Тёмный

ከጌትሽ ማሞ ጋር ለምን ተለያየ? || የሳሚ ተቀበል ያልሰማናቸው ሚስጥሮች.. | Getesh Mamo | Tekebel 6 (ቆጣ ቆጣ አልሽሳ) | Ethiopia 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 754 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@mimishogetsh9358
@mimishogetsh9358 Год назад
መኪና የሚገዛው ተሰርቶ ነው አባቴ ግጥሙ የሱ ዜማው ድምፅ የሱ አንተ ደግሞ የተሰጠህን ጥረ አድርገ ተውነሀል ተስማምተ የሰራህበትን ከተከፍለ ሌላ ምን አድርጎ ነውየምትለን እዲሁም በሞላ አርቲስት እድሉን ሰለሰጠ ማመስገን ነበር የሚገባ ይችን ግዜ ለምን እደፍለካትም እናውቃለን ታውቀዋለህም ጌትሽ የሀገር ባለውለታ ነው ማንም አይሰማህም
@musbahhammid
@musbahhammid 3 месяца назад
አሁን ሳሚ ይፈልግ የቀረበው አንበሳው ጌትሽ በአሜሪካን ተቦርነ ላይ ቀርቦ ያለውን እውነታ ስለትናገረ ለማስወቀስ ነው ጌትሽ ማሞ ያለ ሳሚ ይችላል እንደውም ጌትሽ ሳሚን አስተዋውቆታል
@hanaabebe304
@hanaabebe304 3 месяца назад
ስለጌትሽ ማውራት አሁን ለምን አስፈለገ ከጠየቃችሁ ሁለቱም አብራችሁ ብታቀርቡ ጥሩ ነበር ይሄ ሀሜት ይመስላል ጌቲሽ በጣም ብቃት ያለው ዘፋኝ ነው እርሰዋም ጥሩ ይተውናሉ ግን የራሰዋን ብቻ ቢያወሩ መልካም ነበር በቃ የኛ ነገር ሲለዩ ቡጭቅ ያሳዝናል
@cremanmedia
@cremanmedia Год назад
ሳሚን ለረጅም አመታት በስራው አውቀዋለሁ፤ ድንቅ አርቲስት፤ ድንቅ ሙዚቀኛ ነው፡፡ በቅርቡ ያንተን እውነተኛ አቅም የሚያሳይ ስራ ሳሚዬ ካንተ እንጠብቃለን፡፡ በርታልን
@amanamare8886
@amanamare8886 Год назад
ሳሚ እጅግ የሚገርም አቅም ያለው ሰው ነው፡፡ የኛዎች ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን፡፡
@getahunmendis3376
@getahunmendis3376 Год назад
ጌትሽ ብቻውን እንደሚችል "ቆጣ ቆጣ አልሽሳ" ምስክር ነው።
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 3 месяца назад
Samunis is just a nightclub singer.I do not know why he is being interviewed as a popular artist ??????
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 3 месяца назад
የዚህን ሰው ሰባዊነቱን ሳላደንቅ አልፍም የኔ ምክር ሞቲቬሸናል እስፒከር በተለይ ወጣቶች ለመርዳት ስጦታህ ይመስለኛል
@greencircle1963
@greencircle1963 Год назад
የኛዎች ክፍል ሁለት ይሰራለት፤ አርቲስት ሳሚ ገና ብዙ ልምድ እና ሆድ የሚያቆስል የስራ ጨዋታ ያለው ሰው ነው፡፡
@biruktensye2163
@biruktensye2163 3 месяца назад
ቪድዮ ክሊፕ ላይ ሰለታየ እንግዳ ማረጋቹ ያሰቃል
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 3 месяца назад
ኮሜቶች. ለምዲነው. የምትሳደቡት. እር. ነውር ነው
@Zemenmedia111
@Zemenmedia111 Год назад
ተሳዳቢዎች ተረጋጉ ::ጌትሽ ማሞ ስልክ ደውሎ ግቡና ተሳደቡ ያላችሁ ይመስላል::ሲጀመር ለጌትሽ አውቅና የተቀበል ክሊፕ መሆኑን ጌትሽም በድንብ ያውቃል::ከተቀበል በፊት ሙዚቃዎቹ በህዝብ ዘንድ ሊሰሙለት አልቻለም ነበር ከሳሚ ጋር ከመገናኘቱ በፊት::ስለዚህ ሳሚ ተቀበል የተናገረው ትክክል ነው::የእውቅናውን ያህል አልተጠቀመም ስለዚህ በሰላም ተለያዩ::
@yenesewybekall5144
@yenesewybekall5144 Год назад
ታዋቂ ሰዎች ችግራችሁ ይኸ ነው በመካከላችሁ ትንሺ ክፍተት ስትፈጠር ተነጋግሮ ከመግባባት ይልቅ ሩጣችሁ ወደ ሚዲያ ትክክል አይደለም ። ጊዜ ጠብቀህ የወጣህበት ጊዜ ለምን እንደሆነ አንተም ታውቃለህ ።
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
ከበሮ መደለቅም ስራ ሆነ ???
@zemen254
@zemen254 Год назад
Millions bedihinet yeminorbet ager lay endexih tizebabetaleh. Yigermal!😮 Le ant sera mindin naw?
@kiamar7388
@kiamar7388 Год назад
ወሬ ከመደለቅ አይሻልም ይሄኔ አስር ብር ኪስ ውስጥ የለህም
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
@@kiamar7388 ጠበቃው ነህ ማን ጠራህ ??? ድሮም ያጣቢ ጓደኛ አለቅላቂ ነው
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz Год назад
አንተ ደልቅ ብትባል ትደልቃለህ የሆንክ ደላቂ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
@@Ros-om3pz እደልቀው
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Год назад
Sami is a legend great 👍 job Sam
@HaniTerefe
@HaniTerefe 3 месяца назад
Sami neber yemiamer
@FreTegegne
@FreTegegne Год назад
ሆሆሆሆሆሆ ይገርማል ድምጹ ያንተ አይደል የተሳተፍከው በትወና ነው ዘፋኙ እሱ ደራሲው እሱ ድምጹ የሱ ጉድ እኮ ነው ድምጹ ያንተ አይደል እዴት ነው ታዲያ ሚወስድህ 😁😁😁😁😁😁ዘፈን ላይ ለትወና የገባ ሁሉ ቱር ሉያደርግ ነው
@bobbab9304
@bobbab9304 Год назад
ምታቀርቡት አጣቹ መሰለኝ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
"ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት" አሉ። ሆ....
@bobbab9304
@bobbab9304 Год назад
ምታቀርቡት አጣቹ መሰለኝ
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Год назад
ቀልደህ ልብህ ወልቋል ቅማንት, ፈላሼ አንቡሊያም!!
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 2,8 млн
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 23 млн
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 4,6 млн
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41