Тёмный

ከፍተኛ ፊልሚያ የታየበት ታላቁ የሀይማኖት ክርክር በጀግኖቻችን በሞራል መከታተላቱን አትርሱ JZK 

Nasiha Islamic Media
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ለጀግኖቻችን ሞራል በመሆን ስሜት እንከታተል አደራ

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 133   
@roothunters6527
@roothunters6527 3 года назад
አላህ ወደ እውነተኛው መንገድ ያምራን : በተረፈ ረመዳን ሙባረክ
@الحمدلله-غ6ح7س
@الحمدلله-غ6ح7س 3 года назад
እረ ተጠጥረሽ ከሆነ ክፈሪ
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 2 года назад
Thank you Ustaz Ferhan & Memhr Faris for yr Ethical Debit!
@ክብሬነሽሀገሬዜድyoutube
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢበላህ ያመተል ሙሀመድ ሙስሊም ወድም እህቶቸ እባካችሁ ዉይይት እያላችሁ ልባችንን አታድሙት ወላሂ ረሱል ትዝ ሲሉኝ እባየ ነዉ የሚቀድመዉ ፊዳከ ሀቢቢ ያረሱለሏህ ሲፈልጉ ድጋይ ያምልኩ እባካችሁ ሙስሊሞች እንኑርበት እነሱ እደሚሉት አይደሉም ሀቢቢ ከሁሉም ፅድት ያሉ ናቸዉ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
@اتمةهمحنحوك
@اتمةهمحنحوك 2 года назад
ሳህ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ሙሰሌም ላረገን አላህ አልሀምዱሊላህ የነብየ ኡመት ያረከን አላህ አልሀምዱሊላህ
@halimawasu4096
@halimawasu4096 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሡሉላህ
@ወለየዋነኝ-ቘ2ቐ
@ወለየዋነኝ-ቘ2ቐ 3 года назад
ነብያችንን አትኩብን እኛ ሙስሊሞችኮ እደናተ ሰዉ አናመልክም የኛ አምላክ አድ አላህ ብቻ ና ብቻ ነዉ ለሰዉ አንሰግድም ለአላህ ብቻ ነዉ አላህን ተገዙ ትከስራላችሁ በአኼራ ከእሳት ተጠበቁ ብለዉ ባስተማሩ እናተ የምትኖሩት ለዱና ብቻ ነዉ
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 года назад
ነብይ አይደለም ሴሰኛ እና ሀሰተኛ ነው!!!!ጉድ እኮ ነው ገነት 100ሴት 72 ሴት ይጠብቅሃል ማለት!!!!!!!! አረ ይቅር ይበላችሁ እግዝአብሄር ፊት ምን ልታደርግ ነው***ገነት ማለት እኮ ሰው እና አምላኩ በህልውና ሚመሰገንበት ቅዱስ ቅዱስ እያልክ ነው እንጂ!!!!መሀመድ እንደፃፍው አይደለም!!!!
@UaeFlag-j8v
@UaeFlag-j8v Месяц назад
ነብያችን በመልካም ስነመግባረ የታነፁ ውድ የአላህስጦታችን ናቼው ይሄ ያንተ ፈጠራ መሆን አለበት ካፊረ
@bilaljuhar641
@bilaljuhar641 3 года назад
ጀዘካላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@zdtubebutagryiatube159
@zdtubebutagryiatube159 3 года назад
ሱባህነላህ ክርስታን ወገናችን ሙሀመድ ብቻ ሳይሆን አላህም ይዋሻል እያልክ ነው ምክንያቱም የሙሃመድ አላህ ማስተባባያ አወርደለት አልክ እኮ አላህ የሁላችንም ፈጣሪ ማስተባበርያ የፀዳ እውነተኛ ፈጣሪነው
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 года назад
የኢስላም ጀግኖች አላህ ይጨምርላችሁ
@ayshamohammed9209
@ayshamohammed9209 3 года назад
Subhan Alha Alha yatamamawn manm ayakanawm Alha yisetur
@naemajamal7105
@naemajamal7105 3 года назад
