Тёмный

ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን፡-የመርሃቤቴ ቅኝቶች Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን፡-የመርሃቤቴ ቅኝቶች
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Опубликовано:

 

30 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@getachewganfur8241
@getachewganfur8241 2 года назад
የሃገር ባለዉለታ ገበሬው ነው፣ አትነካኩን አርሰን እንብላበት! መርሐቤቴ እንብላ በሞቴ፣ የሰንደቅ ባህል ቡድን ወግና ባህላችሁን በሚገባ ለማስተዋወቅ ስለምትጥሩ ምስጋና ይገባችኋል።
@user-zz6so7cy6r
@user-zz6so7cy6r 11 месяцев назад
አዬዬዬ መሬ የምር ደሥሥሥ የሚል ማህበሠሰብ በጓደኛዬ ጌታቸው አሰፋ የሥርግ አጋጣሜ ለማየትና ለመታደም እድሉን አግኝቻለሁ በጣም የሚያምር የምርጦች መፍለቄያ የነአርቲሥት መሠረት በለጠ የትውልድ ቦታ ነው ይመቻችሁ። ደሥሥሥሥ ብሎኛል።ቅን ታታሪ የስራ ና የፍቅር ሰው ናቸው።❤
@merhabetestic5341
@merhabetestic5341 2 года назад
ገበሬ ህይወት ነው። #ስለ ገበሬ ጆሮዋችን ሁሌም በጎ ይስማ። የመሬ አናብስቶች ልዩ ናችሁ፡፡ 💚💚💚💛💛💛🤎🤎🤎
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ከስደት መልስ በጣም መጎብኘት ከምፈልጋቸዉ ቦታዎች መራቤቴ አንዱ ነዉ።እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@starcall6032
@starcall6032 4 месяца назад
የዛው ትውልድ ነኝ አስጎብኝሽሻለው
@starcall6032
@starcall6032 4 месяца назад
መሬ መራሬ ለወደደው ሞዋች እነሞት አይፈሬ
@user-Weynua
@user-Weynua 4 месяца назад
@@starcall6032 እሺ አመሰግናለሁ
@menzmenze9445
@menzmenze9445 Год назад
ምነዉ ለስደት አደረገኛ እግዝሀብሄር ወጭትና ጀማወዝ ተወልጀ የኔወርቆች የጀግና መፍለቃያ መሬ አገሬጀማ ወጭት ጀግና ያፈልቃል ምን ልሁን አየ አገሬ እድሜየን በስደት መጨረሴ ቆጨኝ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 года назад
ለሚለሚቷ አገሬ እየተባለ ይዜም ነበር ድሮ! 💚💛❤
@yabatoalijetube6852
@yabatoalijetube6852 2 года назад
መሬ ❤️
@meazatefera1476
@meazatefera1476 Год назад
ስደት ብዙ አስከፍቶኛል ከማያውቁኝ ፀጋብዪ ስኖር የሀገሬ ልጅ ብዬ ባዳአለብዬ አልተከራየሁም ሲሉ ያመኛል ምንም የመሬ ዘር ብሆን ይፋትም ትውልድ ሀገሬ ነው አጣዬ ልጅ ታዝባችሆለሁ ያልፋል ያለወገን የበቀለ የለም ሀገሬ ሙሉሸዋነኝ ከማንም የበለጠ ባለዘር ባለ ወገን አንድ ባለጌ ይኸንን ተናገረኝ ብዬ ሁሉን ለመውቀስ ሳይሆን እምዬ እራሳ ደሞቼ ከሱቅ እቃዬን በሬ ፋቅ እዳልደከም የማደርሱልኝ የኔ አክባሪ በዚሁ አጋጣሚ እራሶች መቼም ውለታችሁን ባልከፍልም እወዳችሆለሁ ደሞቼ ስደት መጥፎ ነው ሆድ ያስብሳል መአዚ የሸዋሮቢት ልጅ አረሳም የምትናገረውን ቃላት ያለወገን የተዘራ የለም
@user-hx9bv5jj1j
@user-hx9bv5jj1j 2 года назад
ሠገር ሰላምሽ ይብዛ የደወለድኩበት ያደኩበት ትዝታይን ቀሰቀሰብኝ
@menzmenze9445
@menzmenze9445 Год назад
እኔን አፈር ልብላ ጀማ ናወጭት እሳሮ መሬ ዘር ማረዜ የጀግና አገሬ እልልልልልልልል አድቅንእመጣለሁ እሳሮ የአያቶች አገር መሬ
@wudedemeke1684
@wudedemeke1684 2 года назад
እስቲ በናካ እጃችሁ ጅሩንም ጎበኙልን የተለያዩ ብሔር ቤሄርሰቦች በፍቅር ተስማምቶ የሚኖሩበት ሀገር ነው ሰሜን ሸዋ አማሮች ናቸው
@meazatefera1476
@meazatefera1476 Год назад
እሰይ የኔ ጀግኖች ሰላማችሁ ይብዛ
@elefachewteketel7136
@elefachewteketel7136 Год назад
ይቺ ናት የኔ ሀገር
@haymanoth8995
@haymanoth8995 4 месяца назад
የጀግናዋ የወላጅ እናቴ ሀገር ስታምሩ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 7 месяцев назад
