Тёмный

ከዚህም በኋላ ሞትና ጭንገፋ አይሆንም! (2ኛ ነገ 2፡19-22) 

Pastor Theodros Bezabih
Подписаться 422
Просмотров 201
50% 1

19 ፤ የከተማይቱም ሰዎች ኤልሳዕን። እነሆ፥ ጌታችን እንደምታይ የዚች ከተማ ኑሮ መልካም ነው፤ ውኃው ግን ክፉ ነው፥ ምድሪቱም ፍሬዋን ትጨነግፋለች አሉት።
20 ፤ እርሱም። አዲስ ማሰሮ አምጡልኝ፥ ጨውም ጨምሩበት አለ፤ ያንንም አመጡለት።
21 ፤ ውኃው ወዳለበቱም ምንጭ ወጥቶ ጨው ጣለበትና። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ይህን ውኃ ፈውሼዋለሁ፤ ከዚህም በኋላ ሞትና ጭንገፋ አይሆንበትም አለ።
22 ፤ ኤልሳዕም እንደ ተናገረው ነገር ውኃው እስከ ዛሬ ድረስ ተፈውሶአል።

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@yeshikassa4048
@yeshikassa4048 24 дня назад
ፓስተር !!!ተባረክ!!!አሜንንንንንን
@bemnetlandabo4361
@bemnetlandabo4361 23 дня назад
Amen 🙏
@sabasolomon3742
@sabasolomon3742 19 дней назад
አሜን አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 👏👏👏👏👏👏👏
@yeshikassa4048
@yeshikassa4048 24 дня назад
ኦ!!!ሀሌ ሀሌ ሎያ!!!
@yeshikassa4048
@yeshikassa4048 24 дня назад
እልልልልልልል!!!!!!
@yeshikassa4048
@yeshikassa4048 24 дня назад
ምንም!!!!!
@yeshikassa4048
@yeshikassa4048 24 дня назад
ኧረ ማንም የለም!!!
Далее
ከጌታ ጋር ማከማቸት
2:28:43
Просмотров 125
Каха и жена (недопонимание)
00:37
የተባረከ ነው
2:18:16
Просмотров 145
የኢየሱስ ደም | Pastor Ali Omer
30:21
Просмотров 4,2 тыс.
የስኬታማነት ቁልፎች
1:52:47
Просмотров 117