Тёмный

ከዩክሬንና ጋዛ እስከ አማራ ክልል፤ ብልጽግና በድሮን፣ ፋኖ በምንሽር?| ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 892 тыс.
Просмотров 126 тыс.
50% 1

#EthioForum

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 314   
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 3 месяца назад
ድል ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ ድላችን በደማችን እናሸንፋለን ፋኖ ነን 💚💚💛💛❤️❤️
@SamirAhmed-m1n
@SamirAhmed-m1n 2 месяца назад
😂😂😂😂
@SamirAhmed-m1n
@SamirAhmed-m1n 2 месяца назад
Hhhhh
@rahmaali3091
@rahmaali3091 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ለኢትዮጲያ አለኝታ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 месяца назад
ፋኖ የኢትዮጵያ አለኝታ አይደለም። መዋዠቁ የቅር።
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 3 месяца назад
​p.
@tootshreef1064
@tootshreef1064 3 месяца назад
ድል ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤ 💪💪💪💪💪
@abatemolla3952
@abatemolla3952 3 месяца назад
ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ ምርጥ ትንተና
@rahmaali3091
@rahmaali3091 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ለኢትዮጲያ መከታ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@rahmaali3091
@rahmaali3091 3 месяца назад
ድል ለጀግናው ፋኖ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsdAsd-s9s4c
@AsdAsd-s9s4c 3 месяца назад
ድልለፋኖ❤
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia 3 месяца назад
ፍትሀዊ ሰላም ለኢትዮጵያ ፣ ለአፍሪካ ፣ ለአለም እና ለሁሉም የሰው ልጆች ...
@GMTube1621
@GMTube1621 3 месяца назад
ፋኖ፣ብልፅግ፣ህወሓት፣ ሼኔ እነዚ የሠው ደም ጠጥተው የማይጠግቡ ፓርቲዎች ጠፍተው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያሳርፍበት ግዜ ያምጣልን እግዚአብሔር አምላክ ሰልፉ የጌድዮን ነው ድል የእግዚአብሔር ነው። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር። የኪዳነ~ምህረት ልጅ❤❶➏
@nme8193
@nme8193 3 месяца назад
የኔ ፋኖ ይችላል💪💪💪
@yaradeamare6126
@yaradeamare6126 3 месяца назад
ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-hs5zn3ec6k
@user-hs5zn3ec6k 3 месяца назад
War is easy to start .difficult to end.impossible to forget.
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 3 месяца назад
ድል ለፍኖኖኖ ሞት ለብልግና
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💚💛❤️💪💪💪👍👍
@masdamtmas6688
@masdamtmas6688 3 месяца назад
ፑትን ከዩኩረን ብቻ አይደለም ምዋጋው ከኔቶ ጭምር ነው ዛረ ተሳሳትክ
@mastewalmoges4580
@mastewalmoges4580 3 месяца назад
በትክክል እኔም ገርሞኛል ፑቲን እኰ ከ ዩክሬን ,ከአሜሪካ, ከኔቶ ጋር ነው የሚዋጋው እስካሁንም እጅ አለመስጠቷ ሀገሪቱ ሩሲያ ስለሆነች ነው!
@alexo-wq8dt
@alexo-wq8dt 3 месяца назад
