Тёмный

ከፍተኛ ደህንነቶችና አስተኳሾች ተማረኩ | የአብይ ኮማንዶዎች አዲስ ተልዕኮ 

The AMHARA ዘ - አማራ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@Ze_Amhara
@Ze_Amhara 5 часов назад
ዘ-አማራን ይደግፉ! gofund.me/3a92be64
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 4 часа назад
ጋዜጠኛ አዲሱ ደርቤ ምርጥ የአማራ ልጅ።ቀና ልብ ያለህ ወንድም።
@Belay1974
@Belay1974 4 часа назад
እኔ ማንነቴ አማራ ነው አማራነቴን አስቀድማለሁ ኢትዮጵያን እንደሁሉም ብሄሮች የድርሻየን እወጣለሁ እንጅ ለብቻዬ የምለው የለኝም
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 3 часа назад
ሰላም አዲሱ ትክክል ብለሃል ጀግኖቹ የአማራ ፋኖዎች በዚህን ዓይነት መስዋዕትነት እየከፈሉ አላስፈላጊ በሆነ መዘናጋት በተፈጠሩ የግራ መደበላለቅ የትግሉን ድል በመጎተት ላይ መሆናቸውን እያስተዋልን እንገኛለን የሃሳብ ልዩነቶች ካሉ ልዩነቶችን በውይይት በመፍታት ባስቸኳይ የእማራን ህዝብ ከዚህ የአፓርታይድ ከሀነ ስርዓት ጠንክሮ እንዲያበቃ ሊያደርገው ይገባል ባይ ነን ድል ለፋኖ ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 4 часа назад
ትክክል ነህ ወንድማችን በርታልን። ችግሩ ያለው በፋኖዎች የእርስ በርስ ንትርክ ህዝባችን ለቀጠለ ዋጋ መክፈል ምክንያት ናቸው።
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 5 часов назад
ድል ለተጏዳው የአማራ ህዝብ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@WoldeBerihun-ps5fb
@WoldeBerihun-ps5fb 2 часа назад
እውነት ነው አማራነት ማለት ትልቅነት ነው እንደ አማራ ኩሩ ህዝብ የለም አማራ አስተዋይ ጥበበኛ ቀደሞ የሰለጠነ ህዝበ ነው
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 2 часа назад
ድል ለፋኖ በርታልን አዲሱ ሰላምህ ይብዛ።
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 3 часа назад
ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 4 часа назад
ስላም ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪
@tadessealene4340
@tadessealene4340 5 часов назад
Well, come. !! God bless you!! Thanks, our hero journalist Fano Adisu!! For voice of Amhara genocide in Ethiopia. Stop Amhara genocide in Ethiopia by crazy government. We have to stand together to protect the Amhara genocide.
