Тёмный
No video :(

ከጋብቻ በኋላ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ በፓስተር ቸሬ ክፍል 1 Precautions to take after marriage By Pastor Chere Part 1 

Epaphras Christ church
Подписаться 137 тыс.
Просмотров 111 тыс.
50% 1

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe the precious blood of Jesus Christ is paid for everyone and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።

Опубликовано:

 

6 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 года назад
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@yashidata7934
@yashidata7934 2 года назад
ተክክል ነዉ ፖሰተር ቸሬ ጌታ ይባረክህ ግን እንዴት ላገኝክ
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 2 года назад
ክብር ለጌታ ይሁን ቤት በጥበብ ይሰራል በመስተወል ይፀናል ጌታ ሆይ አቅም ጉልበት ጨምሯል አሜንንንንንንንንን ፓስተር ቸሬ የኢስራሄል ምህረትን ሀይልን እውቀትን ፀጋን በረከትን ሞጎስን ብርታትን ያብዛልን በእውነት መሸገር ይሁንልን አሜንንንንንን።
@almaalma1042
@almaalma1042 Год назад
@almaalma1042
@almaalma1042 Год назад
@meseretha23
@meseretha23 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርክህ እንደው አንተ የወለደች አንተን ያገባች ያንተ እህት ያንተ ልጅ የሆነች የታደሉ ናቸው ።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፀጋውም አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ አስጀምሮ ያስጨርስህ።
@otebeoo875
@otebeoo875 3 месяца назад
ትምህርትህ እኮ አጅት አርስ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ቸርየ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 года назад
እውነት ነው ፓስተር ቸሬ ከጋብቻ በፊትም ወደ መልካም ነገር ከማይመሩ ሰወች መለየት አለብን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 2 года назад
ጌታ ትውልዱን ሊያድን ስለፈለገ እንዲህ አይነት ትምህርት ላከልን።
@user-wz3ey1fb5k
@user-wz3ey1fb5k Месяц назад
ወይኔ ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
ተባረክ በብዙ ፓስተር ቸሬ ጸጋው ይብዛልክ ጠቃሚ ትምህርት ነው ።❤👏
@addisalemwold
@addisalemwold 2 года назад
ወንድም ቼሬ በትዳር ወሰጥ 18 አመቴ ነው ዛሬም አደ አዲሰ እየተማሩክ ነው ተባረክ!!!
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ቸርዬ ተባረክልኝ ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ😍 በትክክል✅ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ😍🙏የሚገርም ነው😯 ትላንት የሆነ ቪዲዮ ለቅቄ ነበር በዚህ ዙሪያ ዋው እግዚአብሔር መልካም ነው😍🙌🙏
@qamarboorana7393
@qamarboorana7393 2 года назад
Like
@Abites749
@Abites749 2 года назад
ትምህርቶችህ በጣም የሚያንፁና እስተማሪዋች ናቸው ተባረክ
@eyasusisay1355
@eyasusisay1355 2 года назад
ፓስተር ቸሬ እግዚያብሔር ከዚህ በላይ ይባርክህ በጣም ነው ትምህርትህን የምወደው ትክክለኛ የእግዚያብሔር ቃል አስተማሪ
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 2 года назад
Paster chare geta eyesus yibarkih ❤
@elerohe
@elerohe 2 года назад
2 ቆሮንቶስ 6 (2 Corinthians) 16፤ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና፥ እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ፡ እንዲህ ሲል፡- በእነርሱ እኖራለሁ፡ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ፡ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። 17-18፤ ስለዚህም ጌታ፡- ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ፡ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ፡- እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ፤ ይላል።
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣክ ፓስተ
@elelelefrem7508
@elelelefrem7508 2 года назад
May God give us the wisdom to listen the truth and live by God’s words. We need Wisdom and knowledge from God.🙏🙏🙏
@mogesmekonnen9937
@mogesmekonnen9937 2 года назад
ትምህርቶችህ በጣም የሚያንፁና እስተማሪዋች ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ::
@zuluzd5051
@zuluzd5051 2 года назад
Yarada leji sisebk yimechegnal. I’m orthodox but love to follow you and listen to what you teach. Stay blessed.
@antoinettekhouri5370
@antoinettekhouri5370 2 года назад
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ
@berhanaabebe3039
@berhanaabebe3039 Год назад
እናመሰግናለን ተባረክልን ፓስተር ቸሬ ድንቅ ትምህርት ነው
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 2 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Tebarek paster chere
@user-rq6ij3yn4l
@user-rq6ij3yn4l 2 года назад
ተባረክልኝ አሜን አንተ እግዚአብሔር ለትውልድ ነው ያስነሳክ ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን እኔ ካአንተ ለእኔ በብዙ መረፌ ስጥተከኛል አመስግናለው አሜን
@bethelehemnigussie6184
@bethelehemnigussie6184 2 года назад
በጣም መልካም ትምህርት ነው ወቅቱን ማእከል ያደረገ እናመሰግናለን
