Тёмный

ከጋዜጣ ሰብሳቢነት ወደ ቢሊየነርነት የተቀየሩት የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤት ክቡር ዶር ሳሙኤል ታፈሰ Samuel Tafesse (የተግባር ሰው)! 

RiseUp Ethiopia
Подписаться 38 тыс.
Просмотров 184 тыс.
50% 1

የስኬት ማማ ላይ እንዴት መውጣትና መቆየት ይቻላል? ከጨርቆስ ተነስትው በመላው ዓለም እየሰሩ ያሉት፡ ከጋዜጣ ሰብሳቢነት ወደ ቢሊየነርነት የተቀየሩት የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤት ክቡር ዶክተር ሳሙኤል ታፈሰ ግሩም የህይወት ልምድ Honorable Doctor Samuel Tafesse (Mr Today Man)(Sunshine Investment group Owner) ‪@riseupethiopia2134‬ Biweekly Saturday Event a remarkable and amazing life experience! the Today Man! #Ethiopia #Success #RiseupEthiopia

Опубликовано:

 

19 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 225   
@ewwar8317
@ewwar8317 Год назад
ብርቅዬ የሚንኮራብህ የኢትዬጰያ በረከት እወድሃለው ከልቤ
@aynuayele1174
@aynuayele1174 2 года назад
እውነት ነው እኔም የሳቸው ሰራተኛ ነኝ በጣም ደግ እና ለጋስ ሰው አክባሪ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@Liyuleo
@Liyuleo Год назад
ይሄን ኮሜንት ካዬት አቶ ሳሙኤል ቤት ይሸልሙካል
@mohammedyesuf2735
@mohammedyesuf2735 Год назад
ከ3 ዓመት በፊት ለስራ ማመልከቻ አስገብቼ ስወጣ አቶ ሳሙኤል ሲገቡ የህንፃው መግቢያ ላይ ተገናኘን። እኔ ወደ ተመልሼ እንዲያልፉ እጄን በመዘርጋት ስጠይቅ "አንተ እለፍ" አሉኝ። በቃ አከበርኳቸው👏👏👏😍 አቶ ሳሙኤልና አቶ የምሩ ነጋ/ የቀድሞ አለቃዬ/ እጅግ አከብራቸዋለሁ
@woinshet2595
@woinshet2595 Год назад
ዶ/ር ሳሙኤል የእግዚአብሔር ስጦታ አያቅም አሁንም ጨምሮ ይስጦት አስተዋይና እግዚአብሔር የሚፈሩ በሁሉም ነገር ብቁ የሆኑ ሰው ኖት!!!
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህዎት ክቡር ደ/ር ሳሙኤል ።መልካም ሰው መሆንዎትን በደንብ አውቆታለሁ። አሁንም ያብዛልዎት።ኤልያስ አበበ
@negaasefa4140
@negaasefa4140 Год назад
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ዘመንሕን ከነቤተሰብሕ ይባርክ
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 года назад
አቶሳሙኤል ታሪክህን በሰማሁኝ ቁጥር እጅግ ከመደሰቴ የተነሳ ባለኝ ሙያ ድርጅትህ ውስጥ ገብቼ በሙያዬ ለማገልገል እመኛለሁ።እድል ካገኘሁ አንድቀን ይሳካልኝና ሙያዊ ክህሎቴን እወጣለሁ ብዬ አስባለሁ ይቅናን።በተረፈ ደግና ታታሪ የዕምነት ሰው ስለሆንክ ፈጣሪ ሁሌም በረከቱን ይስጥህ። ነአነ(መሀንዲስ)
@shegawgetnet1957
@shegawgetnet1957 Год назад
በትክክል ሀይማኖት በልብ ነው እግዚአብሔር እንዳተ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 года назад
ኑሮአችሁን እስከ ቤተስብህ አውቃለሁኝ እህትህ አባይነሽ አብራኝ ፈለገ ዮርዳኖስ ተምረናል እናትህንም ቁጭ ብየ አብሪያቸው ቡና ጠጥቻለሁ አውቃለሁ የደሀ ልጅ ነበርክ ከናንተ ጋር የሚቀራረቡ ቤተስቦች ጋር ጉዋደኛ ስለነበርኩ ነው በይበልጥ ያወኩዋችሁ ሁሉ አልፎ እዚህ ስለደረስክ ደስ ብሎኛል ገብርኤልንም ስለምታከብረው አክባሪህ ነኝ
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 Год назад
You are one of the greatest and humble person I have known ጋሽ ሳማኤል ኑርልን ብዛልን ዘርህ ለበረከት ይሁን ኢትዬጵያ በእዳተ ያሉ ቅን እና ደግ ስዎች ታፍራና ተከብራ ትኑር::
@fedhoolika7627
@fedhoolika7627 2 года назад
He is one of the greatest person ,i am one of the examples i was a student at SUNSHINE PHILANTHROPY SCHOOL and iam now one of graduate from medical school ,i want to thank him a lot.