እግዜኣብሔር ይባርካችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን እንዴት ያምራሉ በሁሉም ቦታ ደግ ህዝብ❤❤❤
@meazatefera1476
@meazatefera1476 Год назад
ሀገሬን መሬ ከስደት መልስ የምሰራችው ነገሮች አሉኝ ሙያ በልብ ነው ወገኖቼ
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 года назад
Amharayeee 😭🥰🥰
@thutetihtna1044
@thutetihtna1044 Год назад
Hagere mere❤❤❤❤❤❤
@ShiwaZelelew
@ShiwaZelelew 7 месяцев назад
ሀገሬ መሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-lc4to
@SalamSalam-lc4to 15 дней назад
ጅግናውመሬ💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@nebaofficial
@nebaofficial 2 года назад
wow መርሐቤቴ
@kidanedebebe9392
@kidanedebebe9392 5 месяцев назад
እድል አግኝቼ መርሀቤቴን አንዴ አይቸዋለሁ፡፡
@user-wv2dl6xt3m
@user-wv2dl6xt3m 2 года назад
እነሣሮነም አሣዩነ
@user-rm7ow7dw7e
@user-rm7ow7dw7e Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ የወለድኩበትን ቦታ ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ 😢😢😢
@dimathd380
@dimathd380 8 месяцев назад
አገሬ መሬ❤❤❤❤
@haethio8005
@haethio8005 2 года назад
Yamara lij ena yatate wareke ande naw kaje kawalaka falagewe bezuenawe yatewlede kayaya tezetayane kasakasachehuebegne
@jessiy7296
@jessiy7296 2 года назад
Yena jegnochi Amhara. Yewah enetus abro lemeblat menor le ahmara hzb ke manm sewm hone esesa atekalay akbari new
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 7 месяцев назад
እኔ እናቴ መንዝ እነዋሪ ነች❤❤❤
@akebertatek1042
@akebertatek1042 9 месяцев назад
Am fro jiru you are my brother i like your monmuana eskista
@user-wv2dl6xt3m
@user-wv2dl6xt3m 2 года назад
አገረ
@heedasheedas3422
@heedasheedas3422 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@YifatAfeson-fd6fh
@YifatAfeson-fd6fh 8 месяцев назад
ሰው አክባሪው የማያሳፍረኝ አር💪💪💪💪💪🙏♥️♥️
@MebayeYealem
@MebayeYealem Месяц назад
የዞማ : የልጅ አግባ የኮላሽ ኧረ የቱን አንስቼ የቱን ልተው ጠላው አይደለም ቢራ ውስኪ ያስንቃል ማየት ማመን ነው
@heedasheedas3422
@heedasheedas3422 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 11 месяцев назад
ትውልዴ መሬ 🥹♥️
@sifetagetaw6432
@sifetagetaw6432 2 года назад
lefasika bitihedu demo mirt yefasika chewat tayalachihu yihegnaw yeketmaw akababi new
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 9 месяцев назад
Ensaro ye Sendana ye Shemebraw hager Be Bua merat Sendana Shembera new yadekut Yewondochu hager ye Abata hager .Yegebaw metafet Dbulbulu Dabo kolo Yetekemt maru .Eresntu... Lemgobegnet ememegnew new.
@medinamegesha263
@medinamegesha263 Год назад
መሬዉ😄👍
Далее
የሰሜን ሸዋ ባህላዊ ውዝዋዜ
13:01
Просмотров 14 тыс.