አላህ ሆይ እደዚህ አይነቶቹን ወይ ቀልብ ስጣቸው ከምድር አሳልን
@አላህምዱሊላሂአላኩሉአህል
አሚንን ያርብ
@jemilayoutube9023
@jemilayoutube9023 2 года назад
ስለላሁ አለይሁ ወሰለም
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 года назад
Masha allah tbaraki allha oh really my brother keep up the good work bir daes amazing lam ethiopia thank you so Mach my beorther
@sarah-pv4gp
@sarah-pv4gp 3 года назад
ሰለላሀ አለይሂ ወሰለም
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 2 года назад
አላሃምዱሊላህ ዲነን ኢስላም
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ የረሱለለህ ሰለለህ አለሂ ወሰለም🙌🕋🕌
@ፎዚነኝየረሱልወዳጅ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን አብሽር በርታ አይዞን ንግግርህ ትክክል ነው ሳሂህ
@rihanajewar3803
@rihanajewar3803 3 года назад
Ustz allah etebeka
@newasafrika8435
@newasafrika8435 3 года назад
አኡዙቢላሂ ማነሸይጣን ረጂግንከነዚህጋርዉይይት ቢቀርባችሁሰ ኡሰታ አላህ ከፈለገረሱኒዳየይሰጣችዉ አኛግንነብየሲደቡ ሰይጣንግመል ሲባሉ ሰ ዐ ወ መሰሚት አንጄት ይቀፋል
@ፊዳክ
@ፊዳክ 3 года назад
ማሻ አላህ
@maryamarya1765
@maryamarya1765 3 года назад
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጣን ረጂም ግን ከነዚህ ጋር ውይይት ቢቀርባችሁስ ኡስታ አላህ ከፈለገ ራሱ ሂዳያ ይስጣቸው እኛግን ነብዩ ሲሰደቡ ሰይጣን ግመል ሲባሉ ሰ ዐ ወ መስማት እንዴት ይቀፋል
@eshetuaman9780
@eshetuaman9780 2 года назад
የፔጥሮስ ንግግር እንጅ መፅሀፍ ቅዱስ የጌታ አደለም አንድም ቦታ የጌታ ንግግር ያለ የለም ቁርአን ግን የአላህ ንግግር ነው ማንም ወኪል የለውም ከጅብሪል የወረደ እንጅ ከፔጥሮስ ወይን በሚሰክር የተነገረ አደለም
@jemilayoutube9023
@jemilayoutube9023 2 года назад
ሀስቢ አላህ ወኒእመል ወኪል
@zdtubebutagryiatube159
@zdtubebutagryiatube159 3 года назад
ወገናችን የቁርኣኑ ጥቅስ እየጠቀስክነው ስለዚህ አብበው ኡስታዝ የሚጠቅስው የቁርኣን ጥቅስ አብብለት እየቀጠፈነው ቁርአኑ የሚለው ሌላ እሱ የሚያነበው ሌላ
@rihanajewar3803
@rihanajewar3803 3 года назад
Subana allah egermal mende new meywor
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ነብዮመሀመድ ለአለም የተላኩ ነበይ ኔቸው
@shebsh775
@shebsh775 3 года назад
ለማንኛውም የሐዋርያትን አይን ልቦና የከፈት አምላከ ልኡል ይርዳችሁ
@xhhdhhdhd6714
@xhhdhhdhd6714 3 года назад
ስለላአለይሂወሰለም
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
መዳን ጀነት የሚገኘው በእሰልምና ብቻና ብ ብቻ ነው
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 2 года назад
ኡሰታዝ ተብየው ዝም ትላለክ ዴ ለምነ የምያራዉ በማሰረጃ አንቢበዉ አትልም የፈለገ ስቀጠፍ ዝም ትላለክ ዴ ሰዉ በማወሸት መብት ምናመን ትላለክ ሰዉ ወይ ነበይ በሰመዕቱ ማረክያ ስያወራ ዝም ሰትል ጆረክ አኮረኮረክም ዴ
@aishaa8339
@aishaa8339 3 года назад
Yesetaz.yesemall