@ariaspence267
@ariaspence267 2 года назад
Why
@liasol8518
@liasol8518 Год назад
Wow God bless you
@ukashahtraditionalcloth5534
Me to bro
@selammina2643
@selammina2643 2 года назад
አሜን! አሁንም የበለጠ ይስጦት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እፍ እንዴት ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር እደርሶ ያለውን ያብዛልን
@etalemtamrat
@etalemtamrat 2 года назад
እድሜ ይስጣቸው ጌታ ደስ የሚልም ሾው ነው ተባረኩልኝ በብዙ
@lemlemdeboch2200
@lemlemdeboch2200 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ አብርሀሙ ሥላሴ ይጨምሩልህ❤❤❤🙏🙏🙏እውነት ነው በመስጠት ውስጥ ያለው ትልቅ ደስታ ነው።
@EOTC2921
@EOTC2921 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልዎት #ይህ_ነው_ኢትዮጵያዊነት
@asterawlachew8577
@asterawlachew8577 Год назад
እ/ር ይባርክህ እስከ ቤተሰብህ በዚህ ቸርነትህ ላይ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ብትቀበል ሙሉ ትሆናለህ ተባረክ
@ephoatethio
@ephoatethio Год назад
ከብት እበት
@massyoph
@massyoph Год назад
በኢትዮጵያ ተስፋ አደርጋለሁ አንተን ሳይ🙏
@user-ug4vd9kn7k
@user-ug4vd9kn7k 2 года назад
ዶክተር ሳሙኤል ታፈሰ በጣም ሰው ተኮር የሆነ ስራ ስለሚሰሩ የምወዳቸወ እና ስራ ፈጣሪ ደግሞ በመሆናቸው የማከብራቸው ሰው ናቻ
@kechokecho8864
@kechokecho8864 Год назад
Respect
@hebronmekonen4115
@hebronmekonen4115 Год назад
ክቡር አቶ ሳሙኤል ከእርስዎ የተማርኩት ብዙ ነገር ነው በተለይ የሰዎችን ደስታ ከማየት የበለጠ ደስታ የለም ያሉት ነገር ውስጤ ገብቷል ለማንኛውም ገን
@hebronmekonen4115
@hebronmekonen4115 Год назад
ለማንኛውም ግን እርስዎ ከተናገሩት ላይ አንድም እንኳን የሚጣል ነገር አምላክ እንደርስዎ ያለ ልቦና እንዲሰጠን ፍቃዱ ይሁን ለእርስዎም የፈጠረዎት አምላክ ረጅም እድሜ እንዲሰጥዎት መልካም ምኞቴን እገልፅልዎታለሁ ሁል ጊዜ የልብ ደስታ ይስጥዎት።
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ረጀም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን አንዳንዶች ሲያገኙ አይናቸው ይሳሳል እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን እርሶ የሁላችንም አባት ወንድም ንብረታችን ነዎት የእውነት የርሶ ሀብት የ፮ሺዎች ንብረት የሀገር ንብረት ኑሩልኝ ባባዬ
@burtelaka5556
@burtelaka5556 Год назад
እዉነት ትምህርት ከትምህርት ቤት ብቻ አይደለም መከራና ስቃይ የህወት ትምህርት ቤት ናቸው እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ስላካፈሉን ተግባራዊ ለመሆን ይብቃን እንለወጣለን ህወትን ገናአሁን ጅመርኩኝ አሳካለሁ አደርጋለሁ እርገጠኛ ነኝ ነገ የኔ ቀን ነው ተስፋ ማለት ችግሮችን ማለያ ገመድ ነው ገመዴ አልተበጠም ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@balegoba6433
@balegoba6433 Год назад
Edme na Tena yistih Dr, Samuel
@tsegabereda258
@tsegabereda258 Год назад
ትልቅ ሰው ማለት ታናሹን አክባሪ ማለት ነው። እናመሰግናለን ዶክተር።
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@merik2813
@merik2813 Год назад
ሰዉን ሚያከብረዉ እግዚያብሄር ነዉ።
@kitesalayo6557
@kitesalayo6557 Год назад
God bless him! He is the man of the land!
