Тёмный

ከዛ በኋላ ለ16 ዓመታት አልጠጣሁም | አርቲስት መኮንን ለአከ ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር | 

Solomon Muhe
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Welcome to the RU-vid channel of Solomon Muhe, a multifaceted actor, writer, and film director. Get ready to be captivated by a diverse range of content that includes thought-provoking short films and behind-the-scenes glimpses into the creative process. Solomon Muhe is not only an artist but also a storyteller and visionary in the world of film and entertainment, and he brings you an eclectic mix of entertaining and engaging programs. Whether you're a film enthusiast, an aspiring actor, or simply someone who appreciates compelling storytelling, you're sure to find something you love on Solomon Muhe's channel. Don't forget to hit the subscribe button to stay updated on the latest content and behind-the-scenes insights. Embark on this exciting journey with Solomon Muhe today!
አሁን ልጅነት አለ እንዴ ? | አርቲስት መኮንን ለአከ ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር |#solomon_muhe #mekonen_leake
ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1 #solomonmuhe #ethiopianmovie #mharicfilm

Развлечения

Опубликовано:

 

22 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 дня назад
ሰሌ እባክህ ፀሀየ ዮሀንስን አቅርብልንና እናመስግነው ይህን የኢትዮጵ አቀንቃኝ አገሩን አፍቃሪ!!! መኮነን ለአከ መንፈሴን የሚያድስልኝ ልሳነ ወርቅ ነውና ይባረክልኝ !!!
@altudz4055
@altudz4055 4 дня назад
ሞኬ🥰🥰🥰ደስ ሲል ኮ ኑርልኝ የልጆችህን ደስታ ያሳይህ🤲
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 4 дня назад
መኩዬ አባቴ እንወድሃለን ኑርልን አንድ ነገር ልበል እስፓርት ስራ እንቅስቃሴ ጥሩ ነው
@hayu684
@hayu684 4 дня назад
ሞኬ❤ የትምህርት ቤቱ በፊልም መልክ ቢሰራ 🎉ትውልድም ቢመለከተ ቢድን እኔ እኔ ከሚለው ዘረኝነት😢
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 дня назад
ፈሌ ተምሬአለሁ መኩዬ ብዙ ትዝታዎችን አስታወስከኝ ገራፊውን ስትጠራ ካልተሳሳትኩ አቤ ሎጋ ይባላል አንዴ ግርፊያውን ቀምሻለሁ መቼም አረሳውም በሁለተኛ ግን ላለመገረፍ የፈጠርኩትን ምክንያት ማን ያቃል አንተና ሰሌን አንድ ቀን በአካል ካገኘሁዋችው አወራዋለሁ በተረፈ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩልኝ።
@efratamezgebu1371
@efratamezgebu1371 4 дня назад
Solomon you are my favourite actor
@SeadaYimam-ri4th
@SeadaYimam-ri4th 4 дня назад
መኩዬ የአርቲስት ፈርጥ እድሜ ጤና ይስጥህ እወድሃለሁ ❤❤❤
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 4 дня назад
የአስተዳደግ ውጤት የሚታይብህ መልካም ኢትዮጵያዊ:: በጣም የገረመኝ ደግሞ ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት የሄድክበት እርቀት እምምምም:: ምን እንደምመኝ እና እንደማስብ ታውቃለህ መኩ ... ማታ ከእራት በዋላ ምን አይነት ጊዜ ከቤተሰብህ ጋ ምን አይነት የሚያስቀና ጊዜ እንደምታሳልፍ... እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Dagi-man
@Dagi-man 4 дня назад
ሰሌ ጥሩና የምንወዳቸውን የጥበብ ባለሙያዎች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ነገር ግን የRU-vid ቻናልህ ማደግ አለበት ለዚህ ደግሞ ትልቁ መፍትሄ ማስተዋወቅ ነው በተላይም ደግሞ የመክፈቻ ስነስርዓት ውይም ምርቃት የሆነ ታላቅ ሚዲያ ላይ ቀርበህ ማሳወቅ አለብህ
@ሰሚር
@ሰሚር 4 дня назад
ሶል እውነት ዝም ብዬ ነው እምወድህ እቦ በርታልን
@Samitrghh
@Samitrghh 4 дня назад
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 дня назад
በእውነት አርቲስቱ በጣም የምወደው ነው ዛሬ ግን ልሰማው ጓጉቼ ምንም አልቻልኩም የድምፅ ጥራት ችግር አለ clear አይደለም
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 4 дня назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤
@HenokBefekadu-ud1ug
@HenokBefekadu-ud1ug 4 дня назад
Thanks!
