Тёмный

ከጀውሀር መሀመድ ምን ጋር ግንኙነት አላችሁ? 

Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

አህመዲን ጀበል፣ Ahmedin Jebel፣Jawar Mohammed, ጀውሀር መሀመድ፣

Опубликовано:

 

13 фев 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 256   
@AbdiMuktar
@AbdiMuktar 4 года назад
የምወድህ ጀግናው ኡስታዜ ከጀዋር ጋር ግንኙነት ቢኖርህስ ምን ችግር አለው ሙስሊም ወንድምህ እኮ ነው የሀገር ልጅም ነው ኢትዮጲያዊ ነው። የምቀኞችን የተንኮል ሴራ አትስማ ተዋቸው
@mensurmereja
@mensurmereja 4 года назад
ኡስታዜ.... አንተኮ ስትናገር ራሱ ወሬህ ይጣፍጣል።ወላሂ በጣም እወድሀለሁ, ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ!!! great respect"!!!
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 года назад
እኛም እንወድሻለን ቤቲየ የኔ ጀግና የሴት እንቁ
@nejatali7088
@nejatali7088 4 года назад
Anchi weregna zeregna wichi Islam asedabi keneazazsh. Ante leba kejuhar gar tiseraleh.
@user-nj7ep7or1e
@user-nj7ep7or1e 4 года назад
ቢቲ እናመሰግናለን አው አህመዲን ይለያል ካአላህ በታች የኢትዮጵያ ሙስሊምች አህመዲን ሰጠን ምስጋና ላአላህ ይገባው!!!!!
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 года назад
እኛም እንወደዋለን ምርጥ የኢስላም ልጅ ቤቲዬ የኔ አስተዋይ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад
በጣም
@user-so9zt9pn9f
@user-so9zt9pn9f 4 года назад
ኡሥታዝ እኔ ግን ደጋፊው ብትሆንና ከጎኑ ብትቆሙ ደሥ ከሚላቸው ሠዎች ዋነኛዋ ነኝ ጀዋር ኢትዮን እንዲመራ ስለምፈልግ ይህ የኔ ሀሣብ ነው ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 года назад
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 4 года назад
ኡስታዜ የኔ አንበሳ ተዋቸው ያውሩ ስላንተ ሲፈተፍቱ ግዜያቸው ያቃጥሉ አተ ስራህን ስራ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ እህት
@fadeluqtr7335
@fadeluqtr7335 3 года назад
arfhnwho
@user-xs8qt6wx1b
@user-xs8qt6wx1b 4 года назад
እኔ እነ ሸህ ሠኢድ ወደ አገር ሢገቡ ከሙሥሊሙ ጎን ቆሞ አይቼዉ አዳድ ሙሥሊሞች ጆሀ ር ካፊር ነዉ ሡሉ ያናዱዱኝ ነበር የካፊሮች ተኮል ያላወቀ አብሽር ጀግናችን ነህ ድል ለጆሀር👍👍👍
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 4 года назад
ባንቺ የተነሳ ስለ ጉራጌ ህዝብ አጸያፊ ቪድዮ የሰራችዋን ልጅ ታርቀሽ ቪድዮውን አስነሺው
@Noor-bh5sh
@Noor-bh5sh 3 года назад
@@abdiabdi4900 ባነትሺ ተተክይ
@hht8295
@hht8295 4 года назад
ኑ ሙስሊሞች ላይክ ሼር ኮሜት ሰይስክራይፕ አድርጉ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
ደምሪኝ ደምሬሻሉሁ
@zeynebjemal5107
@zeynebjemal5107 4 года назад
ይገርማል እነሱ ግንሙስሊምነቱንነውእኮየጠሉት
@user-qh5ov7fk2o
@user-qh5ov7fk2o 4 года назад
አብሸር ውሰታዝ አርቆ የማሰብ ችሎታ የተሳናቸው ናቸው ብዙ የሚቀባጥሩት አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅኸ
@ethiosilitadalocha8763
@ethiosilitadalocha8763 4 года назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ጀግናችን ነክ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