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አቶ ሳሙኤል ከልብ እናመሰግናለን
@danielayalew6457
@danielayalew6457 2 года назад
የእግዚአብሔር ሰው ማለት የተሠጠውን ምድራዊ ስጦታ ወይም መንፈሳዊ ስጦታውን በግባቡ ተጠቅሞበት ለሌላው መትረፍ ነው።መክሊቱን የተጠቀመበት ይሰጠዋል የተሰጠውን የቀበረ ደግሞ ያው ያለው ይወሰድበታል ላለውም ይሰጠዋል። ክቡር ዶክተር ሳሙኤል አገልግሎቶ እጅግ ሰፊ ነው እግዚአብሔር ሰላምን ከነ ቤተሰቦ ያብዛሎት !!!
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g 2 года назад
አቦ ፈጣር እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰዉ
@peace2all51
@peace2all51 Год назад
አቤት አቤት ድንቅ ሰው
@mekdelaartschool-4649
@mekdelaartschool-4649 Год назад
ትልቅ ትምርት ወሰድኩ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 года назад
ከሚቀበሉ ይልቅ የሚሰጡ ብፁአን ናቸው።
@hebronmekonen4115
@hebronmekonen4115 Год назад
አምላክ ለሰጠዎት ፀጋ በጣም እድለኛ ነዎት ።አቶ ሳሙኤልን በምትጋብዙበት ጊዜ እኔንም ፈቃዳችሁ ከሆነ ብትጋብዙኝ እባካችሁ።
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Год назад
His Excellency Samuel Tafese is the greatest and unique of all investors in humanity wise who has contributed to our people in Ethiopia.
@DAMOT88
@DAMOT88 2 года назад
ጨምሮ ይስጥዎት አቶ ሳሙኤል አመሰግናለሁ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ
@lionessbiruk2979
@lionessbiruk2979 2 года назад
Girum sew I have learned from you avoiding procrastination is the key to success.
@amanuelalemayehu1085
@amanuelalemayehu1085 Год назад
Wow Wow really Its so touching and inspirational
@chernetayalew
@chernetayalew 2 года назад
our warren buffet...may God make me like you!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xcBFGtg6JOI.html
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 Год назад
ዶር ሳሙኤል እድሜ ጤና ይስጥልኝ ። I learned a lot!! Rise up keep going!!
@shegawgetnet1957
@shegawgetnet1957 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@livewell5751
@livewell5751 2 года назад
my life has changed today. thank you Dr Samuel
@ukashahtraditionalcloth5534
Me too
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xcBFGtg6JOI.html
@Business_Abex
@Business_Abex 2 года назад
ግሩም ነው በውነት! እግዚአብሔር በቀሪው እድሜ በረከትንና የሰው ፍቅርን ይስጣችሁ። አቶ ሳሙኤል የምትወደው ቅዱስ ገብርኤል ከጎንህ ይሁን! እንደሰጣችሁ ፈጣሪ የፍላጎታችሁን ይስጣችሁ?
@lemlemtizazu2600
@lemlemtizazu2600 2 года назад
ገነነ
@marthamande
@marthamande Год назад
Wow Dr. SAMUEL GOD Bless you more amen 🙏 🙌 ❤️ 💖
@Liyuleo
@Liyuleo Год назад
ገብርኤል ያክብርልን❤19
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 Год назад
ገብርኤል ምን አገባው?
@Yonatube1988
@Yonatube1988 2 года назад
You are so incredible and helpful I wish we have two or three people like you
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 года назад
Great my brother I am proud of you perfect gentelman
@fruitfulliving1067
@fruitfulliving1067 Год назад
The best lesson. Thank you so much. Very humble.