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch 4 дня назад
✍️ "ፈለገ-ዮርዳኖስ፦ የድሀዎቹ ሤንት ጆሴፍ (Saint Joseph)" አንፈርፍሮ ገደለኝ 🤣🤣🤣 በእውነቱ፣ ፈለገ ዮርዳኖስ በጣም ጥሩ ትምህርት ቤት ነበር‼️ዝቅተኛ ንዑስ ከበርቴ (Lower Middle Class) ዘመዶቼ እዛ ነበር የተማሩት። ትምህርት ቤቱ ጥሩ ዜጎች ቀርጿል‼️🙏🙏🙏
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 дня назад
ጨርቆስ ፍቅር ነው ... ሰፈሬ ባይሆንም በአራዳ ልጆች ጨዋታ ተመስጬ የበርጫ ቢሮዬን ወደ ጨርቆስ አዙሬው ነበር ...መኩዬ ምርጡ ምችት ይበልህ
@Kassh119
@Kassh119 4 дня назад
መምህራን ክብር ይገባቸዋል ግና በሂወቴ እማረሳው ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ አጥንት ሚሰብር ስድብ ሰድቦኝ ብዙ ጊዜ አቄምኩት ብዙ ነገር አሰብሁ ግን እግዚአብሔር በሚያቀው መርሳት እፍልጋለሁ እህህህ😢
@Kassh119
@Kassh119 4 дня назад
በፍፁም መርሳት አድለም መበቀል ነው እምፈልገው ምክንያቱስ አጥንት ይሰብራል ግና ለእግዚአብሔር እሚሳነው የለም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ሂወት እየኖርኩ ነው ግና አሁንም መርሳት አልችልም እውነት electric ዲፖርትመንት እህህህ ብቻ መምህራን thank you!!
@SemaTech23
@SemaTech23 18 часов назад
@@Kassh119 ወንደሜ ወይንም እህቴ፣ ግንኙናትችሁ ከተማሪና መምህርነት የዘለለ ካልነበር በእውነቱ በወላጅና በመምህር ቂም አይያዘም።
@sabasaba2633
@sabasaba2633 4 дня назад
አቶ ሰለሙን እኔ በጣም ነው የማከብርህ ግን ኣንድ ጥያቂ አላኛ እንደነ አቶ መኮነን ላአከ አይነቶች በትግራይ ጦርነት ግዜ የ ትግራይ ህዝብ ይለቅ ሲሉ የነበሩትን ይቅርታ እንዲጠይቁ መደረግ መልካም ነው የግሌ እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ኣብዛኛው አርቲስቶች ማንነታቸው የተገለፀበት ግዜ ነው ኣሁን እኔ ለ አቶ መኮነን ያለኛ ክብር ቀንሰዋል ለማንኛውም ከብዙ አርቲስቶች የትግራይ ህዝብ ይቅርታ ይጠብቃል ለማለት ነው አቶ ኣርቲስት ሰለሙን ሙሄ በተረፈ በርታ ቀጥልበት Much love and respect ስላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ 🙏
@LemaGizaw-qo6ke
@LemaGizaw-qo6ke 4 дня назад
ቅዱሰ ነን አላችሁ እናንተ አልጨፈጨፍችሁም እንዴ
@walelegngesese9526
@walelegngesese9526 День назад
ዘረኛ
@SemaTech23
@SemaTech23 18 часов назад
የገርም!! የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ተነስቶ በአማራው ላይ ያደርስውን ውድመትና ዘር ማጥፋት ምን እንበለው!?
