጣክ ቤተስብ እናመስግናለን በርታ ውድማችን አገራችንን 🇪🇹 አላህ ሰላም ያርግልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰው ልጅ በሙሉ ልባችን ተስብራል 💔 በየቦታው ሞት ሃዘን ገጥሞናል አላህ ሰላሙን ያጣልን 🤲🤲🤲🤲
@sitiahmed316
@sitiahmed316 2 года назад
No 1 me
@nebagamer9523
@nebagamer9523 2 года назад
Wow
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 2 года назад
🙏🙏🙏💚💛❤
@fuadseid1248
@fuadseid1248 2 года назад
111
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 года назад
Wow Thanks
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 2 года назад
You're welcome!
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 года назад
@@abelbirhanu1melktochk 1ga bertaln
@yishakabraham3690
@yishakabraham3690 2 года назад
Abelo mirx sew
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18