@zyefat
@zyefat Год назад
ተባረክ ሽአመት ኑር በረከት ሁን💖💖💚💚💚💛💛💛❤❤
@habtamuyonas5373
@habtamuyonas5373 2 года назад
You are amazing person ❤️ you are living witness ❤️ we love ❤️ you and may God grant you many more years and blessings 🙌 🙏 ❤️ 💙 💖 ♥️
@esd6407
@esd6407 2 года назад
እንዳንቱ መልካም ስው ለአጋራች እና ለትውልድ በጣም ይስፍልጋታል እናመስግናለን።
@solomonambachew6632
@solomonambachew6632 8 месяцев назад
እግዛቤሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዎት።❤❤❤
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 года назад
Amazing sami man good heart wonderful God bless you ..
@dawit3322555
@dawit3322555 2 года назад
Egzybher yewdeken yansal malet yehe new. I proud of you mate . God bless you .
@Mike-ft5kj
@Mike-ft5kj 2 года назад
good lesson today thank you
@selamworku9964
@selamworku9964 2 года назад
እኛንም አስቡን አቶ ሳሙኤል እ/ር ይጨምርልወት
@etalemtamrat
@etalemtamrat Год назад
Brave. Long life more peace
@haregwolle806
@haregwolle806 2 года назад
Blessssss you Mr Samuel
@KeransoKasahun
@KeransoKasahun 2 года назад
Ato Samuel we proud of u and thank u for your Sunshine philanthropy in Nekemte Town.
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 Год назад
I learn a lot Thank you so much for sharing your experience Ato.Samual👏👏👏❣️
@desalegnalemu6645
@desalegnalemu6645 2 года назад
የሚገርም የህይወት ታሪክ አስተማሪ ነው
@amehabirhanu6781
@amehabirhanu6781 2 года назад
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ለትውልድ በተግባር የሚያስተምር የሚያንጽ ነው ከናንተ ጋር መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኛችሁ
@melesegezehagn2790
@melesegezehagn2790 2 года назад
Wow, It's amzing!!!
@shegawgetnet1957
@shegawgetnet1957 2 года назад
የተከበሩት አቶ ሳሙኤል ታፈሰ በጣም ነው ወደድኳቸው
@habtamuyonas5373
@habtamuyonas5373 2 года назад
Thank you so much for all your amazing personality ❤️ and your support for the poor and needy
@yaredyilef3896
@yaredyilef3896 Год назад
02
@noahyesuf1664
@noahyesuf1664 2 года назад
This is amazing.
@tiruworktadesse1336
@tiruworktadesse1336 2 года назад
EGZIABHIER yimesgen
@Jegolejegole
@Jegolejegole Год назад
So powerful inspirational stories. God bless
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 Год назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ይጨምርልህ 🙏
@hailuberhanu8755
@hailuberhanu8755 2 года назад
Dr. I will see anything in u be successful I mean everything u are brilliant enough to be thankful🙏 I will meet u after five years being as Dr Hailu!
@menbiaregay3118
@menbiaregay3118 2 года назад
Well done.
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።
@henokabebe1352
@henokabebe1352 2 года назад
I am Motivated !
@tezerateshome1041
@tezerateshome1041 2 года назад
የመኖር ትርጉም ኬት እስኬት እንደሆነ ጠንቅቀህ ስለተረዳህ የተከበርክ ሠው ለሌሎች ምሣሌ መሆንክ ደስ ይላል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@yaradymariam7839
@yaradymariam7839 Год назад
ብዙ ጥሩ ስራ ሰርተዋል መነሻና መድረሻዎ ይገርማል መታደል ነው ለፍቶ መሣካት ትልቅ መታደል ነው እኔ ብዙ እለፋለው ግን አልተሳካልኝም መታደል ነው ከዚህ በመቀጠል አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎት ለፍቼ ባለመሳካቱ 10/90 ኮዶምኔም ደረርሶኝ እግዚሀቤርን አመስግኛለው ከግዚሐብር ቀጥየ ላመስግንወት 72 000 ሽ የቤት እዳ ቢከፍሉልኝስ አቶ ሳሙኤል ብዙ ነገር ስላደረጉ ይች ብር ለኔ ሰማይ ነው ለርስወ ግን 7 ብር ናት ይቅርታ 7 ብር ለእርስዎ ከባድም ደግምም መማሪያ(የሀብትዎ ምንጭም ናት ) አስቡበት!!!ብድሩ ከላይ ይከፈላል 1****60041068
@netsanetyeshanew2264
@netsanetyeshanew2264 2 года назад
እግዚአብሔር እንደረዳዎት እኔንም ቢረዱኝ አቶ ሳሙኤል
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 года назад
ምርጥ የተግባር ሰው!!!