@user-in8sr5rn8x
@user-in8sr5rn8x 4 дня назад
የሠለሞን ትወና በጣም እወደዋለሁ
@Israelxox
@Israelxox 4 дня назад
Mekuyee_ ende edeneh midea lay sekereb lebese! We love you ❤️
@MarkosGudina
@MarkosGudina День назад
መኩዬ በጣም እንወዳላን ።ውፍረትን ቀንስ
@nurkahssay689
@nurkahssay689 2 дня назад
this man I love love he crackes me up
@MollaTakele
@MollaTakele Час назад
ሰብስክራይቭ እናድርግ ዝምብሎ ማዳመጥ የለም። መኩ እንወድሀለን ሶል ጥሩ ነው በርታ።
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 4 дня назад
I like both of them ❤
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 День назад
ሁለት ዘናጮች ስወዳችሁ ❤❤❤
@sarawoube1384
@sarawoube1384 4 дня назад
I tried to follow your show from the beginning but I noticed your negligence. The sound has never been good. Please check. Thanks
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 4 дня назад
መኩዬ:- ቁምነገር እያወራህ ያቺ ጨዋታህን እያሰብኩ..እንዴት በቁምነገር ልስማህ..😂 ኑርልን! Respect!
@mehari4963
@mehari4963 4 дня назад
ሞኼ ሀረከተ
@appseth8007
@appseth8007 День назад
ደስትላላቹ በጣም ሁለት ምርጦች
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 3 дня назад
2ታችሁንም እወዳችሆለሁ አከብራችሆለሁ
@user-xk4ht3cm2x
@user-xk4ht3cm2x 4 дня назад
Ooo.betam.new.mewedaw.moka❤❤❤❤
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 4 дня назад
Pls Moka did you remember this song
@appseth8007
@appseth8007 День назад
ያሳቀኝ ትምህርት ቤት እዳንረብሸ ሁለት ወንድና በመሀል ሴቶች እንቀመጥ ነበር ወይም በሴቶች መሀል ወንድ ይቀመጣል እንተፋፈር ነበር አናወራም እኔ በ82 አንደኛ ክፍል ነበርኩ እስከ 90ወቹ እንዲህ ነበር ከዛነው ትውልዱ የተበላሸው አሁን ቢሆን ይሄ ሲስተም አይሰራም
@eskedarwesen2737
@eskedarwesen2737 11 часов назад
ጋሽ ሞኬ ልጅነቴን ነው እንዴ መስታወት ያሳየከኝ እውነት ለመናገር በ90 ዎቹ በእኛ ጊዜ የትምህርት ቤት ቅጣቱም ሆነ ጨዋታው ነበረ
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 2 дня назад
❤❤❤❤
@fekertam
@fekertam 4 дня назад
ከምን ልታዘዝ ጀምሮ ነው ውድድ የማደርገው ሰሌን ምግባረ መልካም ሰው
@sarahabtom6116
@sarahabtom6116 3 дня назад
❤❤❤
@jonilion9368
@jonilion9368 3 дня назад
ለምን ገራፊውን ስም አትናገርም ፣ ( አቤ ሎጋን ) ይመስለኛል እኔ የፈሌ ተማሪ አይደለሁም ግን በዝና አውቀዋለሁ
@user-rz6fb7mq9z
@user-rz6fb7mq9z 2 дня назад
አስታውሳለሁ አቤ ሎጋ በችንጋ የአንድ ተማሪ አይን አጥፍቷል ባልሳሳት 1976ወይ 77 ላይ ይመስለኛል 7ወይ 8 ነበርን ስሙን ሁሉ አስታውሳለሁ
@mahfuzabubeker
@mahfuzabubeker День назад
Ebakeh chereseh anbebew please S.Muhe neway debeben akerbelen sele neway menem altenegerem lesu shelemat yegebawal ye zema ye getem beza lay demtsawi kerasu alfo lela demtsawi getem zema yesetal beza lay techawach medrekehen yasmerelehal .tsegaye eshetu yetenagrewen alresawem neway debeben shelemut . Kemote buhala sher gud waga yelewem .