@misratub179
@misratub179 3 года назад
Eshi leyesus kehone. Beqa. Eyesus nebiy. New malet new. Tadiya amlak new. Yemilut
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 2 года назад
ሰዉ ስናገረ ህለናዉ ይወቅሰዋል ይህ ግን አላህ ለቡ ያቀናዉ ወደ ተፈጠረበት ይመለሰዉ ና ዝም ብሎ ያወራል
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ነብየ መሀመድ ለአለመ የተላኩ ነብይ ናቸው
@gechisiyum5607
@gechisiyum5607 3 года назад
ይኤን ደግሞ ከየት ፈለሰፋችሁ ጉድ አይ ካፊር
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
አህሌን በርቱ
@rihanajewar3803
@rihanajewar3803 3 года назад
S A W
@idrishassan5149
@idrishassan5149 2 года назад
حول تستفيد بيوقتك
@CukurC
@CukurC 11 месяцев назад
@hasinashemesu7336
@hasinashemesu7336 2 года назад
ወይ ጉድ ጥመት ይለሉ እሄ ነው መሀመድ አርሽን ጨመውን ሰያወልቅ የዘለቀ አራሽፅ ለይ
@hasinashemesu7336
@hasinashemesu7336 2 года назад
ያመንም ስም ሰይፃፍ ያስ ስም ያተፃፈው ለኡመቱ ሲል ብዙ ፈተነ ያሰለፋው ፍደካ አቢ ዋ ኡሚ ያራሱል አለህ እነትና አቤቴ መስወት ዬሁንሎ
@core3563
@core3563 3 года назад
ሰለላሁ ወአለህም ወሰለም
@TS-ix5lm
@TS-ix5lm 3 года назад
ሰውየው ደህነኛ አይመስለኝም የአሏህ
@አይዱኒያ-ጰ6ፈ
@አይዱኒያ-ጰ6ፈ 3 года назад
ማሻአላህ
@misratub179
@misratub179 3 года назад
Leyesus new kalu. Amilak aydelem malet new
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ወሰታዝ የሰማል ያተ
@eshetuaman9780
@eshetuaman9780 2 года назад
ሙሴ አላህን አላየም እንደ እየሱስ ጌታነው ብላችሁ ድርቅ እንደምትሉት ሙሴን አይቶአል ብላችሁ ድርቅ ስለምተሉ ነው በእኛ ሙሴ አላየም ነው መልሱ
@መሪየምሀሠን
@መሪየምሀሠን 3 года назад
ከነ እንደዚህ አይነት ጋ ለምን ዉይይት ታደርጋላቺሁ እኛ ነብዩ ሙሀመዲ ሡለላሁ አለይህ ወሠለእ ሢሠደቡ መሥማት አንፈልግም።እዛሂዶ የጳዉሎሥንትምህርት ይመርምር ልብ ካለዉ
@dubaidxb3109
@dubaidxb3109 3 года назад
አላህ እዉነታዉን ያሳዉቅህ
@saadaahmed313
@saadaahmed313 3 года назад
በርቱ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ከአድ አላህ በሰተቀር ፈጣሪ የለም ረሱል ሰዋወሰለም ለአለም የተላኩ ነብየ ናቸው
@tjdjdjjsuusggsh6891
@tjdjdjjsuusggsh6891 3 года назад
m ነኝ እረ እደትነዉ የምተመልሰዉ ሰለነብያችን እያወራ የወሸት ነብዩ እያለ
@shebsh775
@shebsh775 3 года назад
አወ ይሰማል ወድም
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 года назад
ቁርአን ላይ መሀመድ እንደ ግመል አና እንደ ልጅ ጥጃ ይጮሀል !!!!ምን አይነት ነብይ ነው እንደዚህ ሚጮህው ክፍ መናፍስት ተጠናውቶት እንደነበር ነው የሚያሳየው!!!!
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
@የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 3 года назад
ፉዳካ የርሱለአላህ. አለሂሰላቱውሰላም. ምንአይነት ውይይት ነው.