አንተ የሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው ኢብኑ ጀበል የአላህ ጥበቃ አይለይህ መሰሎችህን ያብዛልን አይኔን ሞልቼ አላይህም እሳሳልሃለሁ ውዱ ኡስታዜ
@user-ko2yl2vo9b
@user-ko2yl2vo9b 2 года назад
ኡስታዜ ጀበል አላህ እድሜ ይስጥልን የኢስላም ቀኝ አይን
@user-iy6ij3zg8h
@user-iy6ij3zg8h 4 года назад
Masha Allah Allah ytebkeh ustazi
@zahrakebede7925
@zahrakebede7925 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢዋ
@abdelahanan3791
@abdelahanan3791 4 года назад
የእኔ ጀግና ምናለ ምርጫ ብትሳተፍ ወላሂ ማንም አይጫወትብንም ነበር ወደ ፊት ወጣ ማለት በደንብ በፓለቲካው ውስጥ ንቁ ተሳጥፎ ማድረግ አለባችሁ እድሜ ልክ ባሪያ እድሜልክ ልመና ሰልችቶናል ሀቂቃ እንደ ኢስላም መመሪያ እንደ ሙስሊም መሪ ያስፈልገናል ኡስታዝ አላህ ፊት ለፊት ያውጣህ ከዚህ ቡሀላ በራሳችን መሆን አለብን
@rahme8539
@rahme8539 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን አትኩብን ኡማው የመረጠው እስር ቤት ሁኖ ለኡማው ስቱን መስእዋት የከፈለልን ነው ትናትም ዛሬም ደማችን ነህ ላኢላሀ ኢለላህ ብሎ እስካመነ ወንድማችን ነው አህመዲን ጀበል ማለት የምንገልበት አላማ ባይኖረን የምንሞትበት ኢስላም አለ ያለ ጀግናችን ነው አትኩብን
@nuredin537
@nuredin537 4 года назад
I could say nothing but I'm really proud of you, brother Ahmadin Jabal!!
@rneingyeimru107
@rneingyeimru107 4 года назад
ውዱ ኡስታዜ አላህዬ ይጠብቅህ አንደበተ ርቱ
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 года назад
ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ የኛ አንድበተ ርትኡ
@ethiopias1724
@ethiopias1724 3 года назад
መካ ጀበለኑር ስሰራ ከጀርባዬ ያለውን ጀበል. ባንተ ጀግንነትህን እመስለዋለሁ ዋሻውስጥ ስገባ የሚሸተኝ ጠረነው ጋሩሂራ እንደሆንኩ የሚያሳውቀኝ እረጅም እድሜ እና ጤናን ተመኘሁልህ የኛ ቢን ጀበል❤😍😘 ወደፖለቲካው ስንመጣ እውነቱን እናውራ ካልን ኦሮሞ ነው የኢትዮጵያን ባንዲራ በአለም ደረጃ ከፍ ያስደረገው አብዛኛውን ማህበረሰብ ሙስሊም ነዋ ሙስሊም ፖለቲከኛ ስለሆነነው ጃ የጠሉት አሸባሪ ብለው የሰየሙትም ሙስሊም በመሆኑ ነው ያዳንኤል ክብረት ምነበር ያለው በሙስሊሞች ተወረናል ሲል አልነበር.. በዚ2ዓመት ውስጥ ነው የህፃናት መደፈር የተፈናቃይ ቁጥር የስደተኛ ቁጥር የተማሪዎች መታገት ግብረ ሰዶም የእንቦጭ ቁጣ የአንበጣ መንጋ ወንድም ወንድሙን የሚገልብት የብልፅግና ዘመን ሆነልን እውነቱን እናውራ ከተባለ ጃን የሚጠሉት ሙስሊም ኦሮሞ ስለሆነ ነው ተቃዋሚን አስረው ስለምርጫ የሚያወሩት......... 😡👎
@user-sh2ll6ow4c
@user-sh2ll6ow4c 4 года назад
ኡስታዝየ እክዋን የኛ ሆክልን አልሀምዱሊላህ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@bedoahmed1624
@bedoahmed1624 4 года назад
ወኣለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
@sharifkalilow4517
@sharifkalilow4517 4 года назад
ኡኡፎ አንተን የስጠን አላሀ ምስጋናዉ ከፍፍ ይበል ትክክለኛ ተምሳሌት የቁርጥ ቀን ልጅ ምነዉ የስጋ ወንድሜ በሆንክ አሁንም ግድ የለም የላኢላ ኢለላሄወንድሜነህ
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 года назад
welahi enem elalew endante ene erasenm endesu miwedew aymeslegnm
@fatimamangistu9475
@fatimamangistu9475 4 года назад
Ustaze Alaha Yetabekachu