@nadewnigatu2740
@nadewnigatu2740 4 часа назад
ትክክክል ነህ ፋኖ እኔ ነኝ አንደኛ ከሚል ጎራ ካልወጣ የትም አይደርስም
@ادريسبلين
@ادريسبلين 5 часов назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@tsefayefasil8009
@tsefayefasil8009 5 часов назад
ወንድምዓለም እንኳን መጣህልን በርታልን በሀሳብም በገንዘብም ከጎንህ ነን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 4 часа назад
ሰላም አዲሱ ደረበ እንኳን ደህና መጣህ ድልልል ለፋኖ ❤❤❤ በርታ ጀግን ሞት ለኦነጉ ናዚ ከነ ኮተቶቹ
@Dubai-p7q
@Dubai-p7q 2 часа назад
ድል ለፋኖ
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 5 часов назад
አማራን ያልዘረፈ ያልገደለ የለም። ኤሮሞ፣ ትግሬ፣ ሲዳሞ፣ ውይላይታ፣ ስልጤ፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል በአማራ ላይ ግፍ ሰርተዋል። አማራ አንድ ሁን።።።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 часа назад
tikikil
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 4 часа назад
እዉነት ብለሃል ወንድም አለም እዉነት መራራ ናት ማን_ደፍሮ ይናገራል የድግል ልጅ በቃ_በለን እርግጥ ነዉ በድለናል ይቅር በለን። ስለ_ህፃናት፣ሰለ_አዛዉንት፣ስለ_እንስሣትና ፍጥረታት ሁሉ አትጨክንብን።
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 4 часа назад
ኤርትራዌ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሲዳሞ፣ ውላይታ፣ ስልጤ ፣ ቤንሻንጉል፣ ሶማሌ አማራን ያዋርዳሉ ይጠላሉ። አማራ የተከበረ ተፈላጊ መሆን ከፈለገ ማሸነፍና ከነሰ ብላይ መሆናችን ማሳየት አለብን። ከኢትዮጵያ ጋር አንድ ሁነን የምናረገው ጦርነት ለአማራ ክብር አያመጣም። አማራ ብቻችን በቂ ነን። አንድ እንሁን? ከማንኛውም የውጭ ሃይል እንስራ ግዙፍ ኢኮኖሚ ያስፈልገናል ። ህዝባችንን ማኖር አለብን። ድል ለአማራ።
@GetachewKirkos-f9s
@GetachewKirkos-f9s 4 часа назад
በርታ ጠንካራ መልዕክትን የሚያስተላልፍ ያለው ዝግጅቶች ናቸውና በዚሁ ቀጥል*!!❤❤❤
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 5 часов назад
አማራ ሀገራችን የአማራ መሬት ነው። 150 ዓመት በአማራ ህዝብ ነግደዋል። አማራ ከኢትዮጵያ ያገኘው ድህነትና ድንቁርና ነው። አማራ የተበደለው ኢትዮጵያኒስቶች ናቸቅ። ለዚህም ነው ሰለ አባይ፣ ግብጽ፣ ሱዳን፣ ጣልያን፣ አሜሪካ አያገባንም።።። አማራ አሁንም እየተጃጃለ ነው። ማሸነፍ ግዴታችን ነው። ድል ለአማራ ህዝብ።
@Fenote785
@Fenote785 Час назад
በጣም የሚያሳዝን አስተያየት ነው
@Yadergal-of9ul
@Yadergal-of9ul 5 часов назад
ልክ ብለሀል አማራ እራሱን ይሁን በቃ ከዚህ ውጪ አጓጉል መመፃደቅ አይጠቅምም
@ادريسبلين
@ادريسبلين 5 часов назад
ጀግናችን በርታልን❤❤❤❤
@TilahunTemesgen-b5p
@TilahunTemesgen-b5p 3 часа назад
ዘአማራ❤❤❤❤❤
@tesfayeewunetu
@tesfayeewunetu 5 часов назад
እዉነት ነዉ። ፊደል ቀርጾ፣ቀለም በጥብጦ፣ብራና ዳምጦ በአጥንት እና በደሙ ያቀናትን አገር ከኋላ የመጣ አይን አወጣ እንዲሉ......
@degolabraha9972
@degolabraha9972 4 часа назад
Thanks!
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 5 часов назад
በርታ ወዲም
@biadgatalel2731
@biadgatalel2731 5 часов назад
ጀግናዬ በርታልን
@ElenaBesu
@ElenaBesu 3 часа назад
Thanks❤
@biadgatalel2731
@biadgatalel2731 5 часов назад
ችግር የለም እናግዝኋለን
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 4 часа назад
You are right 100%❤❤❤
@Fenote785
@Fenote785 Час назад
ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪው መድረስ ግድ ይላል።አማራ. በመላው አገር የመኖር መብቱን አስከብሮ ፣ ኢትዮጵያን ለመታደግ፣ ሌላኛው ትግል ሁሉንም የሚያካትት ትግል በህብረት መታገል አለበት።
@teshalekebedeedo6263
@teshalekebedeedo6263 3 часа назад
ላም ኢትዩጵያ ድምፅ ላይ ነወ የምንሰረው በእንግድነት ብተጠራን ላ አዲስ አበባ እንዲነሳ እናደርገዋለን
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 4 часа назад
ችግሮቻቸውን ለህዝብ ሲባል መግባባት ኣለባቸው
@teferigirmahayalu930
@teferigirmahayalu930 Час назад
Jegna!