@tebah1247
@tebah1247 3 года назад
አህሊን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
አልሀምዱሊላህ
@zaherahabsheya1968
@zaherahabsheya1968 2 года назад
ወላሂ ከነሱጋ ንግግር መግጠም ከድጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው በስድብ እሚያምኑ እደነሱ ኣይቼ ኣላቅም
@abdallab-mg5zl
@abdallab-mg5zl 3 года назад
አንድ ነብይ ሲለክ ነብይነቱን ያሚያረገግጥ ተአምር ይዞ ነው ያምመጠው ተድያ ነብዩ መሐመድ ሰ.ዐ ወ ነብይናተቸውን ያሚያረገግጡ ብዙ መስረጀዎችን መቅረብ ይቻለል ከነዛ መከካል በጥቅቱ ጨረቃ ለሁለት መገማስ በትንሽ ብግብ ብዙ ሰዎችን መመጋብ ይችሉ ነበር ። ኩጥባ ያደርጉ ያነበረ ዘፈ እንደሰው ተንሰቅስቆ ያለቀሰለት ነብይ ነበር ግማል እንደ ሰው አልቅሶ ብድሉን/ስሞታ ያቀርብለት ያነበረ ነብይ ነበር በጠረረ ፀሃይ ለይ ጥለ ይጠለልት ያነበረ ነብይ ነበር ዘፎች ሰለምታን ያቃርብለት ያነበረ ነብይ ነበር ሰለለህ አላሂ ወሰልም ብዙ መለት ይቻለል።
@hhshshshusshsheh9701
@hhshshshusshsheh9701 3 года назад
ዲያቆን እኮ መታየት አይፈልግም
@አላህምዱሊላሂአላኩሉአህል
አላህ ያሳህ ያርብ ባት አፍ የኝ ነብ አይሰድብም
@miunhj1098
@miunhj1098 3 года назад
ጨጋራዪንላጣእዳረገው ንገረው ውሸታቸው አድቁና ሱብሀነአላህ ጥራትይገባህጊታይ
@haayrbna7135
@haayrbna7135 3 года назад
Allahmdulilah Muslim salam Allahmdulilah ☝🏾 🌹🌹🌹🌹🌹
@tjdjdjjsuusggsh6891
@tjdjdjjsuusggsh6891 3 года назад
እረ አተምን አይነትነህ ባፈህ ዳቦ ብላበት በነብያቸን ልትመጣ አየፈቀድልህም እረ አፍህን ዝጋ
@lobabamohamed2508
@lobabamohamed2508 3 года назад
እረወዱሜዋእነዚህጋርመነጋገርአያሥፈልግምምክንያቱምአላህእኔያጠምኩትንማንምአያቀናዉምእኔያቀናሁትንማንምአያጠመውምብሏልአላህከጥመትይጠብቀንእየነገርከውከነማሥርጃዉእየነገርከዉእሡጥምምአለ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 года назад
ሱበሃንአለህ በጠሞ ይገረመል ቆጥፈቱ 😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 года назад
Er bdneb yesmal Aweko naw
@ሙቱዩቡ
@ሙቱዩቡ 3 года назад
ኡዝታዝ ፈረሀን ታወው ዳነዝ በለው ምንም የማይጋበው አህያ
@shukuromar7822
@shukuromar7822 2 года назад
ሙስሊም ዎንድሜ የማዎያይት ብቃት ካሌላ ማንጥህ አትዋያይ ልጅ ናብያቺን ዝሙተኝ ናቸው እያለ ኡኩ ነው አንቴ እሳቸው ዙሙተኝ አይደሉም ብላህ ባቂ ማስራጃ አልስጠህም ዝብላችሁ ጥጥ እያላችሁ ናብያቺን አታሳዳቡ አርፋችሁ ቁጭ ባሉ
@malcomxbilal8805
@malcomxbilal8805 3 года назад
ባይብል ግደለው ይላል እውነተኛ ቄስ ነህ good
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ
አሀለን
@roothunters6527
@roothunters6527 3 года назад
Muslim is better
@vbnn5769
@vbnn5769 3 года назад
ወላሂ ምን ይመስላል,ወሽታም
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
አዎዙብላህ እነዚ ካሀዲዎች እኮ ብታጠጣው ወላሂ አያምንም
@ልኑርለእናቴ
@ልኑርለእናቴ 3 года назад
አህለን
@mariamabdulkader2608
@mariamabdulkader2608 2 года назад
የራሱን ተናግሮ እዴት ወጣ
@ብሬጓልጊወርግስ
@ብሬጓልጊወርግስ 2 года назад
ፍቃደኛ ከሆናቹሁ ልጠይቃቹሁ
@ብሬጓልጊወርግስ
@ብሬጓልጊወርግስ 2 года назад
በእውነት(ቁራኣኑ)የሕልሞች ቅዝቶች ነው::Al-Anbiya5-56 ምን ማለት ነው?