@fanyeabichuwadaje1952
@fanyeabichuwadaje1952 4 года назад
Wallahi confidence dase sel ewuntem jeblu. Allah yetbkeh
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 года назад
ሙስሊሞች የት ናችሁ ኑና ላይክ ኮሜንት ሰብስክራፍብ አድርጉ እንጂ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 4 года назад
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 года назад
@@hanitubeaccounting አደረኩሽ
@rneingyeimru107
@rneingyeimru107 4 года назад
አደረኳቹህ
@lineup3485
@lineup3485 3 года назад
የኛ ሙስሊሞች እኮ እዘመድኩን ፔጅናቸው
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
እንዛመድ
@rakrams3923
@rakrams3923 4 года назад
ማሻአላህ የሙስሊም ወድሜ ስለኦክ በጣምምም እኮራለው ንግግርክ አይጠገብም ትህትናት ልብ ይገዛል
@user-xg2ef8hf4x
@user-xg2ef8hf4x 4 года назад
ጀበሉ! እንኮን ተናገርህና ዝምታህ መልስ አለው።
@vbnn5769
@vbnn5769 4 года назад
ወድሜ ጀበሉ አላህይጠብቅህህ
@sabiro8841
@sabiro8841 3 года назад
Hki new
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
እንዛመድ
@user-td7rx4qp1f
@user-td7rx4qp1f 4 года назад
ኡስታዜ. የኛጀግእና. አደበተጥሩ. አላህያተን አይነትያብዛልን
@hikmatmohammed8641
@hikmatmohammed8641 Год назад
ስወድህ ኡስታዜ አላህይጠብቅህ
@NK-kb6dp
@NK-kb6dp 4 года назад
ኡስታዜ ስወድህ እኮ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
እንዛመድ
@user-hp4kc6ye4y
@user-hp4kc6ye4y 4 года назад
ሙስሊሞች የትናችሁ ኑ የሙስሊሞችን ሚድያ አሳድጉ ሀቂቃ የሙስሊሙ ሚድያ በጣም ዝቅተኛነው የሌላቤት ከምታሞቁ ኑቶሎ እየተማራችሁም ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ
@asmeretmamateyalemey4831
@asmeretmamateyalemey4831 4 года назад
አብዛኛው ክርስትያን የሚቀናብህ ጥሩ ስራና ከተበዳይ ጎን ስለምትቆም ነው የሚጠሉህ ምክንያታቸው ደግሞ ቤተ ክርስትያንዋ ከህዝብ እምትሰበስበው ብር የስለት ሻማ ጥዋፍ ጥላ እንዲሁም ከቱሪስት የምታገኛው ከላሊበላ አክሱም ጎንደር እና ሌሎቹ አብያተ ክርስትያናት የምታገኛው ግቢ ስለሚዘርፉት ነው እንጂ እውነት ለቤተክርስትያንና ለህዝበ ክርስትያን ቢሰሩ ኑሮ እንካን የክርስትያን አማኝ ይቅርና የሌላው እምነት ተከታይ ራሱ ኢትዮጵያ ውስጥ ደሃ አይኖርም ነበር እና ይህን ጉዳቸው እንዳይባነንባቸው ነው እሪሪሪ እያሉ ያሉ
@user-jh8le1uz9u
@user-jh8le1uz9u 4 года назад
ተው እንጅ መቼ ነው የላሊበላ ቱሪስት ገንዘብ መንግስት እንጂ ቤተክርስቲያን ደርሷት አያቅም ደሞ ምንም አንቀናበትም ክርስቲያንን በኦሮምያ ክልል የሚያሳርድ ስውን አንቀናም እናዝናለን እንጅ ቤተክርስቲያን የሚያቅጥል ሰው ልቦና እንዲሰጠው እንጅ ምኑም አያስቀናም
@asmeretmamateyalemey4831
@asmeretmamateyalemey4831 4 года назад
@@user-jh8le1uz9u ወዳጄ ላሊበላን ስለማቀው ምስክር አያስፈልገኝም ቤተክርስትያን ስንት ፐርሰንት እንደሚያገኝ ጠይቅ ከፈለክ
@sabriyoutube8381
@sabriyoutube8381 3 года назад
የኛ ምርጥ ሰው ኡታዛችን ዓላህ ካተጋር ይሁን
@nabashow5326
@nabashow5326 4 года назад
ጀዋሃር ጀግና ነው 💖💚💖💪💪
@emanahmed5862
@emanahmed5862 3 года назад
ኡስታዚ 😘😘😘 ሺአመት ኑርልኛ
@zadtab5819
@zadtab5819 4 года назад
አለህ ይጠብቅልን
