Тёмный

ከዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ ጋር የነበረን ቆይታ ክፍል ሁለት 

wudase tube ውዳሴ ቲዩብ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 6 месяцев назад
በትክክል የእግዚአብሔር ክብሩ እየሱሰ ነው ከልብ የሚፈልቅ ይሁንጂ ሌላው ዋና አይደለም
3 года назад
እውነቱን ያበራላችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ። እስከ መጨረሻውም ትፀኑ ዘንድ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@utopiainsight
@utopiainsight 6 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም አንቺ የተመሰገንሽ ነሽ
@777jaby
@777jaby 6 месяцев назад
You guys makes me happy thanks
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 6 месяцев назад
ጌታ ይህንን ታላቅ መረዳትና መገለጥ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ይሁንለት
@asalefawtsegaye
@asalefawtsegaye Месяц назад
እግዝአብሔር ይባርከችሁ❤❤❤❤❤
@jesusisLORD-bo7hv
@jesusisLORD-bo7hv 10 месяцев назад
እግዛአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹሕ ,,, ከዚሕ በላይ ለበረከት ሁኑ ,,, በጣም ነው የምወዳቹሕ ,,,
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад
ጌታ ኢየሡሥ ዘመናቹሁ ይባርክ
@zemariashenafitadesse5261
@zemariashenafitadesse5261 3 года назад
SOLIYE TEBAREKU TSEGA YIBZALACHU DIMTSACHU AYISEMAM BITASTEKAKILUT MELKAM YIMESLEGNAL
@user-lh7nm9ol5c
@user-lh7nm9ol5c 3 года назад
ፀጋዉን ይብዛላችሁ ጌታ ኢየሱስ ሶልና ቤትዬ የምወዳችሁ የአባቴ ብሩካኖች
@netsanetsimoenztewahdo2045
@netsanetsimoenztewahdo2045 3 года назад
Ayy, betam yasaznal! Tasaznalachu lbona yestachu😢
@bezatgn6335
@bezatgn6335 3 года назад
ፀጋው ይብዛላችሁ ጌታ የእርሱ የሆነውን ማወቅ የምፈልገውን ሁሉ በእናንተ በኩል እየሰጠኝ ነው ተባረኩ
@amehazewudie2620
@amehazewudie2620 3 года назад
Begeta be eyesus sim atadenagru ebakachihu. Solomon Abubeker betam eniwedihalen gin min alebet betty tseguran bitshefin...yihe ye tselot akal new. hawariyawu kidus phaulos eko set lij sititseliy tseguran tishefafen...aliyagin tilachewu yilal. tadiya min alebet melkamun yadegnibetin betekiristiyan melkamun eyewesedin yegodelewun wengelin eyechemerin ye E/rin wengel binasefa...ebakachihu