@DTFNews
@DTFNews 4 часа назад
ሰላም አዲሱ የኛ ጀግና ጠፍተህ ነበር በሰላም ነው እንኳን በሰላም መጣህ ቆንጆ ትምህርት ነው አማራው ለዚህ ትምህርት ጆሮውን መስጠት አለበት ባንዳ ሚዲያና ከፋፋይ ዲያስፖራዎች ናቸው ትግሉ እንዲራዘም ያደረጉት ዋነኛ የአማራው ጣላት እነሱ ናቸው በተለይ ያስቸገሩት 360 አበበ በለው ወይም አዲስ ድምፅ አንድ ሺ እንኳን ሰብስክራይበል የሌለው 3ኛ ዘመድኩን በቀለ በተለይ ሁለቱ በየቀኑ እርስ በርስ ሳይበሻሸቁ ውለው አያድሩም የመጨረሻ ባለጌዎች አዲስ ድምፅ ቴሌግራም ቻናሉ ላይ በደብ አርጌ ኮሜንት ፃፍኩኝ ከዚያ በኋላ በአድሚኖቹ ብሎክ አስደረገኝ ይህን ያህል የወረዱ ናቸው የሌሎችን ሚዲያዎች ምሳሌ አርጌ ነው የፃፍኩለት ስለዚህ አንድ ሊባሉ ያስፈልጋል አመሰግናለው
@SolomonBeyene-y4v
@SolomonBeyene-y4v 2 часа назад
እዩት ይህን ሰዉ በአማራ ስም የሚነግ የአማራ ጠላት ነዉ ተጠንቀቁ አማራ ፋኖ ጠላትህን እወቅ ተጠንቀቅ
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 2 часа назад
❤❤❤❤❤
@Fenote785
@Fenote785 Час назад
አዲሱ ደርቤ ለምታደርገው አስተዋጾ ከልብ እናመስግናለን ከፍኖተ ቤተስብ።
@SamsonTadiyos
@SamsonTadiyos 4 часа назад
ልክ ነው::
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 3 часа назад
አዲሱ ከሁሉ በላይ እየጎዳን ያለ የውስጥ ጠላት ነውና እነወግደረስንና ሌሎችንም አርበኞች ያሰሩትን እንዲፈቱ ድምፅ ሁን
@elsad1086
@elsad1086 3 часа назад
👋🙏👍
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 40 минут назад
በርታ❤
@Dibekulu27
@Dibekulu27 59 минут назад
በርታ
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 4 часа назад
ልክ እንደጎጃም ሌሎችም 3ቱ ግዛቶች ደህንነቶችን መመንጠር ይገባል
@tesfayeewunetu
@tesfayeewunetu 5 часов назад
ሌላዉ አስከፊዉ ጉዳይ የጤና ጉዳይ ነዉ።አገዛዙ ባሰማራቸዉ ሠራዊቶቹ ሴት እህቶቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለዉ ነገር እጅግ አሳዛኝና አሳሳቢም ነገር ነዉ።
@solomonbirhanu-rm1hy
@solomonbirhanu-rm1hy 4 часа назад
እንደ ህዝብ ወቶ መታገል ነዉ ብቼኛዉ መፍትሄዉ ከመደፈር እቤት ሁኖ በዱሮን ከመጨፍጨፍ ፋኖ ልጆቹን ተቀላቅሎ እንደህዝብ ወቶ መታገል ማላዘን መፍትሄ አይሆንም
@teddys3425
@teddys3425 4 часа назад
Wushetam
@EyobEyob-i5g
@EyobEyob-i5g 4 часа назад
እስክድርና 360ዎች እነ ሀብታሙ አያሌው ናቸው የከፋፈሉት
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 3 часа назад
ወሳኝ አጀንዳ ነው ያነሳኸው🙏
@teshomealemu340
@teshomealemu340 3 часа назад
የፋኖን ትግል እንደፈለጉት ማሽከርከርይልጋሉ አንዱም አለን የምንለው ኢትዮ 360 ሚዲያ ቢያቆሙ ጥሩ ነው
@dylangamez53
@dylangamez53 Час назад