@friehiwotweyssa615
@friehiwotweyssa615 2 года назад
ጌታ ዘመንህ ይባክ ፖስተር ቼሬ አድናቂ ህ ነኝ Gad bless you all your family l, I wish long life
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 2 года назад
ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ጌታ ፀጋን አብዝቶልሀል
@almazgetnet8138
@almazgetnet8138 2 года назад
Tebarek geta eyesus abzto ybarkh
@user-sz5sq5kl3p
@user-sz5sq5kl3p 10 месяцев назад
Thank You Paster
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl 2 года назад
ኡፍ ኡፍ እግዚአብሔ በምሕረቱ ያሥበን መልካም ንግግር እንድንናገር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ፓስተርዬ ተባረክ ጌታ የሡሥ ይባረክህ ተባረክ
@BD-qi1fz
@BD-qi1fz Год назад
Zemenih yibarek!bizu tsega yibzalih.
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 2 года назад
Tebarek pastor chareee
@ferewkassu100
@ferewkassu100 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@jesusislord409
@jesusislord409 2 года назад
Tebarek Paster Chere
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 года назад
Always amazing teaching, God bless you Pastor Chere!
@bethget1850
@bethget1850 2 года назад
yemdritun glmutna mtawu pastorye tebarek. alem kfuwun tru new tlalech
@mekdestamru2652
@mekdestamru2652 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏msganaye ejg bzu new geta ybarkkkl aten lezi twld yanesaw amlak ymesgen bzu neger eyetemarn new paster chere zemenk ybarek edme ketenagar amlak ystln
@salisvlog45
@salisvlog45 2 года назад
Im not married but i love his teaching
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 2 года назад
But this is for newly married.
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 года назад
Pastor cheri mechim yanet temeheret mechim ayetegebem thank you 😊
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s Год назад
ጌታ ይባርክ ፓስተር ቸሬ❤🙏🙌
@sisaybirhanu6519
@sisaybirhanu6519 Год назад
Geta ybarkh paster chere
@almaalma1042
@almaalma1042 Год назад
tebarek cherr
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 2 года назад
እውነት ነው ፓስተር ቸሬ አንደበታችንን መግታት ይሁንልን አሜን❤🙏❤🙌🙌 እኔ ሁለተኛ አለፈልፍም 😁😂🤔🤔🤔🤔
@yibekalyohanes
@yibekalyohanes 4 дня назад
Woow❤❤❤❤❤❤❤
@meseretkefeit5064
@meseretkefeit5064 Год назад
እውነትጌታነው❤❤❤❤❤ተባረክ
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 2 года назад
ፓስተር በተቻለህ አቅም ብዙ እንግሊዝኛ አትጠቀም ! በጣም መጥፎ ልምድ ነው በርግጥ አብዛኛው ሰው ችግር ነው ለምሳሌ በእስልምና ፣ በኦርቶዶክስ አካባቢ ይሄ ልምድ የለም እናፓስተርዬ አስብበት ..እኔ በአንተ ሀይማኖት ባልሆንም ብዙ እከታተልሀለሁ ስለሚገባኝ ...አስተያየት ነው
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 2 года назад
God bless you pastor
@biniamfentie9595
@biniamfentie9595 10 месяцев назад
A wonderful lesson, thank you🙏
@mulumulu6526
@mulumulu6526 2 года назад
Cheriye tebarekiligh bante west silalew yegeta tsega getan ameseginalew geta adis erayi yistih lebizuwoch bet ereft silehonk
@MelkamAdisu-bk3cw
@MelkamAdisu-bk3cw Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ እናመሰግናለን
@mekdikonjo6475
@mekdikonjo6475 2 года назад
Tebarek paster Geta abzito yibarki
@mekdesbelete7534
@mekdesbelete7534 Год назад
❤😂😢😮😅 am single now but this teaching deserve for every married or unmarried
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 2 года назад
Yezemen melkam Astemari egziabher tsegawn yabzalk
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 года назад
wow በጣም እናመሰግናለን 🙏
@kaneyesus2502
@kaneyesus2502 2 года назад
God bless you all your thought . Are very nice
@yeromtubeethio4564
@yeromtubeethio4564 2 года назад
ጌታ ይባርክ ፓስተር ቸሬ
@tasfanashgatiso6571
@tasfanashgatiso6571 2 года назад
ተባረክ በጠም ጥሩ ትምህርት ነው
@alimesi5639
@alimesi5639 2 года назад
Amen Amen eyesuse yeredani pastorye tebareki geta eyesuse yebareki Amen zemeni yebareki ♥️❤️ tebareki Amen
@mehretteklezgi2070
@mehretteklezgi2070 2 года назад
Zemenh yibark Wendmea.
@bolereviewstudio2020
@bolereviewstudio2020 2 года назад
ምርጥ ትምህርት ነው!!
@jjj5mom341
@jjj5mom341 2 года назад
chrye tebarek
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Год назад
የሸፈተ ልቤን ያረጋጋው ቸሬ ነው እራሴን እደት እደምቆልል እሚፈልገኝን ትቼ እምፈልገውን ሥፈልግ ልኖር ማለት ነው 🤗 የምር እዎድሀለሁ ቸርዬ😍😍😍😍😍😍