@kaleabkumlachew5365
@kaleabkumlachew5365 3 года назад
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
@BLACKZIONMUSIC
@BLACKZIONMUSIC 5 месяцев назад
Nice mezmuer
@EyuApps
@EyuApps 3 года назад
tebareku mrtoche betam des yeemiyasegn programm neber
@wondwosen6495
@wondwosen6495 3 года назад
Tebareku geta zemenachihun yibark
@maranatha7790
@maranatha7790 3 года назад
Amen! Geta yibarkachu! ❤️🙏
@tsigemelaku6054
@tsigemelaku6054 3 года назад
Iwinetu yihe newi Amen Halleluja
@Maki-234
@Maki-234 3 года назад
ፀጋ ይብዛልሽ ቤቲ ዝማሬሽ እስኪወጣ ግዋጉቻለሁ
@trunigussie7471
@trunigussie7471 3 года назад
አባትና ንጉሥ ጌታ ቅዱስ ለነፍስ ህይወቴ ነው ክርስቶስ ኡፍፍፍፍፍ ሀሌሌሌሉሉሉያያያ
@edenelias7000
@edenelias7000 3 года назад
Tebareku geta tsegawn yabzalachu
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 3 года назад
የድምጹዋ ውበት ለጆሮ ይጥማል
@yonaseabera8142
@yonaseabera8142 3 года назад
Tebareku
@wedemulat1430
@wedemulat1430 3 года назад
Tebareku 💕🙏👍👍👍🙏🙏💕💕💕💕
@user-ex9ye9hd1r
@user-ex9ye9hd1r 3 года назад
Tbareku
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 10 месяцев назад
Geta Jesuse yebarkachewu Geta syreda new sew yemyberalet Geta yetmesgene yehowen
@efadebebe1792
@efadebebe1792 Год назад
ስወዳችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕
@yeshifetariyemesegen8626
@yeshifetariyemesegen8626 3 года назад
Waw stameru
@AaaBbb-ts8dt
@AaaBbb-ts8dt 3 года назад
Amen. Amen. Amen
@chernetberhe9743
@chernetberhe9743 3 года назад
ትክክል ነበራቹ ተገፍታቹሀል
@zeleke3635
@zeleke3635 9 месяцев назад
I love this 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@abeltedla9881
@abeltedla9881 3 года назад
# Soli Beti thega yibizalachu ...
@zeleke3635
@zeleke3635 9 месяцев назад
You are blessed ❤❤❤
@genetdawit1773
@genetdawit1773 Год назад
ኢየሱስ 💪❤
@tigistab3224
@tigistab3224 10 месяцев назад
አንበሲት ተባረኪ !!! ወንድም በርታ
@tegesttg9472
@tegesttg9472 3 года назад
ተባረኩ
@tsigemelaku6054
@tsigemelaku6054 3 года назад
Amen tebareku
@gizeworkmelkamu1607
@gizeworkmelkamu1607 2 года назад
Geta ybarkachuh
@geteabebe5756
@geteabebe5756 8 месяцев назад
አሜን
@merontefra4825
@merontefra4825 3 года назад
ሶልዬ ውድድድድድ ተባረኩ ታድያለሁ ከሚለው መዝሙር መላቀቅጵአቅቶኝ አለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-zc4cu1eh7j
@user-zc4cu1eh7j 9 месяцев назад
Tebareku 🥰🥰
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 3 года назад
ዋውውውው
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
🙏
@zeroto2347
@zeroto2347 3 года назад
ስርዓት ግን ይጎላል ኡፍፍፍ እንደ ቀድሞው ሁኑ
@zeleke3635
@zeleke3635 9 месяцев назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 года назад
በርቱ ጅማሪያችሁ ታናሽ ፍጻሚያችሁም ታላቅ ነው።ገና ወደ ጊሪክ፣ አርመን፣ሩስያ፣ ህንድ ወዘተ ትሄዳላቺሁና ራዕያቺሁን አሳድጉ፣ካስማቺሁንም አስፉ
@ayichenegash2572
@ayichenegash2572 3 года назад
Soliyee & Betisho ye abate birukan tsegaw yebzalachu
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 11 месяцев назад
igzabher dink new iyesus geta new lezlalem wawwwwww er igzabher yibarek betam desi biloginal igzabher amlak yirdachu ahunim beritu igzabher be iwunet ina be menfes new yemimelkew inaniten sisema ye inanten mezmurochin sisema inba new yemkedimen beritu yeteketelachut iwunet yirdachu soliye ina detiye degimo kal awadoch betam iwodachwalew igzabher ab wolid iyesus kirstos menfes kidus bicha yitayibin illllllllll igzabher ybarek iwunetun yegeletelachu menfes kidus ybarek haleluyA haleluyA haleluyA haleluyA 💯💯💯💯💯💯✅✅✅♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@selamgeremew7781
@selamgeremew7781 3 года назад
Enmeedntange
@jfjfd7668
@jfjfd7668 2 года назад
Kibir zemare wodase Amelko lageta bicha yihun tabareku
@uaeuae8329
@uaeuae8329 2 года назад
ይቅርታና ግን እኔ ብቻነኝ ግራ የገባኝ ወዴት ነው መንሸራተቱ ወደየትኛው እምነት ነው ወደዚ እምነት ብትመጡ ማለት ምን ማለት ነው ወደ አስረዱኝ
@etsegenetgashie7527
@etsegenetgashie7527 7 месяцев назад
.