@SarLucky
@SarLucky 25 дней назад
God 🙏🙏🙏🙏 bless you all and all
@liasol8518
@liasol8518 Год назад
Egziabher rejim edme ena tena yistih.
@zewdiw8406
@zewdiw8406 2 года назад
Thank you so much 🙏🙏
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 года назад
Long live Ato Samuel!!! we are proud of all your achievements. You are a living example ,for the youth of today, showing the meaning of hard work at the same time living the dream! 👏👏👏
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 2 года назад
Good experience
@mezemur8352
@mezemur8352 Год назад
blessed you
@lidya4781
@lidya4781 2 года назад
Be blessed Ato Samuel.
@tsionlemagebrewold6242
@tsionlemagebrewold6242 Год назад
Be enate betam des yemetl sew neh
@haddishgebremedhin3122
@haddishgebremedhin3122 Год назад
Inspirational.
@anumussa
@anumussa 2 года назад
አላህ ይጨምርልህ አባቴ
@yohannisalemayehu6089
@yohannisalemayehu6089 Год назад
Thank you really.
@hopeeleverlast3092
@hopeeleverlast3092 Год назад
Respect ! & Thanks Be To GOD !!!
@asnakesema9508
@asnakesema9508 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክ
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 года назад
እንዲጋበዝ ላደረጋቹ እኛ ጋርም እንዲደርስ ለተባበራቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ምንም አልልም ብቻ እርሶን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏👏👏
@mohamedmussa9993
@mohamedmussa9993 2 года назад
You are very good man may ALLAH protect you ameeen
@bezawitbekele4769
@bezawitbekele4769 Год назад
8
@hanabrhanu8424
@hanabrhanu8424 Год назад
May God bless you more.
@geremew8763
@geremew8763 2 года назад
Goooooood bleeeees
@seblegoshu6145
@seblegoshu6145 2 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ መልካም ማረግ ለራስህ ነው
@ibrahimnegash7370
@ibrahimnegash7370 Год назад
Balehn Allah ychemrlh.
@genetkebable
@genetkebable 2 года назад
ዶክተር ሳሙኤል ይሄንን መልካም ስምና ተግባር ይዘህ ምነው በቦሌ በሻሌ ሰንሻይን ሪልስቴት ያለውን ቤቶች ጉዳይ ችላ አልከው በብዙ ችግሮች የታጠረ ግቢ ነው ግቢው ውስጥ የሚኖረው ሕዝብ በጣም እያዘነብህ ነው:: እባክህን ያለውን ችግር ጠጋ ብለህ ኮሚቴዎችን አነጋግር ሊያነጋግሩህ ቢመጡ ቢሮህ እንዳይገቡ ከለከልካቸው
@fraolmtf
@fraolmtf 2 года назад
እውነት ነው በተግባርም ሆነ በእምነት ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ስለሆነ በጣም ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር በቀሪው እድሜ በረከትንና የሰው ፍቅርን ይስጣችሁ። አቶ ሳሙኤል የምትወደው ቅዱስ ገብርኤል ከጎንህ ይሁን!
@EritreanTshirt
@EritreanTshirt Год назад
Wow amazing tarik new , i am eritrean
@daveman3832
@daveman3832 2 года назад
ምርጥ ጊዜ ነው ያሳለፍኩት Riseup አመሰግናለሁኝ
@buratube266
@buratube266 Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 года назад
I wish all Ethiopians like you!! Instead of criticizing, labeling,accusing, I wish you all success.
Далее
ፍርሃት @DawitDreams
42:40
Просмотров 188 тыс.