@romanyosef7696
@romanyosef7696 4 дня назад
ፈሌ እኔም ተምሬያለሁ ምስራቅና ምእራብ ጉድ ነው አይራሳም
@yosepheaberaha4659
@yosepheaberaha4659 4 дня назад
የፍሬ ሕይወት ተማሪዎች የት አላችሁ የጋሸ ክፍሌ ልጆች
@user-gd9dp6cw2z
@user-gd9dp6cw2z 3 дня назад
Fire hiwote lideta?
@besu1219
@besu1219 4 дня назад
ገራሚ ኢንተቪ
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 4 дня назад
አወራሩ ይጨንቃል
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew 4 дня назад
Mokye ena muhe sewodachehu.
@user-hw6dx3wi4x
@user-hw6dx3wi4x 4 дня назад
🥰🥰🥰
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 4 дня назад
መኮንን በአካል አይቼዋለሁ የሚገርመኝ በአካል እና በቴሌቪዥን መስኮት አንድ አይነት መልክ የለውም በአካል ቆንጆ ለስላሳ መልክ ያለው ነው በቴሌቪዥን ስካራም ሽማግሌ ነው የሚመስል ሁለት ፊት ነው ያለው እንዴ አንዱ ለቴሌቪዥን መስኮት አንዱ ለማህበራዊ ኑሮ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 3 дня назад
ሞኬ❤❤❤
@friendsforever-cj2nb
@friendsforever-cj2nb 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 4 дня назад
መኮንን በሚሰራው የሽማግሌ ገፀ-ባሕሪ ምክንያት ፀባዩ ተቀይሮ የሽማግሌ ባሕሪ እንደያዘ በዚህ ቃለመጠይቅ ተረድቻለው:: ያሳዝናል:: ወጣትነቱን ሳይጨርስ ያረጀ መሰለ::
@user-in8sr5rn8x
@user-in8sr5rn8x 4 дня назад
ትልቅሠውነው ያው ሸምግሎል ማለት ይችላል
@mengistulema493
@mengistulema493 3 дня назад
ሶልዬ ጉንፋን ይዞት ነው እንዴ ኢንተርቪው ያደረግከው
@walelegngesese9526
@walelegngesese9526 День назад
መኩዬ ለካ ሲሪየስ መሆንም ይችልበታል ::ልሙትልህ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 дня назад
😢ጊዜ ደጉ😢😢😢
@madi2644
@madi2644 День назад
ፀደይ፡፡ፈንታሁን፡፡እስክድር፡፡ታምሩን፡፡አቅርብልን፡፡በቀጣይ
@Ethiolover100
@Ethiolover100 4 дня назад
የምሩን ነው ግን እሚያወራው?
