Тёмный

ከድብርት እንዴት ልወጣ ቻልኩ? | depression 

Подписаться
Просмотров 2,7 тыс.
% 204

work email :- info@ethiocomputerschool.com
Telegram UserName :- t.me/EthiocomputerSchool
instagram:- ethio_compter
Udemy:- www.udemy.com/course/youtube-masterclass-full-course-in-amharic-language/?src=sac&kw=%E1%8B%A9%E1%89%B1%E1%89%A5
t.me/ethiocss
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው
SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ገንዘብ የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት👉 ru-vid.com/group/PLxV_T15ENC24qvR-ZBYFnAmivl0gr6fEu
በስልክ ዩቱብ ለመስራት 👉 ru-vid.com/group/PLxV_T15ENC26ZO75JB1JmJ5uAD1du6NLA
ዩቱብ በኮምፒውተር ለመስራት👉 ru-vid.com/group/PLxV_T15ENC25tONnIGMSWVYKwnTI-bI6x
ቪዲኦ ኤዲቲግ በአማረኛ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ👉 ru-vid.com/group/PLxV_T15ENC26dR_B8mkUxwIi6fsdgxAI9
ሃኪንግ በአማረኛ 👉 ru-vid.com/group/PLxV_T15ENC27UICQHitCw4_ZYzdA4rqRw
#Ethio_computer_School
----------------------------------------------------------------------
ለማነኛውም ጥያቄ 👉 Telegram:- t.me/EthioCsYT
:-@EthioComputerSchool
----------------------------------------------------------------------------------
website:- ethiocomputer.com
TikTok:- tiktok.com/@getabalew12
Telegram:- t.me/ethiocss
Instagram:- ethio_compter
depression,ድብርት,ድብርትን ለማስወገድ,ድብርት እና ጭንቀት,ድብርትና ጭንቀት,ጭንቀትና ድብርትን የሚያጠፋ ፍቱን መድሀኒት,ድብርት ምንድነው,ድብርት እንዴት ይከሰታል,ድብርት እንዴት ማስወገድ ይቻላል,ከድብርት እንዴት እንውጣ?,የጭንቀት እና ድብርት ምልክቶች,ድህረ ወሊድ ድብርት,ድብርት ለማስወገድ,ድብርት ለምን,ethiopia,ጭንቀት እና መፍትሄው,ጭንቀት ምንድን ነው,ጭንቀት ምልክቶች,ጭንቀትን ማስወገጃ መንገዶች,ጭንቀት ምንድነው,ጭንቀት

Наука

Опубликовано:

 