@michastar3245
@michastar3245 Год назад
Maasha allaha jabel koo jawwe koo jabadhu ustaaz
@user-ij4tw7il5g
@user-ij4tw7il5g 3 года назад
❤️ አህመዲን ጀበል ❤️ አንተን ለመግለፅ ቃላቶች የሉኝም ...!! የማትገፋ ..የማትሰበር ..የማትሸነፍ ..የፅናት ተምሳሌት ነህ። ብቻህን ሆነህ እንኳን የማትገፋ ተራራ ነህ። መሪነት ከእውቀት ጋር ... ፅናትን ከችግሮች ጋር ... አደራን ጠባቂነት ከአስቸጋሪ ሁኔታ ጋር .... አላማን ከእውነት ጋር ይዘሀል። በአንተ የመሪነት መንገድ የዘመናት የሙስሊሙ ህብረተሰብ ጥያቄዎች በእርግጥም እንደሚፈቱ አምናለሁ። ... ጀበሉ ሆይ !! መንገድህ መንገዴ ነው። ትግልህ ትግሌ ነው። ሀሳብህ ሀሳቤ ነው። ....ለኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ እኩልነት ነፃነት ፍትህ ሲባል የአንተን እርምጃ ከመከተል ውጪ አማራጭ የለንም..!!
@hayutube8926
@hayutube8926 4 года назад
ጀግናችን 👍 አብሽር አላህ ይጠብቅህ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ ሀዩ
@slahadin8701
@slahadin8701 4 года назад
ጀግነችን ተወቸው የጥለቸ ስከር ነው እንድህ ምየረገቸው
@hidaya1212
@hidaya1212 2 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@salehamustafa950
@salehamustafa950 4 года назад
Mashallah mashallah mashallah Allah edimehin yarizimin
@nejuy3737
@nejuy3737 4 года назад
Ustazunaaaaaaa ustazzzzzzz koooooo love you ur hero 🦸‍♂️💪💪
@aliahmed-uc1fs
@aliahmed-uc1fs 3 года назад
የኛ ምርጥ አሏህ ይጠብቅል
@ayubbedewi7107
@ayubbedewi7107 3 года назад
Shukren👏
@husnahassen4077
@husnahassen4077 4 года назад
Wude Amirachen Allah yetebekeh Yega Gegna 💪💪Alhamdlilah Besemah yemaltegbeh ustazachen
@globaltube3755
@globaltube3755 4 года назад
ደግሞ ለወሬኛ ቦታ አትስጣቸው ኡስታዜ ሰላማዊ ሰው መሆንህን ሁሉም ያውቃል ነገር ግን ባልሰማ ባላየ እያለፉ ነው እንጂ ሲጀመር ብሄርህ ላይ ነው ያተኮሩት
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
እንዛመድ
@zadtab5819
@zadtab5819 4 года назад
ኡስታዝ ጀግናዬ
@zahramohammed2585
@zahramohammed2585 3 года назад
Allah yetebikachu hulachunim ustazochachenin ledinachu mitetageluten
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 4 года назад
ኡስታዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@user-ep7ne9jw6l
@user-ep7ne9jw6l 4 года назад
እንሻ አላህ
@user-xg6fw1xt6f
@user-xg6fw1xt6f 2 года назад
መሳዮችና የበዛልን ያረብ ጀበል የኢስላም አለኝታ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁለ ያረብ 🌹
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 2 года назад
حافيظك الله ورعاك أستاذي
@midregenet9348
@midregenet9348 3 года назад
love hero who handle perfectly knowledge
@zainabseid9408
@zainabseid9408 3 года назад
ጀበሉ ጀበሌ አላሕ ይጠብቅሕ
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 3 года назад
ኡሥታዝ
@lubabayeallahbariyayerasul4830
@lubabayeallahbariyayerasul4830 4 года назад