@ብሬጓልጊወርግስ
@ብሬጓልጊወርግስ 2 года назад
መልሱልኝ እንጅ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ጨአተመጻፈቁዱሰ ሰረዘክ ደለዘክ የምትጠቀምበት አለ ትደለቱታላቹ
@ninishibru3599
@ninishibru3599 3 года назад
I think the conversation should start with whether Islam is Abrahamic religion ? For Jews, Hebrew Bible consisting of the Torah (the first five books). Abraham’s story unfolds in Genesis, the first book of the Torah. Abraham is referred to over and over again throughout the Hebrew Bible. For Christians, the Hebrew Bible is the Old Testament, the precursor of the New Testament that narrates the birth, ministry, death and Resurrection of Jesus Christ as well as the life and preaching of the earliest followers of Jesus. But when we come to Islam from the start the name Abraham changes to Ibrahim . I have never seen or heard someone name changes so it fits with your narrative. First of all, in the Qur’an, one finds no reference to the fact that God made a covenant with Abraham that would continue through the line of Ishaq (Isaac). Instead, the Qur’an if we seen in Qur’an 2:125-29: It says we made a covenant8 with [Ibrahim] and [Ismail]. This by it self shows Mohammed picked and chosen store's from the tora and bible put them randomly with out the actual historical facts for his purpose of acceptance by the people's of that time . If you need more facts about islam I will be more than happy to answer.
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
አወቆነው ከከ
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 года назад
አሁንም የቱ ጋር ነው አትበሉ!!!!በአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እመኑ ዳኑ!!!!የያዛችሁት መንገድ የሀሰት ነው!!!
@salhasa4928
@salhasa4928 2 года назад
Sawuye ustaz majameriya atna ishi sidibun wadet iye wesedknew asaferken walahi asedebken kalawek wuta yemiawuku yigbu rasulachi zimutenya adelem bezi mals sit
@jemilayoutube9023
@jemilayoutube9023 2 года назад
እኛ እንዳንተ ነብይ አናመልክም
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
kkkk ኬት እያመጣው ነው የሚያወራው
@jemilayoutube9023
@jemilayoutube9023 2 года назад
ኢሳ ማለት ነብይ ማለት ነው ትርጉሞ
@miunhj1098
@miunhj1098 3 года назад
በውሸትትናገራለህ አላህሂድያይስጣቸው
@zdtubebutagryiatube159
@zdtubebutagryiatube159 3 года назад
ዘይነብ የነብዮ ልጅ እጂ ሚስት አደለችም አቤት ነጭ ውሽት
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 2 года назад
Eht ljim alcacaw mest damo Allah endyagbu tazew agbetwal
@miunhj1098
@miunhj1098 3 года назад
እነሱውሸትንሳይጨምሩ አያውሩም ውሸትንእጅ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ወላሂ የሄ አጨበረባሪ ነው ወላሂ
@TheMarkab1
@TheMarkab1 3 года назад
ያህዌ. ወይም ይህሽዋ ። የየሱስ ስም ነው እንጂ የአላህ ስም እይዶለም ።
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
የሄ ቀጠፊ ነው ወላሂ ወሰታዝ
@mariamabdulkader2608
@mariamabdulkader2608 2 года назад
የዚህ ደሞ ውሸት ለየት ያለነው
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
አለተፈጸመም ከከከከከ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ወላሂ በጣም ጠላቻ ያለበት ወሸታም ነው
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
የሄ ወሸታመነው
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
አረ የሄ ወሸታም ነው
@foziyayassin2627
@foziyayassin2627 3 года назад
የውሸቱ ውሸት መላኢካዎች የተሳተፉበትን ጦርነት ተሸነፉ ይላል
@shebsh775
@shebsh775 3 года назад
በትክክል እዉነቱነው እኔም አብቤዋለሁኝ ሙሀመድ እደግመል እደሚያኮራፍ
@bint.seid.
@bint.seid. 3 года назад
የቱጋ ባክሺ
@core3563
@core3563 3 года назад
የትላይ መልስ አጭ
@mahamadahemad5396
@mahamadahemad5396 3 года назад
ፈርቶ ጥሎ ጠፈ
@mahamadahemad5396
@mahamadahemad5396 3 года назад
ከፊሮች ፈሪ ነቻው
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 3 года назад
የት ጋር ያነበብሽው አንቺ ካባዣሪ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 года назад
ወላሂ ደሜ ኣፈላው ሰውየው ጀዝባ ነው
@sadasada1137
@sadasada1137 3 года назад
ማሊሸእነሱበቀላልአይመለሱምእአላህኢደያይሰጣችዉእያዉቁነዉየሚአጠፉትእናደዉልአይልም
@alimaalima9320
@alimaalima9320 3 года назад
አህለን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 года назад
አህለን
Далее