9 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 8 месяцев назад
ሽልማቱን ማታ በዚኛው ቴሌግራም ላይቭ ገባለው ጆይን ብለው ይጠብቁኝ t.me/ethiocss
@user-bo3nw4ln8r
@user-bo3nw4ln8r 8 месяцев назад
I missed the live who won
@BesufikadMelesse
@BesufikadMelesse 8 месяцев назад
ጠዋት መጸለይና መጽሀፍ ቅዱስን ማንበብ ድብርትን ለማስወገድ በጣም በጣም ይጠቅማል። እኔ መጽሀፍ ቅዱስ ሳነብ ትልቅ ሰላም ይሰማኛል። ነገር ግን ልክ እንደተነሳሁ በ ስልክና ሶሻል ሚድያ ስዸምር ቀኑን ሙሉ አዛ ሆኜ ነዉ ማሳልፈዉ። በዚህ video ላይ የተጠቀሱትን ነገሮች መተግበር በጣም ጠቃሚ ነዉ። Thank u Gech, everyone.
@abelyimer1784
@abelyimer1784 8 месяцев назад
1.አካባቢን ማፅዳት 2.መደበኛ የእንቅልፍ ጊዜ 3.በመደበኛነት የምታረጉት ነገር መኖር አለበት 4.ስፓርት መስራት 5.አመጋገብ 6.አዲስ ነገር መሞከር 7.ትናንሽ እቅዶችን ማሳካት 8.ተስፋ የሚሰጣችሁን ነገር ማዳመጥ BONUS..መልካም ሀሳብ ማሰብ
@Mr_Bereket_Asfaw
@Mr_Bereket_Asfaw 8 месяцев назад
ይህን የመሰለ እንቁ ሀሳብ ለኛ ስትነግረን አንተ ሳትሆን መሸለም ያለብክ እኛው ነን አንተን መሸለም ያለብን 🎉ጌቻችን በርታ 🙏
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 8 месяцев назад
ብንሄድ ይሻለናል እያሉን አስቸገሩን እኮ ለዛ ነው 😁
@seteLalute
@seteLalute 8 месяцев назад
😂
@Herina_online_business
@Herina_online_business 8 месяцев назад
​@@ethiocomputerschool 😂🤕
@user-mj7vs5to9o
@user-mj7vs5to9o 8 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ማለፍ ከባድ ነው በጣም ጠንካራ ነህ ወንድሜ ካንተ ብዙ ነገር ተምርያለው አመሰግናለሁ
@JustDoit-cq8ud
@JustDoit-cq8ud 8 месяцев назад
Stay in touch. Don't withdraw from life. ... Be more active. Take up some form of exercise. ... Face your fears. Don't avoid the things you find difficult. ... Don't drink too much alcohol. For some people, alcohol can become a problem. ... Try to eat a healthy diet. ... Have a routine. tanks
@Yasmintube1131
@Yasmintube1131 8 месяцев назад
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ምንጠቀምበት ያድርግልን ሰላማዊ ለመሆን ከቀኑ መጀመሪያ እንደተነሳን ሁላችንም አዳራችንን አመስግነን ሥግደት ሰግደን ፀልየን ሁላችንም እንደየ ሃይማኖታችን ቀናችንን ማደስ ማሳመር እንችላለን ቅድሚያ ለፀሎት እንስጥ
@Brain_Academy1
@Brain_Academy1 8 месяцев назад
ልነግርህ ከምችለው በላይ በጣም ድብርት ውስጥ ነበርኩኝ በሬን ዘግቼ ከሰው ጋር ማውራት አቁሜ ብቻዬን ሁሉ ማውራት ጀምሬ ነበረ አሁን ያልካቸውን ነገሮች ቢያንስ ለ1 ቀን ብቻ ባደርገው ነበር ደጋግሜ አላደርገውም ነበር ወደ ቤተክርስትያን ሄጄ ከአምላኬ ጋር ከተታረቁ በኃላ ግን ሁሉም ነገር ተቀይሮዋል እግዘብሔር ይመስገን አሁን ላይ በጣም ሰላም ነኝ ሁሉም ነገር Discipline በሆነ መንገድ ተስተካክሎዋል። የዛኔ የነበርኩበት ስሜች አሁን ላይ ብዙ ሰው ላይ አነበዋለው እናም ይሄ ቪዲዮክ እነሱ ጋር እንዲደርስ ምኞቴ ነው።😢❤😊
@natnaelfikre1587
@natnaelfikre1587 8 месяцев назад
1) pray 2)busy your mind 3)learn 4)do what intrest you
@Abduy194
@Abduy194 8 месяцев назад
አከባቢ ማፅዳት መደበኛ የእንቅልፍ ጊዜ በመደበኛነት የምናደርገው ነገር መኖር አለበት ስፖርት መስራት አመጋገብ ሀ። አዳዲስ ነገር መሞከር ትናንሽ እቅዶችን ማሳካት ተስፍ የሚሰጠንን ነገር ማዳመጥ
@seteLalute
@seteLalute 8 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ቅን ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ ከክፊ ቅናት አላህ ይጠብቀን እዴ ቅናት አደገኛ በሽታ የለም በርታ👏👏
@ETHIO-MELKE
@ETHIO-MELKE 8 месяцев назад
Gecheye YOU ARE THE BEST. AND THNK YOU.
@Yabella_
@Yabella_ 8 месяцев назад
You are the best from all Ethiopian youtubers.We must learn from your😮 life and best videos.Your videos are more creative.Thanks verry much.
@Hana-nx8ps
@Hana-nx8ps 8 месяцев назад
እናመስግናለን❤❤❤❤ዋንድሜችን❤❤
@masmektutorandconsultancy8665
@masmektutorandconsultancy8665 8 месяцев назад
ድብርት ሁላችንም ጋር ሊፈጠር የሚችል ነገር ሲሆን የሰጠኸንም ሀሳቦች ድብርትን ለመቀነስ በጣም ይረዳናል እናመሰግናለን
@natiyearsemalje5999
@natiyearsemalje5999 8 месяцев назад
Yemtanesachew hasaboch betam arif nachew gen kedbrt weto tolo neka lemalet ykebdal beteley ahun yalenew twldoch tolo lemedeber krb nen.,berta
