Тёмный

ከጠንቋይ ቤት ወደ ኢየሱስ ቤት ❤❤ መልካም ወጣት 2014 በደማቅ ምስክርነት ታጅቦ ጀምሯል። 

Twins Shalom and Seyifana
Подписаться 815
Просмотров 17 тыс.
50% 1

ከጠንቋይ ቤት ወደ ኢየሱስ ቤት ❤❤ መልካም ወጣት 2014 በደማቅ ምስክርነት ታጅቦ ጀምሯል።
ኤሄንን ቪዲዮ የምትመለከቱ ቅዱሳን እነዚህ ወጣቶች በጌታ ቤት እንዲጸኑ ጸሎታችሁ አይለችሁ!!!!!

Опубликовано:

 

21 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@hei7956
@hei7956 9 месяцев назад
ስራህ ብዙ የሆነ ጌታ በዚህ ክፉ ዘመን የኢትዬዽያ ወጣቶች በፊትህ ሞገስን ስላገኙ ክብር ይሁንልህ ክፍያ የሌለዉ ቸርነት ለ ኢትዬዽያ ወጣቶች 🙌🏾
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana 27 дней назад
Geta melkam new.
@mouawecell3097
@mouawecell3097 9 месяцев назад
እየሱስ ጌታ ዮንዬ ይስጥን አምላክ እግዚአብሔር ይምስገን እውነት ❤❤❤
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana 27 дней назад
❤❤❤
@hanna5596
@hanna5596 Год назад
እየሱስ እየሱስ ክርስቶስን ብቻ ይድናል ዪን እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞ ብሬታ እንውደሀሌን
@mihiretayana8522
@mihiretayana8522 11 месяцев назад
😢
@user-il6eg9nj7w
@user-il6eg9nj7w 10 месяцев назад
እንኳን ዳና መጣህ ወንድሜ
@freweinimehari527
@freweinimehari527 Год назад
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ እንኳንም በይቅርታ ከምትወዳት የልጅነት ሚስትህ ታረክ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana 27 дней назад
❤❤❤
@farmoney9928
@farmoney9928 Год назад
Stay blessed dear!!!!!
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana 27 дней назад
❤❤❤
@taminshtaminsh2262
@taminshtaminsh2262 Год назад
Amen.amen.amen Tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana 27 дней назад
❤❤❤
@dagemtesfaye3692
@dagemtesfaye3692 Год назад
እውነት እውነት እላችኋለሁ ሉሲፈር በዘመናዊ ወይም በቴክኖሎጂ ወጣቱን ወደ ኢሉሚናቲ አምልኮ ሙሉ በሙሉ ወጣቱን ከ ኦርቶዶክስ እምነት ሙሉ በሙሉ ለማውጣት የተዘረጋ ማጥመጃ መረብ ነው ወጣቶች ባደባባይ ጉዳችሁን የሚያዘረግፍችሁ ምንም ምክኒያት የለም እግዚአብሔር የንስሀን መንገድ አዘጋጅቶል ስለዚህ ዘመናዋነት መስላችሁ ወደ ጨለማው እየገሰገሳችሁ እንደሆነ እወቁት ሰይጣን ዘምኖ መንገድ እያሳታችሁ ነው ምክኒያቱም ኢትዮጵያዊ ሆነን በሙሉ የምእራብአዊ አስተሳሠብን ወደን እየተቀበልን መሆኑን መታወቅ አለበት እኛ የተዋህዶ ልጆች ጊዜውን የመሰለ መልካም እምነት መስላችሁ አትታለሉ እና ወጣቶች ሰይጣን ለጊዜው ጡሩ መስሎ መጨረሻው ቀምበሩ ጽኑ ነው አስብ ምንግዜም ኦርቶዶክስ የሚዋጓትን ለዘላለም ስታሸንፍ ትኖራለች አትጠራጠሩ በምድር ስጋችሁ ነፍስአችሁ ብትጨነቅ ሀይማኖት አትቀይሩ ምክኒያቱም በምድር ሳላችሁ ፈተና አለባችሁ ብሏል እግዚአብሔር ስለዚህ ለስጋ ለነፉሳችሁ ምቾት ብላችሁ የቀረበላችሁን የሲኦል መግቢያ በመቶ ሺ እና ሀምሳ ሺ ትኬት አትቁረጡ ልቦናችሁን እግዚአብሔር የናተንም የመራያችሁን ይመልስ ድንግል በምልጃ ትርዳችሁ አሜን አሜን አሜን
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
ይሄ ሁሉ የቤተሠብ እና የቤተክርስትያን ድክመት ነው።
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana Год назад
እኔ አንተ በምትለው አልስማማም!!!!
@freweinimehari527
@freweinimehari527 Год назад
ድንግል አታማልድም ያልተፃፈ አታንብብ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን በቂ ነው
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana Год назад
ስለሃይማኖት ....
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana Год назад
we love Merry , mother of Jesus Christ but we focis on Jesus . We're forced to do so couse the Holy Bible from Genesis upto revelation tells about Jesus. Jesus Himself said all scriptures tell about me. Prophets , singers, etc all tell about Jesus . So who are we to change the bible?
Далее
🌮 Taco Salad Bourbon Queso Bites #Shorts
01:00
Просмотров 5 млн
Находка в коллекторе Весты...
00:34
2366-  ደህና ነው!!
20:41
Просмотров 14 тыс.
🌮 Taco Salad Bourbon Queso Bites #Shorts
01:00
Просмотров 5 млн