ይሄ ፔጅ የኡስታዝነው ሰብ አደረኩት
@user-ln2oz3nu8j
@user-ln2oz3nu8j 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@sekinabnithusen7627
@sekinabnithusen7627 3 года назад
ጀግናዬ ሁሌም ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅክ በሰዎች አእምሮ ሳይሆን ሁሌም በራክስ የምትመራ እና በራስክ ስራ የምትተማመን የጅግኖች ጀግና የኔ የአይኔ ብሌን
@kamelahm618
@kamelahm618 4 года назад
አህለን ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ
@zedzehara8987
@zedzehara8987 4 года назад
አላህ ይጠብቃቹ ለኢስላም ታጋዮች
@samkwt8566
@samkwt8566 4 года назад
ሠላማችሁይብዛልኝኡሥታዜ
@emanahmed3336
@emanahmed3336 2 года назад
Mashallah ❤❤
@tujihuse7306
@tujihuse7306 2 года назад
Mashaalla rabbii waliin isiin haa milkeessu
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 3 года назад
Allah yetabikik ustaz
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 Год назад
አስተያየት ለመስጠት ይሄን ሁሉ አመት ብዘገይም ግን አሁን ላይ የአንተን አመለካከት ሁሉም ኢትዬጲያዊ የተረዳው ይመስለኛል ። እጅግ በሚገርም ሁኔታ አብራርተህዋል ። የሆነ ነገር ፈጥረው ታፔላ እየለጠፉ ለማሸማቀቅ የሚፈልጉ ሀይሎችን ውሀ ነው የደፋህባቸው ። በአላህ ይሁንብኝ አገላለጽን አላህ አሳምሮ ነው የሰጠህ የታሪካችን ተራኪ ማሻአላህ !!!
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 4 года назад
ዋሊኩምእሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለን ኡስታዜአደበተጣፋጪ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
ጃዋርንም ጀበሉም ልዬ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ
@zahratube2906
@zahratube2906 2 года назад
Allah. اللهم 👌👌🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺
@abumerwa-miftah38
@abumerwa-miftah38 8 месяцев назад
ጥሩ ነው
@murshdatube179
@murshdatube179 4 года назад
አህለን ወሰለን ውድ ኡስታዝ ወንድሜ እኔ የሚላው ዳዋ ኘራግረም ጀምር
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ያረብ ያረብ ያረብ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ኡስታዜ ጀግናዬ
@obnobn8569
@obnobn8569 4 года назад
Masaha allh
@toibaseid9567
@toibaseid9567 4 года назад
አላህይጠብቅህ ኡስታዝ ደሞከሰውጋር መገናኘትም ፍቃድአስፈለገውእደ ጉድእኮነው
@zakihussan387
@zakihussan387 2 года назад
Our hero
@kowsartube8048
@kowsartube8048 4 года назад
ጀዋር እውነተኛ ፍፁም ሰላማዊ ና ፍትሃዊ ሰው ነው።
@Huda19998
@Huda19998 4 года назад
Selahdin Ahmed @ I don’t think so 😁
@naolflips6193
@naolflips6193 4 года назад
@@Huda19998 OK that's yoir problem😀️
@user-lz5wt5tq4u
@user-lz5wt5tq4u 4 года назад
በትክክል
@gfgscf6218
@gfgscf6218 4 года назад
ጀበሉ ጀግናው
@miricanal1378
@miricanal1378 4 года назад
ጀግናቺን አላህ ይጣቢቅ
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
እንዛመድ
@ekkhh8688