@ደሴ
@ደሴ 8 месяцев назад
ሰለም ሰለም ልጄ እንኳን ደህና መጠክ wow Like Share Good Vides ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiasmandoye
@ermiasmandoye 8 месяцев назад
Betam Arif new 🎉
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 8 месяцев назад
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@skillbishoftu
@skillbishoftu 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ብሮ
@kaleabmolla-qh8pv
@kaleabmolla-qh8pv 4 месяца назад
thank you very much
@user-cl2if5ty8j
@user-cl2if5ty8j 8 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ትክክል ይሄ ትምርት የኔ ነው በዚ ሰአት በጣም ግራ ተጋብቻለሁ ምን ሆኜ ነው እስከምል በጣም ድብርት ላይ ነኝ አመሰግናለሁ የዘንጋሁትን እንዳስታውስ ስላደረከኝ 👏
@B-Techbirukbelay
@B-Techbirukbelay 8 месяцев назад
Tnx brother
@podnarrativehub
@podnarrativehub 8 месяцев назад
🎉🎉🎉 Best content 🎉🎉🎉
@natiyearsemalje5999
@natiyearsemalje5999 8 месяцев назад
Tnx
@Kbrleab21
@Kbrleab21 8 месяцев назад
Ymechsh bro
@ደሴ
@ደሴ 8 месяцев назад
wow Good Vides ልጄ
@user-mc5ic4mt2q
@user-mc5ic4mt2q 8 месяцев назад
thank you bro
@marufspeaking2891
@marufspeaking2891 8 месяцев назад
በጣም ልክ ነህ ወንድሜ
@worship84339
@worship84339 8 месяцев назад
1አካባቢን ማፅዳት እዳለብኝ 2መደበኛ የሆነ የቅልፍ መርህ መኑር እዳለበት ተምሬያለሁ 3ጠዋት ጠዋት መደበኛ የሆነ ነገር ማድረግ እዳለብን መፀሀፍ ማበብ መፀለይ ማድረግ እዳለብን 4ስፖርት መስራት እዳለብን 5አመጋገብ ማስተካከል ለምሳሌ የታሸጉ ምግብ መመገብ እደሌለብን 6አዳዲስ ነገሮችን መሙከር እዳለብን 7ትናንሽ እቅዱችን ማሳካት እዳለብን ለምሳሌ አልጋ ማጠፍ ማንበብ ሌሉችንም 8ተስፋ የሚሰጡ ነገሮችን ማዳመጥ ለምሳሌ መዝሙር መንፈሳዊ ስብከት ሌሉችንም 9መልካም ሀሳብ ማሰብ ለምሳሌ መልካም ነገሮችን ለሌሉች ለማድረግ ሌሉችንም እና እነዚን ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ በርታ
@ORTHODOX716
@ORTHODOX716 8 месяцев назад
Betam des yilal
@FlagotWedihaylsh-gs4mg
@FlagotWedihaylsh-gs4mg 8 месяцев назад
ኣዳዲስ ኮርሶች መውሰድ በጣም ከድብርት ያወጣል ሞኩሩት 😍😍😍❤
@Truefansgameplay
@Truefansgameplay 8 месяцев назад
Tank you Bro 🎉
@abitube1
@abitube1 8 месяцев назад
ድብርት ሲፈጠር እንዴት መላቀቅ እንችላለን የመንፈስ ጭንቀት ሌላ ነገርን ያሳያል ድብርት ሲከሰት, የስነ-ልቦና ባለሙያን ያማክሩ. ስፖርቶችን መስራት በጣም አስፈላጊው ነገር ነው። ከዚህ ለመላቀቅ ጸሎት ማድረግ ፣ ተገቢ እንቅልፍ መተኛት፣ ስፖርቶችን መስራት በጣም አስፈላጊው ነገር ነው
@ragasakadiro9056
@ragasakadiro9056 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@Ayoda_Solutions
@Ayoda_Solutions 8 месяцев назад
Thanks
@yabaliyu3418
@yabaliyu3418 8 месяцев назад
Thank you
@exsodustube6048
@exsodustube6048 8 месяцев назад
Exactly man
@eshetulema3843
@eshetulema3843 8 месяцев назад
Andandochun mokiryalew arif nachew
@bizunehsolomon
@bizunehsolomon 8 месяцев назад
Depression kebad new ene degmo sport bemesrat yiwetalgnal you are right thanks for your advice
@AnimeST1900
@AnimeST1900 8 месяцев назад
ይሄ አሳብ ይለያል❤
@Yabella_
@Yabella_ 8 месяцев назад
ያስፈልጋል
@oli8905
@oli8905 8 месяцев назад
Tselot ke minim yibeltal tselot mareg betam important nw
@YosefTilahunet
@YosefTilahunet 8 месяцев назад
Sanitation is prior that's cool And management of time values life❤
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 8 месяцев назад
Woooooooow🎉
@Ethiolyrical
@Ethiolyrical 8 месяцев назад
Kedepression lemewutat morningachin btmmmm wesagninet endalew ena esun lay atekuren mesrat 1 environment mastekakel 2 consistent for sleeping 3 consisten doing for morning 4 sport mesrat 5 diet 6 doing new challenge 7 tnansh ekdochin masakat 8 tesfa miset ngr mesmat 9 melkam hasab maseb