@Selamselam-zz5vq
@Selamselam-zz5vq 2 года назад
አሜን ❤️
@MemeAmeneshAshango
@MemeAmeneshAshango Год назад
Dinqi timirt sile ante egzyabher yimezgen zemenh yibarek faster❤❤❤❤❤
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 2 года назад
Tabark zemene ulu yebark, dasi yamil temirti nawu💓💓♥️♥️♥️💓👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@chuchu3678
@chuchu3678 2 года назад
O
@robelyemane6934
@robelyemane6934 2 года назад
I am not married but i love his teaching God bless you Paster cheri be strong
@asterneguse8171
@asterneguse8171 2 года назад
Zemenh ybarek Lena berekt neh bless you with much love and grace with your all family & ministry
@tibebuyohannes911
@tibebuyohannes911 2 года назад
yibizalih pastor chere yibzalih🙏🙏👌👌
@user-pj2zo4nr5c
@user-pj2zo4nr5c 2 года назад
ትክክል እግዚአብሔር ይባርክ
@saradalma9089
@saradalma9089 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@wubalemendale9981
@wubalemendale9981 2 года назад
Geta eyesus abzeto yibarekh
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 года назад
paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️
@asamenechdubale9820
@asamenechdubale9820 2 года назад
God bless you Pastor Chere!
@rapchris1337
@rapchris1337 2 года назад
Pastor chere sile ewent yebezuwochin bet eytadek new …. Kenentehin aywesidebeh betam betemertoche Ted are eytefewse new amilak yebarekeh..
@merytube9234
@merytube9234 2 года назад
Geta zemenehotn yebarekew
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 года назад
AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN GETA YEBRARKH 🙏🙏🙏❤❤❤
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 2 года назад
Thank you ❤👍
@marthahabesha807
@marthahabesha807 2 года назад
May God Bless You Brother. From Atlanta, Georgia , USA
@kufituborana6370
@kufituborana6370 2 года назад
God bless you 🙏
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 2 года назад
God bless you. Thank you so much.
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ፓስተር ቸርዬ ከልብ እናመሰግናለን አደብ እንድንይዝ አረከን እሺ አንለፈልፍም። 🙏🙏🙏
@medhanehadish5821
@medhanehadish5821 2 года назад
I Appreciate Your Teaching Style May God Bless You!!
@muluworkgemeda643
@muluworkgemeda643 2 года назад
ተባረክ
@abayasres9195
@abayasres9195 2 года назад
I wish I heard this teaching 6yrs ago
@woynag9121
@woynag9121 2 года назад
God bless you🙏🙏🙏
@judithdamte4712
@judithdamte4712 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
Thank you pastor😍
@haymi5298
@haymi5298 Год назад
Thanks 👍🙏
@gezahegnbelete3517
@gezahegnbelete3517 Год назад
ተባረክ ቤቴ በዚህ ሁኔታ ሊፈርስ ነው
@kondaleabate9857
@kondaleabate9857 2 года назад
Zemenehii yebarekeeeeee......
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 2 года назад
😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏Betam tikikil
@tseadaseyoum5943
@tseadaseyoum5943 2 года назад
Touching!!!
@Abdanasirkorsa
@Abdanasirkorsa Год назад
how are you paster chere it would be very good if you teach about this marriage on TV I am muslim but I follow all your programs🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@desalegnendalew1981
@desalegnendalew1981 2 года назад
Thank you paster this is a good vaccination
@yuletamirat8651
@yuletamirat8651 2 года назад
እንደው ጌታ በደንብ ብርክ ያድርግህ ቸሬ
@teamlibanmecha7931
@teamlibanmecha7931 2 года назад
wow very nice
@kakuumargiituuabdiiamiyuuj7602
@kakuumargiituuabdiiamiyuuj7602 2 года назад
🎉wow dhugaadha Eebifamaa 📖
@kalkidaneliyas3671
@kalkidaneliyas3671 Год назад
Tebarklgn
@Jusesmyking6625
@Jusesmyking6625 2 года назад
GBU
@user-mc2yu5no7h
@user-mc2yu5no7h 2 года назад
አሜንንንንንንንንንንንን
@betsiabe1298
@betsiabe1298 2 года назад
Chere geta yibarkehi 🙏🙏❤
@selamandom6996
@selamandom6996 2 года назад
Amazing preaching 🔥🔥🙏🙏 keep going paster Cherie
Далее
13 Карт - Мафия | 5 серия
08:51
Просмотров 297 тыс.
ከውድቀት መነሻ II pastor Henok Mengistu II
39:14
"ጥሩ ባል"__መገለጫው... በፓ/ር ቸሬ
47:41
"አለመግባባት__" በፓ/ር ቸሬ
46:36
Просмотров 81 тыс.