እናንተ ሁለትማሀይሞች ሆይ ልባችሁ ዛሬም ያልተከፈተ ደርግን ኢሀዴግን ብልጽግናን የምትረግሙ የነሡን አባት ሩስያን ቻይናን ሰሜን ኮርያን ኤርትራን( ሻብያን ) የምትደግፉ የአማራ ያለመማር ተምሳሌቶች እውነት የምላችሁ ፑቲንን መደገፍ አለምን ካለማወቅ ብቻ አይደለም የደርግ ጭፍጨፍን መደገፍ ነው ልብ በሉ ፑቲንኮ ዮክሬን ኔቶን እንዳትቀላቀል ብየ ገባሁበት ያሉትን ጦርነት አሁን የዶንባስክን ህዝብ ነጻ ላወጣ ነው ያሉት ያም ሆነ ይህ ግን እውነታው ሶቪየትን የመመለስና የሶቪየት ኢንፓየርን መፍጠር ነው የዛፖሮዥያን የኒውክለር ማብላያ ተቋም መያዝና ዮክሬንን ማዳከም አስገድዶ የሩስያ አካል ማድረግ ነው ለዚሕም ማሣያው ለድርድር ያቀረቡት ሀሳብ በቂ ነው የዮክሬን ህዝብኮ እንደ አማራና እንደ ትግራይ ሕዝብ ነው እስኪ ከጨካኝ መሪዎች ጀርባ ሕዝባቸውን አስጨንቀው ደብድበው ረግጠው ባንባገነንነት ከሚመሩ ሀገራት ጀርባ ማን አለ ካላችሁ ሩስያ ወይም ቻይና ናቸው ይህ ደግሞ የነሱን አይነት አምባ ገነኖችን መደገፍ አንዱ ባሀሪ ለራሳቸው ጥቅም ነው በእርግጥ የህን ስል አሜሪካን በጭፍን መደገፌ አየደለም እውነታው ግን የቀይ ሽብር ጭፍጨፋ ዋና ደጋፊ ከኢሀዴግ አንባገነንነት ጀርባ አብልጽግናም ይሕ ሁሉ እልቂት ጉን የቆሙ ሐገራት ቻይና ወይም ሩስያ ናቸው አለም በሁለት የርኩሰት መንፈሶች እጅ ገብታለች አንዱ መንፈስ እነ አሜሪካ የሚመሩት የዝሙት የሆዳምነት የሰይጣን አምላኪነት የግብረ ሰዶማዊነት እና የዘረኝነት መንፈስ ነው ሌላው የደመጠጭነት የማስራብ የጨፍጫፊነት የዝሙት የአምላክ የለም ባይነት የሌብነት ስግብግብነት መንፈስን ደግሞ ቻይናና ሩስያ በንጹሀን ደም አጅበው እየመሩት ነው
@YehansuTesfamariam
@YehansuTesfamariam 3 месяца назад
​@@alexo-wq8dtጥሩ እይታ ነው የለክ ወንድም ይገርምሃል ኣባገነን ጨፍጨፈን ይላሉ በዛ ዘሮ ደሞ እነ ሩስያም ቸይናም ይደግፋሉ
@Carlmue
@Carlmue Месяц назад
​@@alexo-wq8dtበሳል ልጅ...ከላይ የኮመቱት ኮሜንት እጅ አጅ ብሎኝ እያለሁ ጽፈህ ዉስጤ አርክተሃል.
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 3 месяца назад
የኔ ግሩም ድንቅ ተንታኝ ያዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤።
@ArsuLove-h2l
@ArsuLove-h2l 3 месяца назад
Yayie ❤❤❤❤
@መንኮድ
@መንኮድ 3 месяца назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@KahsayLuel
@KahsayLuel 3 месяца назад
Ethio forum የሁሉ ግዜ ምርጫችን💛❤💙💙
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤ አማራዪ
@Dats09
@Dats09 3 месяца назад
I just can't thank you enough, Ethio Forum .
@zizu584
@zizu584 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ና ለጋዛ ሽንፍት ለእስራኤልም ለብልፅግና
@GMTube1621
@GMTube1621 3 месяца назад
ክፍት አፍ ተምበለት ከሃዲ
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 3 месяца назад
ድል ለጅግናው የትግራይ ህዝብ
@DawitDawitGehbremichael
@DawitDawitGehbremichael 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ብቻ
@efrem2210
@efrem2210 3 месяца назад
ያየ ሰው ሽመልስ የጋዘጠኞች ሊቅ የኢትዮጲያ እንቁ ❤❤❤ በርታልን ወድማችን🙏
@berhanemichael7159
@berhanemichael7159 3 месяца назад
Amazing Analysis. Keep continue these informative analysis Yout Eritresn admirer
@EphraimGrace-yx3bo
@EphraimGrace-yx3bo 3 месяца назад
ድል ለራሽያ 🇷🇺 ድል ፋኖ 🇪🇹
@BilalSeesay
@BilalSeesay 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@DemelashBelay-o8y
@DemelashBelay-o8y 3 месяца назад
ያየሰው እባክህን ስለትግራይ ስታወራ ነፃ ተጋሩን ጠይቅ። ተጋሩ እኮ ..... እባክህን ተወን።
@KibromGebremariyam
@KibromGebremariyam 3 месяца назад
Min maletih new
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 3 месяца назад
እንከን የማይወጣለት እና በዕውቀት የተሞላ እንዲሁም በአተራረኩ ልብን የሚስብ ምርጥ ፕሮግራም ነው ያየሰው ሽመልስ አመሰግንሃለው
@shewategegnkiflejekamo4185
@shewategegnkiflejekamo4185 3 месяца назад
ያያ ግን የሆነ ከትግራይ ጋር የአመለካከት ብቻ ሳይሆን ሌላ የሚያስተሳስር ነገር እንዳለው የሚያሳየዉ አሁን የሚገደሉት የአማራ ነገዶች ሳይሆንዛሬም ለብልፅግና የተገረዱት ወይም አምነዉ የተገረዱለት TDF ነው። የሆነ ነገርማ አለ 😅😅😅😅 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 💪💪💪💪💪
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 3 месяца назад
ድል ለፋኖ!!