@ethiocomputerschool
@ethiocomputerschool 8 месяцев назад
Thank U በጣም አሪፍ
@EyuInnovate_coder
@EyuInnovate_coder 8 месяцев назад
Wow❤❤
@FlagotWedihaylsh-gs4mg
@FlagotWedihaylsh-gs4mg 8 месяцев назад
1 pray 2 busy your mind 3 learn 4 do what intrest you
@end123w
@end123w 8 месяцев назад
kiberign wendime!
@Ruhama228
@Ruhama228 8 месяцев назад
First
@delilamedia
@delilamedia 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@bekismart.
@bekismart. 8 месяцев назад
Plz tutorial on your video editing style
@user-bo3nw4ln8r
@user-bo3nw4ln8r 8 месяцев назад
So who is the winner
@motivationpictures.
@motivationpictures. 8 месяцев назад
??? አዲስ ሱቅ እቃ ኦርደር ላደርግ ብዬ ቴሌግራም ላይ አይመልሱም መፍትሔውንስ ???
@NewAmhric
@NewAmhric 8 месяцев назад
ሰላም ethio brand connect youtube ይጠቅ መናል ጥቅሙ ምንድ ን ነው please ከቻልክ መልስልኝ
@Airdrop_family
@Airdrop_family 8 месяцев назад
ante sew ymr yimechik sile ene mawurat yejemerk yimesilegnal......le 1 afita youtube channalen ayitek astayet sitegn channalen masadeg feligalw
@fret6908
@fret6908 8 месяцев назад
🎉🎉🎉
@FlagotWedihaylsh-gs4mg
@FlagotWedihaylsh-gs4mg 8 месяцев назад
የልቤን ኣወጣሃው ኣመሰግናለው ኣትጥፋ ግን ብሮ እንወድሃለን
@lulutube12
@lulutube12 8 месяцев назад
ጌቾቾቾቾ ማን
@EDS_tube
@EDS_tube 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉nurln
@Ruhama228
@Ruhama228 8 месяцев назад
Me
@mehamedred1870
@mehamedred1870 8 месяцев назад
ለምሳሌ አንተ ያስተማርከን ድብሬሽን ወስጥ ስንገባ እንዴት መውጣት እደምንችል ሌላ ድብሬሽን ማለት ምን ማለት ነው ድብሬሽን ውስጥ ስንገባ ማድረግ ያለብን ነገር ለምሳሌ የስነልቦና ሐኪም ጋር መሄድ ለምሳሌ በራሳችን መላቀቅ እንዴት እንደምንችል ካልቻልን የት ሄደን መታከም እንዳለብን ሌላም ስንተኛ ስንት ሰአት እንደምተኛ ለምሳሌ ተመሳሳይ ሰአት መተኛት ሌላም ድብሬሽን ውስጥ ስንገባ አንደኛ ማድረግ ያለብን ነገር ለምሳሌ ስፖርት መስራት ዋንኛው ነገር አመሰግናለሁ!
@user-kv5ix5ul9v
@user-kv5ix5ul9v 8 месяцев назад
When depression sets in, how can we break free from it Does depression signify anything else When depression strikes, See a psychologist, for instance. Playing sports is one illustration of what matters most. Also Make the sleeping area constant. It entails exercising three mornings, following a diet, and taking on new tasks. Making modest intentions to take action that inspires hope and thinking positively
@YaredG1
@YaredG1 8 месяцев назад
When depression sets in, how can we break free from it Does depression signify anything else When depression strikes, See a psychologist, for instance. Playing sports is one illustration of what matters most. Also Make the sleeping area constant. It entails exercising three mornings, following a diet, and taking on new tasks. Making modest intentions to take action that inspires hope and thinking positively Thanks keep it up Hopefully, I will win 🎉🙏
@duna_tech
@duna_tech 8 месяцев назад
congra ashenfekal
@YaredG1
@YaredG1 8 месяцев назад
​@@duna_techthanks 🙏
@Haydersultan1
@Haydersultan1 8 месяцев назад
Why you don't make content related with your channel.if you want to share your personal idea make another channel.
@colorstube.com11
@colorstube.com11 8 месяцев назад
አዳዲስ ነገሮችን መሞከር
@Abduy194
@Abduy194 8 месяцев назад
አከባቢ ማፅዳት መደበኛ የእንቅልፍ ጊዜ በመደበኛነት የምናደርገው ነገር መኖር አለበት ስፖርት መስራት አመጋገብ ሀ። አዳዲስ ነገር መሞከር ትናንሽ እቅዶችን ማሳካት ተስፍ የሚሰጠንን ነገር ማዳመጥ
@betelihemsolomon7929
@betelihemsolomon7929 8 месяцев назад
Thanks