@user-hw6dx3wi4x
@user-hw6dx3wi4x 4 дня назад
"ሱብስክራይብ አድርጉት አሪፍ ቻናል ነው "❤❤❤
@Roommateforever
@Roommateforever 4 дня назад
Sol man keep it up 👍👍
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 4 дня назад
ሰለሞን መላኩን ሰላም በልልኝ የቀራንዮ ጓደኛዬ ነበር
@appseth8007
@appseth8007 День назад
ቀራንዬ መድሀኒአለም ሰፈሪ ስምዋ ሲጠራ ይነዝረኛል በጣም የምወዳት ሰፈር
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 3 дня назад
መኮ አስታወስከኝ የፈሌ ትዝታ
@AlfanurTube
@AlfanurTube 4 дня назад
kk
@deregirma7961
@deregirma7961 4 дня назад
The director was teacher sisay
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 4 дня назад
Anenegagerm Chaweta yekrbgh kidamea mimeta fetena yebene ere enamnaleen besra betnate merchen new. Abeba Wendafrashe etc
@user-in8sr5rn8x
@user-in8sr5rn8x 4 дня назад
ሊላ እንግዶቸንም አቅረብልነ
@fekadeantiraga2083
@fekadeantiraga2083 2 дня назад
አይ ያቺ ድልድይ
@user-rz6fb7mq9z
@user-rz6fb7mq9z 2 дня назад
አቤ ሎጋን ያስታወሱት ይሆን
@beyapease6686
@beyapease6686 День назад
comitation yebale neber
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 дня назад
ሚኒሊክ ትምህርት ቤቴ!! እውቀት ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባር ያስተማረኝ!! ብቻ ይህ ምቀኛ መንግስት እንዳያፈርሰው!! መኩዬ እረጅም እድሜ! ❤
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 4 дня назад
ሰናይ ሰላም ፎቶሽን እንዳየነው ነው ያወቅንሽ ቤተሰቦችሽንም አውቀናቸዋል:: ይሄ መንግስት ምቀኛ መሆኑን አንቺ ብትደበቂም ቤተሰቦችሽን ስንጠይቅ ካለሽበት ጉድጓድ ትወጫለሽ::
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 дня назад
ምቀኛ!?
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 3 дня назад
ከምቀኛም ዘረኛ
@mekuriaworku3262
@mekuriaworku3262 3 дня назад
@@user-pz5sf6gz5s ere tew bakh shntam manabah new asferari yaderegeh were lekami geltu mnew yemegst tla yazh negn alk
@danielmezemr309
@danielmezemr309 2 дня назад
ኡኡቴ ሥነምግባር እየሰደቡ ሥነምግባር ያስተማረን ይባላል ወቸ ገድ አሉ እማማ አስካሉ !!!
@birugemechu653
@birugemechu653 3 дня назад
27 አመት የት ነበር ? ከፈሌ በሀላ ያወራቸው በሙሉ በ27 አመት ውስጥ የተደረጉ ናቸው ግፋ ቢል ተግባርእድ ሊጨርስ የሚችለው 1978 ወይም 1979 ነው 3 አመት መብራት ሀይል ሰራ እንበል ከዛስ ወያኔ ገባ ሂወቱ ተቀየረ ግል ለምን ያሽቃብጣል ጋዜጠኛ ከሆንክ ጠይቀው እንዴት እንዲህ አይነት ንግግር ለማድረግ ደፈረ ምን ጎሎት ነበር
@ethio640
@ethio640 4 дня назад
ሱብስክራይብ አድርጉት አሪፍ ቻናል ነው ♥️
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 4 дня назад
Abea Loga ye ale never gerfiw
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 3 дня назад
ሙኬ ት/ቤት ነዉ ማሰቃያ ነው የተማረከዉ፤፤ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ቃለ ምልልሱን .kkkkkkk
@besu1219
@besu1219 4 дня назад
ኮልፌ እኛ ሰፈርም ሁሉም ይቆጣጠሩን ነበር አቦቶቻችን ፎርፈን ደብተር ይዘን መገድ ላይ ከተገኘን አቤት ግርፊያው
@newg3441
@newg3441 День назад
ሲጋና ጫት እስካሁን አብረው አሉ😅😅😅
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 3 дня назад
Mekonen has the face of Tewahido Prist! Artists may be wrong profession for his looks
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 4 дня назад
Moke ❤
@eyobgebrmariam7430
@eyobgebrmariam7430 4 дня назад
የፈሌ ተማሪ እስቲ እጃችሁን አውጡ!👆
@hyosef57
@hyosef57 3 дня назад
ምእራብ✋🏽
@genetworku3200
@genetworku3200 4 дня назад
የገራፊው ሰም አበበ ሎጋው ይባላል
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 3 дня назад
በቃ ሁላችሁም አቅራቢ ሆናችሁ ? ለነገሩ ሰለሞን ሙሄ ለፊልም አይሆንም እንዲያዉ እድለኛ ነበር ይኼ ይሻለዋል።
@woinshetwondimu3271
@woinshetwondimu3271 2 дня назад
ፊልም አታውቅማ ነፈዝ-- ሰለሞን ነው ለፊልም የማይሆነው? ፊልም የሚያውቅ እሱ ያለበትን እየመረጠ ያያል አንተ ደሞ ፊልም አለማወቅህን ታንፀባርቃለህ ጀዝባ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 дня назад
ሞኬ ሆድህ ምን ሆነህ ነው?