meqabarachu oromia newu beritu
@Asch-e1n
@Asch-e1n 2 часа назад
Vava Adisue derbe
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 5 часов назад
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ293 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@ElenaBesu
@ElenaBesu 3 часа назад
Yih hulu megutet eskinder ena ye goder skodoch nachewu teteyakim nachewu litefawu lasaredut amara teteyaki nachewu
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 2 часа назад
አዲስ! ማንነቱን የማያዉቅ፣ ጀርመናዊው ዮአን ክራምፍ ስም የሰጠዉ፣ ታሪክ የሌለዉና ታሪክ ለሚያቅረዉ ተስፈኛ አትናደድ። ይኸዉ አቅሙን ለዓለም እያሰጣጣዉ ነዉ አማራ፣ ወደኋላ ላይመለስ አማራ ተነስቶአል፣ ድል በደጅ ሁኖአልቨ አትጠራጠር!!!!!!
@tesfayeewunetu
@tesfayeewunetu 5 часов назад
@Gudetabekoji8888
@Gudetabekoji8888 4 часа назад
አቀኝው ወንድሜ እንዴትነህ? ሁሉንም ሚዲያ ባለኝ አቅም እገመግማለሁ ሃቅ ነት በኔ መመዘኝ።
@marcymila2161
@marcymila2161 4 часа назад
ወንድማችን አረ አለሕ እንዴ ጠፍተክቡን ነበር እኮ
@Yadergal-of9ul
@Yadergal-of9ul 3 часа назад
ጉራጌውን ባልቻ አባ ነፍሶንም ኦሮሞ ነው ብለው ግግም
@mengistuhabtemariam4868
@mengistuhabtemariam4868 33 минуты назад
አዲሱ የመጀመሪው የፋኖ ጋዜጠኛ ነህ፣ከማንም በላይ የአማራን ትግል ወደ ኋላ ለመጎተት የሚሯሯጠውንእብድ ጋዜጠኛ ተሳዳቢ ሰውዬ ከቻልክ አሳርፈው
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 6 минут назад
አንተ እበት ጃዊሳ ኡጋንዳ ገበረ እንደ ወንዶቹ በረሀ አትገባም ቅዘናም በአፍክ ታራለክ
@dylangamez53
@dylangamez53 Час назад
medera metatgna tewage temselachu
@EshetuHaile-l5r
@EshetuHaile-l5r 5 часов назад
አንተ ለማኝ ከትግል ፈርጥጠህ የሄድከው ለልመና ነው እንዴ
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 5 часов назад
ኦሮሞ ና ትግሬ መሰለህ ። አማራ ጀግና ነው። አይማረክም አይሞትም። አማራ ታሪክ ሰርታል። ጠላቴቻችን አንገታቸውን አስደፍተናል። ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ።
@Yadergal-of9ul
@Yadergal-of9ul 3 часа назад
ለማኙ አንተ ነህ እርሱ አማራ ነዉ እወቅ
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 3 часа назад
ባንዳ የመሳደብ ልምድ አለው አይፈረድብትም
@wewee848
@wewee848 34 минуты назад
😊😊😊😊😊😊
Далее
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 14 тыс.