@qwertyqwerty727
@qwertyqwerty727 3 месяца назад
Wow wow wow!!!!!!!ምን አይነት ጥልቅ ትንታኔ ነው::እጅጉን አደነቅሁህ::ለመጀመሪያ ጊዜ ዩክሬይንና የፋሺስቱን ፑቲን ወረራ (በሩሲያ ፕሮፓጋንዳ ሳይበገር) በተመለከተ 100%ትክክለኛ ዕይታ ያየ ኢትዮጵያዊ አንተ ነህ::ብራቮ ብራቮ ብራቮ!!!!!!ደጋግሜ ሰማሁት::ትለያለህ::ብራቮ የኔ ወንድም!!!!
@generalredwan
@generalredwan 3 месяца назад
ይመችህ 👍
@yaredseid2544
@yaredseid2544 3 месяца назад
ፍኖ ያሸንፍል አባቴ
@FanoBelay
@FanoBelay 3 месяца назад
ድል ለራሻ❤❤❤
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ተወዳዳሪ የለውም ከ7 ሃገሮች ገጥሞ አሸነፈ
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የትከገርነዉከ7😂😂😂😂😂😂😂እረእፈሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt 3 месяца назад
👉ድንቅ አገላለፅ''መውጣት እንደመግባት ቀላል አደለም''!!!
@ManMan-w5u
@ManMan-w5u 3 месяца назад
ያየሰው ዛሬ ተሳሳትክ ፋኖ ከሸኔም ከወያኔ ይለያል ፋኖ ትክክለኛ ጦርነት ነው የሚአረገው
@nurnur4504
@nurnur4504 3 месяца назад
ሀሀሀሀ ፍኖ ሌባው
@nurnur4504
@nurnur4504 3 месяца назад
የራሱን ሰው በግደል ነው ፍኖ የሚያቀው
@danielaraya2209
@danielaraya2209 3 месяца назад
what !!! tdf fight for existence from Amhara and pp but fono is fighting for power which is far from truth
@Sarahj962
@Sarahj962 3 месяца назад
“Werariwoch ayashenifum” indeed!!
@melkamlezasamuel8921
@melkamlezasamuel8921 3 месяца назад
Well deserved to be called journalist 👏
@ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
@ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ 3 месяца назад
አንደበትህ ይባረክ ልጅ ይውጣልህ
@fifiaddis
@fifiaddis 3 месяца назад
Thank you!
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 3 месяца назад
Well presented ethio forum! The comparison is great!
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 месяца назад
ኢ ፎረም ሊያመልጠኝ ሞተ ነው my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤end of my life ef❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 3 месяца назад
Yaye,Perfect analysis.I appreciate it.
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 месяца назад
አይ ያየህሰዉ 75 አመታት ፍልሰጤምን እየጨፈጨፈች የተፈጠረች አገር አርፍ በተቀመጠችበት አልክ😢😢😢😢 አንብብ አንብብ አንብብ ሰለ ፍልሰጢምና እሰራኤል አገራችን ያላችሁ አመለካከት ይለያል በመካከለኛዉ ምሰራቅ አዉሮፓዉያን ዛዬኒሰቶች ቦታ የላቸዉም😢ድል ለፍለሰጢም from the river to the sea❤🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gerzhertessema2856
@gerzhertessema2856 3 месяца назад
ሀቀኛ ፣ ደፋርና ቖራጥ የኢትዮ ፎረም የዓለም ጭቁን ሕዝቦች ድምፅ ።ገ/ሔር ዓለማዮ ከአሜሪካ
@AbdellaAli-dg7qi
@AbdellaAli-dg7qi 3 месяца назад
ዲል ለተበዳዮች ይሁን
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 месяца назад
እሰይ ወንድሜ በአፍህ ማር ይዝነብ ።
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 3 месяца назад
ድል ለፋኖ TDF is king ❣️📌
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 3 месяца назад
ያዬሰው ሽመልስ አንተ የምታጠናክራቸው መረጃዎችህ ሁሌምብሆን የማያሰለቹ እና አስደማሚ የማይጠገቡ ስሆን እንድሁም ዳግም እያዝናኑ ቁምነገር ያስጨብጣሉ
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 3 месяца назад
ያየ ሰው ሽመልስ አፍ አላህ ጀባ ብሎሀል ቀጥልበት ስለ ጋዛ ስትተርክ ደስ ትላለህ
@solomonfenta
@solomonfenta 3 месяца назад
ጋዛ የሚባል ሀገር የለም መሬቱ የእስራኤልነዉ
@Abrehamyohanes
@Abrehamyohanes Месяц назад
YES
@viber907
@viber907 3 месяца назад
EthioForom , please call for a national prayer day!