@simongirma1175
@simongirma1175 Год назад
This interview lacks fundamental principles of communication, while some of issued should be kept privacy
@meazawudu1653
@meazawudu1653 3 года назад
ብርክት ነሽ፣ ንጽሂት ነሽ፣ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ፣ ደስ ይበልሽ ማለት ሰላምታ ብቻ ነው እንዴ ወንድሞች? በሰላምታው ውስጥኮ ምስጋናም አለው እኛስ ባለማዕተብ ኦርቶዶክሶች በዘወትር ፀሎት፣ በውዳሴ ማርያም…… ከመልአኩ ከቅዱስ ገብርኤል የተለየ ምን ብለናል? በመዝሙርም እንደዚያው ሰላምታውንና ምስጋናውን (የመልአኩን ቃል) እንደግመዋለን፡፡ እውነት በሚመስል ውሸት ሰውን እንደዚህ ለማሳሳት መሞከር የዲያቢሎስ ልጅነት ነው ቤተ-ክርስቲያን ሁሌም እውነት ናት ምክንያቱም መስራቿም ራሷም ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ፡፡ እሄውላችሁ እህቶች ቤተ-ክርስቲያኗ ዘመናዊነትና መንፈሳዊነት ለተቀላቀለበት ሰው አትመችም ለዚያ ነው በእናት ቤተ-ክርስቲያናችሁ መኖር ያልሆነላችሁ፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምትመቸው መንፈሳዊነትን ዘወትር በህይወት ውስጥ እየተለማመደ ዘመናዊነትን ግን በጥንቃቄ ሐይማኖትን በማይነካ መልኩ ለሚያስፈልገው ነገር በአግባቡ መጠቀም ለቻለ ነው ዘመናዊነት ከመንፈሳዊነት ከበለጠ ግን ችግር ነው ደግሞ ትክክል እንደሰራ ሰው አክት ታደርጋላችሁ እንዴ? ያሳዝናል ኢሄን ቲዩብ ባጋጣሚ ቢሆንም ያየሁት በማየቴ ግን ተጸጽቻለሁ ለዚህ ዲስ ላይክ እንኳን ይበዛበታል
@user-dr6yu5zz9f
@user-dr6yu5zz9f 3 года назад
መዝሙር ምስጋና እንደሆን እኔ አምናለውኝ!!
@yohannesyonistar6595
@yohannesyonistar6595 3 года назад
@ማኅቶት ትዩብ - mahitot tube ኸረ ለእግዚአብሔር ስም እንኳን ክብር ይኑረን እንዲ አይነት ድፍረት የት ቤተክርስቲያን ነው ያስተማረችው ስህተት ካለ በፍቅር ማስረዳት ነው መፅሀፍ ቅዱስ ሚለው እንደዚህ ነውና።
@user-dr6yu5zz9f
@user-dr6yu5zz9f 3 года назад
ለመረዳት ዝግጁ አይደሉም እኮ
@dastahoney7229
@dastahoney7229 2 года назад
🧐🧐🧐🧐🧐😏😏😏AYYII
@ayichenegash2572
@ayichenegash2572 3 года назад
Tsegaw yebzalachu
@merontefra4825
@merontefra4825 3 года назад
አብ በኢየሱስ የሚመጣለት ነው የሚቀበል
@shobashoba1413
@shobashoba1413 Год назад
💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏😍😍🙏🙏🙏🙏🎻🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Год назад
እግዛብሔር ከቁሳቁስ ጋር ጉዳይ የለውም ጉዳዩ ከኛ ነው ዋጋ ከተከፈለብን ነው ጉዳዩ ተባረኩ
@user-dr6yu5zz9f
@user-dr6yu5zz9f 3 года назад
ለምን እየሄድክ በድቤ አትዘምርለትም እኛ ቤተ ክርስትያን ሁሉም ስርዓት አለውና ምክንያቱም መጽሐፍ ሁሉ በአግባብና በስርዓት አድርጉት ይለናልና!!
@netsanetsimoenztewahdo2045
@netsanetsimoenztewahdo2045 3 года назад
Metshafkidusn bedenb awkalehu bemalet becha bezu sewoch endesatu betarik enawekalen. Ye enante demo betam beza!!!! Enawkalen blachu metfo sehtet atsasatu. Sijemer yebetechriestan alebabes endezih aydelem Siketl emebetachenen betakebruat kebru lerasachu new enji yenante mesgana keber aychemrlatm meknyatum esua birikt netsehet Ena kedist endihum kibirt nat Ena new eshi! Tsehay betmokuatm batmokuatm berhanua aykensem! Lenante gn mastewal Ena aymron cheru medhanyalem yadlachu, le egnam ende enante aynerochun lemekuakuam bertatun yesten😒
@user-dr6yu5zz9f
@user-dr6yu5zz9f 3 года назад
አረ ፉከራ
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 3 года назад
lek lek lek lek lek lek lek nehhhhh wendeme ene hulachinem 1geta menamelk huluuu ende 1 akal betentu ye ET mesariyawech benamelk megiote nw heleme nw
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 3 года назад
???????