@ekkhh8688 4 года назад
አላህ እደማህን ያርዝመው. የፌስቡክ ወሬ አትስማ. ለትንሽ ቅን ነው አውርተው ይተውታል
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 3 года назад
እንሰስትላሀለን የኛ እንቁ አተ ተለያለህ ዛሬም አተሰበብ ሆነህ ትላት ልባችን በሰበርው የኢድ አደባባይ ጉዳይ ነገ ልቤ ሊያገግምነው አላህ ያቆይልን አይን ጆሮችን
@abdulkadertemam9234
@abdulkadertemam9234 4 года назад
አህመድን ጀባል ኡነቱንም ጀበሉ እኔ በጠም ነው ምወድህ
@iskendirali2887
@iskendirali2887 4 года назад
We love you ahmedi
@official-kz4on
@official-kz4on 4 года назад
አህለን ሀቁ ያለዉ አላህ ጋ ና ባለቤቱ ጋ ነዉ ሰዉ እዳወራ ቢወራ አህመዲን ጀበል ማለት የሙሰሊሞች ድምፅ ነዉ አበቃ።ቁረዐን ለጀማሪዎች የተዘጋጀ አለ ሰብሰክራይብ በማድረግ አብረን እንማር ሀባይብ
@nuruhussen7900
@nuruhussen7900 4 года назад
አላህ ይገዝህ ኡስታዜ
@haleemahalee462
@haleemahalee462 2 года назад
ዝምበላቸውኡስታዜአላህይጠብቅህ።ወሎቤተአማራአተናኔንላኢለሀኢለላህያገናኘናልአላህእዲሜናጤናይስጥህአስታዜ
@user-vq2hn4zl3g
@user-vq2hn4zl3g 3 года назад
የኛ እንቁወች አላህ ይጠብቃችሁ
@zaharasaid6559
@zaharasaid6559 4 года назад
Subhanallah
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 3 года назад
አተን በመጥፎ የሚጠረጥሩ የሸይጣን ጭፍሮችናቸው አበቃ አተ እነሱከሚቀጥፉት የራቅሀሰነህ አላህ ያውቀሀል ከዛም ብዙዎች ያውቅሀላ የሸሽጣን ጭፍሮችን ዙባላ ጨምራቸው እነሱ ሁሌም ከሳሪዎችናቸው አለቀ
@DerraTube
@DerraTube 4 года назад
ahleen """ዉድ እና የተከበራችህ የstaaz ቤተሰቦች እስት አንድ ግዜ በቅንነት ሱብስክራይብ አድርጉኝ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 4 года назад
ተደርጓል አንተም አርገኝ
@elhammhammed474
@elhammhammed474 4 года назад
ኡዝታዜ ጀግናችን ጀበላችን አላህ ከፍ ያድርግህ
@user-xi4gs3xs9l
@user-xi4gs3xs9l 3 года назад
ኡስታዝየ የኛ አንደበተ ረቱእ አላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን
@faezabekri7999
@faezabekri7999 3 года назад
Masha Allah Ustaze Jegnaw Jebelu
@salimashifa2376
@salimashifa2376 2 года назад
መሸአለህ አለህ ይጠብቀቹ ወንድሞቼ
@nejatnoor2264
@nejatnoor2264 3 года назад
ጀዌ ጅግናችን
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 4 года назад
ጀበሉ ምንወድህ እኮ በምክንያትነው
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 года назад
ደምሪኝ
@salhamostafa2643
@salhamostafa2643 3 года назад
Rabbiin siyaa eegu ustaaze
@hasenusman7371
@hasenusman7371 Год назад
best man of year
@raya4308
@raya4308 4 года назад
አሳላም ዓለይኩም ወረሕመቱላህ ውድ የተከበራችሁ የዚህ ቤተሰቦች እስኪ ካላስከፋላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@kokobkotera5598
@kokobkotera5598 4 года назад
አደረግኩህ እኔንም አድርገኝ
@vghv1695
@vghv1695 3 года назад
ጀበሉ ውዳቺን አላህ ይጠብቅህ
Далее
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
01:00
የሀዲያ ሱልጣኔትና ኢማሙ አሕመድ
23:30
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
01:00