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
ብርሃኑ ጁላ መቼ ነው ለቃቅሞ የሚጨርስው ሁል ጊዜ እየለቃቀምን ነው የእሱ ንግግር
@wondemagegnehudenbel6239
@wondemagegnehudenbel6239 3 месяца назад
አንዳንዴ ታረም ! ፑቲን እየተዋጋ ያለው ከአሜሪካ አና ከአውሮፓ ጭምር ነው ።
@Sanysany-y2t
@Sanysany-y2t 3 месяца назад
በትግራይ ሞት ስታጨበጭቡ በለው ግፋ ስትሉ የነበራቹ እንዴት ነው ሰላም ናቹ ?ሰላማቹ ይብዛ ኢትዮ ፎሮሞች❤️❤️❤️ሰላም ሰላም ለሚፈልግ ሁሉ ሞት ለገዳዮች እና ላጨብጫቢዎች
@TsegayeFiga
@TsegayeFiga 3 месяца назад
Keep it up!
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 3 месяца назад
🙏❤️💛
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 3 месяца назад
ክብርና ሞጎስ ለዘመናት ተጭኖብን ከነበረው ደርባዊ ጭቆና በደማቸው ነፃ ላደረጉን ጀጋኑ የትግራይ ታጋዮች (ተጋዳላይ)
@aexum1597
@aexum1597 3 месяца назад
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 3 месяца назад
እስራኤል የሰው መሬት ወስደዋል ፣ መሸነፋ አይቀርም ።
@H2o-581
@H2o-581 3 месяца назад
We must accept and understand that, there is no winner on any of war
@AaA-nq7il
@AaA-nq7il 3 месяца назад
TDF💪💪💪💪💛❤💛❤
@simachewa3207
@simachewa3207 3 месяца назад
ይዘጋያል እንጂ ፋኖ ማሸነፉ አይቀርም።
@abdubeymekay4050
@abdubeymekay4050 3 месяца назад
እስራኤል እና ፍልስጤምን በተመለከተ ከሀማስ ጥቃት ቀድሞ የነበረውን የጭቆና እና የአፈና ኑሮ የግፍ ጥግ አብሮ ማንሳት ያስፈልጋል :: አክባሪህ ነኝ !!
@rabumagada8902
@rabumagada8902 3 месяца назад
የራሽያ ጦር ከዐለም በሁለተኛ ደረጃ ይገኛል.
@yohannesmelese3530
@yohannesmelese3530 3 месяца назад
እንዴ ኢትዮ ፎረም እንዴት ነው የምታስቡት ሩሲያ ኮ አለምን ነው የገጠመችው
@aliraya6192
@aliraya6192 3 месяца назад
አንተ ቀዳዳ ሩስያ ራሷ እንኳን ከዓለም ነው እየተዋጋሁ ያለሁት አላለቺም
@GeatishGeatish
@GeatishGeatish 3 месяца назад
ልክ እንደ ትግራይ ሩሲያ ግን እየ ወረረች ነዉ ትግራይ ግን ለወራሪዎቹ ነዉ የገጠመች ከአለም የገጠመች ትግራይ ነች
@ArsuLove-h2l
@ArsuLove-h2l 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 месяца назад
የተከበራችሁ የኢትዮ ፎረም አዘጋጆች በዚህ ባቀረባችህት ዘገባ አንፃር ስለ "አማራ ክልል" የምታቀርቡት 'ዜና' ላለማመን ተገደድኩ። አዝናለሁ።
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 3 месяца назад
Go and listen ethio 360
@Shaguleshagule
@Shaguleshagule 3 месяца назад
አብይዝም ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም
@MulugetaGetu-y7x
@MulugetaGetu-y7x 3 месяца назад
ሩስያ ጥሩ ምሳሌ አይደለችም ።የአይዶሎጂ እና የሉአላዊነት ተጋድሎ ይለያያሉ
@Revivalgebereegziabher1929
@Revivalgebereegziabher1929 3 месяца назад
እውነት እና ፍትህ ምንጊዜም አሸናፊ ናቸው
@dawitjuba8826
@dawitjuba8826 3 месяца назад
Victory for Ukrainen
@Anianuma749
@Anianuma749 3 месяца назад
ሞት እና ሽንፈት ለ አማራ ፋኖና ለ አብይ
@abebekesete
@abebekesete 3 месяца назад
ፈሪው አብይ አሕመድ ሚድያ ላይ ወጥቶ ሲናገር ጀግና መስሎ ይተውናል
@ibrahimbirgu9065
@ibrahimbirgu9065 3 месяца назад
Medenew metawraw Israel erasawa warari aydalchim arfa kuch balchibat yelala end
@HagosGebremicheal