@user-vh4pu5mx6q
@user-vh4pu5mx6q 3 года назад
ቅይ ግን ትመስላላችሁ ግን ቅዱሳንን ወይም እመቤታችንን ላለማመስገን ዳርዳሩ ምድነዉ በግልፅ
@user-vh4pu5mx6q
@user-vh4pu5mx6q 3 года назад
እደነትና ብትናገሩ ይሻላችኋል
@uaeuae8329
@uaeuae8329 2 года назад
እሱኮነው ግራ የገባኝ
@lovelytwin3515
@lovelytwin3515 3 года назад
እንደዛ እንዳልዘመርክላት ዛሬ አፍህን ሞልተህ ለመናገር በቃህ ያለህበት ሳንትቡ የሚያንስ ይመስለኛል ወደነሱ መቀላቀልህ አይቀርም
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 года назад
ምን አሱ ይገርምሻል አሷ በጣም ዘማሪ ነበረች አለምገና ኪዳነምህረት ይገርማል 🤭🤔🤔
@joodalshehri2378
@joodalshehri2378 2 года назад
Ayi yemacherashaw zamen🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️☝️☝️☝️
@natanimnatu8882
@natanimnatu8882 3 года назад
የእርሱን አፈጣጠር ስትል አልገባኝንም! ወንድም ስትናገር እየተጠነቀክ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 3 года назад
ዘመናቹ ይለምልም
@hanahhana2519
@hanahhana2519 Год назад
አቤት ሶል ኤሄንን ንግግርህን ተመልሴክ እንድተደምጥ ጌታ እድሉን ብሳጥ ብዬ እመኛለሁ አይ ሴጣን ስበቀል አይጣል ነዉ ።ግን ይህን እዉነት እየወክ የክደትን ንግግር ስትነጋር ህልነህ አይዎቅስህም?መቼም ህልነህን ሽጤክ እንጅ አዉነቱ እየቀጫለብ ነዉ
@dagikonjo1324
@dagikonjo1324 3 года назад
ልቦና ይስጣቹ ምንም ንግግርክ ከመንፈሳዊነት ያፈነገጠ ነው
@netsanetsimoenztewahdo2045
@netsanetsimoenztewahdo2045 3 года назад
Sma, sle betechristian afehen zega!!•
@tubeseatate4991
@tubeseatate4991 2 года назад
አንተ አመዳም
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 года назад
አይ እናንተ ቅድስት ማርያም እኮ የትህትና እናት ነች እራሷን ከፍ ከፍ አላደረገችም እስቲ ሌሎችንም መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ያሉትን ጥቅሶች ለምን አትጠቅሱም ስለ እውነት እውነትን ለማወቅ ከፈለጋችሁ እውነተኛ ሰባኤን ገብታችሁ እውነትን ማወቅ ነው እግዚአብሔር እውነትን ይግለፅላችሁ።የቅዱሳንን ክብር አታቃሉ መፅሃፍ ቅዱስን በደንብ ካነበባችሁ የቅዱሳንን ክብር ይገባችኋል ወደልባችሁ ይመልሳችሁ
@Maki-234
@Maki-234 3 года назад
እውነቱን መናገር ማቃለል የሆነው መች ነው?
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 3 года назад
anchi gn meshaf kidus tanebiales
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 3 года назад
@Lg shewit kiros ena mn yelal bachiru kenemasreja akerbi ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 3 года назад
@Lg shewit kiros haa dmo man yetekensebet yanebal lakahed almeche sil chemerubet enji ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 3 года назад
@Lg shewit kiros yehew ehet የሞተው፥ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።ሮሜ፰: ፴፬ (ምራ.8 ቁ.34 ማለት ነው) ቃሉን በርጋታ አስውይው እህት ድንግልን እንወዳታለን gn አታማልድም ለክርክር ሳይሆን ስለ ቃሉ ሁሌም እንደምለዉ ኢየሱስ ጌታ ነው። አይደለም ብሎ በልቡ ሚከፉዉም ስላለ
@abrham1345
@abrham1345 3 года назад
አቤት አንተ ክፍ ደግሞ ቴዎድሮስን ልትተቸው ሰይጣን እንዴት ጀነጀንካት እኮ አቤት ድሪያ ልጅቱ ግን ጨዋ ነች ምንም አታቅም ስታሳዝን የአቡኬው አንተግን ወደ ድሮው እነሙሔ ጋ ይሻልህ ነበር በቲሻ ምናምን ትላለህ እንዴ አወ በደንብ አጫውታት መጋረጃ ይጣልላችሁ ልትደንሱ ነው ኧረ ቀስ በል ሶላ ቆነዳህ እኮ አንተ ቀስ ተረጋጋ ዛሬ ግን ቅመሃል እሱ በቃ ይበልህ ።
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 года назад
ኧረ ተው በፈጠራችሁ የዘፈን ዜማ እኮ ነው የወሰዳችሁት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ወደቤቱ ይመልሳችሁ
Далее
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 8 млн