@TsegayeTiku-em4ck
@TsegayeTiku-em4ck 17 часов назад
Moka saks yemchsh
@meron6084
@meron6084 4 дня назад
moke yecherkos lej neberk
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 дня назад
ምነው አርቲስቶች ቻናላችሁን ቀየራችሁ ጋዜጠኛ ነበር እንዴ ሥራችሁ አዋጭ ይመስላል ለምን ግን አንዱ ሲሰራ ያያችሁትን ትሰራላችሁ ሌላ ለየት ያለ ስራ መፍጠር ነው
@Ethiopians539
@Ethiopians539 День назад
እባክህን ኢስሃም ሀበሻን አቅርብልን
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 3 дня назад
መኮንን ጎበዝ ተዋናይ ቢሆንም ሃይለኛ ሱሰኛ ቃሚ ነው ያለጫት የማይሰራ አስቸጋሪ የሆነ ሰው ነው
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 дня назад
ለዚህ ይሆን ዛሬ😮
@MollaTakele
@MollaTakele Час назад
ሀሳብ ካለህ ሀሳቡን ሞግት ስለ ሰው ማውራት ግን ትንሽነትክንና ቀናተኛነትክን ነው የሚገልፀው። አትቅና።
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Час назад
@@MollaTakele ሞላልኝ እንደዉ ማን ይሙት ሱስ ባለዉ ሰዉ ማን ይቀናል? 😁
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 2 дня назад
መኮንን ለአከ ዘበኛ ቄስ ሽማግሌ ሆኖ ሲሰራ ደስ ይላል ማናጀርና ዶክተር ሲሆን ግን አያምርበትም ይሔ ፊት ለሁለቱ አይሆንም
@yohannestesfasilase
@yohannestesfasilase 3 дня назад
አተላ የሆነ ሰዉ እበት
@nasewgessesse9693
@nasewgessesse9693 4 дня назад
ዲስላይክ የምታረጉ ሰዎች ምናችሁን ነዉ ሚያማቹ።
@degol5037
@degol5037 4 дня назад
ይሄ ሼባ 22ማዞሪያ አባዬ ይባላል Isuzu ሙሉ ይቅማል ያቦነዋል የጨርቆስ ፋራ እሱን አየሁ
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 4 дня назад
ሞኬን የምትጠላ አንድ አንተን አዬሁ ምቀኛ አትሁን::
@romanyosef7696
@romanyosef7696 3 дня назад
ምን አይነት ባህል ነው ማነው ያሳደገህ ስብን ምን አመጣው ምን አይነት ትውልድ እንበል እባክህ ከምትሳደብ ኢንተርቪውን አትይ :: ተባረክ🙏🙏🙏
Далее
Nobody wanna mess with SHAQ 💀
00:29
Просмотров 1,7 млн
Было?😂
0:12
Просмотров 686 тыс.
Он сильно об этом пожалел...
0:25
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17