@HagosGebremicheal 3 месяца назад
🎉
@WebitMelse
@WebitMelse 3 месяца назад
ሩሲያ ከ 32 ሀገር ጋር ነው እየተዋጋች ያለችው
@dn2091
@dn2091 3 месяца назад
Awo
@AbduHusein-bj9cj
@AbduHusein-bj9cj 3 месяца назад
❤❤
@MamoTuku-t7q
@MamoTuku-t7q 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 месяца назад
ለኡነት ለማንነት የሚዋጋ ያሸንፋል ብብዛትና በሃይል ሳይሆን የፈጣሪ ረዳታ ሲኖረው ነው ጎልያድ ሓይልም ብዛትም ነበረው ግን ዳዊት አሸነፈ የእግዝአቢሄር ሃይል ነበረበት
@abdulwekilnegash1888
@abdulwekilnegash1888 3 месяца назад
ትንታኔ😮😮😮😮😮👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ቃላት የለኝም
@yaredgebrekidan8473
@yaredgebrekidan8473 3 месяца назад
ምንጉድ ነው ግን አለም ላይ ደንቆሮ ደንቆሮ መሪ በዛ
@yisihakabera1105
@yisihakabera1105 3 месяца назад
Yayea you are a man born for feature writing journalism no matter what your angel selection inclines to defame a certain group. Impartiality is the backbone for journalists henceforth demonstrate your past experience while you were the head for ENN. You do have a lot to say. The tears drop down of Amhara innocent citizens by now are the extension of Arbba Gugu which were led and sponsored by your X drivers .
@MogesYitagesu
@MogesYitagesu 3 месяца назад
በረዶ ነው እሚለቅመው
@MuleMitiku-qh7te
@MuleMitiku-qh7te 3 месяца назад
ፑቲንን ለመተቸት ስትሞክር ከእውቀት ነፃ መሆንህን አሳወክ
@aviationmedecine7055
@aviationmedecine7055 3 месяца назад
ፑቲንን ሙሉ በሙሉ ወራሪ አድርገሕ ማቅረብህ እና በወራሪነታቸው ድል እንደራቃቸው አድርገህ መሳልህ አሳዝኖኛል ፤ የዓለም ፖለቲካ ሒደት ግንዛቤ አነሰህ እንዳልልህ ብዙ ታውቃለህ ፤ ሩሲያ የገጠመችው እኮ መላውን አውሮፓ እና አሜሪካን ነው ፤ በዛ ላይ ሊመጣባት ያሰፈሰፈውን መሰልቀጥ ለማስቀረት መቅደሟ እንጂ ወረራ አይደለም በእኔ ግንዛቤ ፡፡ ሑሌም የማያመልጠኝ ዘገባሕን ዛሬ ቅር አስባለኝ።
@dawitabadmassu
@dawitabadmassu 3 месяца назад
Hfd
@alexmane4302
@alexmane4302 3 месяца назад
ድሉማ ከፑቲን ጋር ነው😅😅😅😅
@JimmaaJimmaa-hf1mq
@JimmaaJimmaa-hf1mq 3 месяца назад
❤የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ረዳት ፕሮፌሰር ያየሰው❤
@MMm-i9r
@MMm-i9r 3 месяца назад
እዚህ ላይ ICC በአብ ላይ የእስር ማዘዣ ለምን አላወጣም????
@biniyambiniyam-ly8df
@biniyambiniyam-ly8df 3 месяца назад
የይኩሬንና 🧐🧐የኛን አገር ጦርነት አታማመሳስሉ
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 месяца назад
Thank U...
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 3 месяца назад
😮😮😮😮
@kidanegetachew3305
@kidanegetachew3305 3 месяца назад
ትችላለህ
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 месяца назад
አይ መለቃቀም
@papyjetu
@papyjetu 3 месяца назад
Tyeeer
@GeatishGeatish
@GeatishGeatish 3 месяца назад
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ እናንተ ደንቆሮዎች የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ለትግራይ ህዝብ ድምፅ ሁኑ ወደ መሬቱ ይመለሰ ብላቹ
Далее
Как он понял?
00:13
Просмотров 147 тыс.